የእግረኛ ስደት ስቃይ || ልብ የሚነካ የስደተኛ ታሪክ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
    ቴሌግራም :- t.me/elaftube
    በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

КОМЕНТАРІ • 38

  • @KismanYusu
    @KismanYusu Місяць тому +1

    ባንተ ታሪክ ተለወጥኩ በዚሁ ቀጥልማሻ አላህ😊😊😊

  • @wifimobile5381
    @wifimobile5381 2 місяці тому +8

    ዉድ ወድመችን ጀዛኩሙለህ ከይረን እኔ ቡዙ ነገር ታሚሬአለዉ ❤❤ እነቴስ???😊😊

  • @halimsister
    @halimsister 2 місяці тому +1

    የአሏህ ማነውግን በእንባ የጨረሰው😢😢😢ኡፍ

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልብየማነካታሪክ ይሄ የአብዛሀኛዎቻችንታሪክነው ወልዶ ጥሎመሰደዲ ቀተለይከባዲነው ቃል የገባሁላት እሰካሁን አተሳካልኝም አልሀምዱሊላህ እናቴ ነይ አሁኑኑ የማወራሽአለኝ ትለኛለች ለልጄ እውነተኛ ምርጥናት አርገኝ ጊዜው ቶቶሎ ይሄዳል ሱበሀንአላህ ያረብ ቃሌን የምመላ አን አርገኝ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 2 місяці тому +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር እድሜና ጤና ይስጥህ የኡስታዝ
    አይ ስደት ክፉ ነው ያወቀ ያውቀዋል እኔም የዚህ አስከፊ ስደት ቀማሽ ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ
    ለሶስት ወር ያህል በእግርም በመኪናም ተጉዘን የየመን በረሀንንና የሱማሌን ብሀር ስቃይ አይተንና ተንከራተን እደዚሁም ድንበር ላይ የሳኡዲ አረቢያ ወታደሮች ጥይት አልፈን ርሀብና ውሀ ጥሙ አይወራ እስካሁን ድረስ ከአይኔ የማይጠፋው ያ ጥቁር ብሀር ነው ለ34 ስዓት ብሀር ላይ ጀልባ ቁማ አሳልፈናል የአላህ ታአምር ብዙ ነው አልሀምዱሊላህ ሁሌም ይጠብቀኛል እኔን በተለይ ምክንያቱም ድንበር ላይ ጥይት ሲተኮስ ብቻየን ስሮጥ ስለነበር በጣም ወደኔ ሲተኩሱ ነበር ሶስት ጥይት በተከታታይ ተኩሰውብኝ አላገኙኝም አልሀምዱሊላህ ከዚያ ታምር አውጥቶ እዚህ ላደረሰኝ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ በኔ ህይወት ብዙ ፈተናዎችን አሳልፌ አለሁ ተወርቶ አያልቅም ግን አልሀምዱሊላህ አላየ ሁሌም ይጠብቀኛል አልሀምዱሉላህ አለ ኩሉ ሀል ዱኒያ ፈተና ነች ትእግስት ጥሩ ነው የነገን ማን ያውቃል።

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ዬት ነቹ ሙሲሊሙቺ😢

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 2 місяці тому +2

      አለን አህለን

    • @zburamohammed9929
      @zburamohammed9929 2 місяці тому +3

      እረ የለንም እወሪቦታ ቢሆን እስካሁን ያረቢ ብቻ አላህ ይዘንልን

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 місяці тому

      ሙሥሊሞች መካበነቡሩበት ግዜ ሢሠቃዩቼዉ ይልነበሩት እነማናቼዉ

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش 2 місяці тому

      ​@@zburamohammed9929አሚንንንን

    • @hayutu
      @hayutu 2 місяці тому

      😢😢😢😢አለን

  • @sufianjeylan5934
    @sufianjeylan5934 2 місяці тому

    Mashaallah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የአለህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ljliya
    @ljliya 2 місяці тому

    ወአለይከሰላም ወረህመቱሏህ ወበረክልትሁ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 2 місяці тому

    አህለን ጀዘካላሁም ኸይር

  • @Derarm
    @Derarm 2 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም እና እህቶቼ ኢስላማዊ ታሪኮችን እለቃለሁ ገብታች እያያችሁ አበረታቱኝ 🙏

  • @TemreAhmed-u8o
    @TemreAhmed-u8o 2 місяці тому

    አሚንን ያረብ

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 2 місяці тому

    جزاكم الله الخير

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    🎉🎉🎉🎉የሮቢ🎉🎉🎉

  • @HeboMos
    @HeboMos 2 місяці тому

    Assalam walekum rahmatullahi wa❤❤❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ወሌኩም አሰለሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ

  • @zburamohammed9929
    @zburamohammed9929 2 місяці тому +2

    አህለን

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 2 місяці тому

    Amiiiiin amiiiiin

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 2 місяці тому +1

    وعليكم السلام وراحمةالله وبركاته

  • @AFox-bj3tn
    @AFox-bj3tn 2 місяці тому

    saw😢saw

  • @ኡምሰእድ
    @ኡምሰእድ 2 місяці тому

    ልጆቼ ባተኙባት ትቼየቸው ዎጠው ሰልስማቻው አሁን ቆጫኝ እንባዬ ፈሰሰ😢

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 2 місяці тому

    🎉🎉

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 2 місяці тому

      ባለታሪኩ ሀላፍትናው በጣም ገብቶታል
      አባቶቻችን አላህ ይጠብቅልን

  • @wifimobile5381
    @wifimobile5381 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @አስያአደም
    @አስያአደም 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @المحترميحترم-ر9ز
    @المحترميحترم-ر9ز 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 2 місяці тому

    😢😢

  • @GhGh-xc8cu
    @GhGh-xc8cu 2 місяці тому

    😢😢😢😢