"የሙዚቃ ክሊፖችን ስሰራ እራሱ ሰርጉ ነው" ቆይታ ከበእውቀቱ ሰውመሆን ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 26 днів тому +15

    አላህየ፡ሀገሪንሠላምአርግልኝ፡አማራየ፡ሰላምህይመለሥ

  • @MahiMahlet-p1s
    @MahiMahlet-p1s 27 днів тому +9

    እመቤቴ ማርያም እድሜ ከጤና ይስጥልን እውነት በጣም በጣም ነው እምወደው አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 27 днів тому +16

    መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    የኔዋ ጎጃም❤❤❤የዘምየ ሀገር

  • @negeseyesawku
    @negeseyesawku 26 днів тому +5

    በውቄ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 27 днів тому +4

    የዘፋኙ በጣም ደሰ ሲል ሁሌም ዘፈኑ ተወዳዳሪ የለውም በጣም ደሰ የሚል ኢቢኤሰ ብሮግራም የኢቢኤሰ ሰራተኛ በጣም ጎበዝ ነች እንደመቅዲ እሰኪ አቅርቡልን በጣም ጎበዝ እሰክሰታ ታውቃለች ፈገግታዋ ብዙ ነገርዋ የኢቢኤሰ ሰራተኞች በጣም ከልባቸው የሚሰሩት ብሮግራማችሁ ሁሌም ተወዳዳሪ የሌለው ነው ግን ይህች እሰክሰታ የምትለው ልጅ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ሳላደንቃቸው ማለፍ አልፈልግም እባካችሁ አቅርቡልን በጣም እንወዳታለን ጎበዝ ነች ከዘፋኙ ጋር ሁለቱ በጣም አደመቁት አረንጓዴ የለበሰች የኢቢኤሷ ሁሌም ጎበዝ ነች እንደመቅደሰ እና በርቱ ኢቢኤሰ ሁሌም ባለቤቶች ሆኑ ሰራተኞች ልክ እንደቤታቸው ሰራቸውን የሚሰሩ ዘፋኙ በጣም ጀግና ጎበዝ ነው በርቱ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @birhanuabdela5575
    @birhanuabdela5575 22 дні тому

    EBS free and open media for all! I love you all the crews ❤!

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 25 днів тому +1

    በውቄ የጎጃሙ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @edlawittewelde2571
    @edlawittewelde2571 26 днів тому

    I’m truly at a loss for words moving to the States at just 3 years old and still mastering your cultural dance is beyond impressive your talent is remarkable and this performance deserves to be seen by the world I’m in awe of your tibeb Keep shining 🥰

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 дні тому

    ኧረ ይች ልጅ አልተቻለችም የኔ ቀበጥ ስወድሽ እንዴት ነው የምትችለው❤❤❤❤

  • @AshenafiAsnakew
    @AshenafiAsnakew 25 днів тому +1

    መነሻየ ቁጥር ፪ እየተሰራ ነው ወገን ደስ ይላል🎉🎉

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ወይ ዛሬ ኦስቶቹ አልተቻሉም እሰይ የእኔ ምርጦች መልካም በዓል አገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ስደት በቃችሁ ይበለን አሜን❤❤❤❤❤

  • @BesuKasech
    @BesuKasech 27 днів тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ እስኪ ለጥምቀት ቀሚስ ልግዛላችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 27 днів тому +3

    ኢቢኤሰ በጣም ተወዳዳሪ የሌላት ጨፋሪዋ ሰራተኛችሁ በሰፊው በኢቢኤሰ ትቅርብልን ደሰ ትላለች እሰክሰታዋ ጨፋሪ ደሰ ሰትል ትቅረብልን ቤቱን ከዘፋኙ ጋር ደመቅ ሸብረቅ አደረገችሁ ትችያለሸ ሁሌም ፈገግታዋ ደሰ ይላል የመቅዲ አይነት ነው አቀራረብዋ ትቅረብልን ኢቢኤሰ በሙሉ ሰራተኞች ጀግና ጎበዝ ብሮግራም አቅራቢ ናቸው ባለቤቶቹም ጀግና ናችሁ ሁሌም በጥሩ ሰራችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ያመሰግናችሁዋል በርቱ ልጅትዋን ሁሌም ብታቀርቡልን ደሰ ይለናል ሁሉ የኢቢኤሰም ጨፋሪዎች እንግዶቻችሁ በጣም ደሰ ሰትሉ አደመቃችሁት የኤቢኤሷ ጨፋሪ ከመቅደሰ ጋር አደመቁት አረንጓዴ ከለበሱት ውሰጥ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 26 днів тому +3

    ኧረ ወይ ጐጃም ሲነሳ ይለያልፐፐፐፐፐ የዛሬዉ ሙቀት ይለያል ❤❤❤❤❤❤👌👌👏👏👏👏

  • @almazebitew8259
    @almazebitew8259 26 днів тому +5

    ዘወትር ደሳለኛ አንደኛ ኦ ሁላችሁም አንደኛ

  • @ዜድግሬሰርፋምሊ
    @ዜድግሬሰርፋምሊ 27 днів тому +3

    አቤት ድምፅ🎉🎉🎉

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 26 днів тому +12

    ጥበብየ የኢቢስ ምርጥ ቆንጆ አኣልተቻልሽም በርች❤👍

  • @ሳተናው-Satenaw
    @ሳተናው-Satenaw 27 днів тому +13

    ጎጃም🎉

  • @YeshambelMulu-u5k
    @YeshambelMulu-u5k 24 дні тому +1

    መቅዲ ፍልቅልቋ ኑሪልን ከነ ቤተሠብሽ

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 26 днів тому +1

    ሁላችሁም ማሮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 26 днів тому +4

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 25 днів тому

    መልካም የገና በአል ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ለኛም ለማዳም ቅመሞች

  • @TsedaleDesta
    @TsedaleDesta 26 днів тому +1

    እያልኩ ያደኩብሽ ማርቆስ እንደምነሽ i miss it

  • @yeabjerry8875
    @yeabjerry8875 27 днів тому

    በጣም ደስ ነው ምትሉት መልካም በዓል ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @samuelhailu4461
    @samuelhailu4461 25 днів тому

    ዛሬ ተነስተሽ ጨፍራለው ብትይ ወጌሻ አዘጋጂ ❤❤❤

  • @KassaAlemu-n9g
    @KassaAlemu-n9g 26 днів тому +1

    ኢየሱስ ብቸውን ያድናል
    መጨረሻው ስር 😢
    ምን አለ ለኢየሱስ ብትዘምረሰ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 25 днів тому

    የኢቢኤስ ....... ሴቶቹ አልተቻሉም ዋውውውውውው .... ኸምር ትለያላቹህ .....🎉🎉🎉🎉

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 20 днів тому

    መቅዲ ዛሬ ሰርጌ በሆነ ብላ ተመኘች 😂😂😂😂😂

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 26 днів тому

    Ekomn aderesachu tadesess alemu nefs ymate zemen yemashierewu mezeka❤❤❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 26 днів тому +1

    ደሞ አለው ደስ እናትዋ ጎጃም❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @نينينث-ط7ظ
    @نينينث-ط7ظ 25 днів тому

    ኢ ቢኤሶች አለተቻላቹሁም❤❤❤

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 26 днів тому +2

    አማራ ስትሆን የሁሉም ድምቀት ነህ

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 25 днів тому

    ዘውተር ሉላ ጥበብ አማን መቅዲ❤

  • @lemlemnegash-k2d
    @lemlemnegash-k2d 27 днів тому

    EBS 🎉 ❤❤❤❤❤

  • @doyouknow4117
    @doyouknow4117 26 днів тому

    ይመችህ በዌ

  • @BUSUKAKETEMA
    @BUSUKAKETEMA 25 днів тому

    Endet endemiwodihe yegna dimikete.....🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 27 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 27 днів тому +2

    ዛሬ እንተዋወቃለን የለምሣ😂😂

  • @BbBb-ny9sw
    @BbBb-ny9sw 21 день тому

    Wowow❤❤❤ gojjam mehon amaregn😅😅😅

  • @MohamedBeshire-h8c
    @MohamedBeshire-h8c 25 днів тому

    ጎጃምነቴን ስወደዉ

  • @offical3979
    @offical3979 26 днів тому

    Ebs abate wechi mawtat ayfelgim be host nw yemiyaschefrew😂😂

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 21 день тому

    ኧረ ጥበብ ለካ ጎበዝ ናት

  • @kbtube3044
    @kbtube3044 26 днів тому +1

    ዘውትርን እና ጥበብ ዋው

  • @alemumolla7819
    @alemumolla7819 23 дні тому

    እረ በናታችሁ ጥበብዬን ከዚህ ፕሮግራም አስወጡልን ስራ አስፈታችኝ፡፡ እንደት ነው....?

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 27 днів тому

    EBS🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @almazeseyume8676
    @almazeseyume8676 26 днів тому

    የኔልጆችበጣምታምራላችሁፈጣሬይጠብቃችሁመልካምበአል።

  • @halimaseid4033
    @halimaseid4033 26 днів тому +1

    ዋው

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 27 днів тому

    በእውቄ ስወድህ የኔ አንደኛ

  • @SelamNardos
    @SelamNardos 26 днів тому +1

    ድምፁግን በጣም ይለያን ድምፅ ማስተማር አለብህ

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 25 днів тому

    Mekdi❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getayebiyaznlgn6927
    @getayebiyaznlgn6927 25 днів тому

    ጥበብዬ❤❤

  • @AbeerAbeer-o7x
    @AbeerAbeer-o7x 26 днів тому

    wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 27 днів тому

    ዝቅ ዝቅ ይቀየር ኮሜንት አታጥፉ ባአ ማር ኛ ትርጉሙ ደስ አይልም!!!

  • @filimon-s6w
    @filimon-s6w 25 днів тому

    ጥርስህ አምሮበታል አስወገድከው የድሮውን

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 21 день тому

    ይህ ዘፈን የተስፋየ ወርቅነህ ነው ግጥም ዜማ ሁሉም

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 26 днів тому +1

    አወ የሚልከኚ ባገኛ ጎጆም በለትበለት ❤❤❤ግን አሁን ጎጃም ያለበትን አታውቁም እኛ ነን የምናውቀው በድሮን በጥየት እየተደበደብን ነው ያለነው ድምፅሁኑን ግን አብይ ያስራችሇል ግንሁኑ😢😢😢

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 25 днів тому

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል በእውቀቱ ሰው መሆን አዎ ሰው ሆኖበታል በእውቄ ከአጀማመሩም እዚህ እንደሚደርስ በአንድ አጋጣሚ ለራሱ ነግሬው ነበር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 26 днів тому

    ENKOAN LEGENA WAZAMA BEHAL ADERESACHU!!!

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 27 днів тому

    ጎጃም💚💛❤️

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 27 днів тому

    በውቄ 👍👍👌👌🎉🎉🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 26 днів тому

    መቅዲ እንወዳችኃለን ግን ቀይ መልበሳችሁ እሱ የውጭዎች ነው ተው ሃገርን መሽርሸር ነው🙏

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb День тому

    ሥም አይረሣ ሞቅ ሸብረቅ ሥትል አሥፊቲን አሥታወሥከኝ

  • @HabibaSeid-l5p
    @HabibaSeid-l5p 26 днів тому

    ዳኒ እና ሉላ ስሜት እንጅ የጭፈራ እውቀት ዜሮ ምቹ ክክክ የኔ ቢጤወች

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 24 дні тому

    Bewuketu tru eyta new tadese alemun serg lay kelele be ewunet serg aydelm digs new enji

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 26 днів тому

    ቀወጣችሁት❤

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 27 днів тому

    welcome

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aahnya
    @aahnya 26 днів тому

    ጎጄ 🔥

  • @AlfiyaHayre
    @AlfiyaHayre 27 днів тому +1

    እንታወዋቃለን ዛሬ ምነው

  • @SeadaSeid-un3bh
    @SeadaSeid-un3bh 25 днів тому

    ዘወትርና ጥበብ ትችላላችሁ ጥበብንማ ለጭፈራዋሳይሆንአይቀርም ያመጧትebsለይ

  • @digiseMolla
    @digiseMolla 24 дні тому

    ተንሱን አምጡት ይሄ ዘወትር የሚባል ልጅ ያስጠላል

  • @Mannysplasher
    @Mannysplasher 26 днів тому

    my king fano

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ousmanabdurohman3083
    @ousmanabdurohman3083 25 днів тому +1

    በአስፍው መሸሻን ቦታ ቢያንስ ቦርጭህን ቀንስ ሞቅ ሸብረቅ የሚለውንም ትተህ የራስህን ፍጠር ወፍራም አሳማ ነገር ነህ ። መቅዲ ከሱ ጋር ባታቀርቢ ባይ ነኝ

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 25 днів тому +1

    የመቅድ ማሺቃበጥ😅😅😅

  • @MeleMan-19
    @MeleMan-19 26 днів тому

    እንዲህ አይነት ዘፋኞችን ሳይ፡ በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ድፍረቱ ይኑረን እንጂ፡ ቀልደን የምትኖርበት ሀገር ውስጥ እንደምንኖር አስባለሁ፡፡

  • @BiniamTadiwos
    @BiniamTadiwos 25 днів тому

    Ahun estifom zefagn nw

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 26 днів тому

    💚💛♥️👍👍💕💕

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 26 днів тому

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @learnconline3235
    @learnconline3235 19 днів тому

    ባለ ሱፉ😂

  • @YafikerSew
    @YafikerSew 26 днів тому

    በመዳኒያለም እረ ነዘረኝ 😮😮😮😮😮😮

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 26 днів тому

    አረ ተው ደምሩኝ 🙏

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 26 днів тому

    Ye sew shegole saba ge iyecha alew .😅😅😅

  • @tadtube-1
    @tadtube-1 26 днів тому +2

    አዲሷ ልጅ አልተቻለችም

  • @goitomhaileslassie8513
    @goitomhaileslassie8513 26 днів тому

    Dansegnochu gin mnm aychlum😂

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 26 днів тому

    ኣቤት የሉላ ውበት

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 26 днів тому

    ❤❤

  • @Misgana..Dereje
    @Misgana..Dereje 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Simegnew21
    @Simegnew21 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HappyBoardGames-ki1st
    @HappyBoardGames-ki1st 26 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oppo-g7j1l
    @Oppo-g7j1l 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤