የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ታህሳስ 27/2017-January 5/2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 16 днів тому +17

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!

    • @KidaneAmbaye
      @KidaneAmbaye 16 днів тому +1

      ያለው መንግስት የኦሮሞም የኢትዮጵያም ነው የማንም ብሄር ብቻ አይደለም ።

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 16 днів тому +4

    ሲስ አንተን የመሰሉ ቅን መልካም አገር ወዳድ በእውቀት የታነጹ ከዘረኝነት የጸዱ ጋዜጠኞችን አምላክ ያብዛልን ክብር ይገባሃል እግዚአብሄር ያክብርህ በምትሰራው ስራ ሁሉአምላክ ያግዝህ በጣም እንወድሃለን የሁል ግዜ ተከታታይህ ነኝ አቤ ረታም እውነተኛ አገር ወዳድ ሰው ሁሉ ነገርህን ለሀገር ስለ ሰጠህ አንተም እንዲሁ ክብር ይገባሀል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 16 днів тому +12

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ለትወዳጅዋ ዕለተ ሰንበት በያላችሁበት ሰአት አቆጣጠር ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @isakmohamud
    @isakmohamud 16 днів тому +6

    🇪🇹በልጆቻ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
    ጠላታችን ይውደም!!!

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 15 днів тому +1

    Thank you GBU 🙏 🎉🎉

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 16 днів тому +8

    Sissay thank you for putting Ethiopia and it's people. Just ignore to those haters and naysayers. Ethiopia shall prevail;!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 днів тому +3

    እናም እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ Thanks so much for your page Spich right. ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር በርታ ሉአላዊ ሚዲያ የሑላችንም ነው እንደግፈው ። and then Have A good night Ethiopia.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 16 днів тому +8

    Thank you Lualawi Media 🙏🙏🙏🙏🙏
    Thank you Sis 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 16 днів тому +4

    ኢትዮጵያ ጣጣሽ በዛ ግን ፈጣሪ አምላክ ለደግ ያርግልሽ ለደግ ነው ሑሉም 😢

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 днів тому +2

    Thanks Ethiopia Thanks አቤ ረታ የደውሉ እንደውል እንወያይ ስለሐገራችን ውስጥ ስላለው ችግር መፍትሔ አሜሪካንም ውስጥ እኮ ትልቅ ችግር አለ በየ ቀኑ ስው ይገደላል እናም መፍትሔው ምንድነው ብለን እንወያይ ነው የሚለው ሉአላዊ ሚዲያ ባልሳሳት በተረፈ ጥላቻ የትም አያደርስም ስለ ኢትዮጵያ ብልጽግና ብቻ ብናወራ ይቻላል ጎበዝ ።

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤lualwi media

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 16 днів тому +5

    የመሬት መንቀጥቀጥ በተመለከተ በቅድሚያ የሁሉም አካባቢ ትብብር በጣም አስፈላጊ ነው። የአደጋ ደረጃ መገመት በጣም ከባድ ስለሆነ የስምጥ ቨለቆ አካባቢዎች ዝግጅት እንዲደረግ ዘላቂ ጥናት ይቀጥል።

  • @yanataweke5972
    @yanataweke5972 15 днів тому

    አቤዋ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ።

  • @ameley4768
    @ameley4768 16 днів тому +5

    የኢትዮጽያ መከላከያ በማንኛውም እቲዮጵያ ክልል ገብቶ ሰላምያስከብራል አስፈላጊ ከሆነ በትግራይ ክልል ይገባል መከላከያ ለዘላለም ይኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @saramolla542
    @saramolla542 15 днів тому

    Thank’s to God , the man after you . Mr Yohannis. Well said🙏

  • @TeketlBembt
    @TeketlBembt 16 днів тому +2

    ዶክተር ጌታነ ትክክል ነው

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 16 днів тому +7

    በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ በአዲስ አመለካከት የተሞላ ነው፣ በተለይ አዲስ ትውልድ አዲስ ግንዛቤ ይዟል። ነገርግን አስቸጋሪው ትንሽ የቆዩ ሰዎች አሁንም ልክ እንደድሮ ካልሆነ ዘራፍ ይላሉ።

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic 16 днів тому +8

    አቶ ሲሳይ እባክህ በአቶ ተድላ መከላከያን አታሰደብብን።

  • @seifuatnafe3
    @seifuatnafe3 16 днів тому +2

    Good idea.

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 16 днів тому +2

    Selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 16 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tagessesulamo
    @tagessesulamo 16 днів тому +2

    Bravo

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 16 днів тому +3

    Ethiopia lezelalem Tenur Ewenet yaschenefal

  • @isakmohamud
    @isakmohamud 16 днів тому +2

    💚💛💚🇪🇹💚💛♥️💚💛♥️

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 16 днів тому +2

    ሉአላዊ - ፈረንጅ እንደሚለው Venting stage ብየዋለሁ
    ግን እውነቱ ጥሩ የሚታየውን የሚዳሰሰውን ይዘው የሚናገሩትና በልባቸው ጨለማ ተሸክመው የሚለፈልፉት ልዩነታችዉ
    አመድ ላይ የምትንከባለል አህያ ያስታውሱልኛ
    እንደው መንከባለል ብቻ

  • @atadesse
    @atadesse 16 днів тому +3

    Yefanno hatiat!! We should fund raise and help our Afar!!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 16 днів тому +5

    ጀዋር ግሪሳ ፋድያ tplf ሸኔ GAM over 😂 Ethiopian forever 🇪🇹🔐

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 16 днів тому +4

    እኚህ ሰውዬ መቼ ነው አፋቸው የሚዘጋው ደንበኛ የመከላከያ ጠለት ናቸው ግብፅ አቅፋ ይዛቸው እንድትመጣ የሚፈልጉ ናቸው ከመጣው ተቃዋሚ ጋር መተባበር ይፈልጋሉ ሰይጣንም ተቃውሞ ቢመጣ አብረውት ይመጣሉ

  • @halidtebarek4018
    @halidtebarek4018 16 днів тому +3

    ስሳይ አዲሳባ አካዉት ይከፈትልን

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 15 днів тому +1

    Wow, Jewar became a hero. What kind of ignorant people do we have it's so sad

  • @mekke6544
    @mekke6544 16 днів тому +2

    በውጪ አገር በተለይ በዋሽንግተን የተስበሰቡት አብዛኛው ስደተኞች የቤተሰባቸው የነበርው መሬትና ትርፍ ቤት በደርግ የተወረሰባቸው ስለሆኑ ስማቸውን ለመወጣት በወላጆቻቸው ንብረት ላድርግ ኮሚንዝም ለሰፊው ህዝብ በወረሱ ፣"እኔ ከማትኩ ሰርዶ አይብቀል " እንዳለችው አህያ ኢትዮጵያ በስም በቀል ትበተን ከማል ትርፍ ብለው የተነሱ ናቸው።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 16 днів тому +2

    Lencho Bati was the core leader of the Oromo movement centered in Minnesota while Jawar was on his pacifier.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 16 днів тому +3

    ሲሳይ ፣ ፕሮግራሙን manage ማድረግ ያቃተህ ይመስላል ። ለነተድላ መፈንጫ አረከው።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 16 днів тому +2

    If Jawar was born during Gragn Mohammad time the current problem in Ethiopia in general and in Oromia in particular would have been reduced by 75%. He is a person that needs a psychiatrist advice

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 15 днів тому +4

    አቶ ተኩላ ከመቼ ጀምሮ ነው ለኢትዮጲያ አሳቢ ሁነህ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ያሳሰበህ አንተ ስለ ሱማሌ አስብ መከላከያ የትኛውም ቦታ ሄዶ ሃገር ከአደጋ ይከላከላል ፋኖ የጫካ ንጉስ ነው የቀን ጉዳይ ነው ይጠፋሉ
    የሲሳይን ፕሮግራም ለመተቸት ሞራልም ስለሌለህ እዛው ፋኖህ ውስጥ ተርመጥመጥ

  • @RebekJemal-c5l
    @RebekJemal-c5l 15 днів тому +2

    Guidelines

  • @rebka5068
    @rebka5068 15 днів тому

    እኒም እጋራዎታለሁ አሁን የተናገሩት ስውዬ እኝህ እቶ ተድላ የሚባሉ ስውይ ድንገት ጥልቅ እያሉ እንደእርጎ ዝብ እንደሚባለው ሲሳይ ይህን አቅርብ ወይም ያንን እቅርብ የሚሉት እሳቸው ማን ናቸ ማንስ ፈቀደላቸው ሲሳይ በውነት እንዲህ ያል ትግስት የስጠህ እኒ ይገርመኛል እኝህ ስው ሆነ ብለው እኛን አድማጮችህን ለማናደድ መስለኝ ድንገት ጥልቅ የሚሉት እንደኒ ባትመልስላቸው ይሻላል እኒም እንደ እሳቸው አላዝህም ይቅርታ ሲሳይ

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 16 днів тому +3

    አቶ ሲሳይ መከላከያ ከአማራ ክልል ውስጥ ይውጣ የሚባለው ለህዝቡ ምን ታዝቦ ነው? ስንቱ ሰው ታግቶ ገንዘብ ሲጠየቅና ሲገደል አልተሰማም ወይ? የሚበጀው ነገር ለአገርና ህዝብ ማሰብ አስፈላጊ ነው።

  • @davidorsa3367
    @davidorsa3367 15 днів тому

    That is an administrative issue not political issue.

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 16 днів тому +3

    Sisaye
    Why do you give this overgrown old guy take over the panel discussion?
    I got inpatient with your panel discussion being unsteady by going off the discussion point and making me listen to a professional politician. If you know what I mean by professional politician

  • @reshidhassen7024
    @reshidhassen7024 16 днів тому +2

    አቶ ሲሳይ እንደምን ሰነበትክ
    እኔ ከESAT, EMS እስከ ሉኣላዊ ድረስ የአንተን ዝግጅች እከታተላለሁ፣የታሪክ እውቀትህ ፣ የጋዜጠኝነት ችሎታህ፣ ትዕግስትህን፣ ዝግጅትህን ወዘተ አደንቃለሁ፣ ''ኢንሳይክሎፔድያችን'' ብዬ ስይሜሀለሁ። ሉዓላዊ ሚድያህን እከታተላለሁ ብዙ ወቅታዊ ጉዳዮችን ታቀርባለህ ነገር ግን የአክሱም ሴቶች እህቶቻችን ሂጃብ ለበሳችሁ ተብለው ከትምህርት ገበታቸው ሲፈናቀሉ፣ ሲደበደቡ፣ሲታሰሩ ፣ሂጃባቸው ሲገፈፉ ፣ቤተሰቦቻቸውን ሲያስፈራሩባቸው አይተህና ስምተህ ለምን ድምጽ አልሆንክም? እንደ ዜና እንክዋን ለምን አልዘገብክም?
    ስለ አንድ ቤተመንግስት እድሳት ይህን ያህል ቦታ ሰጥተህ የዜጎች የእምነት መብት በዚህ ልክ ሲረገጥ ዝምታን መምረጥህ ተገቢ ይመስልሀልን? ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን ማለት የእምነት ብዝሀነትዋንም መቀበል ማለት አይደለምን? ስለዚህ የዘገየህ ቢሆንም ለአክሱም ሙስሊሞች ድምጽ ሆነህ ሀላፊነትህን እንድትወጣ እጠይቃለሁ።

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 16 днів тому +3

    ሲሳይ አጌና ላንቴ ለእውነት የቆመ ጋሞ በርታ

  • @TeketlBembt
    @TeketlBembt 16 днів тому +2

    ሲሳይ ግን ይሄን ሽማግሌ ኔጌትቭ እነርጂ እንዲረጭብን አትፍቀድ ሚዲያህ መስማት ይሰለቸኛል በየቀኑ የሚቃዥ ደነዝ በክብር ታናግረዉ

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 15 днів тому +1

    አቶ ሲሳይ ለምን ሰርተው አይኖሩም በእዚህ እድሜዎት አሸርግደው እና አሽቃብጠው ይኖራሉ ለትውልዱ ሰርቶ መኖርን ለምን አያስተምሩም።

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 15 днів тому

    In our country everybody is they think they know about politics, that's why our country have a problem we should correct it

  • @atadesse
    @atadesse 16 днів тому +1

    The two groups in tplf should fight against eachother and find out the winner😂😂😂😂

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 16 днів тому +2

    ጭፍን መንግስት ጥላቻ ያላቸው አስተያየት ሰጪዎች እኛ ጥሩ ጥሩ አስተያየት ሰጪዎች ላይ ትምህርት እንዳናገኝ ሰዓት ለመጨረስ እንጅ እባክህ በስማቸው አማካኝነት ስልክ አታንሳላቸው

    • @atadesse
      @atadesse 16 днів тому

      ኢትዮጵያ will shine for ever. Fanno ጁንታ Shenne will be destroyed. Abichu thank you!!!❤❤❤❤

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 15 днів тому

    Even jesus comes to power in Ethiopia by now every body will find him something wrong

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 15 днів тому

    Fano mehaym segete jawisaw enkuwan arat kilo kerto mender mastedader ayichilm

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 днів тому

    ወደዛ ዞር በል ስልቹ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በእናንተ አፍ አይጠራም ርካሾች ናችሑ ተድላ የፖለቲካ እውቀቱም የላችሑም የጀበና ቡና ወሬ አንፈልግም ወሬ ብቻ ጉራ ብቻ ብሏል አቀንቃኙ ቴዲ አፍሮ 😅 ማፈሪያዎች መሳቂያዎች ለማንኛውም ሕግ ማስከበሩ ይቀጥላል በአስፈላጊ የኢትዮጵያ ምድር ላይ እይደለም አማራ ክልል ውስጥ ።

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 16 днів тому +3

    Sisay, it is great that you give the opposition an equal platform with us; the difference is this so called “Ethiopia Haters” have no clear political agenda, they are driven by emotion and ethnicity, they are selfish and criminal! My advice is you should ask questions and if they refuse to answer then you should give the chance to another caller! Otherwise, it will be a platform for venting!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 16 днів тому +1

    Jewar leba 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 15 днів тому

    መከላከያ ከአማራ ክልል ይውጣ የሚሉ ሠዎች ህዝቡ አሁን ላለው ሽፍታና ወንበዴ ቡድን መንግስት አሳልፎ ይስጠው እያሉን ነው ? እንደው ቢሆን እንኳ በአንደኝነት ደረጃ መንግስት ለአማራ ህዝብ ጥበቃ አላደረገም በወንበዴ አስጠቃው እያሉ ሊጮሁ የሚችሉት እነሡ ናችሁ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 16 днів тому +1

    ወይ ጉድ !!! እርምጃ መወሰድ አለበት!!!!የምን እርምጃ ?እርምጃው ወደ እግዚአብሔር መጮህ ነው!!!አቢይ አፈነዳ ለማልት ነው?ወይ ጉድ ምላስቹሁ ነው ቂጣ የሚያመጣ ነው!!!

  • @nafitube97
    @nafitube97 16 днів тому +1

    እባክህ ሲሳይ ያን ተድላ የሚባል ኮተታም የሆነ ሰው በሆነ መልኩ ብሎክ አርገው። እንደተቃዋሚ እንኳን ምንም የረባ ሀሳብ የለውም። ወሬው ሁሉ ኮተት ነው። ወይ በግልጵ እዚ ሚዲያ ላይ እንዳመጣ ይነገረው። የሱን ድንቁርናና ኮተት መስማት አሰልቺ ነው። ለሱ የሚመጥኑ ቡዙ ሚዲያዎች አሉ። ከነኮተቱ ወደ እዛ ይሂድ።

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 15 днів тому

    የዲሞክራሲ መብት አላቸው ይናገሩ። ዝም በል አንተ ይህችም ብርቅዬ ሆና ልትጠቀልላት ትፈልጋለን። ካልተመቸህ አንተ መተው ትችላለህ።

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 15 днів тому

    "For the earthquake, the government didn't provide enough medicine, which is why it's happening. We need malaria medicine, so the earth not to shiver. So it's government weakness 😂

  • @HailuAssefa-oq3sn
    @HailuAssefa-oq3sn 16 днів тому +1

    ኢቢሲ ላይ አታቀርብም ተደራጅታችሁ ብትዋሹ አይሻልም ሌላ ሚዲያ ሀገር ቤት ለመክፈት መንግስትን ውጭ ከምታስወጣ!!!

    • @seyfubrhane7424
      @seyfubrhane7424 16 днів тому +2

      ደነዝ እና ድንዙዝ ጅላንፎ

  • @atadesse
    @atadesse 16 днів тому

    The present Ethiopian government is not an Oromo gov. Sisay please correct this guy who did not give you his name!! If at all The govt. Was formed by Oromara!! Fanno please STOP!"

  • @saramolla542
    @saramolla542 15 днів тому

    አንተ አዘቅት አዘቅት የምትለው ሰውዬ የላይኛው ጌታ አዝቅት ውስጥ ያስገባህ:: የዞረብህ ደግመህ ደግመህ ታወራለህ:: መልሰህ አዳምጠው :: እውነትም ዘገምተኞች:: ሁሉም ጥፋት የሲሳይ ነው መዝጋት ቢሰለጥን ጥሩ ነበር :: ያጉል ትህትና :: ሰው እየነገረው የማይሰማ:: I am so angry

  • @sameraali5292
    @sameraali5292 15 днів тому

    ፈነተደለአበከከአተየጰየገደየወጠአተየተረገመከሸመገለ

  • @Lemishe
    @Lemishe 16 днів тому

    ታጣቃቂዎቸ መንግስትን ታጢቂዎቹስ ይችላሉ መንግስትስ መንግስት ግን ይችላል ይህን
    የሚለን ደንቆሮ ሺንፍላው
    ሲሳይ አጌና ስለሆን አይደንቅም
    ለመሆኑ ይህ ስርአት የኢትዮጵያን
    ህዝብስልጣን ነጥቆ ህዝብ እያረደ
    6 አመት ሆነው የዚህስርአት ስኬት
    ህዝብ መፍጀት መውረር ማሳደድ
    ነው ??

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 15 днів тому

    ua-cam.com/video/RhRU0PChx9U/v-deo.htmlsi=MskUascwEICfp8lf

  • @seifuatnafe3
    @seifuatnafe3 16 днів тому +1

    Good idea.