16ቱ ነብያት 1 - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  3 місяці тому +34

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @hawah8058
    @hawah8058 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ጊዜአችሁን ይባርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ብለህ ብትጀምር ደስ ይለኛል

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ 3 місяці тому +34

    ከልጅነቴ የቅዱሳንን ታሪክ መስማት መማር በጣም ነው ምውደው ❤❤❤አሁንም በእናተ አማካኝነት ብዙ ተምሬአለው ❤እድሜና ጤና ይስጣችው ❤❤❤

    • @HabeshaKidust
      @HabeshaKidust 3 місяці тому +5

      እኔስ በልጅነት ምንም አላቅም ነበር አሁን ግዜ መስማት በጣም ያስደስተኛል

    • @ራሄልቲዩብ
      @ራሄልቲዩብ 3 місяці тому +4

      ​@@HabeshaKidustፈታሪ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን ❤ፈታሪ ከዚህ የበለጠን ደስታን ያድልልን❤❤❤

    • @ኪዳነምህረትእናቴ
      @ኪዳነምህረትእናቴ 3 місяці тому +1

      እኔም እግዚያአቤሄር ይመስገን ስደት ብዙ አስተምሮኛል የሁሉንም ቅዱሳን ፊልም አይቻለሁ የቅዱስ ዳዊት ጎላያድን በጠጠር ድጋይ የጣለዉን ብቻ አጣሁት

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia Місяць тому +1

      እኔም አንዳንቺ የቅዱስ ዳዊትን እና የቅዱስ የዮሴፍን የሙሴን የሶስቱን አላገኘሁም በፊልም ​@@ኪዳነምህረትእናቴ

  • @anguachdemse3246
    @anguachdemse3246 3 місяці тому +8

    አግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ አኛንም በልቦናችን ይፃፍብን

  • @HappyBreakingWaves-sz9mz
    @HappyBreakingWaves-sz9mz 2 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 3 місяці тому +11

    አዘጋጁ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @promobil5835
    @promobil5835 3 місяці тому +3

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 3 місяці тому +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በርከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @seyoum917
    @seyoum917 3 місяці тому +9

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
    እንኳን የቅዱሳን ታሪክ ታክሎበት አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ።
    ድምጽህን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @nebiteame2794
    @nebiteame2794 3 місяці тому +1

    Thanks ur blessed bro

  • @user-endekeld
    @user-endekeld Місяць тому

    በኡነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። ለእኛም እንደ አባቶቻችን የመንፈስ ቅዱስን ኃብት ፀጋና በረከትን ያሳድርብን ።

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 місяці тому +1

    ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተከበረና የተመሠገነ ይሁን ሥራዉም እጅግ ድንቅ ነውና !!!!!!!!!!!!! ❤❤❤ እንደኛ ኃጢዓትና በደል ሳይሆን እንደ አምላካችን ምህረት መንግሥቱን ለመውረሥ ያብቃን ዓሜን !!!

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 3 місяці тому +2

    Kale hiwet yasemaln betam dik tmhr🙏🙏🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 3 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🌹🌹🌹

  • @BirtukanBurtu
    @BirtukanBurtu 2 місяці тому +1

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በረከታቸዉ ይደርብን

  • @promobile83
    @promobile83 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hrd2yy
    @Hrd2yy 3 місяці тому +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ተስፋዬ የምናደርገትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን የወርስልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ነብይ አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይባርክልን በርታ ቀጥልበት

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 3 місяці тому +1

    Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @MesfinMillion
    @MesfinMillion 3 місяці тому +2

    Fitare erjme edmna Tena yestchawe

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @f.r.e.e8099
    @f.r.e.e8099 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን የአብዛላቹሁ ከናተ ብዙ ተማርኩኝ

  • @SsSs-cu5zs
    @SsSs-cu5zs 3 місяці тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @SosenaWoldesayMengesha
    @SosenaWoldesayMengesha Місяць тому

    እግዚአብሔር በዝህ አቅርቦታችሁ እያዳነኝ ነው ። ተባረኩ !!!

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉❤🎉

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 3 місяці тому +2

    My gratitude to you is great❤ May the Almighty God bless you "የሐዋርያትንና የነቢያትን ታሪክ በመተረካችሁ እንዴት እንደተጠቀምን፣ መጽሐፍን ለማንበብ እንዴት እንደረዳን እኛ ነን የምናውቀው ኑሩልን።
    ገና ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክን ከእናንተ እንደምናውቅ አምናለሁ

  • @yohannesamenshunka4537
    @yohannesamenshunka4537 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abrahamafewerki3029
    @abrahamafewerki3029 2 місяці тому

    Amen amen amen Thank you

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ErmiasAssefa-j5k
    @ErmiasAssefa-j5k 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍሬ ድንቅ ሰው በርታልን🙏🙏

  • @mahletabegaz3515
    @mahletabegaz3515 3 місяці тому +1

    Thank you 🙏

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 3 місяці тому +1

    Enamesgnaln
    Yemanawkewn endnawk selargachihun wagachihu besemay yihun
    Egziabeher yibarkachihu

  • @MuluemebetAbebie
    @MuluemebetAbebie 2 місяці тому

    Egza beher yibarkachu

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 3 місяці тому +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MenenB
    @MenenB 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::

  • @Tecle-pl5po
    @Tecle-pl5po 2 місяці тому

    Amen AMEN AMEN

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 2 місяці тому

    በረከታቸው ይደርብን❤❤

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 7 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 3 місяці тому

    Amen Amen Amen qale hiwet yesmalna

  • @MesiMesi-k6w
    @MesiMesi-k6w 3 місяці тому

    Kale hiwet yasemaln❤❤❤❤❤

  • @rahelalexretagebre2039
    @rahelalexretagebre2039 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @finantesfay2132
    @finantesfay2132 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት የስመዓልና ዕድመን ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሄር አምላክና አነ ኤርትራዊት እየ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ንሃገርናን ጎሮባብትና

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 місяці тому

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ክፍል 2ቀጥልልን

  • @yahenaMule
    @yahenaMule 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ZekaryasEfrem
    @ZekaryasEfrem 3 місяці тому

    Amen Amen Amen🎉🎉❤❤

  • @Yohanes-ki7id
    @Yohanes-ki7id 2 місяці тому

    ወንድ ሜ ነጌቲቭ አስተያየት የሚሰጡትን አትቀበላቸው ለኛግን ታላቅ ትምህርት ነው ክርስቶስ ፀጋ ያብዛልህ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ማሂደሳለ
    @ማሂደሳለ 2 місяці тому

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማል🙏

  • @gaalozzz5391
    @gaalozzz5391 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q 3 місяці тому +1

    💙💙💙💙

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 місяці тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉å❤

  • @bekaMan-r9f
    @bekaMan-r9f 3 місяці тому +1

    16:51

  • @salem4086
    @salem4086 3 місяці тому +2

    ቆንጆ ነዉ አቀራረብህ ግን ዳንኤል 6 ላይ ወደ
    ምፅስል አልስግድም ብሎ. ወደ ጎድጋድ ሲጣል ምንም ምግ ብያመጣለት. ምንም የለም መ/ፉ ላይ አይናገርም

  • @akiashiferaw6032
    @akiashiferaw6032 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @NateAbe-oz3wi
    @NateAbe-oz3wi 3 місяці тому +1

    ይገርምሃል 12 አመቴ ነው ኬናቦን እባላለሁ ስለ ሙሴ አቅርብልን

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 3 місяці тому +1

    በርቱ ኣሪፍ ነው ነገር ግን 4 ደቂቅ ሙሉ ወደ ዋናው ትሪክ ከመግባት ይልቅ ••• ኣታሰልቹን ቶሎ ወደ ታሪኩ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የኔ ወንድም። እባክህን ከተቻለ ደግሞ የእያንዳንዱን ነቢይ ታሪክ አገልግሎት በቤተ አምልኮቱ በሀገር እና በሕዝብ መካከል የነበረው አስተዋጽዖ ብትነግረን።
    አሁን ካለው ከሀገራችን ሁኔታ ጋር ለማነጻጸር እንድንችል።
    በትረካው ላይ ብዙ ነገሮችን እየተረዳሁ ነው ካለንበት አንጻር።
    አጠቃላይ እያንዳንዱ ነቢይ በነበረበት ዘመን የነበረው ሃይማኖታዊ ፖለታካዊ ማዊ ኢኮኖሚያዊ ከውጭ ሀገራት ጋር የነበራቸው ግኑኝነት ... ብታስረዳን።
    ብዙ ጊዜ ስለተወደዱት ነቢያት ለማወቅ እናፍቅ ነበር። ትንቢቶቻቸው ስለሚከብዱኝ አላነብም ነበር። አሁን ግን በዚህ ቪድዮ ብዙ ተገነዘብኩ።
    ከዚህ በላይ ስለ እያንዳንዱ በጥልቀት በትረካችሁ ብሰማ ደስ ባለኝ። ስለ ቅዱሳን መስማት በጣም ደስ ስለሚል።

  • @NateAbe-oz3wi
    @NateAbe-oz3wi 3 місяці тому +2

    ክፍል 2 አሁን ልቀቀው

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому

      @@NateAbe-oz3wi ዛሬ ምሽት 2:00 ይጠብቁ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 3 місяці тому +1

    በሃይማኖት ስም አትነግዱ፣።
    ያጠፋችኋል።

  • @BeckBonnie-e6g
    @BeckBonnie-e6g Місяць тому

    Jones Ronald Lewis Eric Hall Margaret

  • @HarringtonJim
    @HarringtonJim 2 місяці тому

    Taylor Angela Thomas Ruth Jones David

  • @SosenaWoldesayMengesha
    @SosenaWoldesayMengesha 15 днів тому

    በእውነቱ ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖቴ እንዲጠነክር ረድቶኛል እውነትም መባዬ ሆነኝ ምን ብዬ ልመርቃችሁ ተባረኩ!

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 2 місяці тому

    ግን የተቀሩት ነቢያትስ ስምንቱ?

  • @MahiEthomahi
    @MahiEthomahi 2 місяці тому

    We demand blame enmsgnaln democracy yembtacn enat kdst hana ena abtwa kdes eykame ebakhe talk ngrn

  • @abushabushAbush-lr9rp
    @abushabushAbush-lr9rp 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @BirtukanBurtu
    @BirtukanBurtu 2 місяці тому

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በረከታቸዉ ይደርብን

  • @kasualametu7
    @kasualametu7 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zelalemyetbarek264
    @zelalemyetbarek264 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️