ሳር ቤት ላይ በ7.5 ሚልየን ብር ቤት መግዛት እደሚቻል ያውቃሉ Apartment House in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ☎️ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 07 07 07 07 84 / 09 45 46 13 53 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ REALITY Real Estate!
    ሳር ቤት ላይ በ7.5 ሚልየን ብር ቤት መግዛት እደሚቻል ያውቃሉ Apartment House in Addis Ababa | Ethiopia ‪@NurobeSheger‬
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

КОМЕНТАРІ • 50

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 місяці тому +5

    ☎ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 07 07 07 07 84 / 09 45 46 13 53 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ REALITY Real Estate!

    • @shigute124
      @shigute124 2 місяці тому +2

      Why you don’t talk about the net price? Now days the price down did heard about it? Net price how much?

    • @Amirmekie709
      @Amirmekie709 Місяць тому

      I don’t understand why don’t you talk the whole price?

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 місяці тому +15

    ለምን ጠቅላላ ዋጋዉን ግልፅ አታደርጉም

  • @zeinusare
    @zeinusare 2 місяці тому +7

    አንቺ ወረኝ አጠቃላይ ዋጋ ሰንት ነዉ ወይ በካሬ ስንት ነዉ

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 2 місяці тому +7

    እኔኮ ምለ 750ቅብጥርስዬ በሜት ካሬውን ስንትነውበስንት አመት ክፍያውን

    • @tenad7309
      @tenad7309 Місяць тому

      ውነትም ቅብርጥስዬ😀😂

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 2 місяці тому +5

    Please mention the total price before talking too much about the down-payment.

  • @mohammedmekonnen
    @mohammedmekonnen 2 місяці тому +6

    ወጋውን ሰትናገሩ እርካሽ ነው ትላላችሁ ግልፅነት የግላችሀል

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s 2 місяці тому +4

    ሰላም እባክሽ ባለ ኣንድ መኝታ ጠቅላላ ዋጋዉ ስንት ነዉ ❤❤

  • @ኢቫ
    @ኢቫ 2 місяці тому +5

    ጠቅላላ ዋጋ ሳትናገሪ ትርኪምርኪ ምለፍለፍ ጠያቂዋ እራሱ ጥያቄ ይላትም ቁጭ ብላ ማደንቅ ብቻ

  • @2122emm
    @2122emm 2 місяці тому +5

    ቅደመ ክፍያ እያላችሁ ወሬ ዋጋዋን ተናገሩ

  • @1443TH
    @1443TH 2 місяці тому +3

    ምን አስሬ ኤምባሲ ኤምባሲ ትያለሽ

  • @user-sh6dm5is7h
    @user-sh6dm5is7h 2 місяці тому +1

    ዋው አገላለጽሽ ደስይላል ያጓጓል

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 місяці тому +1

    ቤት ናአፓርትሜንት የማታውቁ ኮንደምኔም ቤትምትሉ በጣም ጨካኞች ናችሁ

  • @user-bl7dh5qq6i
    @user-bl7dh5qq6i 23 дні тому +1

    ትሽ ጃዝባ ራስን ከማድናቅ ዉጪ ግልጽ ዋጋ ለምን አታስቀምጭም

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 місяці тому +1

    የተሰራ አፓርትሜን ነው ምልገው በኔ ገዘብ ሰርታችሁ ልሰጡኝ? ድቄም ፈረንጅ

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 місяці тому

    ዋጋውን በጣም ስለሚያሳፍረን አሁን አናወራም:: በአንዴ እንዴት ወደአልጋ:: እንገናኝና በደንብ ተጀናጅነን ከዛ እንደፈለጋችው እሰጣችዋለው!

  • @1443TH
    @1443TH 2 місяці тому +1

    ድሮስ ምን ልቲ ነበር

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 2 місяці тому

    You are a good Journalists.

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m 2 місяці тому +1

    Creepy, they don’t tell you the price.

  • @wondwosenbedasso6351
    @wondwosenbedasso6351 26 днів тому

    Empty info where is total price ?

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Місяць тому +1

    ጕበዝ ጠዋትና ማታ የሚሠራ ጠቅላይ ምኒስትር
    ለእንዳንት ያለ ባለጌ የሚሳደብ ገንዘብ የለኝም በል እንጅ ስድብህን ማንም አይቀበልም :: ጭቃ አነጋገርህን ይዘህ ያለህበት ተቀመጥ :: ኢትዮጵያ
    ተቀይራለች:: እድሜና ጤና ለዶክተር ዓብይ አህመድ::❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 5 днів тому

      😂😂😂 ደነዝ መሀይም😂😂😂

  • @DerzegZLK
    @DerzegZLK Місяць тому

    ዋጋው በካሬ ስንት?
    አሁን የቅናሽ ዋጋው ?
    መቼ ላይ ቅናሹ ያበቃል?

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 10 днів тому

    Nice real estate

  • @tigistkebie1918
    @tigistkebie1918 19 днів тому

    How much 2 bedroom finished aspartame to buy bank loan please? if you have I need urgently

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 13 днів тому

    ተቅላላ ዋጋውን ለምን አትናገሩም እናንተ ሰዎች!? ለምን ዳር ዳር ትሄዳላችሁ!?

  • @user-cd8xt8qn4d
    @user-cd8xt8qn4d Місяць тому

    Wagering tebageruuuu😊

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    ቅድሚያ በብር አስከፍለው አግሪመንት ቀሪውን ሲያስፈርሙ በዶላር የሚያስከፍሉት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 5 днів тому

    ዋጋ የሌለው ቅድመ ክፍያ 😂😂😂

  • @zionkirubel8575
    @zionkirubel8575 2 місяці тому +1

    ቀሽም ጋዘጠኛ ዋጋ አጠይቂም።

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 місяці тому +1

    ሁላችንም ዉሸታሞች ሌቦዎች ነችሁ ቅደም ክፍያ ወሶዶ ዞር ነው የሚሉት ሐብታም የደሃን ብር እየወሰዳ ነው ሐብታም የሚሆነው ኦቭድ እንዲዚህ ቀን እና ሌሊት ነው የሚነሰረዉ ብሎን እሰከ 60% ከከፈለን ቦኃላ ብርችን ወሰዶ ሥራ አቁመዋል እኛ ደግሞ ያለነው ከአገር ዉጭ ነን

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Місяць тому

    ዞርበይ ቅድመ ክፍያ ብሎ ነገር የለም

  • @henok4582
    @henok4582 10 днів тому

    በዚህ ዋጋ በዚህ ዋጋ ትላለች ዋጋውን ሳታወራ። super lame and clumsy reporting!

  • @wakoabera6798
    @wakoabera6798 2 місяці тому

    በስንት ግዜ ውስጥ ነው መክፈል የሚቻለው??

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 місяці тому +1

      ☎ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 45 46 13 53 / 07 07 07 07 84 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ REALITY Real Estate!

  • @eferemesubalew6129
    @eferemesubalew6129 2 місяці тому

    Bale youtubu tegeremaleshe wagawen satenager rekashe endehun taweralshe

  • @HikmetBedru
    @HikmetBedru Місяць тому

    Arif new

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 15 днів тому

    2 amateurs right there😂....የወፍ ቂጥ የምታክል ነገር ደፍረው "ቤት" አላልዋትም😂 ፋራ ጨካኝ ነው...ስግጥና at its prime😂

  • @Heftamu
    @Heftamu 2 місяці тому

    Ye andu teklala wagaw snt new

  • @user-cd8xt8qn4d
    @user-cd8xt8qn4d Місяць тому

    Weregnoch kidmekfyakidmekifya were bcha kuminger yelelew

  • @user-cd8xt8qn4d
    @user-cd8xt8qn4d Місяць тому

    Wagawin tenageru

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 2 місяці тому

    You totally wasted my time. You didn't even ask the prices for various apartments or a price per square meter and yet you're asking her why they are selling it at a competitive prices. Fool me once shame on you. I hope I won't be good ever again.

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 2 місяці тому

    Ware bcha

  • @kibatushimber4918
    @kibatushimber4918 2 місяці тому

    Is not helpful information, It looks like fraud

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 2 місяці тому

    ያበደ ካልሆነ ማነው ቤት የሚገዛው ይሄ ወንበዴ መንግሰት እያለ ይናፍቃችል