የሴኩሪቲ ካሜራና wifi router ዋጋ 2015 | Security Camera and wifi router price | business| Ethiopia |Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 78

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +8

    በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! ua-cam.com/video/_sJm83b-mQE/v-deo.html

  • @ስአድነኝወሎየዋ
    @ስአድነኝወሎየዋ Рік тому +23

    በጣም ሀሪፍ ነው በዚህ ሰአት አስፈላጊ ነው ግን ለምንድነዉ ላይክ ማታደርጉት ጥሩ ነገር አይወድልንም እኛ ሀበሻ ስንባል መቸም

    • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
      @አዲስአለም-ዠ2ቸ Рік тому +3

      እውነት ብለሻል ሐበሻ ጥሩ ነገር አይመቸውም ሁከትና ግርግር ካልሆነ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Рік тому +6

    ካሜራ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ።ኢትዮጽያ ውስጥ በሁሉም ቦታ ካሜራ ቢኖር ኖሮ ህዝባችን ጉዳት አይደርስባቸውም ነበር ።ወንጀሎኞች በቀላሉ ይያዙ ነበር

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Рік тому +4

    የምዲያ ካሜራ ዋጋ አቅርቡ የገበያ ምዲያችን የኛ ምርጫችን ሁል ጊዜ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነው የሰለጠነ ሀገር በየቤቱ በር ላይ ነው ካሚራ ያለው መበርታታት አለበት በርቱ

  • @اياتالرحمن-م7د
    @اياتالرحمن-م7د Рік тому +4

    የወርቅ ቤት መክፈት ለሚፈልግ ሰው ምን እንደ ሚያስፈልገውና ካፒታሉና ምን ያህል ትርፍ ሊያገኝ እንደ ሚችል ማወቅ ፈልጌ ነበረ። ለኛ ብለቹ ለምታደርጉት ትኩረት እናመሰግናለን

  • @hornofafrica9767
    @hornofafrica9767 Рік тому

    ይህ ቻናል ተጨባጭ የሆኑ የገበያ መረጃዎችን በማቅረብ ነው ይምታወቀው።ነገር ግን በሊፋታቸው ልክ እያበረታታናቸው አይደለም።
    የገንዘብ፣የግዜና የሰው ጉልበት ወጪ አለባቸው
    በርቱ እንኳን እንበላቸው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ

    እንደ እስኪብርቶ ያለዉን ካሜራ ዋጋ በቀጣይ👍👍👍

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Рік тому +2

    ገብያ ሚዲያዎች እናመሰግናለን በርቱ 🙏

  • @werkneshlawgaw-ti9kg
    @werkneshlawgaw-ti9kg Рік тому +1

    በመጀመሪያ ስለምትሰጡን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ የወተት ማለቢያ ማሽን የት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁመኝ።

  • @samriyegetalije4683
    @samriyegetalije4683 Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ እባክህ በነዳጅ የሚሰራ ጄኔኔተር ስራልኝ

    • @esubalewadugna155
      @esubalewadugna155 Рік тому

      ጀነሬተር አለኝ 3 ፌዝ እና 1 ፌዝ output የሚሰጥ

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Рік тому

    በዚህ ጊዜ በጣም አስፈላጊ ነው ሁላችሁም በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому +4

    በጋዝ የሚሰራ ወፍጮ ቤት ስራ አድስ ቢዶወ ብትሰራልን ጫላ ወንድማችን ። አሁን ላይ ዋጋው ስንት ነው በፊት የተለቀቀውን አይቸዋለሁ።

  • @muluyeeyayu198
    @muluyeeyayu198 Рік тому

    በቅርቡ አዝህ አለሁ ወንድሜ በርታ ጥሩ ስራ ነው።

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 місяці тому

    አዲስ አበባ ልገባ 20 ቀናት ቀርቶኛል በስላም ልግባ ግን ስልካችሁ የታል

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 Рік тому

    በጣም ኣርፍ መረጃ ነው የምታቀርቡት ቀጥሉበት

  • @AminaMuhamed-c1b
    @AminaMuhamed-c1b Рік тому

    መግዛት እፈልጋለዉ ግን እኔየ ያለሁት ካገር ዉጪ ነኚ መኖራአ ቤት ማረግ እፈልጋለሁ ለልጀ ስል ልጀየ ለብቻዉ በቤት ሰራተኚየ ጋር ነዉ የምኖረዉ መኖር ከጀመረየ ሁለት ወር ልሆነዉ ነዉ በፉት ገጠር እናት ጋር ነበር አሁን ግን ለትምህርት ስባል አድስ አበባ ነዉ ያለዉ እስካሁን አንድ ቀንም ለልጀየ አስበየ አለቅም ነበር አሁን ግን በጣም እየተጨነኩ ነዉ

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 місяці тому +1

    እኔ እምፈልገዉ ካሚርዉ ስንት ነዉ ዋገዉ

  • @ammo407
    @ammo407 Рік тому

    Keep up good information bro and God bless you 👍

  • @berehan260
    @berehan260 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y Рік тому +1

    Yal wifi yemiseru camera kal asawuqugn metiche gezalehu geter slminor wifi masgebat alchilim

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 7 місяців тому +1

    Yale wi fi yeserale?

  • @gm-iv6ce
    @gm-iv6ce Рік тому +2

    ዋጋ በጣም አረፍ ዋጋ ነው

  • @Embete-
    @Embete- Рік тому

    This is wonderful. Camera is necessary

  • @bezamkete2774
    @bezamkete2774 Рік тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @bezamkete2774
    @bezamkete2774 Рік тому +1

    ወድሜ ካሜራ አለኝ ግን ደህና ገጣሚ አላገኘሁም እድገጥሙልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 Рік тому

    10q about your information. Keep it up.

  • @sweetadyof9225
    @sweetadyof9225 Рік тому

    በእናትህ በልጅህ ይጀህኣለው ጫላ የፍት ሰራጀሪ/ ዋጋ ጠይቅልን 🙏

  • @SeifesilassieShiferaw
    @SeifesilassieShiferaw Рік тому +1

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @tesfaneshtesfa4690
    @tesfaneshtesfa4690 7 місяців тому +1

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @AminaMuhamed-c1b
    @AminaMuhamed-c1b Рік тому

    ዉጪ አገር እያለሁ እደት ነዉ ማየት የምችለዉ

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 Рік тому

    ዛሬላይ የት እናገኛለን

  • @ahmedinahmedin1521
    @ahmedinahmedin1521 11 місяців тому

    በርታ ዋጋዉ ጭምር ንገረን

  • @hayatgood4675
    @hayatgood4675 Рік тому +1

    እሺግንማብራትያስፈልገዋል

  • @degefutefera7185
    @degefutefera7185 Рік тому

    ዋጋክ በጣም ዉድ ነዉ ለማምጣት ብቻ ስንትነዉ 10/80 MI

  • @saadam223
    @saadam223 Рік тому

    ማወቅ የምፈልገዉ መረጃ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    ሰላም ሰላም እንደምን ዋላቹ ስልክ ማግኝት ፍልጌ ነበር ማለቴ የጨላን የገበያ ሚዲያን ስልክ ስጩኝ ቴሌግራም ውይም ዋትስአፕ ከለም ንገሮኝ ጨላ አንተን ማናገር ፍልጌ ነዉ አመሰግንሃለሁ ለስራ ጉዳይ ነዉ

  • @SeifesilassieShiferaw
    @SeifesilassieShiferaw Рік тому

    ምን ያህል ዋጋው

  • @kal7363
    @kal7363 Рік тому

    ዋው thanks

  • @fatema6593
    @fatema6593 Рік тому +2

    ዛሬ እያሰብኩ ነበር

  • @eyerusalemkahsay2983
    @eyerusalemkahsay2983 9 місяців тому

    Arif new bertu

  • @ethioudacity
    @ethioudacity Рік тому

    The great video

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 Рік тому

    ዋጋውን ንገሩን

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 Рік тому

    ካሜራወችን የት ማገኝት እንችላለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ቪዲዮ ላይ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @AhlamJafer-rt4pf
    @AhlamJafer-rt4pf Рік тому

    ቁጥራቹሁን ፈልጌ ነበር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    arif new bertu

  • @faruzaethio
    @faruzaethio Рік тому

    Swodachu subscribe adrguge yne Marwocye swodachu be Allah ❤❤❤❤❤❤

  • @ibromeles3368
    @ibromeles3368 Рік тому +1

    Selkeh

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ቪዲዮ ላይ ያለው ስልክ አይደለም ወይ

  • @ahmetozkurt6427
    @ahmetozkurt6427 Рік тому

    👍❤

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ

    👍👍👍

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Please wagawnm ngaran yebet camra

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ችግር ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ዋጋ አለ

    • @genetshiferaw7160
      @genetshiferaw7160 Рік тому +1

      7000_7500 ነው ያለው አዳምጭው የመጨረሻው ደግሞ 32000 ሺ እስከመጨረሻው አዳምጭው

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 Рік тому

      እስከመጨረሻው እዪው አለ ዋጋው

    • @hornofafrica9767
      @hornofafrica9767 Рік тому

      የተሰረውን ቪድዮ አታዩትም ዋጋውን ብቻ ማንበብ ትፈልጋላችሁ።
      ፈረሰ፣ፈነዳ፣ነደደ የምሉ ርዕሶችን ነው የምትፈልጉት

  • @melkammel436
    @melkammel436 Рік тому

    tiru,new,asefalgi,new

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Рік тому

    👍👌👌👌

  • @hajiyasin
    @hajiyasin Рік тому

    ለስራ ፈልጌህ ነበር ደውልልኝ

  • @bruckmasresha5281
    @bruckmasresha5281 Рік тому

    Friend has no clue!!

  • @rekikmelkamu8208
    @rekikmelkamu8208 9 місяців тому

    Yet new botawe

  • @yiso2009
    @yiso2009 Рік тому

    ዪህንልጅ ላዪክ አድርጉት

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሑን ወንድማችን ለምታቀርብልን ሑሉ እናመሰግናለን ።
    ሌላው በናትህ ኖርማል ካሜራ በስልክ ዲዛይን አለና ከትንሽ እስከ ትልቅ አቅርብልን

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Salam Salam please qutr stugn

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +3

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

    • @eshetualene-wq7ci
      @eshetualene-wq7ci Рік тому

      ​@@gebeyamedia ለባህር ዳር እፈልጋለሁ። ንገሩኝ።

  • @SeifesilassieShiferaw
    @SeifesilassieShiferaw Рік тому

    ስልካችሁን ላኩልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ