አርሰናልን ለክብር እያንደረደረ ያለው ወጣት የህይወት ውጣ ውረድ። | Bukayo Saka | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት #manchester_united #leeds_united

КОМЕНТАРІ • 58

  • @abenezert51gmail
    @abenezert51gmail Рік тому +27

    የ12 ዓመት ልጅ አለኝ ኳስ ይወዳል ይህ አንተ የምታቀርበው ትምህርታዊ ዘገባ እንደ እኔ ልጆች ላላቸው ስብዕናቸው የተስተካከለ ፣ሰው ሰው የሚሸቱ ትሁት፣ ተስፋ የማይቆርጡና፣ ግብረገብ ያላቸው፣ ሁለንተናቸው ሚዛኑን የጠበቅ እንዲሆኑ ያደርጋል። የእኛ ሀገር ተጫዋቾች ማድመጥ ያለባቸው እንዲህ አይነቱን ነው ለእራሳቸው ጥቅም።

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Рік тому +10

    ቡካዬ ሳካ ለኔ ልዩ ሰውነው በቃ ሁሉን ፈጣሪ የቸረው ምርጥ ጠንካራ ስብእና ያለው ተጨዋችነው በጣም የምወደው የወደፊቱ የአለም ኮከብነው

  • @simonepetros5440
    @simonepetros5440 Рік тому +1

    Bukayo saka our best player❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +9

    Bukayo is a special talent we're happy to have this beautiful heart in our Arsenal.

  • @hundesabwarkebaye
    @hundesabwarkebaye Рік тому +4

    Bukayo is the new star who sustitute LM 10 and who can won so many ballond'or!

  • @Nimra5455
    @Nimra5455 Рік тому +6

    my starboy⭐⚽
    ከክፉዎች አይን ይጠብቅልን🙏

  • @kasimyassin8600
    @kasimyassin8600 Рік тому +5

    የአርሰናልና የባርሳ ደጋፊ መሆን ደስታን ማጣጣም ነዉ

    • @siyadadessalegn8096
      @siyadadessalegn8096 Рік тому +1

      እውነት ነው፡፡ ሁሌ ዋንጫ ጠራርገው በመውሰድ እያስፈነደቁን ነው😛😛😛 ፍትሕ ለሌሎች ክለቦች🤣🤣🤣

    • @desalegndarza14
      @desalegndarza14 Рік тому

      ​@@siyadadessalegn8096 አንተ ነው የሚትለው ማንቸስተር ዩናይትድ 3 CL ሲያነሳ፣Real madrid 14 CL አንስቷል። ማንቸስተር ዩናይትድ ላንተ ነው እንጂ ለእኛ ትልቅ አይደለም።

    • @siyadadessalegn8096
      @siyadadessalegn8096 Рік тому

      @@desalegndarza14 I say nothing about United or Madrid. Read my comment again

    • @desalegndarza14
      @desalegndarza14 Рік тому

      @@siyadadessalegn8096 1992G.C በፊት የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በ league champions የሆነው 7ጊዜ ብቻ ነበር።ማንቸስተር ዩናይትድ በFergusen ዘመን ነው ትልቅ የሆነው። ከዛ በፊት፣ 1.Liver pool 18ጊዜ፣2.Arsenal 10ጊዜ፣3.Everton 9ጊዜ፣4.Astonvilla 8ጊዜ፣5.Man united 7ጊዜ ብቻ፣እያለ ይቀጥላል። ልብ በል ከ30 አመት በፊት ነው ያልኩት።

    • @siyadadessalegn8096
      @siyadadessalegn8096 Рік тому

      @@desalegndarza14 ይቅርታ ከ30 ዓመት በፊት ተመልካች አልነበርኩም:: በዛ ላይ እንደ ተመልካች ያየሁት እንጂ በታሪክ ያነበብኩት ጨዋታ ፋይዳ ያለው አይመስለኝም:: አያቴን እንዳላገናኝህ በህወት የለም....

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Рік тому +8

    የማን ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ bukayo saka ግን ለቡድንህ እንዲጫወትልህ የምትፈልገውን ድንቅ ልጅ ነው።

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 Рік тому

    ክበርልኝ መንሱር ስለምጥሰጠን መረጃና ትንታኔ

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Рік тому +2

    Saka is a brave boy and he can show that he has strong physical endurance too I appreciated most

  • @tsegayedegu
    @tsegayedegu Рік тому +2

    ስለ ስታድ እሬምስ በዉሰት ለሚጫወተዉ ፍሌረንት ባሌግሌ ፖሮግራም ብትሰሩ ደስ ባለኝ

  • @ermiasazemeraesegid6971
    @ermiasazemeraesegid6971 Рік тому +1

    Wow blackstar ❤ saka fantastic player ganers always ❤❤❤❤❤❤❤ thanks monsurye & zola

  • @lenchoahmed7689
    @lenchoahmed7689 Рік тому +1

    Saka♥️

  • @mulugetaayalew1580
    @mulugetaayalew1580 Рік тому +1

    ቡካዮ ሳካ እዩኝ እዩኝ የማይል ባለው ተሰጦና ስኬት የማይኩራራ ለመማር ሁሌ ራሱን የሚያዘጋጅ ስነልቦናው ጠንካራ የሆነ ድንቅ ተጫዋች ነው

  • @minrobgudoye8028
    @minrobgudoye8028 Рік тому +3

    Bukayo saka teleq techawech new besu arsenal champion indamihon teritir yelegnim

  • @brsh2314
    @brsh2314 Рік тому +4

    የአርሰናል ተጫዋቾች ባጠቃላይ ዘንድሮ ጥሩ ናቸው ሳላስበው የነሱን 3እና4 ጨዋታ ሳይ አስደማሚ ክለብ ሆኖ አይቸዋለሁ ሳካ ፍልቅልቁ አስደማሚ ብቃት አለው ምናለበት ለክሎፕ ለምወደው ክለብ ለቀያዮቹ ሊቨርፑላውያን ቢጫወት ብቻ በዛ ማሊያ ባየው

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Рік тому

      መቸም አታየው።

    • @abelarsea
      @abelarsea Рік тому

      አታየውም የማይሆነውን እንጀራ ጋጋሪውን ግዙት እሱ ምናልባት እናንተጋር ይሳካለት ይሆናል

  • @abrhammelkamu
    @abrhammelkamu Рік тому

    he is best star Bukayo Saka

  • @sosodawet9545
    @sosodawet9545 Рік тому +1

    Saka ❤❤

  • @henokgirmai5602
    @henokgirmai5602 Рік тому +1

    saka ❤❤❤

  • @kedirshiferaw119
    @kedirshiferaw119 Рік тому

    Saka star boy❤❤❤

  • @solomonbekele2269
    @solomonbekele2269 Рік тому

    saka ilove you so mach 😘😘😘😘😍😍

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 Рік тому

    SAKA BLACK DIMOND 🔥🔥🔥

  • @lijtameblessson9700
    @lijtameblessson9700 Рік тому +2

    really star boy Bukayo saka ✊🥰!!

  • @birhanuamare5884
    @birhanuamare5884 Рік тому

    Waw

  • @OzilaMohamed-ys3si
    @OzilaMohamed-ys3si Рік тому

    ❤ Saka kokob yihonal mensure

  • @esayashabtemaryam9570
    @esayashabtemaryam9570 Рік тому

    saka❤

  • @abdusesadik726
    @abdusesadik726 Рік тому

    Bukayo saka starboy 💫

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 Рік тому +1

    መንሱሬ እኔ ስለሳካ ምን ብዬ መናገር እንዳለብኝ አላውቅም አንተ በደንብ ገልፀሀዋል ወጣቱ ኮከብ ጥቁር ዳይመንድ ይበልጥ እየበሰለና እድሜው እየጨመረ ሲመጣ አሁን ከሚያሳየን ብቃት በላይ አልፎ የአለማችንን ውዱን ሽልማት እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ

  • @yonik9217
    @yonik9217 Рік тому

    Our stat boy bukayo👊👌

  • @eyerusjerry5453
    @eyerusjerry5453 Рік тому

    star boy 💓💓💓💓

  • @abelpoet8793
    @abelpoet8793 Рік тому

    ቡካዮ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @GetchMan-fg9ki
    @GetchMan-fg9ki Рік тому

    Saka betam yemelye techawch mhonun asmsekerale

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Рік тому +1

    The star boy Bukayoo!!

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 Рік тому

    ሚትሮቪች በዳኛው ላይ ያደረገው ነገር ትክክል አልነበረም! ለድርጊቱ ተገቢውን ቅጣት FA ው ሊወስን ይገባል!!
    ነገር ግን የዳኞች የጨዋታ ማኔጅመንት ደካማነት ለሚከሰቱ ችግሮች ቁልፍ ናቸው FAው ለዘህ ችግር መትሄ ሲሰራ አይታይም!!

  • @footballfun527
    @footballfun527 Рік тому

    መንሱሬ በጣም ትመችኝ አለህ... ነገር ግን ስለ ቡካዮ ማዉራትህ ጥሩነው ሆኖ ተከላካዮችን ግን የአህያ ሥራ ማለትህ አልተመቸኝም... የምሰሙህም ተከላካይ ተጫዋቾች ስሜት አይሰጥም... የአፉ ወለምታ ይመስለኛል... ግን ደስ አይልም....

  • @gedakedir1986
    @gedakedir1986 Рік тому

    Starboy

  • @MehdiAbdela-hh4ww
    @MehdiAbdela-hh4ww Рік тому

    መንሱሬ አሁንስ መሪነቱ ቢቀርስ።
    እንደ ደጋፊ አርሰናል ጨዋታዎች ሲያሸንፍ ደስታችን ሳልጨርስ የቀጣይ ጨዋታዎች እያስታወስኩኝ መጨነቄ በዛ።
    አይ የመሪነት ጣጣ!

  • @ahmedmahammed4503
    @ahmedmahammed4503 Рік тому

    ቡካዩ ሳካ ለአርሰናል ብቻ የተፈጠረ ነዉ

  • @oumermudeser2790
    @oumermudeser2790 Рік тому

    አይመንሱሬ፡አትጠገብምእኮ

  • @abelpoet8793
    @abelpoet8793 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meuzyihedego1442
    @meuzyihedego1442 Рік тому

    በ ፉልባክ ማሰለፍ የጀመረው ሊዩንበርግ ነበር ። አስታውሳለሁ እነ ኮሎስኒያክ አስቀምጦ ማለት ነው ።

  • @tsegayebekele358
    @tsegayebekele358 Рік тому

    መንሱር ሳደምጥህ በምክንያት ነው !

  • @Thebigbr901
    @Thebigbr901 Рік тому

    አይ ድስኩር ይህን አውርታቹህ ደሞዝ ይከፈልቹሃለ ! ሰራ ፍት ሁሉ . መጀምርያ እስኪ በቀን ሶስት ግዝይ በልተን እንደር!

  • @samueltesfaye6966
    @samueltesfaye6966 Рік тому

    Telegram lay likekiln

  • @abrham426
    @abrham426 Рік тому

    ስለ ኤልክላሲኮ ጨዋታ መወራት ነበረበት

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Рік тому

    Btw መንሱር ንግግርህ በሙሉ ስሜታዊነት ያለበት ነው። ለአርሰናል በዚህ ሰዓት አንደኛ እና እጅግ አስፈላጊ ተጫዋቹ ቶማስ ፓርቴይ ነው። ከዚያ ቀጥሎ ራሱ ኦዴጋርድ ነው መሆን ያለበት። ሳካ ሶስተኛ ወሳኝ ተጫዋች ነው። ምንም ነገር ማጋነን አያስፈልግም። እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ። ይኼ ቡድን ሳካን ቢያጣ ምንም ላይጎዳ ይችላል ፤ ያለ ፓርቴይ እና ኦዴ ግን አርሰናል ደካማ ነው።

  • @alemayaprostudio1498
    @alemayaprostudio1498 Рік тому

    abezachut yemir degafi indehonachu inaqaln

  • @studentbaye6531
    @studentbaye6531 Рік тому

    Saka❤

  • @salahuddinzaini
    @salahuddinzaini Рік тому

    Saka❤