ሰራተኛዋ ስትቀመጥ የማትወደዉ አሰሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

КОМЕНТАРІ • 356

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer 2 місяці тому +16

    የ ዛሬው ደግሞ ጫን ያለነው
    ግን አስተማሪ ነው 🙏🙏🙏ከመለመን ይሻላል የኔ ጀግና ሴት ♥️♥️♥️♥️ ሁሉም በሚሰራ ስር ላይ ሰራተኛ ተብሎ ነው የ ሚጠራው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ነው ምርጦቼ ብራቦ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @Bortukan-mj8co
      @Bortukan-mj8co 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AsterAweke-s1k
      @AsterAweke-s1k 2 місяці тому

      አንችቢያንሥእሤትልጅነሺእጅንአሥራባይሆንአትረጃትምባለጌነሺ😂😂😂🎉

  • @user-rr5pq1jn1d
    @user-rr5pq1jn1d 2 місяці тому +36

    በሂወቴ ለሰው የማያዝን የማያስብ ሰው ጠላሁ ምናለበት ለሰው ክብር ቢኖረን

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 місяці тому +73

    ቅመሞችየ ማዳምን አመስግኑ 😢😢በላይክ👍👍

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 2 місяці тому +24

    መዳሜ ይቅር በይኝ 😢ከሀበሻ ጋር ከምስራ አረቦቹጋ በነጻ ብሰራ ይሻለኛል😢
    ግን ምኗም አሰሪ አይመስልም ምን ብጣሽ እራስ ናት 😊😊

  • @Bete-uh2jp
    @Bete-uh2jp 2 місяці тому +55

    ማርያምን ይችን አሰሪ እኔ ብሆን አናቷን ነው እምላት ለክፉ አሰሪወች አስተማሪነው

    • @Amene-ps3yr
      @Amene-ps3yr 2 місяці тому +4

      እኔ ራሱ ባገኛት

    • @AberhamYefeker
      @AberhamYefeker 2 місяці тому +7

      እኔ እራሱ ክፍማዳም እንኳን እደዚች አይሆኑም ለአበሻ ሰራተኛ ከመሆን ለማዳም በነፃብሰራ ይሻለኛል

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 2 місяці тому +2

      እኔም

    • @amaamm-yf4zh
      @amaamm-yf4zh 2 місяці тому

      እኔም

    • @EdenyaseEdenyase
      @EdenyaseEdenyase 2 місяці тому

      Enem bitlu efuuuuuu tekatelku eko

  • @user-wy6pc2mp9b
    @user-wy6pc2mp9b 2 місяці тому +8

    የኢትዮጵያ ማዳሞች ግን እግዚአብሔርን ፍሩ 😢😢😢😢

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 місяці тому +38

    ወላሂ አረበችኮ በነፃ ቢሰራላቸው ከ10አንድ ይኖራሉጂ ወርቅ ናቸው❤❤❤❤

    • @user-yt6oq7mu5s
      @user-yt6oq7mu5s 2 місяці тому +2

      ቀላል ወርቆች በዛም ልክ ክፉዎች አይጠፉም

    • @RRt-gt3gg
      @RRt-gt3gg 2 місяці тому +2

      ወላሂ ዉነትሺን ነዉ ዉዴ

    • @user-dz5ls1cu5s
      @user-dz5ls1cu5s 2 місяці тому

      ሲይስጥሉ

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell 2 місяці тому +1

      ይች ገልቱ ሙያ ስለሌላት በሰራተኛዋ ቀንታ ነው😂😂😂የቤት ሰራተኛ እኮ ማነት ሙያ ያላት የሴትነት ማነት ያሟላች ማለት ነው ክብር ለቤት ሰራተኞች❤❤❤❤❤❤❤

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell 2 місяці тому

      ይች የከብት እረኛ ነች የቤት ሰራተኛ እኮ ጨዋ ባለሙታ ናቸው❤❤❤❤

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp 2 місяці тому +14

    ፍትህ ለሰራተኛ ❤️❤️❤️❤️

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 місяці тому +7

    ውይ ከኢትዮጵያ አሰሬወች አረብ 100/ይሻለኛል እንዳረቡቹማ ብር ቢኑራቸው የባሰ ነበረ እግዚአብሔር ይህን ስለሜያውቅ ድሀ የሁነው ይህ ድራማ ቢሁንም እውነት አለ

    • @GdnNdkaon
      @GdnNdkaon Місяць тому

      አዎ ኡኡፍፍ ይገርማል 😭

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 29 днів тому

      ወላሂ ልክነሽ

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s 2 місяці тому +13

    አላህየአደራህንእንደዚችአይነትአሰሪእንዳታጋጥመን

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 2 місяці тому +6

    ውይኔ የማዳም ቅመሞች መዳማችንን ይቅር እንበል እደዚህም ያለ ስው አለ ይችንስ በጥፍ ነበር😂😂😂😂

    • @user-xq1mh8hv6h
      @user-xq1mh8hv6h Місяць тому

      ይቅርበይኚ ወላሂ መዳምየ😢

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid Місяць тому +2

      😅😅እሯ ዬምን ይቅርታ እኔግን አሏህ ዬራሳቺንንቤት ይስጠን😊😊

  • @user-gf5hv6et5r
    @user-gf5hv6et5r 2 місяці тому +6

    አቤት አረቦች ይማሩን እውነት😢😢😢😢

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 місяці тому +10

    ወላሂ አበገነችኝ እፍፍፍፍ እኔ ብሆን ጭቅላቱዋንበያት የመጣውን እበላለሁ👊👊👊

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 2 місяці тому +6

    በርቱ በጣም ነው የምወዳች ❤

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm Місяць тому +2

    እዚኮሜንትላይ 😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ተቃጠላችሁ ማአሌሽ ትምህርትነው

  • @Azm622
    @Azm622 24 дні тому +1

    አቤት ስድብ ኮሜንቶች ይሄ እኮ ድራማ ነዉ በእርግጥ የምያደርጉ ሀበሻ አሉ😂

  • @kalTegaye
    @kalTegaye 2 місяці тому +3

    ወይኔ ማዳም ማሪኝ የኜ አገር ማዳሞችኮ ክፉናቸው

  • @uffijux
    @uffijux 2 місяці тому +11

    መልካም ስራ ለራስ ነዉ ጥቅሙ ❤❤❤❤❤❤

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 2 місяці тому +8

    ይሄን ንግግር ችሎ እሚሰራ ሰራተኛ እር፣የለም እኔ አንድም ቀን አላድር

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid Місяць тому

      😂😂ዬምን 1 ቀንእዛው ነው ስሰድበኚአፍጫዋንእምላት ዎረቢ

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin Місяць тому +2

    አየ ሀበሻ ሰራተኛ አያስፈልግም እርግማናም አረብ ይግደለኝ

    • @ZaharatUsin
      @ZaharatUsin Місяць тому

      .በክፉ ሰወች መካከል መልካም ሰወች አሉ ተመስገን ጓደኛዋ አላህ ይጨምርላት❤

  • @HayredinmehammedHussen
    @HayredinmehammedHussen 27 днів тому +1

    እዲ አይነት ድራማ ቢሆን እንኳን መሠራት የለበትም በጣም ያስጠላል

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 місяці тому +8

    በጥፊ ነበረ መወልወል እከካም😡😡😡😡

  • @ShibreReda
    @ShibreReda 2 місяці тому +4

    የአረብ ሴት ትግደለኛ

  • @SumayaJihad-kb5ep
    @SumayaJihad-kb5ep 2 місяці тому +8

    Woy ye ethiopia madamoch uufff I love madam arabian❤

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 2 місяці тому +5

    አች ብሽቅ አፈር ብይ😢😢😢

  • @binitube7524
    @binitube7524 Місяць тому +1

    የኔ አስተዋይ አስጠፍድጃት እቺን አዱዛ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Місяць тому +1

    አረቧች አላህ ጤና ዪስጣችሁ እርዝቃችሁን ያስፋላችሁ

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub2199 2 місяці тому +10

    አረቦቹ እኬ ወረቅ ናቸው ወላሂ 😊

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 місяці тому +7

    ድምፇ እራሱ ስያስጠላ

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 2 місяці тому +1

    እንደዚህም አይነት ኢትዮጵያዊ አለ በርግጥ አዝኛለሁ

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx Місяць тому +1

    መዳሚ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ማር መዳም❤❤❤❤

  • @GetaTg-dl9xk
    @GetaTg-dl9xk 2 місяці тому +4

    እኔ አናቷን ነው የምላት ትዐግስት አስጨራሽ ናት

    • @mesguroyl9362
      @mesguroyl9362 2 місяці тому

      ድረማ ነው እኮ ለትምርኀት ነውጅ

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 2 місяці тому +5

    አሉእደዚህአረመኔየሆኑሠወች

  • @سمرسمر-ذ2ب
    @سمرسمر-ذ2ب 2 місяці тому +2

    በጥፊበይት እና ዉጪ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому +4

    ❤❤❤ ሰፈሩ ደስ ሲል አዋሳ ነው አዳማ ❤

  • @user-if2dk5pw2b
    @user-if2dk5pw2b 2 місяці тому +2

    እረብ ሽጊዜ ይግደለኝ ካሀበሻ የራሱንዜጋ እሚያሰቃይሕዝብ😢😢😢

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 2 місяці тому +3

    አች ነበርሽ ሰራተኛ ምትሆኝ ጨካኝ ነሽ

  • @user-fk1fo1dx9g
    @user-fk1fo1dx9g 2 місяці тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ አደኛ ኮማችነኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 2 місяці тому +2

    የማዳም ቅመሞች ግን ይህን ቤት እብሹ ፊልም ላይ አየሁት 😂

  • @AliMekonen-n7o
    @AliMekonen-n7o Місяць тому

    አቸ ግን አለቃተብየዋ ፈጣሪሺ የጂሃነብን ቅጣት በምደርላይ ጀምሮ ያሳይሽ ያረብ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +4

    የዛሬዋ ደሞ ምን አይነት ቀሺም ናት የስው ልጅ ቆሻሻ አይባልም

  • @user-rl6mq2he9u
    @user-rl6mq2he9u 2 місяці тому +2

    ሄሬ ምን አይነቷ የተረገመች ናት እኔ ብሆን አናቷ ብየ ነው የምገላገላ እች አዉረ😢😢😢

  • @user-dg3gt4sj2s
    @user-dg3gt4sj2s 4 дні тому

    ቅምችየማዶምንአመስግኑ😢😢በላይክ 👍👍👍👍

  • @DameBeyene
    @DameBeyene 2 місяці тому +1

    😢😢😢 gobaz❤kifu saw beye betu ale

  • @user-xf3bl2sk4j
    @user-xf3bl2sk4j 2 місяці тому +4

    አችእራስሽቆሻሻነሽእሽ😢😢😢😢

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel 10 годин тому

    በጣም ይደብራል ድራማ ብሆንም በዛ እንደዝህማ የነጮቹሁ ማዳም ትግደለኝ😢

  • @user-wn5el2tz7y
    @user-wn5el2tz7y День тому

    ሀበሻ ከፍሎከሚሠራኝ አረብበናፃቢሠራኝ መርጣለሁ😅

  • @زهره-ش1ل
    @زهره-ش1ل 26 днів тому

    አቤት የሠዉቤት እዴት እደተሠማኝ ማርያምን😢😢😢😢😢

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q Місяць тому

    አፈረብይ አችንብሎ አሠሪ ፈጣሪ ዝቅ ያረግሽ ደደብ የኔውድ ሊሊየ የኔ እህ የኔረግብ ፈጣሪ እደአች አይነቷን ሠወች ያብዛልን

  • @ينمب
    @ينمب 2 місяці тому +1

    ውይይይይይ እምዬ የሳኡዲ መዳም

  • @tube3507
    @tube3507 Місяць тому

    ወይ ጉድ🙄🙄 "የኢትዮ መዳሞች ያረቢ ሰራተኞቹ ደሞ አቻቻላቸው እኔ ብሆን 1ቀን አላድርም😏😏

  • @user-oo1ey9oi9u
    @user-oo1ey9oi9u 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ማለት አሁን ነው 🤨ጭራሽ የኢትዮ አሰሪዎችም ይጠግባሉ እንዴ🙄አፈር ሁላ መልካሞችን አሰሪ ታሰድባላቹዉ ማትረቡ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 місяці тому +1

    እንዳች አይነቱን ክፉ ሴቶች ቤት ይቁጠራቸው,፠ ቢሆንም ድራማው ተጋኗል፠

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 2 місяці тому +1

      ሁለትሺ አምስት ላይ በእሳት እያቃጠለይ የምታሰራ አሰሪ አይቻለሁ አልተጋነነም

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 14 днів тому

      አረ አለ ውዴ ግነት የለውም

  • @UuJjj-wf2zz
    @UuJjj-wf2zz 2 місяці тому +1

    በስማምሀረብችማርኝ❤❤

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Місяць тому

    የኔ ሴትዮ ልጆች ከመጡ ቁጭማለት አይታሰብም😢😢ደስአይላቸዉም

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 Місяць тому

    ኧረ አሰሪዎች ግን ፈጣሪን ፍሩ
    የእውነት ክፉ ቀን ይመጣል
    የሰውም ግፍ ጡር አለው😢

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 2 місяці тому

    ማዳምየ ይቅረበይኝ
    ምነዉ የኢትዮጱያሰራተኛች ምናለ ይሄን
    ያህል አልሰራምብትሉ

  • @WerkeAsefa
    @WerkeAsefa Місяць тому

    እግዚአብሔረ የስራሽን ይስጥሸ ከልጆቺ አግኝው

  • @binitube7524
    @binitube7524 Місяць тому

    ቱ እቺን ነበር በቴስታ ማጋደም ለሰው ክብር የሌለው ሰው ምናለ ባይፈጠር😡

  • @kalTegaye
    @kalTegaye 2 місяці тому +1

    ኧረ አችን አበርክኮነበር መግረፍ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ

  • @MehububaSeid
    @MehububaSeid 21 день тому

    ይች አሰሪእንደኔአሰሪናት ሱዳኔናት ተጫወተችብኝ እንዳልወጣስራየለም ይሉኛል

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y 2 місяці тому +3

    አናቷን ነበር ማለት ባለጌ

  • @user-ri9pc1mj4o
    @user-ri9pc1mj4o Місяць тому +1

    ጎደኛዋንግንእርሜዋይርዘም

  • @user-km4cq6pu1j
    @user-km4cq6pu1j 2 місяці тому

    ወላሂ አረቦች ይለያሉ በተለይ የኒወቹ ብረድሥት ፈድቶብኚ ወር የሚሠራአጥተው ሀኪቤት አመላልሠው ነውያዳኑኚ ያረብ የልጆቾ እናት የልጆቹ አባት አድርግልኚ እስኪ ድአ አርጉላቸው ለነዚህ ልዩ መዳሞች ምንም አይገልፃቸው በቃ ልዩናቸው ወላሂ

  • @BgehCnfyu
    @BgehCnfyu 2 місяці тому +2

    እንችን ባገኝሽ እገላሽለው የእውነት ውሺእኔም እሰውቢትነው እምሰረው ግን እንችክፉ ነሽ

  • @BelayAbate-r8u
    @BelayAbate-r8u 20 днів тому

    የማይመሰል ነገረ አታውሪ ማንም እንደዚ አያረግም ሰናወራ ማሰብ

  • @GenetGenet-y7i
    @GenetGenet-y7i 16 днів тому

    እዳቺአይነቱ በክትነው ሀገራችንን እየበከለያለው

  • @ammmfdafrhr1575
    @ammmfdafrhr1575 2 місяці тому

    እኔ ይችን አንድ ቀን አልታገሳትም አናቱን ብየ ነው የምገላግላች ሰይጣን

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 2 місяці тому +3

    ምን አይነት ጉድ ናት አዉሬ ቱ

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz Місяць тому

    ወዳሜ ትግደለኚ እንደፈለገች አዲርቃ አይሀበሻ😅😅😅

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Місяць тому

    ለዚህ ነዉ ሀበሻን የማልወደዉ ለዚህ ነዉ ሀበሻ የማያልፍለት ቱ

  • @abebechalemu645
    @abebechalemu645 2 місяці тому +3

    ቆሻሻ ትላለች በስማም እራሷ የቆሸሸ አይምሮይዛ

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 2 місяці тому +3

    እችኛዋልጅግን የተመረቀችነች

  • @binitube7524
    @binitube7524 Місяць тому

    ተቃጠልኩ ኡፍ እህቴን እኔን😢😢😢😢😢

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 2 місяці тому +1

    አፈር ያስበላሽ😢😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +6

    መልካምነት ይከፍላል

  • @user-zm6ov4uo7j
    @user-zm6ov4uo7j 2 місяці тому

    አድናቂሽ ነኝ

  • @AsA-em7tc
    @AsA-em7tc 2 місяці тому

    ገን እዴህ አይት አሰራ የለም ከዝቨዱ ምንም አለተማርሁብትም የአረብአገር እኔ 10አመት ሞሉ እድህ አይነት አሰሪአይች አላቅምሆይ😢😢😢

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 2 місяці тому

    ከእትየጱያ መዳም የአረብ መዳም በስንት ጣእሙ 😢😢

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 2 місяці тому +3

    አይንሽ ይውጣ

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e 23 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢የሰዉ አዉሬ አረማኔ 😢😢😢😢

  • @AnnoyedFrogmouth-tm4os
    @AnnoyedFrogmouth-tm4os 20 днів тому

    እንደዚህ አይነት ሰው የለም በጣም አካበዳችሁ

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3ui 2 місяці тому +1

    አማትረቢውይ

  • @Helimadagna
    @Helimadagna Місяць тому

    አረ.ማዳም.ማሪኝ.የኔናት❤❤❤

  • @user-en2gp5ok6g
    @user-en2gp5ok6g 28 днів тому

    ወይኔ ግፋ አፈር ብይ ስታስጠሊ😳

  • @hanaselomon2761
    @hanaselomon2761 2 місяці тому +2

    ዉይ ማነዉ የቤት ሰራተኛ ሚመስለዉ

  • @user-qi8dt8bh6k
    @user-qi8dt8bh6k 2 місяці тому +2

    አዉሬ😳😤

  • @binitube7524
    @binitube7524 Місяць тому

    ሀበሻኮ አይኑረው ምናለ ብትሞት

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e 2 місяці тому +3

    ይድፋ ሽ

  • @user-ml7cf1kh5k
    @user-ml7cf1kh5k Місяць тому

    😢😢😢😢😢የምር፡እኔ፡ብሁን፡አንቂ፡ነው፡የምገላት፡😢😢😢😢

  • @rahelrich-ef8pc
    @rahelrich-ef8pc 2 місяці тому +3

    Setasteyi ☹️☹️☹️

  • @SifaanSifaan-f6m
    @SifaanSifaan-f6m День тому

    Wow ❤❤❤

  • @Topg-y8g
    @Topg-y8g Місяць тому

    አሁን እናተ ምንድነዉ የምታስትምሩት ስታሰጠል መክበበር ያለበት ድራማ ነሆን ጥሩ ነዉ

  • @avielavi990
    @avielavi990 Місяць тому

    Lovely drama 👍👍👍👍

  • @user-fg6gh7rg3y
    @user-fg6gh7rg3y Місяць тому

    ውይ እኔ ብሆን አናትሽብየ እጀን ለቦሊስ😮😮😮😢😢😢😊😂😂

  • @JannhJannh-oo2ci
    @JannhJannh-oo2ci 2 місяці тому +1

    ኧርማዳም በዚህበኩል

  • @Xaiyeba
    @Xaiyeba 2 місяці тому

    እኔ ብሆን ስሌዋን ይዤ ነበር እምገላት የምር ትግስት አይኖርኝም

  • @user-rk3kq3yn6m
    @user-rk3kq3yn6m Місяць тому

    😂😂😂ይቺልጅ ለፊልምኳ ደያሥፖራ ብኮን ምናለ ሁለዬ ሠራተኛ 🤔🤔🤔🤔

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 2 місяці тому +1

    Ambessaw ❤❤

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l 2 місяці тому +3

    Balaga,koshisha,ance,neshi,lasewe,lije,kebere,yelaleshi,neshi,dedebe,cenkelate