በሂዉማን ሄር ተጭበርብራ ፍርድ ቤት ሻጩን የከሰሰችዉ ሴት በዳኛ ይታይ ከቅዳሜን ከሰዓት/Kedamen Keseat Show/ / Saturday Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 157

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 роки тому +65

    አይ ሁማንሄር እስኪ እንደ እኔ የሚጠላ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 роки тому +75

    ሂውማን ሄርም ፍርድ ቤት ደረሰ😁😁😁😁😁😁😁😁ሂውማን ሄር ከምድረ ገፅ ይጥፋ አልወድም የሚል 👍

    • @frinamitiku4961
      @frinamitiku4961 4 роки тому

      የአንቺ hair is real or ?

    • @shibiregaremu1745
      @shibiregaremu1745 4 роки тому

      Amen

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 4 роки тому

      መላጦች ሴቶች ምን ሊሆኑልሽ

    • @ምስጢርቲዩብ
      @ምስጢርቲዩብ 4 роки тому +2

      @@frinamitiku4961 ምንም መላጣ ልሆን እንጂ ለባእድ አምልኮ የሚገበር ፀጉር አላደርግም አምላክ አሳምሮ ፈጥሮኝ አላሳመርከኝም በራሴ ሰው ሰራሽ ውበት ልጨምር ብዬ ከአምላኬ አልጣላም በቃ

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 4 роки тому

      kkkkkkkkkk

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +45

    እንዴ አይ ሂውማን ሄር ስንቱን ሴት ሸፈናቸው 😋😋እኔስ ያለቺኝን ፈጣሪ የሰጠኝ ይበቃልኛ እናንተስ የስደት እህቶቼ belik አሳየኝ

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 роки тому +42

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ኣመታዊ ክብረ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ እንዲሁም ቻናሌን ይጎብኙልኝ

    • @enmu8945
      @enmu8945 4 роки тому

      visit Tokuma Ethiopia about Corona virus(Covid -19)
      in both languages

    • @Benjifirst00
      @Benjifirst00 4 роки тому

      Temecheshign

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому +22

    እውነት ልንገራችሁ ሐበሻ የሚያምረው የተፈጥሮ ውበቱን ሲጠብቅ ብቻ ነው ሂውማን ሄር ፣ ሜካፕ አያምርብንም ፣

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 4 роки тому +1

    ወይ አገሬ መጨረሻሸ ይሄ ይሁን ሰንት ፍርድ ቤት የሚያስኬድ ወንጀል እያለ የሰዉ ፀጉር ተበላሸ ተብሎ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አሰባት 😢🇪🇹🙏🏾

  • @ሰአዲየወረባቦዋ
    @ሰአዲየወረባቦዋ 4 роки тому +2

    በነፆም ቢሰጡኝ አልጠቀም አልሀምዱሊላህ አላህ የሚበቃኝን ሰቶኛል
    😘😘😘😘

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 4 роки тому +3

    እንዶችን ሁል ነው እምከታተላቸው ፀጉራቸው ሲላጫቸው በቪዲኦ 😭😭😭ግማሹ ይስቅባቸውዋል በጣም ነው እሚያሳዝኑኝ መልካቸው ሁሉ ይበላሻል ሀውልት ነው እሚመስሉት ደሞ እሚላጩት ድሀ ዎች ናቸው ኑሮአቸውን ለማሸነፍ እኔ ያየሁትን ብታዩ በጣም ታዝናላችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +6

    ቀድሞ ዋጋው ውድ ለምን ወገኔን አይረዱበትም ጌታ ፀጉራቸውን ያሳድግላት ነበር። ግን ይሔ ሑሉ ለእናንተ ለወንዶች ብለው ነው የፈረስ ጭራ የሚቀጥሉት

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 4 роки тому +3

    ዳኛዋ ያረገችው humanhair ነውና እሱስ መንያእል እርግጠኛ ነሽ kkkkkk

  • @henokdebretsion2113
    @henokdebretsion2113 4 роки тому +12

    ከያንዳንዱ ሂውማን ሄር በስተጀርባ አንድ የህንድ መላጣ ሴት አለች ።

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +2

    አልሀምዱሊላ ሂዉማንሄር አያቀኝም አላህ የሰጠኝ ይበቃኛል ግን ለሙሥሊሞች እሚያሥፈልግ አይመሠለኝምምምምምምም

  • @Hayat-qn7wy
    @Hayat-qn7wy 4 роки тому +2

    ይብላኝላችሁ ሂውማን ሂር ተጠቃሚወች የሞቱ ሰወች ፀጉር እኮ ነው ቲሽ

  • @ሰላማዊትየደሴዋ
    @ሰላማዊትየደሴዋ 4 роки тому +2

    አይ መጃጃል አሁን ይህ ምን ይሉታል🤔🤔

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 роки тому +3

    ጉድ መዳሜ ሁማን ሄሩን 3000 ብር ነው የገዛሁት ፈልጊ ብላኝ ሄዳለች ካልተገኘ ፍርድ ቤት ነኛ ቱ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 роки тому +7

    ወይ ሂዉማን ሄር ባይደረግስ በራሳችን ፀጉር በጣም ነው እኮ እምናምረው

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    ዳኛዋ ግን ስታምር

  • @space71900
    @space71900 3 роки тому

    I am confused about quantity and quality

  • @biruayoutube2752
    @biruayoutube2752 4 роки тому +6

    በናታችሁ ሂውማን ሄር እያላችሁ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት ከምትካሰሱ እስቲ ለሂውማንሄር የምታወጡትን ገንዘብ ለተቸገረ ብትረዱ ውስጣችሁ እንዴት እንደሚደሰት እስቲ አስተውሉ

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 4 роки тому

    ትክክለኛ ፍርድ ነበር, ለአጭበርባሪ ነጋዴዎች ጥሩ ትምህርት ይሰጣል :: እንዲሁም የዋስትና ትርጉምን ያስተምራል👍🏾 በርቱ👍🏾 እናመሰግናለ💚💛❤️ @ebstv #ebstv #SaturdayAfternoonShow

  • @aynikifle243
    @aynikifle243 4 роки тому +1

    ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም የበፊቶቹ ነበር የሚስቡት

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 4 роки тому

    እዝሕም አደርስ ለኛ ለደሐወቹ አለው ይሰጠን

  • @rozmorgan1793
    @rozmorgan1793 3 роки тому

    ይህልጅ ጎበዝ ነወ እኔ አወቀ ዋ ለሁ ❤️❤️

  • @hawa7431
    @hawa7431 4 роки тому +1

    የውነት ፍርድ ቤት መቅርብ ያስፈርል

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 4 роки тому +1

    ወይ ጉድ እሱም ፍርድ ቤት ደረሰ፦😁😎 ስጠላው ያለንን እንከባከብ ይቅርብን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 роки тому

    ዳኛዋ፡ደስ፡ያለች፡እረጋ፡ያለች፡ናት ይመችሺ

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    እኔምለው ግን በጣም እረጅም ፀጉር ያላት ከሆነም ይቆርጡላታል ማለት ነው?

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +1

    እኔ ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነዉ ስለዚህ እዛ በምኖር ሰአት ፀጉር መቀጠሉን አላቅም ነበር ለኬ ሴቱ የሚወዘዉዘዉ በአርቲፊሻል ነዉ ወቸዉ ጉድ አለ ጣሰዉ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Рік тому

    ደግ አረገች እኔም ቡችላዬ ተሠረቀች ልከሥ ነው

  • @addismekoya6755
    @addismekoya6755 4 роки тому +2

    ወይ ይህ ልጅ እኮ።የፍቅር ምርጪየ።ቅርቦ።ነበር ክክክክ

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 4 роки тому

    ወይኔ ይህ ልጅ ምላሱ ያለሳልሳል ሚስቱን የፍቅር ምርጫየ ላይ ሲያገኛት በጣም ይለሳለሳል

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +1

    ሁማንሄር በወንዝ ወሃ አይታጠብም 😜😁 ኦ ተመቼኝ 😁

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 роки тому +4

    ሃሃሃሃሃ ወይ ይሄ የህድ ፀጉር ጉድ አፍላል

  • @helenalove2482
    @helenalove2482 4 роки тому +1

    እኛጋ ያለ እቃ ኦርጅናል ኳሊቲ ኳንቲቲ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪

  • @mekdestayewegener2029
    @mekdestayewegener2029 4 роки тому +1

    ጌታዬ አላላም 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @ድእንግልማርያምየኔናት

    Forever everything everywhere

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 роки тому

    እረበሳቅ በዶድ አይታጠብም ሆሆ አይ የተውሶ ፀጉር ጉዱ እግዚአብሔር መልካም ፀጉር ስለሰጠኽኝ አመሰግናለሁ

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 роки тому

    ባለሽ ብታጌጭ እነሱም ከምቅጥፍ አይደርሱምነበር ግን መግዛትሽንስለሚያቁት ለገዘብይስገበገባሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    ክክክክክክ ወይጉድ። ሂማንሂርም. ፍርድቤት ቀርበ. ። እኔስ. አላህ የሰጠኛ ይበቃኛል. የምን. ዉማንሂር ነውደሞ. ቱሺሺሺሺሺሺ

  • @Hነኝወሎየው
    @Hነኝወሎየው 4 роки тому +1

    ያለሸን ፀጉር በወጉ ትይዠው የት በደረሸ ነበር እማማ ኢትዮጵያ ፀጉርሸ አሥጠላኝ አላለ የሀበሻ ወንድ እንደውም በጣም ይጠሉታል

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 4 роки тому

    መስፍን ግን የፍቅር ቀጠሮ ላይ ሚስት አግኝቶ ነበር እንዴት ሆን ተስማሙ ከመረጠቸው ልጅ ጋር እየኖረ ነወ ከ4 አመት በፊት? ኢቢኤስ ንገሩኝ😍

    • @honorhi8646
      @honorhi8646 4 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-አ2ጘ

    በለው አርቲ ፀጉር የምታደርጉ ጉዳችሁን እዩ እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም ነፃ ነኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 роки тому +1

    ሂውማን ሄር ዘርፋ ጥሩ አድርገዋል እደግፈቸዋለሁ ክክክክ

  • @Leeds527
    @Leeds527 4 роки тому

    😁😁😁😁😁🤔🤔 so funny l really enjoyed thanks ebs👌👌👌👌👌

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 роки тому

    በሰመአብ ሁማን ኤር ምን ጉድ ነው

  • @ahlammuhe410
    @ahlammuhe410 4 роки тому +1

    ጥናት ይሰጣችሁን የሴቶች ጉድ ባሎችየ ምን ልትላልችሁ ዝም እያላቸሁ የሴቶችን አታበላሹ አልገዛልሺም ማለት አትችሉም እደ

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    ክብርት ዳኛ ይታይ መቼ ነው ግን ለተከሳሽ የምትፈርጂው

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 4 роки тому +1

    ምናለ በቁጭራችን ብናጊጥ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому

    My sister why you need human hair ? You have beautiful natural hair.

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +1

    አተሠዉ ሚስት በኦላይን ሥመርጥነበር 😁

  • @yeamelakenatdengelhoybemel1115
    @yeamelakenatdengelhoybemel1115 4 роки тому

    Enda ato shemeles eko ye fikr merechaye phrogram lay krebo nebre leka tewanyan nachw enkuanm enatew honachu egna eko yewnat mehabresbu phrogramn eytsatefu meselogn azegn nebre ahun gebagn

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 4 роки тому +1

    ክክክ አይሁማን ሄር ፍርድቤት ደረስክ

  • @ephremtsegay8938
    @ephremtsegay8938 4 роки тому +1

    Asfawe... Asefashene... Meselo Nebere...😂

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +1

    ቱ ጉድ እኮ ነው🤔

  • @edlawitedl2001
    @edlawitedl2001 4 роки тому +1

    Er shame lhuman hair ferde bet

  • @መቅደላውትማራም
    @መቅደላውትማራም 4 роки тому

    ሁማንሄር ዘረፋ ገጥሞሻል😂😂😂🤔

  • @alhabeshi807
    @alhabeshi807 4 роки тому

    ክክክክ እረ ጉድ ይመችሕ ሒውማን ሔር

  • @space71900
    @space71900 3 роки тому

    People are diying with hunger and war you people argue about human hair 🤔🤔

  • @honorhi8646
    @honorhi8646 4 роки тому

    እሄ ነገር ድራማ ነው ዛሬ ገባኝ 😂😂😂😂 መስፍኔ ሳይ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Рік тому

    😂😂😂

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 роки тому +2

    በሰውፀጉር ድርቅ

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 4 роки тому

    እረ እንደው ዘንድሮ በስንቱ እንሳቅ

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому

    Human hair forever everything everywhere🤦🏽‍♀️ RIP English😂

  • @birtukanmarefiya.2637
    @birtukanmarefiya.2637 4 роки тому

    Degmo le human hair

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 4 роки тому

    Ere tewu setoch ,yalegn yibekagnal malet limedu

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 роки тому +1

    Yewnte New Yetekaseseut❓😀
    Betam des Yelalu Yeberew
    Gudaye😀😀‼️‼️

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 роки тому +1

    ለምንይዋሻልክክክ

  • @dingilenante4280
    @dingilenante4280 4 роки тому

    Ende,yihe tekesash yefikir mirchaye yemil program lay ayichewalew

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +1

    kkkkkk

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 роки тому

    Dangawa anat lay yaleh human hair ymeskir

  • @keepright5232
    @keepright5232 4 роки тому

    Dagnawa yadergechew human hair new.

  • @per2752
    @per2752 4 роки тому

    ግን. ይህ. ነገር. ውነት. ነው. ድራማ. መሰለኝ. እደት. ነው. ይህ. ነው

  • @ethiopianprincess8445
    @ethiopianprincess8445 4 роки тому

    lol meche newu segurun yegezut ?

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 4 роки тому

    እውነተኛ ነው ወይስ?

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 4 роки тому +3

    ሳብስክራይብ አድርጉኝ እኔም ላድርጋቹው አናግሩኝ

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 роки тому

    እረ ይቀጢል

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому

    Hhahahaahahahahh

  • @sofisofi9583
    @sofisofi9583 4 роки тому

    Kkkkkkk👸👸💇💇🤔🤔🤔

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 4 роки тому

    አልገባኝም

  • @rozmorgan1793
    @rozmorgan1793 3 роки тому +1

    እራስሽ ላይ ያለወ አይበቃሽም ነበር

  • @Feda-gz3us
    @Feda-gz3us 4 роки тому +1

    Kkkkkkkkkkk

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 роки тому

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @sofisofi9583
    @sofisofi9583 4 роки тому

    😆😆💇💇 4,400🙈🙈🙆🙆

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 роки тому

    Kkkkkkkkkkkk

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 роки тому +1

    አይሂውማንሂር. ስምትሽብር. አልገዛም. ምነው. ሸዋ

    • @enmu8945
      @enmu8945 4 роки тому

      visit Tokuma Ethiopia about Corona virus(Covid -19)
      in both languages

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 роки тому

    😀😀😀😀👍

  • @jenetjenet6734
    @jenetjenet6734 2 роки тому

    ክክክክክ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 роки тому

    🐂🐂🐂Way Berew👍🇪🇹
    😀😀👍👍

  • @keepright5232
    @keepright5232 4 роки тому

    Dagnawa zegatam robot neger nat.

  • @najatnajat8872
    @najatnajat8872 4 роки тому

    ክክክክክ አስቀቹኝ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 4 роки тому

    ሁማንሂርቢቀርባችሁስ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    አይሁማንሄርጉድአመጣ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 роки тому

    Erree

  • @moreseshabtie6071
    @moreseshabtie6071 4 роки тому

    W

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 роки тому +2

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቅን እንሁን

  • @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
    @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 3 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @muta2839
    @muta2839 4 роки тому

    🤓🤓🤓

  • @youjadcellyoujadcell8307
    @youjadcellyoujadcell8307 4 роки тому

    At enazin kamayet year yeshalan minachawm ayetimim zagiwoche nachaw ar kayeru

  • @mulugetabirhanu44
    @mulugetabirhanu44 4 роки тому

    Mule

  • @ማርያምእናቴድግልአማላጀ

    ክክክክክክክክ