bermel Georgis አስደንጋጭ ስለዘፋኞች ተነገረኝ ንስሀ እንዲገቡ ሲኦልን አየሁ ዘፈን ሀጢያት ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari Місяць тому +2

    ሰዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አደራሕን እደኔ ሐጤት ሳይሗን እዳተ ቸርነት ለደጁአብቃኝ እስከቤተሰቦቸ ጠብቀን እልልልልልል ስሙየተመሰገነ ይሑን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TinaEtiopia
    @TinaEtiopia Місяць тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Місяць тому +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ😢😢😢

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    እንኳን የበርሚሉጌወርጊስ እረዳችሁ እኛንም ለምኑልኝ!!!

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    ሰማይቱ ቅ/ጊወርጊስ ለሀገራችን ይራዳን አሜን!!!

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu Місяць тому

    Amen amen amen amen 🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Місяць тому +8

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለማያምኑት ልቦና ይሰጣቸው

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ላገሬ አብቃኝና ለደጅህ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ተራዳህ ወድማችን !!!

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ለግዚብሔር ትክክ አስራቱን የካድሁ አንዱእኔነኝ ፀልዩልኝ

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    ኑርሩልን ለዘላለም አሜን አሜን

  • @MartamartaMartamarta-w8q
    @MartamartaMartamarta-w8q Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    💔💔😢😢😢
    አባቴ ለዳጁ አብቀኝ
    ሰማእቱ እበክህ ደካማኝ አበቴ
    በፆለታቹ አስቡ እከቹ ወለተ ኪዳን ብለ💔💔💔😭😭😭

  • @dagmawiDeru
    @dagmawiDeru Місяць тому +1

    ሰማእቱ የልዳው ፀሃይ ምሥክር ነኝ ሁሉን ይችላል የኔ አባት

  • @SmsmS-hc1nr
    @SmsmS-hc1nr Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @meskerembiro
    @meskerembiro Місяць тому +5

    ሁላችን ለእግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን እኛም በሰው ሀገር ያለነው በሰላም ለአገራችን ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደርሰን እኛም በጉጉት እየጠበቅ ነው እንግዲህ

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Місяць тому +2

      ሠማሀቱ ቅድሥት ጊዎርጊሥ ለኔ ለሥደተኛ ናሀፀተኛ ነኝና ለደጅህ አብቃኝ

    • @Hareg-rn9zh
      @Hareg-rn9zh Місяць тому +1

      አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NardiErmi
    @NardiErmi Місяць тому

    ለደጅህ ሳልበቃ ምንም እንዳሎን አንተ የእግዚአብሔር ሰማዕት ጊዮርጊስ ሆይ ጎዶሎዬን ሙላዉ

  • @LuluDuaiko
    @LuluDuaiko Місяць тому

    Ladejuu abeqang qedus Georges abatey 🙏🙏🙏👂👂🤲🤲🤲

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ለደጅ ያብቃን😢😢😢

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 Місяць тому

    እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому +2

    ሰማቱ ቅድስት ጓርጊስ ለኔም ደርስልኚ የኔ ወዳጅ እኔንም ሁሉን በሺታየን አድነኚ አሜን አሜን አሜን

  • @hailemariamteferi2917
    @hailemariamteferi2917 Місяць тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤🎉🎉🎉 ❤❤❤ 🎉🎉🎉 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kassa1894
    @kassa1894 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ሁላችንም ቃል ሕይወት ያስማልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አይነ ልቦና ይክፈልኝ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሠለ ቅዱሥ ጊወረጊስ ብለህ ለደጀህ አብቃኛ ከነበተሠቦች

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደአሰ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን❤❤❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 Місяць тому +19

    ቦታውን ያላየ እንዲህ ሲመሰክር ድራማ ይመስላል እኛንም ለደጁ ያብቃን ንስሀ ግቡ እህት ወንድሞቼ😢😢😢😢

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 Місяць тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት Місяць тому

    ለናንተ የማረ አምላክ ይማረኝ አሜን ልጅህ አብቃኝ

  • @GenetTekilie
    @GenetTekilie Місяць тому +1

    ሰመአቱግዮርግስህዋተንቀይር አመን አመን አመን ❤❤❤❤

  • @hailetilahun9523
    @hailetilahun9523 Місяць тому

    ፈጣሪ ለደጁ ያብቃኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Місяць тому +2

    አገራችን በመድሀኒያለም ቸርነት በአብ የፀጋ ስጦታ ነው ያለችው ሁሉ ሰው ወደ አግዛብሄር እጁን ይዘርጋ ከሚመጣው ክፋት እንድንድን ዘንድ🎉😢

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus Місяць тому +1

    እግዚአብሔይመስገን

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 21 день тому

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጅኽ አብቃኝ አባቴን ወልዴ ዮሐንስን ከያዘወ ደዎይ ትፈዉስልኝ ዘንድ እማፀንሀለሁ😭😢😢በጾሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Місяць тому

    እኔ በፊትህ ማነኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ ድረስልኝ 😢😢❤❤❤

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልል

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 Місяць тому +1

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @SmilingLawnmower-tn9gg
    @SmilingLawnmower-tn9gg Місяць тому

    Amen amen amen

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የትነው ቦታው የትይገኛል አሳዉቁን አሜን አሜን አሜን ፀልይልን እህታችን አሜን አሜን አሜን ቅ/ጊወርጊስ ሰማይቱ ይሁነን

  • @IfifjgjfHjcjvjv
    @IfifjgjfHjcjvjv Місяць тому

    እሜን🎉🎉❤❤

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Egzhabher beselam asgebany ena enenim meretun pemerintah yabqan

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu Місяць тому

    I need to come pray for me and for my son welde manuel welete kidan

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤❤❤😢

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Місяць тому +1

    እህቀን መች እንደሁን ነፍቀኝ ስማአቱ ቅዱስ ጊውርጌስ ሆይ ለቤትህ ለደጀህ አብቃይ ስለስሙ የስሙ ባለቤት ይክብር ይመስገን❤

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط

    ለደጀያብቃንአባትቅደሰጊርጊሰአብትአደራቅደሰቅደሰአባትቅደሰጊርጊሰ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 Місяць тому

    Semaetu bermel kidus giorgis aderahn ledejeh abketeh yemyamegnen tawukalehna merehegn lemsekrnet abkagn

  • @TenuAge
    @TenuAge Місяць тому +1

    egezeabher yemesgen semaetu kiber misgana yedersuwu enen degmo ledjji yabiqajje milijjàhi ayleyjje

  • @sarasara2006
    @sarasara2006 Місяць тому

    እኔ መሄዲ ፈልጋለሁ አዲራሻ ሥጡኝ በቅዱሥ ጊዎርጊሥ ሥም

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 Місяць тому +2

    ሲና ቲዮብ የሚገርም ምስክርነት ቻናል ነው አዲስ ነው ጥራቱም ሁሉም ምርጥ ነው ግን ሎጎ ምናምን አሰራ ሲና ምን ማለት ነው ግን

    • @ሲናቲዩብsinatube
      @ሲናቲዩብsinatube  Місяць тому

      መፅሀፈ ነህምያ 9፥13 ፦በተራራ የምትመሰለው ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ስለዚህ ሲና ቲዩብም ትክክለኛውን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን እና አስተምህሮ የምናገኝበት የቤተ ክርስቲያን ልሳን የሆነ ቻናል ነው፡፡

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv Місяць тому

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሄድ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ አለብን ወይስ እንዲሁ ከመሬት ተነስተን ንስሐ ምናምን ሳንገባ ይቻላል እስኪ አስረዱኝ በደንብ

  • @ErekikMule
    @ErekikMule Місяць тому

    እኔ ቆይ እየተባልኩ ሄድኩኝ ምን ይሻለኛል

  • @ዲልተይብፃዕር
    @ዲልተይብፃዕር Місяць тому

    ግን መንገዱ ሰላም ነው መልሱ እስክ

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c Місяць тому

    Ledegh abkagn abatea

  • @rozafekadu7508
    @rozafekadu7508 Місяць тому

    Ahuni mehedi tejemere enide?

    • @ሲናቲዩብsinatube
      @ሲናቲዩብsinatube  Місяць тому

      @rozafekadu7578 አዎ ተጀምሯል ሙሉውን የጉዞ መረጃ ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ ላይ ታገኛለሽ

  • @Amsale16
    @Amsale16 Місяць тому

    Mengadu tekafeta ende?

    • @ሲናቲዩብsinatube
      @ሲናቲዩብsinatube  Місяць тому +1

      @Amsale16 አዎ ተጀምሯል ለበለጠ መረጃ ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያን ይከታተሉ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ😢😢😢

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል