ሽራሮ..! ሽሬ..! ላሊበላ.. አላማጣ! | አዳዲስ የህወሓት ማሰልጠኛዎች ታወቁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 76

  • @yingesmequannt429
    @yingesmequannt429 3 роки тому +3

    በርቱ የኔ አንበሶች አይዞቹህ

  • @madina888
    @madina888 3 роки тому

    . ጀግኖችናችሁ. ቀጥሉበት. መረጃችሁሁሉንቀፍናየተጣራነው. ሁላችንምለሀገርእንድህእንሥራ

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 3 роки тому

    በርቱልን ታጋይ ናቹ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 роки тому

    እንኳንደህና መጣችሁ በለጠ በላይ ድል መረጃችሁ እናመሰግናለን በርቱ

  • @aeshuyoutube4272
    @aeshuyoutube4272 3 роки тому +9

    ሰላም ወንድሞቸ አላህ የሀገራችንን ሰላም ያስፍንልን

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 роки тому +3

    ሰላም ላተ ይሁን ኢትዮ ወድሜ ስለ ሀገራችን ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃ ይዘህልን ና እደዚህ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 3 роки тому +1

    ሰላም ወዲሞች 👍👍👍👍👍👍

  • @shewaferamekonen7092
    @shewaferamekonen7092 3 роки тому

    Thank you our brothers belay and belete

  • @destaw1251
    @destaw1251 3 роки тому

    እናመሰግን አለን

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 роки тому

    ጀግናች ናችሁ...

  • @habeneyome206
    @habeneyome206 3 роки тому

    በርቱ በለጠ እና በላይ

  • @ሀዩቲኡሙነቢልቲዩብ

    ሰላም ለሀገራችን

  • @sssz8838
    @sssz8838 3 роки тому

    በርቱ አላህ ይገዛችሁ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 3 роки тому +3

    እንደው ስለፈጣሬ ብላቹህ ለአማራን ህዝብ እና መንግስት ይህን መልእክት አድርሱልኝ የደስታ መግለጫ እየተባለ የሚተኮሰው ጥይት መቸ ነው እሚቆመው ጥይታቸውኝ በደስታ መግለጫ ጨርሰው ነገ የጥላት የወራሬ ሀይል ሲመጣ መንግስት ጥይት ይስጠን ያስታጥቀን እያሉ ያለቃቅሳሉ ይህን ነገር ምን አለበት ህዝብን ቢቆም

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 роки тому +2

    መነኩሴ ደፋሪዉ ጁንታ እስከመጨረሻዉ ካልጠፋ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 3 роки тому

    nice you are

  • @MrMebre
    @MrMebre 3 роки тому +2

    ጭዋነት፤ ብስለትና ሀላፊነት ያለበት መረጃ ስለምታቀርቡ አድናቆት ይገባችሓል፡፡ ትልቁን እና ሰፊውን አውድ እየተመለከታችሁ ከመገፋፋት እርቃችሁ ለህዝባችሁና ለሀገራችሁ ስለምትሰሩ ደስ ሊላችሁ ይገባል፡፡ በርቱ !!!

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 3 роки тому +2

    የአማራ ብልፅግና በውጭ ባሉት አማራዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖረው ያደረገው ትልቅ ነገር በውስጡ ያሉ የትግሬ ባንዳዎችን እርምጃ አለመውሰዱ ነው።አሁንም ህዝቡ ራሱ እርምጃ መውሰድ አለበት።

  • @mollakahsay29
    @mollakahsay29 3 роки тому +1

    ሽራሮ ላይ ስልክ ይሰራል ያቀረባችሁት መረጃ ትክክል ነው ኢትዮ ኒውስ ብርቱ በለጠና በላይ::

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 роки тому

    Egazbehir Ethiopian selamon yabazalan

  • @sssz8838
    @sssz8838 3 роки тому +2

    በላይነሽን ላኩበት ታቅመሳቸው

  • @እግዚአብሔርመልካምነውበመ

    በርቱ መንግስት እንድ እናተ መረጃ ቢሰበስብ አማራ እደዚ አይጉዳም ነበር

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 роки тому

    መዘናጋት አያስፈልግም
    እነሱ በፍፁም አይታመኑም

  • @21Efee
    @21Efee 3 роки тому +1

    ሰላም በለጠና ማናየ፣ በርቱ! ግን አስፈላጊ መረጃዎችን (ለምሳሌ የሳታለይት ዲሽ አየነት) ለሚመለከተው አካል ብቻ ብታደርሱ የተሻለ ይሆናል።

  • @manaye8321
    @manaye8321 3 роки тому

    አመናቅሯ ጠንዋአ
    ሀሀጤጀነ

  • @ሀበሻዊት-ኰ9መ
    @ሀበሻዊት-ኰ9መ 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስትስቁ ደስ ይለኛል ቅድም እዬሳቃችሁ ነበር

  • @Binybini
    @Binybini 3 роки тому

    ስለ ዲሽ ለህዝብ መንገር ምን ይሰራል:: መረጃውን መጀመርያ ለመንግስት አሳውቁ::

  • @alemuendalemahu4594
    @alemuendalemahu4594 3 роки тому

    Mesaria shach Al yetara

  • @እማናፍቀሽኘልፋነኝየዳዉቶ

    ፍትህ ኒቶርክ ማብራት በዳዉትወረዳ እስካሁን የቤተሰብድምፅ አልሰማንም ይለቀቅልን ያረብ ፍትህህ ኒቶርክ በላይበለጠ ብርቱልን ወድሞቸ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 роки тому

    እኔ አሁንም ስጋት አለኝ መልሰው የጥሞና ጊዜ ተሰቶአቸዋል እደት ኮረም አላማጣ አዳርቃይ ሳይለቀቅ የአማራ ግዛቶች መከላከያ እደዛ ደብርሲና ድርስ እየሮጠ ሲመጣ አወደሙን ለታሪክ ሳይቀር ተማሪ መማር እዳይችል ሀኪም ቤት ወድሟል እደው እደት ተብሎ ነው አሁን ሰላማችን ተረጋጋ ብለን የምናምነው አሁን መልሶ ለመገባት ምን አይነት መተማመኛ ነገር አለ

  • @sibhatayalew4189
    @sibhatayalew4189 3 роки тому +1

    በበረኸት የነበረው የተለመደውን እንደተሰጠው አስፋው አብርሀ አሳውቁናል 150የሚሆኑት ወደ አቦይ ፀሀየ ተጨምራዋል።

  • @ffffff9847
    @ffffff9847 3 роки тому

    አማራ ጉራ ብቻ ትግራይ ገብተህ ንብረትህን ካልመለስክ ወድ አደለህም

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 3 роки тому +2

    ልጓም አልባውን ጭራቅ ማጥፋት የግድ ነው💪💪💪

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 3 роки тому +1

    ስታስጠላ! ወይ ኤዲት አታደርጉትም?

  • @tadeseadimsie6355
    @tadeseadimsie6355 3 роки тому +1

    በዚህ ጉዳዩ ም/ወሎ በዋናነት አቃስታ
    በጸጥታ ቢሮ የተከዘነ መሣሪያ ለህዝብ
    አይሰጥም ተብሎ ህወሃት ሲገባ ተቀምጦ
    እንዲጠብቀው ህዝብ በራሱ መሣሪያ
    እንዲወጋ ያደረጉ አመራር ተፈትሸው
    ይያዙ

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 3 роки тому

      people of western wello say no back to power for those leaders

  • @Mrx-gc7ns
    @Mrx-gc7ns 3 роки тому

    yereshny

  • @milireda2877
    @milireda2877 3 роки тому

    ጊዳን ላይ አሉ እየተባሉ ያሉት የሽብር ቡድኖች ቶሎ እጅ እንዲሰጡ ቢደረግ ጥሩ ነው :: አለበዚያ ግን ከ ጊዳን በ አሪጣጣ ---መረዋ አቋርጠው በ ሰቆጣና በ ኮረም መካከል ሾልከው ወደ አበርገሌ በአንድ ቀን መግባት ይችላሉ!

  • @omersaidomer6350
    @omersaidomer6350 3 роки тому

    የህን ቁማር የተዉ የብልጸግናአመራር እንደትነዉ ሀዉሀት ስጋት እማያሆነዉ አረበጣምቺግርአለ በአማራየለዉ ቁማርየቀም ትግራያ መቸምየፈደደራል ሁናአታቅም እመኑኜ ነገር አታሻፉ አማራ ጠካራ አመራር አላገኜም ሁሉም ከርሳምነዉ

  • @wondwessnmitiku2350
    @wondwessnmitiku2350 3 роки тому

    አዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ ልዩ ስሙ ዘንባባ 8 ግለሰቦች በፎርጅድ መታወቂያ ሁሉም የአዲስ አበባ ንዋሪነት ፒያሳ የሚል ከሳምት በፊት ተይዘዋል ሙሉ ማስረጃውን እዛ አካባቢ ያለ ጣቢያ አረጋግጣቹህ ለሆዝብ መረጃ አድርሱ

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 3 роки тому

    የጠቀስከው አካባቢ ሁሉንም አቀዋለው ሀምዳይት ላይ ማሰልጠኛ ቦታ የለም ዝሀና ሀሻባ ሀፊር የሚባል ቦታ አለ ወደ ከሰላ ምንሀድ ወድ ግራ ወይ ወደል ሂለው መሄጃ ምንገድ

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 роки тому

    ይድረስ ለአማራ ህዝብ 👇
    ua-cam.com/video/h42TFCJfgKs/v-deo.html
    ua-cam.com/video/h42TFCJfgKs/v-deo.html

  • @wondwessnmitiku2350
    @wondwessnmitiku2350 3 роки тому +1

    እባካቹህ ጦርነቱ ከህውሀት ጋ አይደለም ከእነአሜሪካን እና ከምእራባዊያን ጋ ነው እነሱ ቂመኞች ናቸው እነ ሊብያን ሶሪያ ኢራን የመን እንዲሁም ታላቁን ሶው ቤት ህብረት ካደረጓቸው ተምረን በአደዋ ላይ የሰራነውን እና አሁን የተደገመውን ድል ለማስጠበቅ ከመንግስት ጎን ስሜታዊ ሳንሆን እንደግፍ እነሱ በፈለጉት ሳይሆን እኛ በፈለግነው መንገድ ኢትዬጲያ ታሸንፋለች ትሀት ተዋግታ አሸንፋ አታውቅም በደርግ የሰሩት ሲራ ብቻ የቅርብ የሴራ ታሪካቸው ብቻ ያስተምረናል በእርግጠኝነት እር በእርሳቸው የንጹሀን ደም ብቻ ያባላቸዋል ትግስተኛ እንሁን

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 3 роки тому

    ህወህትና ሀሳቡን ለፍርድ ማቅረብ ብቸኛው ዘላቂ ዘላቂ መፍትሄ ነው

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons3168 3 роки тому +1

    አማራ ሆይ ፦ሶስት እውነታወችን አትርሳ፡፡
    አንደኛው እውነት ወያኔ ደብረብረሀን የደረሰው በጀግንነት በልጦ ተዋግቶና በዉጊያ ብቃቱ ልቆ ሳይሆን በአብይ አህመድ የኦሮሙማ አዛዦች የ”አፈግፍጉ” ሴራና ተንኮል እንደዚሁም በወያኔ ረብጣ ብር ክፍያ ጭምር መሆኑን ታውቀለህ፡፤ስለዚህ የተሰራብህን ውድመትና እልቂት በልብህ ቋጥረህና አቂመህ ያዘው፡፡ ወያኔ ዲጋሜ ሊወርርህ እንደማይመጣም ማረጋገጫው መንግስት የሚነዛው ፖለቲካ ሳይሆን ተሸንፎ እጅ ሲሰጥና ይህንኑ አንተው ራስህ ስታረጋግጥ ብቻ ስለሆነ ይህንን ከማድረግ እንዳትዘናጋ፡፡
    ሁለተኛው እውነታ ደግሞ ይህ ነው፡፤ በመሀል አገር እነ አብይ አህመድ "ሸኔ" እያሉ በሚያሞካሹት ኦነግ የደረሰብህ ተነግሮና ተሰፍሮ ያማያልቅ ግፍና በደል አሁንም እንዲቀጥልበት እየተደረገ ነው፡፡ ኦሮሙማ 31 ዙር ያሰለጠነው ዘመናዊ መሳሪያን እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመቶ ሽህወች የሚቆጠር ልዩ ሀይል በተጠንቀቅ የቆመው ለማን ይመስለሀል? የአማራ ልዩ ሀይልን ምስረታና ስልጠና አስመልክቶ እነ አብይና ፈረሶቹ እነደመቀ መኮንን የሰሩብህን ትረሳዋለህን? ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አይናብራወቹ የቁርጥ ቀን ልጆችህ እነጀኔራል አሳምነው ጽጌና ዶ/ር አምባቸው መኮንን በነአብይ የረቀቀ ሴራ ምን እርምጃ እንደተወሰደባቸው ትዘነጋዋለህን??
    ሶስተኛው እውነታ ማስጠንቀቂያ ሲሆን አንተኑ ራስህን ይመለከታል፡፡ ቆርጠህ በአንዲነት ስትነሳ ለአጭር ጊዜም ቢሆን የጠላቶችህን አሰላለፍና ቁመና መዝነሀዋል፡፡ እነማን የት ላይ እንደቆሙ እንዳየሀው ሁሉ በጠላቶችህ ላይ ያነሳሀውን ክንድህን አበርትተህ፣ አጠንክረህና አንድ ሁንህ ተነሳ፡፡በቅድሚያ በውስጥህ ያሉ ለሆዳቸው የተሸጡ ሆድ አድሮችንና ከሀዲወችን አስወግድ፡፡ የጀመርከውን አንዲነት እንደብረት አጠንክረህ ቁም፡፡ ነፍጥህን እንዳናገብክ መሆንህን ይወቁ፡፤ በሆዳሞችም በተረኞችም ተታልለህ ከአቀድከው ግብ ሳትደርስ ትግልህን እንዳታቋርጥ፡፡ ብቸኛው መተማመኛህና በህይወትና በሰላም የመኖር ዋስትናህ “በጠላቶቼ አልገደለም “ብለህ በአርበኝነት ያነሳሀው ነፍጥ አስተማማኝ ድልን ሲያስጨብጥህ ብቻ ነው፡፡
    ድርድር፣ ውይይት፣ ምህረት፣የብልጽግናን ካድሬ መቀያየርና ሹምሽር…ወዘተ አንተን በእኩልነት ሳይሆን የበታች ሆነህ እንድትኖር ማታለያወች ዘዴወች እንጅ የችግሩን ምንጭ የሚያደርቁ ሀቀኛ መፍትሄውች አይደሉም፡፡ አንድ ሁን፡፡ ፋኖን ተቀላቀል፡፡ በያለህበት ለሆዳሞችና ተረኞች እምቢታህን በተግባር አሳያቸው፡፡ ፋኖ የኔ ነው እኔም ፋኖ ነኝ ብለህ የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ተቀላቀል፡፡ ልዩ ሀይሉን ተቀላቀል፡፤ በገንዘብና በመንደርተኝነት ከተሸጡት የጦር አዛዦች በስተቀር መከላከያ ሰራዊቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውና በአገሪቱ መከላከያ ልዩ ልዩ ተዋጊ ክፍሎች ውስጥ የአማራው ቁጥር እንዳያንስ መከላከያውን በስፋትና በከፍተኛ ቁጥር ተቀላቀል፡፡ ሊያጠፉህ የመጡ የወያኔና የኦነግ ጠላቶችህን ታገላቸው፡፡አሸንፋቸው፡፡ በዚህ አድራጎትህም ፖለቲክኞቹን አሳፍራቸው፡፡ከእንግዲህ በኋላ እንደስካሁኑ ሳይቀድሙህ የራስህን ወሳኝ እርምጅ ቀድመህ ውሰድ፡፡ በዚህም አድራጎትህ ሊያጠፉህ ከተነሱብህ ጠላቶች ራስህን ከማዳንህ ባሻገር ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት እንድትኖር ለምትፈልጋት ኢትዮጵያ ለአንዲነቷና ለነጻነቷ ከሚታገሉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀይሎች ጋር በጋራ ቆምክላት ማለት ነው፡፡
    ነጻነትና እኩልነት የሚመጡት ነጻነትም እኩልነትም በትግል፣በእውነትና በተግባር ሲረጋገጡ ብቻ ነው

  • @kelemeworksefiw184
    @kelemeworksefiw184 3 роки тому

    የወረደውን አስተዳዳሪ ለቀውታን አሁንም ችግር አለ።

  • @JanhoyMedia
    @JanhoyMedia 3 роки тому

    ሰበር ቪድዮ💪የጀግንነት ጥግ የታየበት‼ አይሰበርም የተባለውን ምሽግ የሰበሩት ፋኖዎች ተናገሩ(ሙሉ ቪድዮ በጥራት)|
    ua-cam.com/video/On-mGcndGDY/v-deo.html
    ua-cam.com/video/On-mGcndGDY/v-deo.html

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 3 роки тому

    የጦርነቱ ግብ መሆን ያለበትም የሚሆነውም የትግራይ አስተዳደሮች እና ባንዳዎች ወደተመኙት ሲኦል መላክ ብቻ ነውው

  • @gizachewatalel5748
    @gizachewatalel5748 3 роки тому

    እእእ እእ በለጠ ጋዜጠኛ እእ እ እ በማለት ጊዜውን ፈጀኸው

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 3 роки тому

    እና መንግስት መረጃው ካለው ድሮኗ ምን ትሰራለች ነገሩን አጣርቶ መምታት አለበት

  • @habtamukassa128
    @habtamukassa128 3 роки тому

    Oooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo II

  • @amaremihret2448
    @amaremihret2448 3 роки тому +1

    I think its STARLINK dish. Its satellite based internet service provided by the founder of TESLA Elon Musk. Its small and portable which will make it very easy to smuggle and deliver to TPLF.

  • @gashewmhiret9667
    @gashewmhiret9667 3 роки тому

    ለመረጃዉ እናመሠግናለን ግን እንደዚህ አይነት መረጃ ለምን ታቀረቡታላችሁ እነሱን ማስነቃት ነዉ በቀጥታ ለምን ለመንግስት አታቀርቡተም ምክንያቱም ዲሾቹን አንስተዉ ሊደብቁአቸዉ ይችላሉ መረጃ ሲደርሳችሁ በጥንቃቄ ማየት አለባችሁ ። እናመሠግናለን

  • @belaylimeneh842
    @belaylimeneh842 3 роки тому

    ስለ ሀገሪቱ የጦርነት ሁኔታዎች በተለይ ስለ ወያኔ ስራዊት እንቅስቃሴ የተደበቀበትን ጭምር እስከ ቀበሌና ጋራና ሽንተረር መረጃ ሰብስባችሁ ለህዝብ እያቀረባችሁ በመሆኑ በአድናቆት እየተከታተልናችሁ ነውና በርቱ...እናመስግናለን።

  • @drmarelgnantenbiye1657
    @drmarelgnantenbiye1657 3 роки тому

    PMO press release by blene seyum stated to journalists that the war will be continuing till ZTPLF is no longer threat to Ethiopia.

  • @ffffff9847
    @ffffff9847 3 роки тому

    አማራ አህያ ነው የሚሉት እነት ነው ጀግና ከሆኑ ለምን ኣላማጣ ኮረም አያስለቅቅም ፋኖ ተብየው

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 3 роки тому

      shut your mouth Everything do by plan Fano not junta, don't worry about material FANO bring TPLF leaders to jousts

  • @Ptriotics
    @Ptriotics 3 роки тому

    የቦታወች ስም: በረከት ኑሪ: አሸቫ ነው ሚባሉ:: ሁሉም የሱዳን ደምበር ከተሞች ናቸው:: ሌላው የሱዳ ሞባይል ሲም ካርድ አስከ አብደራፊ ይሰራል!

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 3 роки тому

    TPLf spread like powder there Owen robbery & killer group in wello region but all village cow boy control them & give them for notational force !!!!!!!! kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 роки тому

    የፉኖን ሰም አታጥፉ። ስርአት አድርጉ