Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @eyrusalematenu153
    @eyrusalematenu153 8 років тому +48

    ፌቡ ለአባቷ ያላት ክብር በጣም ደስ ይላል ....ክብር ለአባቶቻችን !!

  • @zinatadam7218
    @zinatadam7218 3 роки тому +28

    ፍቅር በፊልም ብቻአደለም አላህ ያለ ቀን ለናተም ያድላቺኋል የመዳም ቅመሞቺ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +13

    ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልሞች ይመቹኛል😘😘😘👌👌👌

  • @qqwwee232
    @qqwwee232 5 років тому +4

    أعشق الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات
    الأثيوبيات والاريتيريات أجمل نساء أفريقيا
    شفشفة الاثيوبيات مزاج وامتاع وابداع وروقان
    أحب غرور وغطرسة المرأة الاثيوبية

  • @tihutyirgu8083
    @tihutyirgu8083 8 років тому +29

    ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እኔ እየተከታተልኩ መጨረሻ አካባቢይ እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት በእውነት "ፍሬውን የጠበቀ በለሱን ይበላል"እንደሚባለው ሁሉ መስዋት የተከፈለበት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ግን ስንቶቻችን ነን በትእግስት ይህን ሁላ ልናልፍ እምንችለው

    • @mamalove4226
      @mamalove4226 7 років тому +1

      Tihut yirgu በለሡን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል

    • @yordiwndmu4121
      @yordiwndmu4121 7 років тому

      Iwnt al inam tkklgna fqr algn igna raschn nn lfqr yltzgajnw

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому

      በለሱን የጠበቀ ፊሬውን ይበላል መሰለኝ ማሬ የሚባለው

  • @odenaglow69
    @odenaglow69 8 років тому +8

    በጣም.ያምራልፊልሙ.ኩሜንት.የምስጡ.እባካችሁ.ሳታዩ.ዝብላችሁ.አለፍልፉ.የመጨረሽው.አያምርም.ያላችሁት.እዲለያዩ.ነበር.ፍቃዳችሁ.አርበናታችሁ.አስተውሉ.በተለይ.እኔ.የመጨረሽው.በጣም.ነውደስያለኝ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ደስየሚል ፊልምነው በወላጆች ችግር ልጆች መቀጣት የለባቸውም ዋውነው ያምራል።ፍቅር ያሸንፋል።

  • @haymihaymi5796
    @haymihaymi5796 8 років тому +1

    ዋው ዋው ዋው በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው አይኔን ለማርገብገብ እንኳን አልቻልኩም ፍጥጥጥጥ ብዬ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል ሶል በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እወድሀለሁ ዬኒ ደሞ በጣም አፈቅርሀለሁ አንድ ቀን በአካል እደማገኝህ አምናለሁ ዬኒዬ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ ዬኒዬ

  • @onelove1549
    @onelove1549 8 років тому +18

    በጣም ደስ ይላል በርቱ .ዩኒዬ ቆንጆ ስወድህ እኮ ሰሎምን በጣም ነው ማደንቅህ

  • @hhdhud6655
    @hhdhud6655 5 років тому +69

    ወይኔ ኮመንት ማንበብ እንደኔ የሚመቸው ላይክ ግጩኝ

  • @helenhelen3212
    @helenhelen3212 8 років тому +5

    አሁንስ እኔ ፊልም ማየት ላቆም ነው😥 መጀመሪያ ላይ የሰርጉ ሙዚቃ የፍቅራቸው እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ ፍቅርን በፊልም ብቻ እያየሁ ከምቀር እንደናቲ አይነት አፍቃሪ ፈሎጉልኝ

  • @ሰአዳመኮነን-ከ2ዀ
    @ሰአዳመኮነን-ከ2ዀ 8 років тому +68

    ዋው በጣም ያምራል እኔ ግን እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ይናፍቀኛል

  • @hirutberaki8561
    @hirutberaki8561 5 років тому +8

    Solomon is my fav actor ,he is so natural and has sense of humor

  • @zekariasalaz3714
    @zekariasalaz3714 8 років тому

    bravo mimi betam yastelal hulu nrgeru ye selomon muhe menor enji film aymeslm neber thanks selomon muhe tinish nebs zerabet

  • @eskeeskelove9100
    @eskeeskelove9100 8 років тому +31

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ማለት ሁሌም ይቅር ባይ ነው

  • @zebemayadnew1659
    @zebemayadnew1659 8 років тому

    fikr gn edezh bhon mn neberbet betam desi ylal enamesegnalen betam drawech tnx

  • @amarechmeryabrbemery5948
    @amarechmeryabrbemery5948 8 років тому +28

    ውውውውውውውይይይይይይይ እንዴት ደስ አንደምትሉ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃችሁ አርቲስቶቻችን በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому

    ዎውውውውውው ሁሌም የማይሠለቸኝ ፊልም ግን ለምንድነው ናቲ ያሉበት ሁሉ ፊልም ደሥ የሚለኝ አንደበቱ ብቻ ሢያሥደሥት በተረፈ አባቷ ና ናቲ አድናቂያችሁ ነኝ የናቲ ጎደኛም ልስልስ ብሎ የሚጥላቸው ነጥቦች አጥንት ይሠብራሉ

  • @tigistalebachew3958
    @tigistalebachew3958 8 років тому +5

    ዋው ምችት ይበላችሁ እንዴት የሚደላ ፊልም ነው ዋው!!!!!

  • @kemisakemisa1802
    @kemisakemisa1802 8 років тому +1

    ውይ አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ እደዚህ ያለ ፊልም ነው የምንፈልገው የሚያስጨንቅ አለመስራት ነው በጣም በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +4

    የምራል መጨረሸዉ እራሡ ቀጥሉበት በመልካምነት😍😍😍💋💋💋❤❤❤❤🙏

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 років тому

    በጣም.በጣም.የሚመስጥ.ፈልም.ነው.ሁላችሁንም.እወዳችሁ.አለሁ.ልጅቱ.ላባቷ.ያላት.ክብር.ደስ.ይላል
    ነገር.ግን.መጨርሻው.በሰርይመቻችሁግ.ነበር.ማለቅ.የነበርበት.ሰርጉንማስርግ.ነበርባቸው.በተርፈ.እናመሰግናል.
    መቸም.አማርኛ.ፈልም.ሲባል.መጨርሻው.ብዙም.አያስደስት.ይቅር.ተተባባሉ.ምን.አለበት.እርዘም.ቢያርጉት

  • @ekramabdu4358
    @ekramabdu4358 8 років тому +91

    ምንም አይልም. ግን ሁሉም ፊልም ላይ መጀመሪያ ጥሩ ፍቅር ያሳልፋሉ.ከዛ ይጣላሉ ትንሽ ቆይተው. ይታረቃሉ አለቀ። ቅቅ እኔ በግሌ እንደ ረቡኒ ተመስጬም ደጋግሜም ያየሁት እስካሁን አላስታውስም

  • @ZEZU-s4g
    @ZEZU-s4g 10 місяців тому +1

    መጨረሻውን እስከማይ አለመኮመት አልቻልኩም 😹

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ

    ዋው ደስ ይላል
    በቤተስብ ጥፋት ልጅ አይቀጣም ከምንም በላይ ፍቅር ያሽንፋል
    ዮኒ ና ሶል ስወዳችሁ የኔ ምርጦች

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 8 років тому

    yamerlll enamesegenalene!!asetemareynew yalefewe alefoal yahunune mayet new!!

  • @tsf3748
    @tsf3748 8 років тому +4

    betam Arfi film new
    astamarim new temchegn.thanks

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ፍቅር ምድር ላይ የሚወርደው እኛ ሰው ስንሆን ነው የፍቅር አምላክን እግዚአብሔርን ስናመልክ እንጂ ገንዘብ ስናመልክ አይደለም ሆ መልስ ለኮሜንታተሮች

  • @genetstegaye7083
    @genetstegaye7083 3 роки тому +4

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ዮኒ አድናቅህ ኔኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kuwait-kq7ve
    @Kuwait-kq7ve 8 років тому +1

    Wow betaaaaaam desssssss yilal arif film nw beritu! !

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 5 років тому +3

    ግን ለምንድ ነው አንድ ሀብታም አባት አንድ ሴት ልጅ ያለ እናት አሳድጎከዛ ያቺ ልጅ ድሀ ወንድ አፉቅራ ከዛ……………ይቀጥላል ብዙውን ጊዜ የኛሀገር ፊልም እደዚ ነው የሚተወነው ተመሳሳይ ሁሉም

  • @iloveyouallah9338
    @iloveyouallah9338 7 років тому +2

    ፍቅር በቱርክ ፊልም ነበር ሚያምረው
    አሁን ደሞ በሀበሻ ተጀመረ መፀረሻው ዋውውውው ነው ይመቻችሁ

  • @ekrammohamud4568
    @ekrammohamud4568 8 років тому +3

    ኡፋፋፋፋ እውነተኛ ፍቅር ያለው የት ነው ........ብቻ ናቲየ አድናቂክ ነኝ

  • @tiyogermen4658
    @tiyogermen4658 8 років тому

    arif film new ketelubet yonas ewedehalehu arife sera yezeh edemetemeta tesefa aleg

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 років тому +5

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    betam arif new all of thank you

  • @zainabzainab5138
    @zainabzainab5138 8 років тому +6

    ዋውውውውው የኔ ጦጣዎች ምችት ድልት ይበላችሁ በጣም በጣም ተመችቶኛል እወዳችሗለሁ፡፡
    ተጨማሪ ሞጥሟጣ ናችሁ

  • @sofanitmulugeta7068
    @sofanitmulugeta7068 8 років тому

    alebeh tebaleku sole merti jil anet selale arif hon

  • @fikerabebaw9205
    @fikerabebaw9205 8 років тому +2

    በጣም ያምራል እውነት ወይ ሴት ልጅ ዛሬ ገና ይቅረታ ስጠይቅ አየው ለማንኛውም ያምራል ቀጥሉበት ጦጣ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 роки тому

    This is absolutely this generation pay the price because off the past. God help the coming generation to be learn with this. A lot off emotionally challenged story. Thanks.

  • @አስካልአይችይው
    @አስካልአይችይው 8 років тому +5

    ዋው ደስ ይላል አዝነንቶኝል አመሰግነለው

  • @asterandarge9324
    @asterandarge9324 8 років тому

    wow Btame Dasi Yelale Ega Yabtochachen Tefate Ankabelem Fiker Yshanfale

  • @nanaabbay4473
    @nanaabbay4473 8 років тому +145

    ውይ አሁንስ ተዋናይ መሆን አማረኝ እውነተኛ ፍቅር በስክሪብት ብቻ ሆነ ወይ ፍቅር ፍቅር እያለ ሰው ያወራል በፊልም ብቻ ሆኖ በካል ጠፍቷል !!!

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 6 місяців тому

    በጣም ምርጥፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababaababa1817
    @ababaababa1817 8 років тому +4

    ዋው ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው

  • @milionmulualem6892
    @milionmulualem6892 8 років тому

    betam...betam arif film new! abatiyew yikrta meteyekachew teghebi new totaw...enna alalakiw be miyanaded huneta new yeserut bihonim betam gobez tewanian nachew! bezihu ketilu (arif)

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 років тому +4

    ፍቅር ያሸንፋል። መጨረሻውም በጣም ደስ ይላል።

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ Рік тому +1

    ዋዉ የለለነዉ ተመስጨያየሁት በተለይመጨረሻላይ ልጁ 😉

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 7 років тому +11

    ስሌ ምርጥ♥♥♥

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 Рік тому

    Waw Betam tamralachu swodachu

  • @susua9230
    @susua9230 8 років тому +3

    አረ በጣም ምር ጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት እወዳቹአለሁ

  • @kidiyetuluweyala2173
    @kidiyetuluweyala2173 7 років тому

    Wow zis meve forver your ander esetand Ethiopia love you mis you mor mor Ethiopia

  • @fteeaaabdi2440
    @fteeaaabdi2440 8 років тому +3

    በጣም ያምራል እናመሠግናለው፡፡ 😱😱😱😱😱😱

  • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
    @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 8 років тому

    እናመሰግናለን ፡ያገኘሁት እውቀት፡ ሰው ሲያፈቅርም ሆነ ሲፋቀሩ፡ መጀመሪያ ቤተሰብን መጠያየቅ መተዋወቅ አለበት ለሚለው፡ በጣም አሪፍ ነው፡ አተ ግን እዴታባክ ነው የምታምረው፡ ፌቪን ከማፍቀር ማንምአያግደኝ፡ ዋዉ እድለኛነች kkkkk ግን በዝታብሀለይ፡ ፌቪዬ ቆንጆነሽ ፡በርቱ ጌቹም ቆንጆሴት ጠበስሽ፡ ይመቻችሁ ሁላችሁም አሪፍ ነው።

  • @hiwewawarfnewtafes7619
    @hiwewawarfnewtafes7619 8 років тому +6

    waw waw waw arif film new

  • @seadahussen4463
    @seadahussen4463 8 років тому +1

    በጣም ሀሪፍነው ትምህርትም ሠጪነው አባት ባጠፋው ልጂ መወቀሥ የለበትም

  • @mebriyabtwalij891
    @mebriyabtwalij891 8 років тому +6

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ማሮች

  • @ddd123mbcdsetjufs9
    @ddd123mbcdsetjufs9 8 років тому

    wowww betam harif film new thanks

  • @meseretyemen7289
    @meseretyemen7289 8 років тому +3

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው ቡዙ ፊልምላይ ወንድ ነው
    ይቅርየሚጠይቀው አህንግን ሴት ይቅርታ ጠየቀች ወይጦጢት ኑሮ በዘዴ ነው፡፡

  • @tabetsamsong982
    @tabetsamsong982 8 років тому +2

    yetemechegn ababal "እንኩዋን ተማሪ አስተማሪውን አደለም ንጉስ ባርያውን ያፈቅር የለ"betam mirt new tnxs

  • @fatumaamin265
    @fatumaamin265 8 років тому +3

    በጣም ሀሪፍ ነው ናቲየ ስወድህ እኮ ምን ልጠጣልህ ?kkkkkk ጌች ደግሞ በምትሰራቸው ፊልሞች ላይ ሁልጊዜ በሳቅ ፍርፍር ታበላኛለህ ስለዚህ አድናቂህ ነኝ ድሬ ቱብ ጣንቂው

  • @takalingn-pm1sr
    @takalingn-pm1sr Рік тому

    Batamee newu yetamachaengn fekere maleti endazeh newu wow

  • @ruthnega2202
    @ruthnega2202 8 років тому +4

    ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን

  • @selamgizaw2732
    @selamgizaw2732 8 років тому

    wooooooooooooow new filmu ya abat ida lij sikafil

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 8 років тому +16

    ዋውውውውእንዴት ደስ ይላል እውዳችዋለው የኔ ምርጥ ያገሬ ልጅች

    • @wintakamal6761
      @wintakamal6761 8 років тому

      ጓል ወየንቲ እዩ ሕድሪ ስማእታትና አይነዐብርን

    • @wintakamal6761
      @wintakamal6761 8 років тому

      winta

  • @asteraba3896
    @asteraba3896 8 років тому

    wowwwwww betam arife asazagi ena temeretawi yhone nw. betam enamsegenale beretu fikere nachu

  • @ኢትዮጵያዬሱሴነሽ
    @ኢትዮጵያዬሱሴነሽ 8 років тому +4

    ዋው ደስ የሚል ተመችቶኛል

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 8 років тому

    wooow netam des ylal yebelete demo des yalegn ena yegeremegn
    derasi Dagmawi yrga
    D.r Dagmawi yrga
    tewanay Dagmawi haile
    ergtegna negn musicawn ye
    Dagmawi yrga new mihonew
    michit dilit ybelik yene mar
    edeg temndeg😍😍😍😍😍😍😍

  • @sabagetachew9
    @sabagetachew9 8 років тому +112

    አሪፍ ፊሌም ነው፡፡ ምን ዋጋለው በፊልም ላይ ብቻ ሆነ ፍቅር😭

    • @kokimuhamed3784
      @kokimuhamed3784 8 років тому +2

      kkk አረ እኛ ሰፈርም እውነቴኛ ፍቅር አለ

    • @dadef1130
      @dadef1130 8 років тому

      +Keneni Muhamed tadis lani faligalin

    • @kokimuhamed3784
      @kokimuhamed3784 8 років тому +1

      +DADE F kutrishin laki argi ejish lay tagegnawalesh

    • @dadef1130
      @dadef1130 8 років тому

      +Keneni Muhamed dasylin nabir

    • @sabagetachew9
      @sabagetachew9 8 років тому

      +Keneni Muhamed hahaha bfete nte aderashahine lol

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +2

    ዋውውውውውውውውው በጣም ኣሪፍ ነው የቆየ ብሆንም ዮኒዬና ሰሌ ስወዳቹሁ❤

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 років тому +3

    love this movie I really enjoyed it ♥️🌹💞💕

  • @mmekdesgebreziher1567
    @mmekdesgebreziher1567 8 років тому

    ያው ለኮመንት ሁልግዜ መጨረሻ ነኝ ፊልሙ እንደገባኝ ከሆነ ቡዙ እንኳን ባያስጠላም ኣያምርም ምክንያቱም ከዚ በፊተ ቡዙ ኣሳዛኞች፣አስቂኞች፣ኣስተሚሪዎች ስላየሁኝ የቅርታ ቡዙም ኣለተዋጠልኝም የተለየ ነገር የለውም።

  • @ተመዝገብየአራዳልጅ
    @ተመዝገብየአራዳልጅ 8 років тому +4

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ....በቃ የኢትዮጵያ ፊልም እንደዚህ ሆነ ሁለት የሚዋደዱ ፍቅረሞች በመጀመሪያ በፍቅር ቅልጥ ይላሉ ከዛም ይጣላሉ በመጨረሻ ይታረቃሉ

    • @anenaymam591
      @anenaymam591 8 років тому +3

      አይገርምም እንዲህ ነው ርእስ ብቻ ነው የሚቀየረው ተወያኖች ስራ ፈተው እዳይቀመጡነው

    • @KalYouTube-h4x
      @KalYouTube-h4x 11 місяців тому

      እኮ አንድ ባንድ እንደዚህ ነው😂

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح 2 роки тому

    እምባየአለቀ ወላ ፊልም መሆኑንእያወኩኝ ማልቀሴ አይ ፍቅር ምርጥፊልምነዉ

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 8 років тому +3

    ናቲ ቆንጆ ስወድክ ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @dakushaworkeneh1142
    @dakushaworkeneh1142 8 років тому +7

    I'm confused. Can some one tell me what kind of movie is this?

    • @hadrahadra4525
      @hadrahadra4525 8 років тому

      dakusha Workeneh
      cooking dancing bla bla bla

    • @yordanosseyoum1278
      @yordanosseyoum1278 4 роки тому

      What do you mine, way you confused which part ?

  • @ዳግምተዘራ
    @ዳግምተዘራ 8 років тому

    ዋው...... ጅማሬውም ፍጻሜውም ያማረ በጣም አሪፍ ትወና i love it

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому

      በጣም ያምራል በ2007አይቸዋለሁ

  • @የካሰችማስታወሻ
    @የካሰችማስታወሻ 8 років тому +12

    ዮኒዬ የኔ ማር 😍😍😍

  • @nooorhg925
    @nooorhg925 7 років тому

    ዋው ደሠ ይላል በተለይ ትትና ያላት ሴት ሠላማችሁ ይብዛ መቸም ፈቅር በፈልም ቢሆን አቤት ደሠ ሲል ታድያ በተግባር ቦዶ ምን ዋጋለው እኔሠ ሠደትን አግብቻለሁ ጎደኞቸቸ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 8 років тому +3

    shukran every one

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 років тому +3

    እናመሸግናለን

  • @Mr-lr6ql
    @Mr-lr6ql 7 років тому

    Arif.New.Enamesegnalen

  • @frequentgalgasihvhh1560
    @frequentgalgasihvhh1560 8 років тому +4

    Arif new sellomon muhe hulem endasakegn

  • @የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ

    ፈጣሪ በፊልምጂ በአካል ፍቅር እዳ ናይ አርጎት ያረብ ኦረታማኝ እዉነተኛፍቅር ስጠኝ እህህህህ የተጎዳሁ የተበደልኩ ሰዉነኝ ይስጥሽ በለኝ የሀገሬ ልጆች

  • @zulfaakron4564
    @zulfaakron4564 8 років тому +6

    ዋው በጣም አስደሳች ፍልም
    ሰልዬ ደስ የምትል ጓደኛ ነክ

  • @MohamedAhmed-lm9li
    @MohamedAhmed-lm9li 8 років тому

    waw mert film fekri hulam yashnfali

  • @እታለምመኮንን
    @እታለምመኮንን 8 років тому +3

    wawwwwwww betam des yilal ይከ ነገር የኔ ታሪክ መሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከአባቴ ጋር ተስማምተዋል እኔም ጓደኛየን ይቅርታ ጠይቂያለሁ በጣም እውነተኛ ላይ የተመሰረተ ፊልም ነው እናመሰግናለን!!!

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 років тому

    wowwww batami arifinewi bartu yamirali ayi fikiri 😭😭😍😘😚😍😍👍👌👌yimachachu

  • @seyaebro5109
    @seyaebro5109 8 років тому +4

    በቃ የሀገሬ ፊልም እና ዘፈን እንደዚ ገለባ ሁኖ ቀረ
    ከሀገር ወጥቼ ethiopia ዊነትን የተላበሰ 3 ፊልም አይቻለው የሰለሞን ቦጋለ አሜን እና ረቡኒ የቴድሮስ ቀይ ስህተት በቃ

  • @JACK-og8fp
    @JACK-og8fp 3 роки тому +1

    ሐሚ ካሳይ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት

  • @osman.yasin.mussayasinmuss1646
    @osman.yasin.mussayasinmuss1646 8 років тому +12

    fantastic

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому

    ናቲየሥወድህ አተያለህበት ፊልምሁሉይመቸኛል

  • @kewletkewlet538
    @kewletkewlet538 8 років тому +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ይመቻቹህ

  • @banchiwowbetamdesyelmarrbi7648
    @banchiwowbetamdesyelmarrbi7648 8 років тому

    wow betam arif filam new

  • @mdomohammd4692
    @mdomohammd4692 8 років тому +4

    wawww betam aref naw

  • @genettariku7238
    @genettariku7238 8 років тому

    betam haref feilm

  • @23526589
    @23526589 8 років тому +4

    nice nice

  • @emuyageremew6323
    @emuyageremew6323 8 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኝል ቀጥሉበት tnxs ውድድድድ አድርጋችሁልሁ

  • @ሰላሚናሰላምየቅድስትአርሴ

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ