በመደራጀት ቤት የምትሰሩ የ20/80 እና 40/60 መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢ ሆነው የቤት ተጠቃሚ ለመሆን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙትን በ70/30 በጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት ህ/ሥራ ማህበር በፈቃደኝነት አደራጅቶ የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በመመሪያ ቁጥር 1/2013 መሠረት ፈላጊዎችን በኦንላይን መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡
    በዚሁ መሠረት ቀደም ሲል ተመዝግባችሁ ለተጠባባቂነት እጣ በወጣላችሁ ቅደም ተከተል መሠረት ስማችሁ በዚህ ማስታወቂያ ላይ የወጣ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ከ13/09/2016 እስከ 19/09/2016 ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት እና ለተመዘገባችሁበት የቤት አይነት የሚከፈለውን የገንዘብ መጠን በቀድሞ የ20/80 ወይም 40/60 ቁጠባ አካውንት ለይ ገቢ በማድረግ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰአት 6ኛ ፎቅ በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
    ተመዝጋቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ጊዜ አሟልተው እንዲመጡ እና ይዘው በመቅረብ እንዲመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
    1. ቅጽ 01 /ቢሮ በመቅረብ የሚወሰድና በወረዳ ቤቶች ጽ/ቤት በኩል ተሞልቶ የሚመለስ/
    2. የጋብቻ ሁኔታ ማስረጃ፡- ያገባ ከሆነ የትዳር አጋር የታደሰ መታወቂያ፣ ያላገባ ከሆነ 6 ወር ያልሞላው / ኦርጅናል እና ኮፒ/
    3. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ /ዲያስፖራ ከሆነ ፓስፖርት/ ኦርጅናል እና ኮፒ/
    4. የ20/80 ወይም የ40/60 ቤት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ/ኦርጅናል እና ኮፒ/
    5. የባንክ ደብተር ፎቶ ባለበትና የመጨረሻ ገቢ በተደረገበት ገጽ በኩል ኮፒ ተደርጎ/ኦርጅናል እና ኮፒ/
    6. ተወካይ ከሆነ የውክልናውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን
    የስም ዝርዝሩን ለማግኘት 👉 www.condoaddis...
    Join this channel to get access to perks:
    / @condoaddis
    Condominium for sale
    40/60 condo inaddis ababa
    addis ababa apartment for sale
    ethiopian condo 40/60 news today
    yemishet bet addis ababa
    land for sale in ethiopia addis ababa
    addis ababa
    donkey Tube
    20/80
    4060
    ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new ,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comeiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,
    How to Get More Views,ቫይራል ቪድዮ,make viral videos,etubers,how to get copyright free video for youtube,royalty free video for youtube,copyright free video for youtube,copyright free video clips for youtube,እንዴት ዩቱዩብ አካዉንት መክፈት ይቻላል,ዩቱዩብ አካዉንት,ዩቱዩብ,ገንዘብ,የሚሰራ,ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ መክፈት ይቻላል,ፌስቡክ,ሞኒታይዝ,እንዴት ሞኒታይዝ ማድረግ ይቻላል,ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ ቻናል,እንዴት መስራት ይቻላል,እንዴት ፎቶ መቀየር ይቻላል,ሞኒታይዜሽን,ዩቱዩበር,ኢትዮጵያን ዩቱዩበር,ቲዩብ,youtube ቻናል መክፈት,እንዴት በ2020 ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ ቻናል መክፈት ይቻላል,እንዴትስ ቬሪፋይ እና ሞኒታይዜሽን ይደረጋል,Ethiopia,youtube,Habesha,abiy,gigi,abrelo hd,rakeb alemayehu,New Ethiopian Movie 2020,ዘጠነኛው ሺህ,funny,Channel,2020,ራኬብ አለማየሁ,how to grow youtube channel,how to get more views on youtube,grow your youtube channel,ZemedkunBekele ዘመዴ,Dire Tube,In Amharic,How To Properly Upload Videos To UA-cam in 2020,how to upload videos on youtube,how to upload a video on youtube,upload video to youtube,how to upload video on youtube,how to upload a video to youtube,ኢትዮጵያ,Ethiopia,youtube,Habesha,abiy,gigi,abrelo hd,rakeb alemayehu,New Ethiopian Movie 2020,ዘጠነኛው ሺህ,funny,Channel,2020,ራኬብ አለማየሁ,how to grow with 0 views and 0 subscribers (must watch when starting a youtube channel),how to grow on youtube with 0 views and 0 subscribers,how to grow on youtube with 0 subscribers,how to grow youtube channel,how to,how to get more views on youtube,grow your youtube channel,ZemedkunBekele ዘመዴ,Dire Tube,App,UA-cam studio,like,How to create UA-cam channel 2022,Loans,Make Money online 2022,Mortgage,abrelo hd,abrelo hd bitcoin,how to create a youtube channel,passive income,youtube make money,youtube ቻናል መክፈት,ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በ UA-cam ብር ለመስራት ከፈለጋችሁ,አዲስ ዩቱብ ለመክፈት,የዩቱዩብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት,የዩቱዩብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት በአማርኛ how to open youtube channel with mobile ethiopian youtubers,የዩትዩብ ቻናል አከፋፈት,የዩትዩብ ቻናል አከፋፈት 2022,ዩቱብ ለመክፈት,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት ምን ያስፈልጋል,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት በስልክ,ዩቱዩብ ቻናል,በዚህ ዌብሳይት,በቀላሉ ዶላር መስራት,Make Dollar,etubers, ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ,ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ,ያለ ፔይፓል,From Tiktok to Ethiopian Bank,without Paypal
    .
    .
    ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ,ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ,From Tiktok to Ethiopian Bank,without Paypal,How to Get More Views,ቫይራል ቪድዮ,make viral videos,etubers,abrelo hd,ቲክቶክ ኢትዮጵያ ላይ ባንክ ክፍያ ጀመረ,ቲክቶክ,ኢትዮጵያ,ባንክ,ቲክቶክ ሀበሻ,how to create a youtube channel,youtube ቻናል መክፈት,ኢትዮጵያ ዉስጥ tiktok መክፈል ጀመረ,tiktok,how to make money on tiktok,ebs,Gift,ቲክቶክ ይከፍላል ስንት ይከፍላል,ዩቱዩብ,ethio tiktok,paypal in ethiopia,ethiopian youtubers,social media platform,Tiktok or UA-cam
    Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 81

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 4 місяці тому +2

    እኔ የ2005 ተመ፣ዝገብነኝ ምንድነው አልገበኝም ዛሬ ግንቦት 24/09/2016 ነው አሁን መመዝገብ ይቻላል? አብራርታችሁ አስረዱኝ ቁጣበም እየቆጣብኩኝ ነው

  • @shiferawmekonnen2195
    @shiferawmekonnen2195 4 місяці тому +4

    ለመረጃው አመሰግናለሁ ፤ በ70/30ው ያልተመዘገብነውሰ ?? የምንሳተፍበት መንገድ ከአለ ወይም አድሰ ምዝገባ የሚኖር ከሆነ ብናውቅ ፣ ለተለመደው ተብብርህ ወንድሜ በጣም አመሰግንሃለሁ ።

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому +1

      አዲስ ምዝገባ ሲኖር እናሳውቃለን

    • @YeshuAyu-vf7vp
      @YeshuAyu-vf7vp 4 місяці тому +1

      ❤​@@condoaddis

    • @FeatShakira
      @FeatShakira 4 місяці тому

      አዲስ ምዝገባ ሲጀመር ንገረን የዲሳባ በተረፈ እነመሰገናለን​@@condoaddis

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 3 місяці тому

    ለመደራጀት አቅሙ የሌለን እንዴት እንሁን?። እንጠብቅ
    ወይስ ምን ሌላ አማራጭ
    ይኖረናል?።

  • @TadesseFikadu-j5c
    @TadesseFikadu-j5c 3 місяці тому

    20/80 ነበር የተመዘገብኩት እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ምዝገባው አልፎናል

  • @shiferawmekonen2011
    @shiferawmekonen2011 4 місяці тому +4

    አሁን ምዝገባው አለ ወይ ካለ የትና እንዴት መመዝገብ ይቻላል

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      አዲስ ምዝገባ አሁን የለም
      www.condoaddis.com/

  • @azebadal9623
    @azebadal9623 4 місяці тому +2

    ያልተመዘገበ እዴት ነው መመዝገብ የምንችለው 40/60 ነበር የተመዘገብኩት

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому +2

      አሁን ምንም ዓይነት የለም፡፡ ሲኖረ እናሳውቃለን
      www.condoaddis.com

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile 4 місяці тому +7

    አልገባኝም መንግስት በግልጽ ይንገረን

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 4 місяці тому +1

    Thanks

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 4 місяці тому

    አልገባኝም በድብቅ ነው እንዴ እንደዚህ ማስታወቂያ የሚወጣው ??

  • @jemilayasin7200
    @jemilayasin7200 4 місяці тому

    ያለፈበት እንዴት በድጋሚ መመዝገብ ይችላል

  • @jemilayasin7200
    @jemilayasin7200 4 місяці тому

    የት ነዉ ምዘዝገባው?

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ አዲሰ ምዝገባ ሲኖር

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 4 місяці тому +5

    ፍትህ ለ97 ተመዝጋቢ

  • @TttGggg-r4z
    @TttGggg-r4z 4 місяці тому +1

    አልገባኝም የት ነው የሚከደው የስም ዝርዝሩን ከየት ነው የሚጀኘው

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው
      ይመልከቱ ua-cam.com/video/39RFMxeYsn8/v-deo.html
      www.condoaddis.com/

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 4 місяці тому +2

    መች ነው የወጣው

  • @TeweldebrhanGebreslasie
    @TeweldebrhanGebreslasie 4 місяці тому +5

    በ 2005 በ40/60 ተመዝግበን ምሉ ክፍያ ከፍለን እየጠበቅን ነው እስከ አሁን አልደረሰንምና መንግስት ቁርጡን ይንገረን

  • @ayhuayhu2792
    @ayhuayhu2792 4 місяці тому +2

    አዲስ ተመዝጋቢዎች ምን ማድረግ አለብን

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው፡፡ አዲስ ምዝገባ አሁን የለም
      www.condoaddis.com/

    • @FeatShakira
      @FeatShakira 4 місяці тому

      ​@@condoaddisእባክ የተወሰ ነብር ጠሎ አልፈልገም ብሎ የሚወጠ ብዙ አሉ እንደዛ አይነት እድል ካገየህ ንገርይ ባላህ እንዴታልፈይ ወድሜዋ አዲሳባ

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 3 місяці тому

    20/80 እስካሁን ተስፋ ሳንቆርጥ እየቆጠብን ያለነውተስፋ ይኖረናል
    ወይስ እናቋርጠውመንግስት
    ተስፋ ይኖረናል? ። ተደራጅተን ለመገንባት አቅሙ የሌለንን እንዴት ይመለከተዋ?።
    እረ መላ ቢለን ጥሩ ነው።

  • @MekdesTesfaye-be3wi
    @MekdesTesfaye-be3wi 4 місяці тому

    ሰም ዝርዝራችን የሌለስ ምን እናድርግ እባካችሁ መላ በሉን

  • @kudushagos4491
    @kudushagos4491 4 місяці тому +1

    on Lin ምዝገባ በድጋሚ ካለ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 4 місяці тому

    ለመደራጀት አቅሙ የሌለን ምንንሁን

  • @ShemsuUmer
    @ShemsuUmer 3 місяці тому

    ፍትህ1997 ተመዝጋቢዎች

  • @andualemabebetagel8739
    @andualemabebetagel8739 4 місяці тому

    ምዝገባዉ በተደጋጋሚ እየተደረገ ካለፈ በኋላ መረጃ እየወጣ እንሰማለን። ያለፈዉ አልፏል ቀጣይ ምዝገባ የሚኖር ከሆነና ቀድማችሁ ከሰማችሁ ብታሳዉቁን መልካም ነዉ።

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      እሺ
      www.condoaddis.com/

  • @mebratusisay120
    @mebratusisay120 3 місяці тому

    ባለ እሥትድዮ አለ አቅም ሥለሌለኝ

  • @YeshiYeshi-lh3hl
    @YeshiYeshi-lh3hl 4 місяці тому +5

    Ere 20/80 meche newu yamiseten laltederagenewu😢

  • @kudushagos4491
    @kudushagos4491 4 місяці тому

    ያልተመዘገበው እንዲት ነው 70/30

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 місяці тому

    መታወቂያ አሁን ያወጣነው ዲጂታል መታወቂያ ይሆናል

  • @kassteklu-ny7qy
    @kassteklu-ny7qy 4 місяці тому +2

    መች መዘግብው ነው

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ከዚህ ቀደም ለተመዘገቡ ነው
      www.condoaddis.com/

  • @Yonaswoldesenbet-lo2ox
    @Yonaswoldesenbet-lo2ox 4 місяці тому

    20/80የ 2005 ቆጠብነኝ አቆሪጬነበረ ቀጣይ መመዝገብ እችላለሁኝ ወይ

    • @FeatShakira
      @FeatShakira 4 місяці тому

      ወጣሽ እንዴ መጣል ከጀመርሽ

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn 4 місяці тому +1

    Mozaza

  • @FeatShakira
    @FeatShakira 4 місяці тому

    ይህ እዉ ነት ነዉ ባላህ እዉነቱ ንገሩን😊

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 4 місяці тому

    ምንድነው አልገባኝም

  • @binidawa9670
    @binidawa9670 4 місяці тому

    እኔ ያልገባኝ ሰባ ፐርሰቱ ስንት ብር ነው

    • @habbesh
      @habbesh 4 місяці тому

      ባለ ሁለት 810000

  • @DagneDnberu
    @DagneDnberu 4 місяці тому

    አዲስተመዝጋ እንዴትነው

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      አዲስ ምዝገባ አሁን የለም
      www.condoaddis.com/

  • @DagneDnberu
    @DagneDnberu 4 місяці тому +1

    ያልተደራጀ እንዴትነው

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ወደፊት አዲስ ነገር ካለ እናሳዉቃለን
      www.condoaddis.com/

  • @Yonaswoldesenbet-lo2ox
    @Yonaswoldesenbet-lo2ox 4 місяці тому

    ያለፈበት ቀጣይ ምዝገባ ይነገሪልን

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому +1

      ሲኖር እናሳውቃለን
      www.condoaddis.com/

  • @Fantahun-um3kk
    @Fantahun-um3kk 4 місяці тому

    ይህ ትክክለኛ መረጃ አለመሆኑ በርካታ ማሳያዎች አሉት።

  • @AdemHussen-u8u
    @AdemHussen-u8u 4 місяці тому

    አዲስ ምዝገባ በኦን ላይን አለ ካለ መረጃ አድርሱን

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      የለም
      www.condoaddis.com/

  • @WeyniHaile-l1o
    @WeyniHaile-l1o 4 місяці тому

    Ahun mizgeba ale wey kale yet new pls

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      አሁን የለም
      www.condoaddis.com/

  • @sadasadaaa30
    @sadasadaaa30 4 місяці тому

    ቢሮ የትነው

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ባምቢስ
      www.condoaddis.com/

  • @abdelazizahmed9465
    @abdelazizahmed9465 4 місяці тому +1

    40/60 ቆጣቢ ነኝ የምትለው አልገባኝም

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ለ20/80 እና 40/60 ቆጣቢዎች በማህበር እንዲድራጁ እማራጭ ቀርቦ ነበር
      www.condoaddis.com/

  • @TadesseFikadu-j5c
    @TadesseFikadu-j5c 3 місяці тому

    2005 ዓ ም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉 ወንድሜ ቀደም እንዲህ አይነት ምዝገባ በየቀበሌ ነበር ማንም ሰው እንዲሰማ በሚዲያ በዜና ተነግሮ ነበር።።አኔ ምዝገባ እንደነበረ አልሰማሁም።።። እባክህ ወንድሜ ሌላ ምዝገባ ሲኖር አንተ አሳውቀን እኔ ስለምከታተልህ ።

  • @xx-zr9pb
    @xx-zr9pb 4 місяці тому

    ማህተምየለውም ና ሀጋዊነቱ ያጠራጠራል

  • @መስከረምአሸብር
    @መስከረምአሸብር 4 місяці тому

    40/60 20/80 ቤቱ ባለቤት ነኝ

  • @hanashemeles6812
    @hanashemeles6812 4 місяці тому

    ለምን አትመልሱም ጥያቄ

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው
      ይመልከቱ ua-cam.com/video/39RFMxeYsn8/v-deo.html
      www.condoaddis.com/

    • @User12073-d
      @User12073-d 4 місяці тому

      40/60 ተመዝጋቢ ነኝ ሙሉ ክፍያም ከፍያለሁ ግን መደራጀት አልተደረጀሁም እና እጣውሰጥ አንገባም ማለት ነው በክህ የኔ ወንድም አይተክ እንዳታልፈኝ ሰንት መከራ አይቼ ከፍዬ የኔ እጣ ፋንታ ምንድ ነው አደራ የምታውቀው ነገር ካለ አሳውቀኝ

  • @FetleworkAfera
    @FetleworkAfera 4 місяці тому

    ምን ሆነህ ነው በትክክል አውራ ከየት ሠማህ መንግስት ይናገር

  • @SurprisedFlowerBasket-fy2sc
    @SurprisedFlowerBasket-fy2sc 4 місяці тому

    የመቼ ነው ምንም አልገባኝም

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው
      ይመልከቱ ua-cam.com/video/39RFMxeYsn8/v-deo.html
      www.condoaddis.com/

  • @younaseskander6405
    @younaseskander6405 4 місяці тому

    ወይ ድራማ

  • @RahelMulu-i4r
    @RahelMulu-i4r 4 місяці тому +1

    ባለጌ ናቹ

  • @MulukenYenealem-m8d
    @MulukenYenealem-m8d 4 місяці тому

    Wushet new atmenut

  • @fisehatikuye
    @fisehatikuye 4 місяці тому

    ምንም አልገባኝም

    • @condoaddis
      @condoaddis  4 місяці тому

      ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው
      ይመልከቱ ua-cam.com/video/39RFMxeYsn8/v-deo.html
      www.condoaddis.com/

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 3 місяці тому

    Ke yet new ehe mastweqiya yewetawe 😂😂😂😂

  • @AberashMekuriya
    @AberashMekuriya Місяць тому

    😅

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂 ሚልየኖች ተመዝግበው ሳይሰጡ ሌላ ሙለቻ ሌባወች ስንድ የድሀ ገንዘብ ጠርጋችሁ

  • @NuredinJemal-re2zx
    @NuredinJemal-re2zx 4 місяці тому

    ፍትህና 97

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 4 місяці тому

    ፍትህ ለ97 ተመዝጋቢ