Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 836

  • @natifrmd6k
    @natifrmd6k 9 місяців тому +128

    ቴዳ አሁንማ ድፍን አራዳ ፈርሳ ከእንባ ጋር ነው እማደምጥህ ትዝታ ብቻ😢😢

  • @hamarhabib8813
    @hamarhabib8813 2 роки тому +51

    እንኳን ግጥም በዜማ ዘፍኖ እንደዚሁ በተለያዩ ኢንተርቪ ላይ የሚያወራው አይጠገብም ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ቴድ እኛ አፍሮ

  • @berekatberekat3695
    @berekatberekat3695 3 роки тому +288

    እኔም ከሀገሬ ከወጣው 7 አመት😔 ሁሌም ይሄን ዘፈን ስሰማ መንገዱ ትዝ ይለኛል ባስ ላይ ሆይኜ ነበር የሰማሁት ይሄን ዘፈን

  • @adamseid5447
    @adamseid5447 2 роки тому +34

    ይህ ሙዚቃ የወጣው 2007 ባህር ዳር ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ስገባ ነበር። እና ያን ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ ።

  • @iglesiasmeronmiglesias9954
    @iglesiasmeronmiglesias9954 10 років тому +60


    መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ
    ልብ የሌለው ሃብል ግድም አይሰጥሸ
    /////////////////////////////////////////
    ሂይወት ያለው ዘፈን ማለት ይህ ነው ቴዲዬ ተባረክልን እንወድሀለን::

  • @bellabello6166
    @bellabello6166 2 роки тому +20

    ማነው አንደኔ ሁሌም ጥዋት ጥዋት ሚሰማ ይሄን ዘፈን 😍😘😘

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 2 роки тому +19

    ሰባት አመት ሆነኝ እንደዋዛ አፍቅሬ ከተለያየው ይሄን ዘፈን ጋብዞኝ ነበር ሁለታችን እንዋደድ ነበር ፣ቀደር አለያየን በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ዳግም ፍቅር እንድሰጠኝ በሀላል

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo Рік тому +1

      አብሽሪ እህቴ

    • @KebedeAsefa-iv1xu
      @KebedeAsefa-iv1xu 7 місяців тому +2

      አይዞሽ መጠሪያሽ ወርቅ ነው ብርም ማይገዛሽ......

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 6 місяців тому +1

      Selam ❤ayzun enam endanci nen

  • @mutasimabdallah2093
    @mutasimabdallah2093 2 роки тому +15

    روعه ياخي والله بحبكم تحياتي لكم من السودان 🇸🇩

  • @slamwityoutub4181
    @slamwityoutub4181 3 роки тому +11

    እንደዋዛ 7 አመት ሁነኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ያስለቅሰኛን

  • @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
    @ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 2 роки тому +3

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አደፍርስ ትዝ ይለኛል የዳኛቸዉ ወርቁ መፅሀፍ።

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 3 роки тому +18

    I lllllllllove it ቴዲ ኣድናቂህ ነኝ ድምፅህ፣ግጥምህ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው ምወደው

  • @yohannawi_angelruphael
    @yohannawi_angelruphael 7 місяців тому +4

    ትዝታችን እና የነገ የተስፋ መዳረሻችን አይናችን ነህ የሁልጊዜም ወዳጅህ (ወ/ሩፋኤል የሠው ልጅ ቡጡ)

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 2 роки тому +35

    This music is full of history ሙዝየም ገብተን መጎብኘት ያለበት ዘፈን ነዉ

  • @KassahunGirma-tu8xf
    @KassahunGirma-tu8xf 7 місяців тому +8

    ቴዲ አንተን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ነዉ የምወድህ ከመውደዴ የተነሳ የልጄ ስም ቴድሮስ ካሣሁን ግርማ ይባላል እስካሁን እንዲ እየወደከኝ የት ነበርክ እንዳትለኝ teddey long live

  • @yaredgetachew3007
    @yaredgetachew3007 10 років тому +56

    አሁን በዓል በዓል ሸተተኝ!! ሁሌም ምርጥ ነህ ቴዶ

  • @liverpoolvinnerligan
    @liverpoolvinnerligan 3 роки тому +19

    love from Sweden🇸🇪🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿

  • @FasikaSelemon-yq3kl
    @FasikaSelemon-yq3kl 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @tokichawwoldie1954
    @tokichawwoldie1954 10 років тому +6

    "Kangetish lay argign endemartreza, wedi weda endalil adeb endigeza". bravo Teddy teach Us respect and love.

  • @Mekuzabi
    @Mekuzabi 4 дні тому

    ከ100 ግዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት የሌለ ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ኡፍ ደስ ሲል

  • @Nega-21
    @Nega-21 11 місяців тому +6

    የhighschool ማስታዎሻዬ 😢❤

  • @Now2296
    @Now2296 3 роки тому +18

    ይቺ ዘፈንና ፊዬሪና የምትለው የመጀመሪያዬ ኤርትራዊ boyfriend ያስታውስኛል በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ሲጀመር ነው ቻውም ሳንባባል የተለያየነው 🤔you know to late for everything but he still in my ❤.የመጀመሪያዬ ነውና ።ግን ደስ የሚለው ያደገባትን አዱ ገነት ለቆ ቢወጣም አሁንም ተመልሶ አዱ ገነት እየኖረ ነው 🇪🇷🙏።

  • @DagimGzaw
    @DagimGzaw 4 місяці тому +6

    እኔ ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን ቴዲየ የሀገር ኩራት

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 3 роки тому +33

    ንጉሱ ሁሌም አንደኛ ጀግናችን ብሰማው ብሰማው መቼም አይሰለቸኝም😘😘😘😘

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 роки тому +27

    እንኩን ደስ እለህ የክብር ዶክተር አርቲስት ቴድሮስ!!!!!!!

  • @najibaedrisngtube5492
    @najibaedrisngtube5492 3 роки тому +116

    የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለስደተኞች የልብ ህመም ሆነው ትዝታቸው እንደ ጠባሳ ይኖራል 😔😔😥😥

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 роки тому

      Nji yet honashe nabar yesemashew

    • @samsonyohannes1238
      @samsonyohannes1238 Рік тому

      Daawwtxxaqwyu8po^po8eeqqq#w111qqAawq343334rfvv3rxfdfgģtr212ecr3deer yu7y0

    • @filmontesfa9181
      @filmontesfa9181 Рік тому

      Teacher!?...ይብራርልኝ!? Funny that I had to use different alphabet but still have to do the punctuation s...ደና ይቆይልን ....get back to me if want a blessing...

    • @FuudHfufu-fi7ml
      @FuudHfufu-fi7ml Рік тому +1

      ewunet new

    • @Abiti-so9tm
      @Abiti-so9tm Рік тому +1

      Whua tedesh yedefabeshal

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 роки тому +6

    ሁል ጊዜ በጎ ነገር ሲሰማ ቴዲ 1 ቁጥር ነህና ጠላት በያለበት ልቡ ይቅለጥ

  • @Robellegesse-u1y
    @Robellegesse-u1y 3 місяці тому +3

    you are always king of music forever

  • @mekdesassefa9136
    @mekdesassefa9136 10 років тому +6

    Yemecheh Ras Teddy Afro!! he8rs min yewutachewu? Melkam Addis Amet!! one love

  • @Mekuzabi
    @Mekuzabi 4 дні тому

    ከእንባ ጋር ነው እማደምጥህ ትዝታ ብቻ my king i love you

  • @zethumpama9653
    @zethumpama9653 3 роки тому +11

    Much love from South Africa 🇿🇦🇿🇦, explanation of the song plz

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 2 роки тому +6

      The love stories in the 80's ...the walks they had on Addis Ababa streets (the famous "70 dereja")...how he was an African warrior and proud one...but eventually fell in love with her...

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 2 роки тому +5

    ቴዲየ ጀግና የኢትዮጵያ ክዋክብት ነህ። ያሀገርን ከፍታ ነው የሚያስተምሩን የምትሰራቸዉ በሙሉ ።በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለአፄዎቹና ለነ ቴዎድሮስ አጅግ ልብ ይሞላል። ያለፍነዉን የኢትዮጵያን የታሪክ ድርሳናት በደንብ ማንበብህንና ለሀገር ከፍታ ትዉልዱን በደንብ አስተማሪ ስለሆኑ እናመሰግናለን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን፣ ክበርልን።

  • @gudrunschmill-ibrahim1264
    @gudrunschmill-ibrahim1264 21 день тому +1

    Ich liebe diese Musik sehr, liebe Grüße aus Deutschland ❤️❤️❤️🙌

  • @malik95moussa22
    @malik95moussa22 3 роки тому +39

    Big love from Sudan 🇸🇩 to Ethiopia 🇪🇹
    2021

  • @UwamahoroNunu
    @UwamahoroNunu 6 місяців тому +3

    Much love from Rwanda 🇷🇼

  • @natnaelbazezew6377
    @natnaelbazezew6377 3 роки тому +17

    ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ አቀናባሪ ዳግማዊ አሊ ምርጥ ስራ ነው በጣም

  • @santoshpokharel4163
    @santoshpokharel4163 5 років тому +98

    I love Ethiopian music. They have melodic songs. But don't understand words.

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 3 роки тому +15

    I'm form Canada love you people Ethiopian love you music life in university jema aba jefare oromAya

  • @abelosong
    @abelosong 10 років тому +19

    ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ቴዲ ታማሚዋን እናትህን በፍቅር ዜማ ለውሰህ አቀረብክልን ። ለኢዮጵያ ጠላቶች ግን አንተ እንዳለከው እኔም ኬሬዳሽ (i don;t care ) በያለሁ ምንም በጌታዬ ሥራ ብጠመድም የልቤን እና የፌን ቃል ለሀገሬ ያለኝ ጩኽት ከአንተ አፍ ሰማሁት ሀገሩን የማይወድ ለሀገሩ የማይጯህ እግዚአብሔርንም አይወደውም ። «ቄሱም ዝም ካለ ቀዳሹም ካደባ ይገርማል እግዚአብሔር ካዝማሪ አፍ ገባ» ነገር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @shewazenlovealemu
    @shewazenlovealemu 10 років тому +36

    Bravo Teddy Afro keep up! GOD bless you and your family!

  • @eliasg4194
    @eliasg4194 3 роки тому +89

    Love from Eritrea! I love teddy Afro

  • @bakrialnajeeb598
    @bakrialnajeeb598 2 роки тому +37

    I am Sudanese I love teddy and Ethiopian people and songs

  • @issushorts-c2c
    @issushorts-c2c 2 роки тому +101

    We Eritreans Love this Song and also the Singer.

    • @homemusic-wx5gf
      @homemusic-wx5gf Рік тому

      7/23/2023 Ethiopian Diplomat Genet T Graham Seyoum Request FBI Birth father Ethiopian Head Of State detained , a safe house provided for adopted family high profile step family also. My apologies to THE WHITE HOUSE for disregaurd for foreign domestic policies disclosing of this type of information to the public will not be overlooked. Unfortunately this has been my only technological means available to reach the Government. Thank you to the state of Oregon.

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 3 роки тому +35

    እህ ዘፈን ሲወጣ ሊቢያ ነበርክ የዛሬን አያርገው እንጂ ያኔ በጣም የምወደው ጓደኛዬ በጣም ነበር የሚወደው ግን ምን ይሆናል የተርገም ስደት የባሀር እርት ሁኖ ቀር ባንድ ኤርፎል ነበር ከባሀር መዝራ ሁነን የምንሰማው ሁሌም ስሰመው እንባየ ይፈሳል በትዝታ

  • @Getachwyosaf
    @Getachwyosaf 7 місяців тому +12

    ቴዶ የሙዚቃው ንጉስ ሁሉም ሰራህ ዘመን አማይሽራቸው ነው አንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @tataafro
    @tataafro 2 роки тому +10

    ዛሬም ድረስ እየጣፈጠኝ አደምጠዋለሁ...💚💛❤️

  • @abrish338
    @abrish338 10 днів тому +1

    ይሄ ታሪክ ነው ዘፈን ብቻ አይደለም

  • @ዘሀራረታ
    @ዘሀራረታ 2 роки тому +41

    🙇በሰባት አመት ብሀላ ሀገሬ ዛሬ ገባሁ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏ሰለሁሉም ነገር

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo Рік тому +3

      አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባሽ እህቴ

    • @amanuelbehailu6694
      @amanuelbehailu6694 7 місяців тому +1

      Mn ageban gen

    • @Yacinali71
      @Yacinali71 13 днів тому

      ደፐ* *'*******😂💃"😘*;'😂😂😘😂@';

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 роки тому +3

    ይሄ ሙዚቃ በጣም ከማፈቅረው ሰው ጋር ነበር የሰማውት የዛውን አያርገውና

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +47

    በሳርያንኮታ ያንን ቀጭን ኮታ ጠል አድርጌ በሞኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጀ በፒያሳ አድርጌ አይ ቴዲ ንጉሥ እኮ ነክ እረጅም እድሜ እንመኛለን 💚💛❤️

  • @yamikebedebaysa6933
    @yamikebedebaysa6933 7 місяців тому +3

    This man Is a true legend. he was prophesying this days

  • @mikaelmindaye-si8by
    @mikaelmindaye-si8by Рік тому +1

    መጨረሻ ላይ ያለው ድምፅ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው outrow

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 роки тому +5

    እንዳድስ በየቀኑ የምሰማዉ ነገርስ

  • @negashsalm3036
    @negashsalm3036 3 роки тому +154

    We love you Tedi. Much respect from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @yoseph3625
      @yoseph3625 3 роки тому +7

      Wow great 🇪🇹😍🇪🇷

    • @زينبسرور-ت3ش
      @زينبسرور-ت3ش 2 роки тому +2

      @@yoseph3625 هان عنه هت هنا عن عن عن عن انتهت نت عنه غانا

  • @ፍቅርፍቅር-ሸ3አ
    @ፍቅርፍቅር-ሸ3አ 8 років тому +12

    ቴዲሻ ዋው በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው የኔ ውድ

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ Рік тому +1

    አየ ትዝታ ባስ ላይ ከክፍለ ሀገር አዲስ አባ ስህዲ ሰምቸዉ ነበር አይ😢😢

  • @ritasolomon3117
    @ritasolomon3117 Рік тому +2

    I'm tigerwaye teddy mocha nawe mewdawe ❤❤❤

  • @senaittube502
    @senaittube502 3 роки тому +7

    እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር ቴዲ እንወደሀለን ወንድማችን።

  • @gbake1776
    @gbake1776 10 років тому +24

    the best I ever seen,
    Wonderful song
    Thanks teddy

  • @selamlesewlijoch6932
    @selamlesewlijoch6932 10 років тому +52

    Teddy afro = The legend.

  • @YohannesTibebu
    @YohannesTibebu 10 років тому +10

    ur always the best ,,thanks 4 given us thise best &lovely music!!!

  • @MichaelFikir
    @MichaelFikir Рік тому

    ለምን እንደወነ ባለቅም በሰማወት ቁጥር ውሰጤ

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 8 років тому +56

    ምርጥ የኢትዮ ልጅ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ተባረክ

  • @AxmedShugri-m4g
    @AxmedShugri-m4g Місяць тому +3

    Is the best song in the world 🌎

  • @alexm1582
    @alexm1582 2 роки тому +5

    #1 zemen yemayshrew mesach ,dnk musika

  • @sebengirma
    @sebengirma 10 днів тому +3

    ወይኔ የፒያሳ ልጅ መሆኔ😢2017 ላይ ፒያሳን አጥቼያትበልቤ ደብተር የፃፍኩትን እያሰብኩ ነው ምሰማው
    ፒያሳንነዘፈንህ ልቤ ውስጥ ስላስቀመጥክልን ክብር ለቴዶ

  • @natenaelfekere5409
    @natenaelfekere5409 9 місяців тому +6

    If all music in the world is compared this music is gonna be a hit!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! seriously!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @feyselmuktar7304
    @feyselmuktar7304 10 місяців тому +3

    ግጥም እንደ ቴዲ የሚችል አለ ? ❤

  • @yasiralhilbawy7159
    @yasiralhilbawy7159 3 роки тому +6

    Greetings from sudan... king tady you are wonderful artist... respect.. one love...

    • @biniyamaklilu1152
      @biniyamaklilu1152 3 роки тому

      Please do sth about your sudan government. We don't have problem with Sudanese people. They are our brothers. But The cureent adminstration is screwing us by supporting rebels and arming them inside your territory

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 3 роки тому

      @@biniyamaklilu1152
      Yes! Sudan Government supporting a terrorist organisation so called TPLF. ( Tigray people librations front)
      Please Stop 🛑 supporting TPLF Terrorist group.

  • @letsberealable
    @letsberealable 10 років тому +10

    Teddye min largeh! You're sooo talented!!
    Love this!

  • @adriana3856
    @adriana3856 3 місяці тому +4

    a lot of love Teddy ❤🇪🇷🎶🔊🔊

  • @solomonmelka3537
    @solomonmelka3537 10 років тому

    Teddysha, am speechless nd emotionale ende hulgizew . misganaye or adnaqote leb silemayaders zim alekugne. REJIM EDIME NA SIKET YEMIMEGNILEH..................YA TANASH WONDIMIH KE NAIROBI NEW *******

  • @ahmedji4420
    @ahmedji4420 10 років тому +22

    ዋው: ዋው: ቴዲ: በጣም: አሪፍ: ስራ: ነው: ኢትዮጰያዊ:
    ይዘት: ጨዋ: ነት: ይዘት: የያዘ: ውበቱንና: ይዘቱ: ያለቀቀ:
    በመሆኑ: ቤስት ያስብለዋል: በዚ: ቀጥልበት።

  • @ClassicEnders1985
    @ClassicEnders1985 3 роки тому +20

    ይህንን ዘፈን በእውነት እወደዋለሁ ፣ ከ 7 ዓመታት በኋላ ይህንን ከተመለከቱ አፈ ታሪክዎ ከሆነ።

  • @farxaankingbookh2383
    @farxaankingbookh2383 3 роки тому +48

    I greets the artist while I live in the somaliland we are neighbors,
    He is a very talented artist and I support him
    He is a sweetest man in the world
    Go forward my friend
    Teddy afro Ethiopia

  • @yegleaklilu846
    @yegleaklilu846 23 дні тому +2

    የማይሰለቸኝ ዘፈን

  • @HenokSemere-q4r
    @HenokSemere-q4r 19 днів тому +3

    👑 teddy from 🇪🇷

  • @adanehirpa8235
    @adanehirpa8235 10 років тому +9

    I dont now what I have to say !! You are gineous !! You have a sharp and automatic mind !!! Dont forget you are the all time hero!! belive me!! Keep it up my bro

  • @GashawGe
    @GashawGe 10 років тому +8

    በጣም ጥሩ ስራ ነው good job Teddy we love you.

  • @TomReact2024
    @TomReact2024 2 роки тому +18

    2022 and still the best single Ethiopia ever had!!! ❤️❤️❤️❤️

  • @rebeccaeshetu7862
    @rebeccaeshetu7862 2 місяці тому +4

    Who is listening in 2024? ❤❤❤❤

  • @selamawittt
    @selamawittt 10 років тому +5

    cute song really. You should do the clip soon. Betam betam konjo zefen nowe.

  • @debelasefere
    @debelasefere 2 роки тому +3

    December 24 year 22 and I'm still listening

  • @AminAlebachew-x5v
    @AminAlebachew-x5v 2 дні тому

    Best of Best music artists Teddy Afro ,

  • @AminAlebachew-x5v
    @AminAlebachew-x5v 6 днів тому

    Best music artist of Africa Teddy Afro💯🔥😎🇪🇹

  • @calebsisay
    @calebsisay 10 років тому +7

    Always no.1. I enjoyed it very much. Thank u Ted.

  • @asfaw
    @asfaw 2 роки тому +45

    This music is a time travel machine for me. I can visualize the guy and specially the lady he's singing for, I travel into time where Love was the first choice.

    • @millionshiferaw2341
      @millionshiferaw2341 Рік тому +1

      Beside the the most Amazing works of tedy king ,Bro your comment is wonderful ,like kind of time travel becouse i know kind of such song true history!!🥰🤣🤣

    • @kitty-vk8ic
      @kitty-vk8ic Рік тому +1

      Feel same 😢 May god bless Ethiopia 🇪🇹

  • @samiKefle
    @samiKefle 7 місяців тому +5

    ቴዲ ምንድነው ጠፋክ አረ አለው በለን ይለቀቅ ተናፍቀካል🎉🎉🎉❤

  • @loveJesus109
    @loveJesus109 10 років тому +7

    I like it.....you make me to step up SEBA DEREJA right now even if I am by far from home......thank you Teddy Afro.....you are our ICON......GOD bless you more and more ....I wish happy Ethiopian New Year .....stay blessed

  • @alamuae8939
    @alamuae8939 6 місяців тому +2

    Tedii Ani oromoo dhaa garuu din jaladhaa ❤❤❤😊 I love you so much may king tediy

  • @AgaazMenziche
    @AgaazMenziche Рік тому

    Zemenay....ካንገትሽ ላይ ዐድርጊኝ..Tedy Afroo You A r e An Inspection!..::we all are Ethiopian'sand you are an inspiration ..for me personally. ...❤

  • @ashe987
    @ashe987 10 років тому +372

    የምር ለኔ ነው የዘፈንከው! የሚለያየው ቦታው ብቻ ነው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃ፣ እኔ ደግሞ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነበር ሌሊቱን የምንመላለሰው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃን ነበር የምትወጣው እኔ የጥቁር አንበሳን ዳገት ነበር የምወጣው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Abyssinia-w3p
    @Abyssinia-w3p 5 місяців тому +4

    Glory to Ethiopia 🎉🎉🎉

  • @esubalewtadesse6328
    @esubalewtadesse6328 10 років тому +3

    Hmmmmm ahun gena beal lemesl new tnx teddye

  • @mikiyasmitiku8505
    @mikiyasmitiku8505 10 років тому +59

    Perfect lyrics, melody and arrangement... No words are enough to express my feelings just keep doing what you doing...

  • @alemtsehayws1681
    @alemtsehayws1681 2 роки тому +1

    የዘመኑ ተዌድሮስ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ። ኢትዮጵያን ግዛት እኔ ደግሞ ያንተ ፕሮቶኮል እሆናለሁ።

  • @knightshore9998
    @knightshore9998 2 роки тому +2

    I am always waiting n amazing video for this amazing music.

  • @anharmadauie9390
    @anharmadauie9390 4 місяці тому +3

    ❤Hello from Sudan❤

  • @dagemtadesse2230
    @dagemtadesse2230 10 років тому +10

    your word is holy man, I always admire your ideas!!!

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 роки тому +26

    ወይ ቅኔ 👍
    " መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ
    ልብ የሌለው ሀ - ብል ግድም አይሰጥሸ

  • @Meba94
    @Meba94 Рік тому +12

    I really hope somebody somewhere will do a PHD on your songs and the deep historical, cultural, religious, political, and social meaning and your contribution to Ethiopia.