ኦርቶዶክስ በአሜሪካ የፕሮቴስታንት አዳራሾችን እየገዛች ነው | Binyam Shitaye | ቢኒያም ሺታዬ | enat betekrstiyan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    ኦርቶዶክስ በአሜሪካ የፕሮቴስታንት አዳራሾችን እየገዛች ነው | Binyam Shitaye | ቢኒያም ሺታዬ | enat betekrstiyan
    enat betekrstiyan, እናት ቤተክርስቲያን, mezmur yared, apostolic answers, zemariyam zeleke, gadisa, zemaryam zeleke, ዘማርያም ዘለቀ, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ሐዋሪያዊ መልሶች, አኬ ake ጋዲሳ, ኢዮብ ዘ ሚካኤል, eyob ze mikael, natannem, yohad nigus, dn mekuannt, ዮሐድ ንጉስ, አቡ abu, apostolic succession, gadi ጋዲ እዮባ eyoba, binyam shitaye, እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian, lidetekal, ልደተ ቃል, ፈለገ አትናቴዎስ
    እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian,እናት ቤተክርስትያን,enat betekrstian,ethiopia,mahibere kidusan exhibition,mahibere kidusan,sofia shibabaw,eotc tv,donkey Tube,NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ,መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED,አሀቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን,Tsegaye kiflu,Egregnaw Media - እግረኛው,Quanquayenesh Media,SHEGER INFO,senper media-ሰንፔር ሚዲያ,Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos,ያሮስ ሚዲያ Yaros Media,ET ART MEDIA,ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ,seifu on ebs,ebc,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ

КОМЕНТАРІ •

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 2 місяці тому +30

    የሚገርመው ነገር ክርስቲያናዊ አንደበት ነዉ ያለሽ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ። ታዲያ ፆምና የአምልኮ ስግደት ላይ ብርቱ ሁኚ።

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 2 місяці тому +28

    እልልልልልል ከጨለማ ወደ ብርሃን የጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን✝️♥️🤲🙏♥️♥️♥️

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому +1

      እእእእልልልል እህቴ እንካን ደህና መጣሸልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክሰ በመምጣትሸ ደሰ ብሎናል ለሎችም ልቦና ይሰጣቸው ተመሰጌን ክብሩ ይሰፋ ለመድሃንያለም❤❤❤❤❤

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 2 місяці тому +4

    እልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @tekludenbel8075
    @tekludenbel8075 2 місяці тому +17

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ፈተናውን የሚያስችል አቅም ይስጥልኝ

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 2 місяці тому +15

    ተመርጠሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 місяці тому +12

    እልልልልል ከባርነት ወደ ክርሰቶሰ ልጅነት ክብር ለእግዚአብሔር ድንቅ ነው እውነት ክርሰቶሰ ብቻ ነው

  • @ngsti277
    @ngsti277 2 місяці тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እማ❤❤ ሴጣን ኣሁን ውግያ ልጀማምርሽ ይችላል ኣንቺ ግን በፆሎት በርቺ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 2 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መደኃኒያለም አንተ ድቅ አምላክ በእውነት ደስ ይላል

  • @assemtesfawayelle9813
    @assemtesfawayelle9813 2 місяці тому +4

    ግን መቼ ይሆን የእኔን ልብ ሚሰብረው፣ እባካችሁ ጸልዩልኝ

  • @احمداحمد-ع3ف8ب
    @احمداحمد-ع3ف8ب 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን በእዉነቱ

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ 🙏🏽

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ወደአምላክሽ ወደፈጣሪሽ መጣሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemanegebrezghi5458
    @yemanegebrezghi5458 2 місяці тому +3

    ወንድማችን ቢንያም ሽታየም በጣም እንወድሃለን፣ እግዚአብሄር ሙሉ ጤና እና ጸጋ ያድልህ።

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 2 місяці тому +10

    እልልልልልልልልል
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ በጎች ወደ በታቸው ወደአባታቸው መንጋ እየተመለሱ ነው ደስ ይላል።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulu-mn4vj
    @Mulu-mn4vj 2 місяці тому +7

    እኛ በትንሹ ስናምንህ አንተ በትልቁ ትሾመናለክ ምን እንላለን የሐዌ ተመስገን🤲🤲🙏🙏
    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን🥰🙏🙏🙏

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 місяці тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @tekalegnkiflie3590
    @tekalegnkiflie3590 2 місяці тому +2

    የቤተክርስትያን ሙሽሮች ናችሁ ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የእኛ ታላቅ መጽሐፍ ሰውን ሁሉ እንደራስህ ውደድ ይላልና እንወዳችሗለን

  • @israel9958
    @israel9958 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልል ይሄ ገው የኛ ጌታ አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያና መጨረሻ ፊተኛውና ኋለኛው አንተ ነህ።✝️✝️✝️

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 місяці тому +1

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማሪያም ልጅ ❤❤❤

  • @tesematsega6843
    @tesematsega6843 2 місяці тому +2

    እል እል ልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🤲🤲

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 2 місяці тому +2

    በርቺ ብዙ ፈተና አለ መስቀል ማለት ይህ ነው እና ከቤቱ አይለይሽ

  • @antenehtessema9909
    @antenehtessema9909 2 місяці тому +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዘማሪትመልካምአድማሱዘመና

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን!!! እህታችንን ከነቤተሰቦቿ አምላከ ቅዱሳን በሃይማኖት ያፅናልን!!! በእውነት የእግዚአብሄር የማዳን መንገድ እጅግ ይገርማል፡ ሌሎች እህቶቻችንና ወንድሞቻችንን ወደ ቤቱ ይመልስልን ፡፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 місяці тому +1

    እንኮን በደህና መጣሸ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልተመሰገአን ሰላሴ

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sositekle-vp5ci
    @Sositekle-vp5ci 2 місяці тому +3

    እግዛብሔር ይመስገንእልልልል

  • @BilenDanile-io5pm
    @BilenDanile-io5pm 2 місяці тому +2

    እልእልልል እልእልልል ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምን ይከፈለዋል የዋ አምላክ ክብሩ ይስፋ ለዘለአለም ተስፋን የሚያለመልም የእውነት የህይወት ውሃ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ የአለም መድሃኒት የሰራዊት ጌታ የአምላኮች አምላክ የኑጉሶች ንጉሥ ክርስቶስ እውነት አምላክ ነው ከሱ በቀር ማንም የለም የለ እና የሚኖር እውነት እሱ ብቻ አማኑኤል ለአለም የሞተ ሞትንሽሮ በትንሴኤ ትንሳኤን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ።አብ ቅዱስ ነው ወልድ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው አግዚተ አለም ቅድስት ሥላሴ የፍጥረቱ ሁሉ ፈጣሪ ነው ።

  • @KidLdetye
    @KidLdetye 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @HanaAmeha
    @HanaAmeha 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔርን አመስግኑ
    ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ (2).....
    ታድለሽ ....ፈጣሪ በቤቱ አፅንቶ ያነርሽ

  • @leyikunbirhanu5018
    @leyikunbirhanu5018 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስምህ ለዘለዓለም ከፍ ከፍ ይበል ክበር ተመስገን ቸር ደግ የሆንከው የድንግል ማርያም ልጅ❤

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 місяці тому +3

    እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 місяці тому +5

    Egziabher Yebarekesh ❤️
    🙏 ✝️

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому +1

    ተባርኪ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ
    @መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ተመስጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 2 місяці тому +1

    እልልልልልልል እንካን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽ እግዚአብሔር በእውነት መርጦሻል:: የባለቤትሸ ፀሎቱ ተሰምቷል

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም ወደ ቀጥታኛዋ መንገድ መጣሽልን

  • @Areababolobabolo-y4g
    @Areababolobabolo-y4g 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitassefa399
    @selamawitassefa399 2 місяці тому

    የባለቤትሽ ጸሎት ነው የረዳሽ አሁንም በቤቱ ያጽናሽ እንዲያበረታሽ ጸልይ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @KAdane-zj2vc
    @KAdane-zj2vc 2 місяці тому +1

    እኳን ለዚ ክብር አበቃሽ እታችን

  • @ክባርበሌኝነገር
    @ክባርበሌኝነገር 2 місяці тому +1

    እልልልል እንኳን ወዴ ህይወት ወደ ጌታችን ወዴ ኢየሱስ ክርስቶስ መጣሽ❤

  • @ኣጆካህዝበይእግዚአብሔርኣ

    እንኳን ደስ አላችሁ
    ጥያቄ ነበረኝ ክርስቲያን ለመሆን እግዚአብሔር ነው የሚመርጠን? ወይስ እኛ ነን መርጠን የምናመልኮ?
    አባታችን ተመርጠሻል ሲሉ ስለ ሰማሁ ነው

  • @WubalemBalderas
    @WubalemBalderas 2 місяці тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ይሁን

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

  • @sarahailmariam823
    @sarahailmariam823 2 місяці тому +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LoyidGirma
    @LoyidGirma 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ እህታችን ፈተናው ይጀምራል ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም በርችልን ያጽናሽ በቤቱ❤❤❤❤

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 2 місяці тому +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
    የተመረጣቹህ ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹህ በቤቱ ያፅናቹህ ወገኖቼ

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰማ አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይስማን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል........,.......

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 місяці тому +5

    እውነትም የተወደደ ቀን እንዴት ደስ ይላል እንኳን ወደ እኛ ተጨመርሽ እሰይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጉየ
    @ጉየ 2 місяці тому +1

    እልልልል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ክርስትና ፈተና አለው ጠክሪ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 2 місяці тому +4

    እልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому +5

    ❤❤ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ

  • @MulugetaZewudu-k1h
    @MulugetaZewudu-k1h 2 місяці тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 2 місяці тому +1

    እልልልልልል 👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏❤❤❤

  • @IsralSeged
    @IsralSeged 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለመዳኒያለም

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 2 місяці тому +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ 30 60 100 የምታፈሪበት ያድርግልሽ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን ከነልጆችሽ❤❤❤❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለቺ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 2 місяці тому +1

    እእእልልልል እንካንም ወደ በረቱ ተቀላቀልሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እንኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን አሜን አሜን አሜን ❤️

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 2 місяці тому +1

    እልልልልል እንኳንም ህይወት ወደሆነው ደግ አባታችን መጣሽ እህታችን

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 місяці тому +5

    እልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @rechjs
    @rechjs 2 місяці тому +4

    kan akka habibati ati kan si yaadate waaqayyoo ishees haa yaadatu😢😢😢

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 місяці тому

    አልልልልልልልልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jud2121
    @jud2121 2 місяці тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልል❤🙏

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ።
    የተወደድ ቀን የተወደደ አመት እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማን

  • @የእኔሰላም
    @የእኔሰላም 2 місяці тому

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እንኳን ደህና መጣሽልኝ በቤቱ በደጁ ያጽናሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ዪሳድግልሽ ❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 місяці тому +7

    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አው ለእሱ የሚሳነው የለም እንኩአን ደስ ያለሽ እህቴ አዎ እግዚአብሄር አምላክ ልጁ እንድትሆኚ መርጦሻል እንግዲህ ማድረግ የሚገባሽን ነገር አድርገሽ ትክክለኛ ክርስትያን ሁኚ ::ኢሄ ለማያምኑ ተረት ተረት ነው:: እግዚአብሄር ያስባቸው::

  • @tigistmulugeta4523
    @tigistmulugeta4523 2 місяці тому

    እልልልልልል ተመስገን አምላኬ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እድለኛ ነሽ በርቺ።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому +1

    አምላኬ ክበርልኝ የኔ ጊታ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @destabizuneh-g9o
    @destabizuneh-g9o 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን። እልልልልልል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 2 місяці тому +4

    እልልልልል
    የ አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 місяці тому +6

    እልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያጽናችሁ ❤፣

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 місяці тому +5

    እልል እልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @woinshetwude917
    @woinshetwude917 2 місяці тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን

  • @Habeshaupdate1
    @Habeshaupdate1 2 місяці тому

    እልልልልልልል
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ይላል🙏💒💖

  • @assemtesfawayelle9813
    @assemtesfawayelle9813 2 місяці тому +1

    Thanks to the almighty God. Let the almighty hear us with all our weaknesses and sins

  • @AdanuNida
    @AdanuNida 2 місяці тому

    እልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 місяці тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልል የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤❤❤

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 2 місяці тому

    እሄ መመረጥ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 2 місяці тому

    Ammeen eiiiiiiiiiiiiiiii egzabheri yimesigen 🙏🙏😭😭😭

  • @btbt4487
    @btbt4487 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 місяці тому

    እልልልልልልል...ተባረኪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንቺም ተባረኪ ጥሩ ሰው ነሽ ለቤተሰብም ሆነ ጏደኛ መፀለይሽ የሚገርም ነው አሁንም በርቺ

  • @AmanAssefa-x4n
    @AmanAssefa-x4n 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 9 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @yemanegebrezghi5458
    @yemanegebrezghi5458 2 місяці тому +4

    ደስ የሚል፣ እግዚአብሄር ቢመርጣት ነው።

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 місяці тому

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @LalaSehekuri-pd1cw
    @LalaSehekuri-pd1cw 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ታሞ የመጣ ይድናል

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሀያል መካር አምላክ ነው ተመስገን!

  • @Hornland
    @Hornland 2 місяці тому +1

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እግዚያብሄር ይመስገን

  • @GetiGeti-n2o
    @GetiGeti-n2o 2 місяці тому

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🙏🙏

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 місяці тому +2

    Egziabher Bebetu Yastnash Ehete
    ❤️