ሀብታሙ ፍቃዱ | የኔ ዓለም Ethiopian music 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 6 років тому +80

    እስኪ መካነ ሰላማች ብቅ ብላችሁ ላይክ ግጩኝ ..የ ቢያሳ ልጆች እ...ነብሶቸ የዋለልኝ ሀገር

    • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
      @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому +1

      Makda You Tube ማዶለማዶ ነኝ ግን የመከነሰላም ልጅ ወድጀአለሁ እሱም ከስደት ስይመለስ እኔም ከስደት ስንመለስ እንጋባለን ብለን አቅደናል ይሳካላችሁ በሉን

    • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
      @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому

      Makda You Tube ማዶለማዶ ነኝ ግን የመከነሰላም ልጅ ወድጀአለሁ እሱም ከስደት ስይመለስ እኔም ከስደት ስንመለስ እንጋባለን ብለን አቅደናል ይሳካላችሁ በሉን

    • @abebatube7207
      @abebatube7207 3 роки тому

      @@ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ ይሁን ላችሁ ማር

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw 2 місяці тому

      ❤❤❤

  • @hanitube2519
    @hanitube2519 5 років тому +27

    ዋው ያገሬልጅ ያምራል በርታ እስኪ የመካነሰላም ልጆች የት ናችሁ ላክ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @milmol331
      @milmol331 3 роки тому

      ውዶች እኔም የናንተው ዘር የከላላ ልጅ ነኝ ድምሩኝ

  • @Mastewal-bf4uf
    @Mastewal-bf4uf 5 місяців тому +2

    ውይይይይይ ስወደው የኔ ልዩ ወንድም ሺ አመት ኑርልኝ ክፉ አይንካህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @batetesefa1249
    @batetesefa1249 5 років тому +11

    ውይ አገሬ እዴት እደናፈቀኝ
    ወሎ ነው ሀገሬ ዙሪይውን ለምለም
    እጠብቅሻለሁ መካነ ሰላም
    ወድ ይገሬ ልጆች በይላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ💟💟💟💟

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ኣደይ ማኣረይ ወሎ😘😘😘 አተ ድምፅ ደስይብሎም 💋💋💋💋💓💓💓💓💝💝💝💝💝

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 4 місяці тому +2

    ሃብትዬ አሪፍስራነው የኔ.....❤

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 6 років тому +4

    ሀብቴ ያገሬ ልጂ ማር ብሎዝም ነህ እኮ ሙዚቃህ በሠማዉ በሠማዉ አልጠገበዉ አድናቂህ ነኚ የኔ ዉድ በርታ በዚሁ ቀጥልበት

  • @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል

    ዋዉዉዉ ያምራል ወሎ የቆንጆዎች ሀገር። አማራዎች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 5 років тому +52

    ይሄንንልጅ እሥኪ እደኔ እምትወዱት ወሎ መካነሠላሞች ላይክ ግጩኝ

  • @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ

    እፍፍ ትዝታ ሊደፋኝነው ሀገሬ ትዝታዬ😍😍👌👌

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 6 років тому +26

    መጡልኝ የኔ ሱሶች ወሎ ውስጤ ነው ስወዳችሁ እስከ ጥግ ነውውውው ይህንን መካነ ሰላም የሚባል ሃገር ማየት እፈልጋለሁ መካነሰላሞች ኣላችሁ እስኪ ላይክ ኣግጭው ኣላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ኣሚንን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 років тому +52

    ምርጥ ነው ፍቅር እኮ ናችሁ ወሎዎች

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 років тому +1

    ሀሀሀሀ በርኑ ዝጊ በጣም. ሀሀሀ መጥቸ አይሻለሁ በገራዶላይ. የቦረናልጂ 💝 አገራአችን ወሎ ደግሞም አገራአችን ጓያአችን ይሰብራል እኳንስ ፍቅራአችን

  • @fikerselame685
    @fikerselame685 6 років тому +12

    ዋው የወሎ ሰዉ ማር እኮ ናቸዉ ይመቻችሁ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 3 місяці тому

    አዳምጨእመልጠግበዉ ሙዚቃ አትሻብኝ😢🎉😂❤❤❤

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያገሬልጅ

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    መካነ ሰላሞች ስወዳችሁ የባሌ ሀገር ቦረና መካነ ሰላም ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @jamillaabdhulla7304
    @jamillaabdhulla7304 6 років тому +9

    ያገሬ ልጂ ያውም የመከነ ሰላም

  • @ZizZix-om1dq
    @ZizZix-om1dq 2 місяці тому

    wowድምፅ.በጣም.ያምራል

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 років тому +4

    ወሎየ ነኝ ለዛውም ወልደያ ከቆንጆቹ ሀገር። የሚኒልክ ዘር

  • @ኢትዮጵያዊመሆንመታደልነው

    እኔ 12ተኛ ነኝ ክክክክ
    እስኪ ላይክ አድርጉኝ
    የመከነሰላም ልጆች ፍቅር ናችሁ ውድድድድ

  • @ሰአዳቢንትመሀመድ
    @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому +3

    ሀብትሺ ፊትህ ላይ ፍረሀት ይታያል አብሺር አድናቂህ ነኝ ያውም የመካነሰላም ሰአዳ የደራሚዋ

    • @ሰአዳቢንትመሀመድ
      @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому

      @ታሪኩ ብረሀኑ ባባ ወይየ

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 6 років тому

      ገና የመጀመሪያው እኮ ነው ማርየ ይሄንኑም ጎበዝ ነው ይሄንን ድምፅ ይዞ ከገጠር መውጣቱ

    • @ሰአዳቢንትመሀመድ
      @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому

      @@ጣዝማማር እሱ ልክ ነኝ ሀያቴ በተለይ ከመካነሰላም ወጣ ብለን ገጠር አካበባቢ ያለነው በጣም ፍረሀት አለብን ግን ከዚህ በፊት አንድ ካሴት የሰራ መስሎኝ ነው

    • @ሰአዳቢንትመሀመድ
      @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому

      @ታሪኩ ብረሀኑ ባባ የደራሚ ልጅ ነህ አንተም

    • @ዜድየመካነሰላምዋ
      @ዜድየመካነሰላምዋ 5 років тому

      ያገሬ ልጅ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 2 роки тому +1

    በዝህበሙዚቃ ትዝታአለብኚ አይ😓😓😓😓😓😓😓ያጎቴልጂእያገባች የሆነልጂ ማታ ጭፈራላይ ተከፍቶ ከዛ እጨፍሪብሎጨፈሪን በሳምቱ አሳጨኚ ባራትወሩ ተገባን😥😥😢😢😢በዝህ በሙዚቃ ጫጉላ ታልተከፈተ ጠብነበሪአይ አይስደት ዛሬላይ ግን ተለያይተን የየራሳችንን ህይለት ጀመሪን በጣምነዉየምወደዉ አንገናኚም ግን ለምድነዉየምናፍቀዉ😢😢😢

  • @ወሎየዋተንታ
    @ወሎየዋተንታ 6 років тому +4

    የወንዜ ልጅ ስወድህ አቦ ይመችህ ሀብትሽየ😍😍😍😘😘😘💚💛❤

    • @amenatlove5411
      @amenatlove5411 5 років тому

      የወንዜል ጅስወድህ የኔ ውድ

  • @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ

    አብሽር
    ሀብቲ ያልፍል
    ጎረቤቲ በሪታ

  • @KsaKsa-wi4kg
    @KsaKsa-wi4kg 3 роки тому +1

    ትዝታዬዬዬዬዬዬዬ

  • @Juju12533
    @Juju12533 Рік тому

    ያጋሬ ልጅ ሀብቴ አላህ ይጠብቅ

  • @kingbbm7014
    @kingbbm7014 6 років тому +3

    የኔውዲሀብትዋ ስወዲህ ሳስታውስህእኖራለሁ ኡፍፍፍፍስደት

  • @aregalegese9245
    @aregalegese9245 5 років тому +2

    ማሻ አላህ ያገር ልጂ

  • @SemiraDamtew-n6x
    @SemiraDamtew-n6x Рік тому

    አብሽር ያገሬልጅ❤❤❤መካነ ሰላም

  • @zahraali9760
    @zahraali9760 6 років тому +3

    አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 6 років тому +4

    አይ ወሎ እድህ ኮ ነን አቦ ይመቻል

  • @zezes-g4209
    @zezes-g4209 3 місяці тому

    አይይይትዝታብቻአይሀገሬመካነሠላምኡፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stop3343
    @stop3343 2 роки тому +1

    ምርጥ የወሎ ሙዚቀኚ ነዉ

  • @امجد-غ4ل
    @امجد-غ4ل 4 роки тому

    አየየየየየ ትዝታየ ዛሬ እንድህ ልንበታተን ምነው ልጅነት ቤተሰብ ከኛ የማይለይ ቢሆን ወሎነው አገሬ ወሎነው አገሬ አገሬ ወሎነው ዙሪያውን ለምለም እጠብቅሻለሁ መካነሰላም >>>>>>>

  • @rahmibintawol9393
    @rahmibintawol9393 6 років тому +1

    ዋው ስፈልገው አገኘሁት ይመችህ አቦ

    • @karemagamal9342
      @karemagamal9342 5 років тому

      ተጋብዢአለሁትትትዝዝታአለብኝ

  • @GggGvv-gk8yv
    @GggGvv-gk8yv Рік тому

    ሀብቴ ቦረና ውስጤ ነው

  • @gizewow2157
    @gizewow2157 5 років тому +1

    Musikegnochi aynachihun yitfa.yeseytan Wendi nachew

    • @BadoooRrak
      @BadoooRrak 5 років тому

      እሠይያገሬልጆች

  • @امناتسيد
    @امناتسيد 6 років тому

    ዋውውውውውውውውው ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ይመችህ ድስይላል

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 років тому +1

    ስወደው ይሄን ዘፈን አቤት ድምፅ

  • @zeyenebabesher3624
    @zeyenebabesher3624 Рік тому

    😢😢😢😢አይይይይ ትዝታ

  • @Satenaw2024
    @Satenaw2024 24 дні тому

    My borena wegdi yeshum and keyimebrat my love

  • @bab8645
    @bab8645 6 років тому

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች እስክስ አብሺር ወሎ ውይ ሰወደው ይህን ሙዝቃ

    • @konwwi9297
      @konwwi9297 5 років тому +1

      ውድድድድድድ👌👌👌👌

  • @መቅድየተዋህዶልጅ

    ኧረ የት ነው የጠፋው ሀብቴ የሀገሬልጅ

  • @ፍቅርያሽንፋል-ረ8ቨ
    @ፍቅርያሽንፋል-ረ8ቨ 5 років тому

    ዋውውውው ይመችህ ወሎዬ በሆኔ ደስተኝ ነኝ

  • @akallakew2820
    @akallakew2820 6 років тому +1

    setameru💚💛❤💚💛❤

  • @sopheassopheas6800
    @sopheassopheas6800 4 роки тому

    የመከና ስላም ልጆች እውዳችሀለሁ

  • @ሀዩወሎመካነሰላም
    @ሀዩወሎመካነሰላም 3 роки тому

    ሀብቴ ጀግና በርታ

  • @kokiabey734
    @kokiabey734 5 років тому

    Esey yene jegna

  • @nuryaebru1202
    @nuryaebru1202 6 років тому

    Wow betam yamral

  • @ToybaGeleta
    @ToybaGeleta 5 місяців тому

    ልጁግን እምላይነዉ የትነዉ ያለዉ ሹክበለኝ

  • @Rነኝየመዳምታክሲ
    @Rነኝየመዳምታክሲ 3 роки тому

    ሀብቴ የሀገሬ ልጅ ገራዶ

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 5 років тому

    ድፀህ አሪፍ ነው በጣም ፈታ በለህ ሰራበት ያምራል

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 2 роки тому

    ትዝታ አይይይይይ

  • @fgshsdhdhdbd1521
    @fgshsdhdhdbd1521 4 роки тому

    የኔውድሙሀመድየ፡ኑረልኛዘላለም።ለመጀመሪግዜየጋበዘኛያገሬልጅ።ባጋጣሚተዋውቄን።ጋበዘኛኑረልኛባባየ።

  • @hananmohamed5719
    @hananmohamed5719 5 років тому +1

    ከምር. መከነሰላሞች. የሰፈሬ ልጆች. ሰላም. ብቸሆለሁ. ሀብቴ የለለ ነዉ የሰፈሬ ልጂ

  • @በጥባጯነኝአስጨራሿ
    @በጥባጯነኝአስጨራሿ 5 років тому +1

    የመካነ ሰላም ልጂ ነኚ የመካነ ሰላም ልጆቺ ብቅ በሉና ላይክ ግጩኚ

  • @KsaKsa-wi4kg
    @KsaKsa-wi4kg 4 роки тому

    መላመላ
    የወሎሸበላ

  • @elsagetachew953
    @elsagetachew953 5 років тому

    eskssssss abet yihn muzika swedew abet dmtih yamallal kayin yawutah amharanet kuratt new wudoche !!!!!

  • @ጀሚላነኝየቤተሶቦቸናፋቂ

    ስፈልግህ ነበር ስወዲልህ ይህን ሙዚቃህን

  • @ሰአዳቢንትመሀመድ
    @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому +2

    አወን ሀገሬ ወሎነው ዙሪያውን ለምለም እንገናኛለን መካነሰላም

    • @ሰአዳቢንትመሀመድ
      @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 років тому

      @ታሪኩ ብረሀኑ ባባ ምን ላድርግ ብለህ ነው ሀገሬ ናፈቀኝ እኮ ሆ

  • @saadasaada6517
    @saadasaada6517 2 роки тому

    የመካነሠላምጀግናልጅ💪💪💪💪🌹🌹🌹

  • @doctorsaba2977
    @doctorsaba2977 4 роки тому

    በርታ የአገሬ ልጅ❤️

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому

    Fgegitawu siyamir 😃😃እንዴት እንደምወደው እዝ ያዥ እንግዲህ አሸሸ

  • @uehheh429
    @uehheh429 3 роки тому

    በርታ

  • @fkryektachew5214
    @fkryektachew5214 4 роки тому +2

    አይ ይሔን ሙዚቃ ስሠማ ያመኛል ምክንያቱም በሡ የተነሣ ሒወቴን አበላሽቸዋለሁ ደሞ ዉሸታም አፍቃሪ ወንዶች ሲወዱት ሙዚቃዉን

    • @akallakew6367
      @akallakew6367 4 роки тому

      Ayzosh ehite hulum yAlefal damo kefu lsera ezegabher yjon esatawal

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Рік тому

      እኔም😭😭

  • @hwhshs7703
    @hwhshs7703 5 років тому +1

    ገራዶ ዋው ሀገሬ መንደሬ ሠፈሬ

  • @Saa-dv7ul
    @Saa-dv7ul 4 роки тому

    በጣም ያምራን

  • @getammma4435
    @getammma4435 5 років тому

    በጣም ቆንጆ ዉዲዲዲዲ🌷🌷😍😍😍

  • @hayatsaeed3258
    @hayatsaeed3258 6 років тому

    ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል አሉ

  • @neamathajji8159
    @neamathajji8159 4 роки тому

    ዋው ዋው ማሮቸ

  • @ሀሥቡንአላህወኒእመተልወኪ

    ኡፍፍፍፍ አደነሺ ሀገሬ ቦረናናእእእ

  • @a.ga.g6640
    @a.ga.g6640 6 років тому

    ይመችህ ያገርልጅ እኔም ያተን ሙዚቃ ባዳምኩ ቁጥር. ትዝታ አለብኝ

  • @ፋፊማሀመድ
    @ፋፊማሀመድ 5 років тому

    ድምፅህ እንደት ያምራል

  • @tamrytt3474
    @tamrytt3474 3 роки тому

    ያምራልሐገሬመከነሠላም

  • @nardehalll4552
    @nardehalll4552 5 років тому

    ዋውውውውው
    ድምፅህ ሲያምር

  • @nigathnig3286
    @nigathnig3286 5 років тому

    ድምፅህ አሪፍ ነው በርታ

  • @ፎዝያየወልጅፍቅርፎዝያየወ

    አይ ስደት መቸነውየማይሺሀገሬመካነሠላምኡፍፍፍደስትትት

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 6 років тому

    ፍቅር ነን ወሎዎች የፍቅር ሀገር ወሎ ይመቻችሁ

  • @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
    @ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 років тому

    ያተ ናት አይይይይ ፈርዶባታል አላህ ይጠብቅህ ለምየ በሰማችህ ቁጥር እባዋን ታፍስስ ብለህ ነው

  • @toibakonjo1896
    @toibakonjo1896 6 років тому +1

    ወሎነው አገሬ ከናይጠገቡ ከሸጋውችአገር

  • @aminathusen9556
    @aminathusen9556 4 роки тому

    ያምራል

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Рік тому

    ውይ ድምፅ ❤

  • @hoahhh7321
    @hoahhh7321 3 роки тому

    እውይይይይይይይይይ ድምፅ

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 років тому +1

    ውውውውውውው ሀብትሽ የሰፍሪ ልጂ ስወዲህህህህህህ

  • @alain5057
    @alain5057 5 років тому

    የወሎ ልጅ ይመችህ ሀብቴዋ በደራሚ ላይ አትልም ደሞ እለፍ ብለህ በሰቃ ላይ አትልም ከዛ በድሳ ላይ ከዛ በሀሮ ላይ በል አቦ ይመችህ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 6 років тому

    ዋውውው የገሬልጆቺ ውድድድድ በርቱ

  • @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ

    ወለየ ውሥጤ ነው ውብ ሀገሬ

  • @nardehalll4552
    @nardehalll4552 5 років тому

    በርታ በጣም ጥሩነው

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 5 років тому

      ሰለአባይያልከወይመቻል፣ሁሉም

  • @zx6308
    @zx6308 4 роки тому

    ውይ ትዝታ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 років тому +2

    ጠብቀኝ መጣሁልህ የሀገሬ ልጅ

  • @rabiaaayman8407
    @rabiaaayman8407 4 роки тому

    የእነቀኛማቸደምሴአበበሀገረልጅልዩነቸዉ

  • @alishahkhosti6621
    @alishahkhosti6621 5 років тому

    ውይይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ይመችህ ማኛው ውድድድድ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @idreeshussain2164
    @idreeshussain2164 5 років тому

    weyne sewedih eko ye mekena selam lijochi betam naw yemwedachihu yemakebrachihu

  • @idreeshussain2164
    @idreeshussain2164 5 років тому

    yene konjo

  • @fatmaalflasi7749
    @fatmaalflasi7749 5 років тому

    ሀብትሺ ያገሬልጂ ይመችህ

  • @FuHj-d5s
    @FuHj-d5s 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይይ

  • @sopheassopheas6800
    @sopheassopheas6800 4 роки тому

    መከናስላምላይይ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 років тому

    ዋዉ አሪፍነው በርታልን

    • @samsug1348
      @samsug1348 4 роки тому

      ይመችህ❤❤❤🌹🌹🌺