"ያላንተ ክብር የለኝም "ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ zemari Hawaz Tegegn live worship

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @hukagirma8907
    @hukagirma8907 11 місяців тому +26

    እኔ Protestant ኔኝ ግን በመዝሙራችሁ በጣም ነው የምጸነው ጸጋ ይብዛላችሁ ❤

    • @meazakahsay9335
      @meazakahsay9335 6 місяців тому +8

      ምክንያቱም የፕሮቴስታንት መዝሙር እየሰማህ ስለሆነ ነው የተመቸህ😂😂😂

    • @ZelekeMolla-k3f
      @ZelekeMolla-k3f День тому

      መርምሪ እና እውነተኛውን መንገድ ምረጭ

  • @ZelekeMolla-k3f
    @ZelekeMolla-k3f День тому +2

    ተመስገን አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @YeneshYenu
    @YeneshYenu 9 місяців тому +7

    ክብር ለሚገባው ክብር ሰጡ

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Рік тому +7

    ተባረክ ቸር ጌታዬ
    ምንጭ ነህ ለደስታዬ💕💕💕💕

  • @edenbiniyam7911
    @edenbiniyam7911 Рік тому +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ድሬደዋ አትመጡም ጌታ ይርዳችሁ

  • @Andualem616
    @Andualem616 7 місяців тому +11

    ወንድሜ ሆይ ስለ ህያው እግዚአብሔር ስትል ና ተመለስ እወድዳለሁ ❤

    • @ShewitKebede-z3b
      @ShewitKebede-z3b 17 днів тому +5

      የኔ ማር የጠራኽው እግዚአብሄር መለሰልህ

    • @meserettsegaye21
      @meserettsegaye21 16 днів тому +5

      እንኳን ደስ አለህ ተመለሰልን🎉

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 15 днів тому +2

      ሐዋዝ በስት በፍቅር የምናየው ልጃችን ተመልሷል ክብሩን ጌታ ይውሰድ ሁሉንም ይሰብስጒብልን በቤቱ።።።

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523

    ሁላችሁም ተባረኩ በብዙ

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 Рік тому +5

    ክብርስ ላንተ ነው
    ሞቴን ለሞትከው
    ተባረክ ውዴ
    እውነት መንገዴ ❤ኢየሱስ❤
    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ደግፎ ከዚ በላይ ለእውነቱ ያቁማችሁ

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 Рік тому +2

    አሜን እልልልል ያላንተ ክብር የለም ተባረክ ተባረክ እውናት ውዴ እውነት መንገዴ እልልልእ❤🎉❤🎉ተባረክ ቤተዬዬ

  • @makedasmelaku9565
    @makedasmelaku9565 8 місяців тому +4

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ስሙ እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ክብር እሱ ጋር ነው

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 11 місяців тому +2

    ተባረኽ ቸር ጌታዬ
    ምንጪ ለደስታዬ
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን🙏♥️

  • @HaleluyaTarekegn-t3v
    @HaleluyaTarekegn-t3v Рік тому +3

    Thank u betam yhn mezmur eskamilakak iyatabaku nabar thank u so much 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tigisttessema3301
    @tigisttessema3301 Рік тому +2

    ውይ እናንተ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ መባረክን ይባርካችሁ እልልልልልልልልልል 🙏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest День тому +1

    ተመሰገን የኔ አባቴ😢💘💘💘💘💘💘💘

  • @mala4122
    @mala4122 Рік тому +2

    አሜን አሜን ተባረክየኢየሱስጌታፍቅርነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰😍😍😘😘😘😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Рік тому +2

    Amen። አዎ ያለ ጌታ ምን ክብር አሌን ተባረኩ❤

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Рік тому +2

    ክብር የሆንክልኝ ጌታ ተባረክ አንተ ክብር ሆነህኝ የሕይወት ሽታ በጓ መአዛ አረከኝ !የምወዳቸው ተባረኩልኝ❤❤❤❤

  • @NigstSisay-t9i
    @NigstSisay-t9i 2 місяці тому +6

    አለመታደልህ ከድቁና ማዓረግ ወደ ዘማሪነት እመአምላክ ወደ ቤትህ ትመልስህ

  • @DebrituAssefa
    @DebrituAssefa 10 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @besigirmay6430
    @besigirmay6430 5 днів тому +1

    Ke adarash yawtah geta yemesgen

  • @HimanotYerga
    @HimanotYerga Місяць тому +2

    እየሱስ የመጀሪያም የጨርሻም ነው

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial Рік тому +10

    እሰይ አልልልልል 🙏❤

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 Рік тому +1

    tebarekulin egzabher tsegawun yabzalachew

  • @samuelabdu1515
    @samuelabdu1515 11 місяців тому +2

    I bless you with the abundance of God's grace.

  • @mahlettadesse7656
    @mahlettadesse7656 7 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል....... ቃል የለኝም ተባረክ

  • @titibemi9178
    @titibemi9178 Рік тому +3

    ክብር ዉዳሴ ሁሉ ለኢየሱስ ❤❤❤

  • @gizeab3537
    @gizeab3537 Рік тому +2

    glory to God for having u.....betty my soul

  • @tewedajjija1043
    @tewedajjija1043 Рік тому +2

    ክብር የሆንክልኝ ጌታ ተባረክ

  • @birukwakeyo4563
    @birukwakeyo4563 3 місяці тому

    እልልታ የሚያዉቅ ህዝብ ምስጉን ነዉ ይገባዋል ተባረኩ በ ብዙ።

  • @MikaelDefar
    @MikaelDefar 8 місяців тому +3

    wow amayizinig tebareku segawu yibizalachewu

  • @weleteslase
    @weleteslase 10 днів тому

    እግዚአብሔር በጣም ነበር የሚፈልገ አዘማማመሩ የእውነት ሽገላ የሌለበትለዛነው ወደ እውነት መንገድ ኦርቶዶክስ ያገኛው እግዚአብሔር ይመስገን ኑ እናንተም ግዴላችሁ ያላችሁ ባታ የሐሰት ነው

  • @endalkachewdaniel4898
    @endalkachewdaniel4898 10 місяців тому +2

    Tebarekulign🎉

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 Рік тому +2

    Amen amen!
    Teberekulin!!!

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому +2

    💘💘💘 Egzeabehare Yemasgan!!💘💘💘🥰🥰🥰🥰

  • @ashikutmolla2127
    @ashikutmolla2127 14 днів тому

    እንኳን በሰላም ተመለስህልን ወንድማችን 👏❤️❤️

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 5 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @bezigraceful
    @bezigraceful 11 місяців тому +2

    Amin getaye tebarek❤

  • @MuluyeAbuhay-u8c
    @MuluyeAbuhay-u8c 11 днів тому

    እንኳን ተመለስክልን ወድማችን

  • @HimanotYerga
    @HimanotYerga Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹሕ ተባርኬአለው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 8 днів тому +2

    ሐዋዝ ምን ነክቶክ ነዉ ወደ ጨለማ የተመለስከዉ ወዳጄ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ትመለሳለህ ኢየሱስን የቀመሰ ከሱ ተለይቶ አይችልም

  • @Sintayehuyimer-pg7ld
    @Sintayehuyimer-pg7ld 7 місяців тому

    Ameen ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Рік тому +2

    ኢየሱስ

  • @NenaNena-cw9ou
    @NenaNena-cw9ou 4 місяці тому +1

    መዝሙሮችህ ተሰምተዉ የማይጠገቡ ናቸዉ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና እንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ

  • @lalacan6003
    @lalacan6003 Рік тому +2

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 5 днів тому

    የሄድክበት መንገድ ጥሩ ሰፊ ነው ጎዳናው የመንፈስ ቅዱስ ወቀሳ የለ የቤተክርስቴያን ክስ የለ እንደፈለክ ሆነህ የሜኖርባት ቤት መርጠኻል ወዳጄ

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Рік тому +2

    ኡፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነው 😢😢😊😊😊😊

  • @MuleDecarter
    @MuleDecarter 7 місяців тому +2

    Fetari wede betu yemeleseh

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 17 днів тому +1

      Temesegeni megnotachu hulu tesaka

  • @simonteckle1074
    @simonteckle1074 9 днів тому

    Qalezmarie yasemaln wendmachn
    Yeqerut yanten menged dngl Maryam tmrachew

  • @saraaamboo
    @saraaamboo 11 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢temesgne geta🙏

  • @benexttesema2445
    @benexttesema2445 10 місяців тому +2

    Tebariki❤❤❤❤

  • @ephremblaktin4168
    @ephremblaktin4168 8 місяців тому +2

    ተባረኩ

  • @TigestTe
    @TigestTe 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllleeellee

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 16 днів тому

    Baymechihm lezemerklet nur ende paulos ajabi baynorm ende demas athun.

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 17 днів тому

    Ketayi begashawu ena tizita ene tebeqale

  • @MekdesZemach
    @MekdesZemach Рік тому +3

    Sigebah wede beth tmelesaleh sew kebetu weto yet yihedal bekrbu tewahdon join tadergaleh

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr 16 днів тому

      ምን አይነት ትንቢት ነው❤❤❤❤

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @SsMm-r3p
    @SsMm-r3p 3 місяці тому +1

    ደስስስስ

  • @esromesrom-n3o
    @esromesrom-n3o 6 місяців тому

    ተባረኩ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 місяців тому +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 19 днів тому +4

    ታህድሶ ነው የኛ አይደለም ግድ የለም ተመለስ እባክህ

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 17 днів тому +2

      Egziabher mezegeni temelese

    • @ShewitKebede-z3b
      @ShewitKebede-z3b 17 днів тому +4

      የኔ ማር ተመልሶአል

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 13 днів тому

      @@ShewitKebede-z3b mezemuru enaten aywekelem

    • @tebeyenderes4447
      @tebeyenderes4447 8 днів тому +1

      መዝሙር ኦርቶዶክስ እያለ የዘመረው ነው አሁን ግን ወደ እናት ቤተክርሰትያን ተመልሷል

  • @Mulualem-mu5vd
    @Mulualem-mu5vd 8 місяців тому +1

    Jesus is lord

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 15 днів тому

    እልልልልልልልልል

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 місяці тому +1

    Ortodox mezmure new ways tehadeso new ??????

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 15 днів тому

    የት ነዉ የምታገለግሉት አዳራሽ ነዉ

  • @geteabebe5756
    @geteabebe5756 Рік тому +1

    ብርክ ብርክ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 17 днів тому

    Weye desatachi deseta ayemeselei adi nebesi temeleso lezawumi bee tsatsati temesegeni

  • @WerkeDerejeWerke-e5q
    @WerkeDerejeWerke-e5q 23 дні тому +1

    እሰይ እልልልልልልልልል

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 8 днів тому +2

    ይሄ ኦርቶዶክስ እያለ የዘመረውን ወደ ተሀድሶ ሲሆድ ነው የዘመረላቸወ እንጂ ያኔ ኦርተደክስ በአለበት ግዜ የዘመረዉ ነዉ

  • @TseganeshTsega-h2s
    @TseganeshTsega-h2s 9 місяців тому +1

    ኦርቶክሥ አይደላቺሁም አሀዛባቺ

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 11 місяців тому +3

    ተሀድሶ .....??????

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm 8 місяців тому +1

      ምንድነዉ የምታደሰዉ .demo yemitadesewu orthodox hayimanot sayihon iza yalu hizbu nwu antem.

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm 8 місяців тому +1

      ምንድነዉ የምታደሰዉ .demo yemitadesewu orthodox hayimanot sayihon iza yalu hizbu nwu antem.

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm 8 місяців тому +1

      ምንድነዉ የምታደሰዉ .demo yemitadesewu orthodox hayimanot sayihon iza yalu hizbu nwu antem.

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 5 місяців тому +1

      ተሀድሶ ተረት የሌለበት እግዘብሔርን የሚያገን ህይወት ያለው ህብረት

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 місяці тому

      😂😂😂​@@zintalemasmare4304እምነት አይታደስም ደሳሳ ጎጇችሁ አደረጋችሁት እኮ

  • @alazarahmed160
    @alazarahmed160 8 місяців тому +1

    መዝሙሩ ጴንጤ ጴንጤ አትሽቱት

    • @selilv
      @selilv 6 місяців тому +1

      ይህ እኮ ከሀይማኖት በላይ የሆነውን ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት

  • @memimime5701
    @memimime5701 10 днів тому

    e͟i͟l͟l͟l͟l͟l͟ e͟i͟l͟l͟l͟l͟l͟ e͟i͟l͟l͟l͟l͟l͟