Semere please i think before 3 month ስለ ሀገር ባለውለታዎች የሚመለከተው episode ሰርተህ ነበር እንደገና በራስህ UA-cam channel post ማድረግ ትችላለህ ? በጣም ኣስፈላጊ ነው በጣም እፈልገዋለሁ please እንደገና post ኣድርገው becouse it can't open right now please do it በነገራችን ላይ ቀኑ 06/07/2012 የነበረው video anyway check it before 3 month ስለ ሀገር ባለውለታዎች የሚመለከተው episode
You are Rt bariaw. I don't know what the Ethiopian music association doing. They just only focused on copy Rt,they don't care about the quality of music. My b the only options would be to arrest all music composers.
Semere Ethiopia needs you. Your program
is crucial to preserve our rich Culture & to
shape the new generation.
.
Ha ha ha this guy is so hilarious! His message is powerful and he knows how to deliver it through humor. Keep it up!
ባርዬ ምን ላድርግህ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣኸኝ ውይ አፌ ቁርጥ ይበል::
ውነትም "እነዊዚ ጥዚ " በሳቅ ገደልከኝ አዎን እያዋዛህ አስተማሪ ነህ :: ጎበዝ በርታ
ኧረ ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂
አባቴ ልጆቹን ሳይሆን አበረታቾቹን ነው ስለ መድሃኒያለም ተው ማለት ባርዬ😂😂😂
One of the best episodes for me🤣🤣🤣
You know the way how to talk 🤣🤣🤣 God bless you
thanks! the funniest episode of the show
እይ የአሁን ሙዚቃ የድሮ ዘፋኞች ሲያለቅሱ እንኳን ይበልጧቸዋል።
ሰሜ፡፡፡ ከልብ አስቀሕኛል
አለመሳቅ አልቻልኩም ሴትዮዬ አጠገቤ ነበረች ፍቅል ብዬ ስስቅ በጣም ደነገጠች በጥያቄ ወጠረችኝ
Words fail me for my administration !! 😪
#Stand ovations for you Bariaw👏 👏 👏
Scha Ena tuta bekemis temchtognal
ባርያው አንደኛ........
አስተማሪው ሸፋፋ ከሆነ ተማሪውም ሸፋፋ ይሆናል:: ለዚ ነው ነገር ሁሉ የተንሻፈፈው::ደህና አስተማሪ መኖር አለበት:: ካልሆነ ግን ከሸፋፋነት ወደ ሺባነት መሔድ ነው የሚሆነው::የሞዴሎቹ ነገር ከየት ጉድጓድ እንደሚወጡ አይታወቅም:: ድምጽ ዚሮ ሲሆን ሞዴል ይፈለጋል የሞተው ድምጽ ነፍስ እን ዲዘራ::
በሳቅ
የትዝታው ዘፈን ላይ ራፑን ይነሰንሱባታል
የልቤን ነው የነገርክልኝ ጆሯችን ደነቆረኮ በተለይ ታክሲ ውስጥ ስሳፈር ሃሳብ የሚሆነኝ የጆሮዬ ነገር ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወድቋል ሞቷል ሊቀብሩት ሲሉ ደግሞ አንዳንዶች ከአፈር ያነሱታል። በነ አበበ መለሰ ይልማ ገብረአብ አማኑኤል ይልማ ፀጋዬ ደቦጭ ሀገር እንዲህ ዓይነት ሙዚቃ መስማት አልነበረብንም ሰመረ ምርጥ እይታ ነው ብርታት ይስጥህ።
Seme U r educated, cool, funny, and kind my brother.
የምወድህ የምሳሳልህ
ምርጥ ዘሬ አንደኛየ
Berta Goodjob
እውነት ነው ሰመረ በአሁን ጊዜ የሚዘፈነው ዘፈን ያማል
haaaaaaa motku bariye
Ayi seme barichi beshak gedelekegn eko
Sele musica setenager gin betam tekekel nek 👍😁😁😁
በጣም።ደስ።ትለኞለህ
Very talented. Berta Bariaw
አቤት እኮ ባርዬ ውይ እንዲህ እውነቱን ስትናገር ምነው በየቦታው አንድ አንድ ጣል ጣል ትደርጎ ቢኖር ብዙ ታስተምር ነበር ግና ምን ዋጋ አለው ልባችንም ጆሮአችንም ተደፍኗል : :
በተለይ ስለኢትዮዽያ ሙዚቃ ሞት እኔም እፈራለሁ:: ለነገሩ ሁለመናችን እየሞተ ነው አንድ ሰው እራሱን መምሰል ካልፈለገ ከዚህ የበለጠ ውርደትም ሞትም የለ::
እነ ዊዚ ጢዚ kkkkkk ገደልከኝ ሰሜ
Yene konjo kuri by ur voice is so hilarious 🤣🤣🤣
ሀሀሀሀሀ ባርያው ትመቸኛለህ እኮ የልቤን ትናገርልኛለህ በርታ
ይቀርታ ሱሪዉ አላማረብህም!? ጠባቃዉን ባትለብስ!!
you are my hero baryachen hoi
Wezy busy gedlegne abo yimeche seme
እነ lc እነ w ያልከው ቡዜ የሚባለውና የመሳሰሉት ናቸው ትክክል
ሰመረ በሳቅ አፈረስከኝ
Thank You , Bro..🤣🤣🤣
Betam gobez neh berta!
ባርዬ ምን ላድርግህ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣኸኝ
Semere please i think before 3 month ስለ ሀገር ባለውለታዎች የሚመለከተው episode ሰርተህ ነበር እንደገና በራስህ UA-cam channel post ማድረግ ትችላለህ ? በጣም ኣስፈላጊ ነው በጣም እፈልገዋለሁ please እንደገና post ኣድርገው becouse it can't open right now please do it በነገራችን ላይ ቀኑ 06/07/2012 የነበረው video anyway check it before 3 month ስለ ሀገር ባለውለታዎች የሚመለከተው episode
Barya
Nice episode የኔ ጥያቄ ግን ያንተ ሰውነት እንደ አየር ፀባይ በየጊዜው ሚቀያየረው ምንሼ ነው??
ኧረ ገደልከኝ
ተመቸህኝ:አቦ
We need more የቆዩ video
nice vid
You are Rt bariaw. I don't know what the Ethiopian music association doing. They just only focused on copy Rt,they don't care about the quality of music. My b the only options would be to arrest all music composers.
ብስራት ሱራፊል እና አስጌ አሁን ዘፋኝ ሆነው ነው ምሳሌ ያረካቸው ? ወጣ ወጣ ፍቅር በሎ ዘፈን
Alakm bel musika anet erasu wizi ena tizi neh😂😂😂
🤣🤣😂😂
ምንድነው ምስሉ ጥራት የለውም full HD quality አይደለም ።
💃💃💃💃💃💃
Breaking news የትግራይ መንግስት በመቀሌ ከተማ mask የሚያስደርግ ህግ ወጣ በተጨማሪም taxi mask የማያረግ ሰው የ ታክሲ ኣገልግሎት እንዳያገኝ እየተደረገ ነው it's good news i am from mekelle
😁😁😂😂😂🤣
😂😂😂😂😂😂😂