ከሀገሩ የወጣ ክፍል 2/ በህገ ወጥ ደላሎች ምክንያት ከአውሬ ጋር የነበረ ትንቅንቅ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

КОМЕНТАРІ • 156

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 роки тому +26

    ይሄ የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ብዙዎች ይማሩበታል
    ከዛ መከራ ወጥተህ የረዳህ ጌታ ይባረክ

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 роки тому

      Eyngrnachew yewtalu sayayu aymnum

  • @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ
    @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ 2 роки тому +21

    አካለዬ የእኔ ውድ ወንድም ያሳደገችህ ያገለገልካት ደብረፅዮን ማርያም ከዚህ ሁሉ መከራ አሳልፋ ለዛሬ ደስታ አበቃችህ 😭😭😭😭😭😭😭አብሮ አደጌ ወንድሜ አሁንም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +44

    አይ ስደት 😭ድህነታችን ነው እንዲህ ምያንከራትተን እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 2 роки тому +3

      እውነት ነው በስደት አይኑ ይጥፋ

    • @tayeyimer5475
      @tayeyimer5475 2 роки тому +3

      አይመስለኝም አለማወቅ ይመስለኛል፣መቸገርም መራብም በአገር ያምራል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@saramamo5332 ደምሩኝ😍😘

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 роки тому +20

    እንደዚህ ተንከራተን እንዳንቀር ፈጣሪ ሆይ እርዳን መጨረሻችንን አሳምርልን ሀገራችን ሰላም አድርገህ የምንሰበሰብበትን ጊዜ አምጣልን በየ ሀገሩ እንደቆሎ ፈሰን ያለነውን ልጆችህን አስበን የድንግል ልጅ

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 2 роки тому +24

    The lion story ⛓️🤣⛓️makes this show amazing 👍 Educational, human diginty, sad, funny, etc......all in one conversation. Most of all, a wonderful and skilled 💥 interviewer💥.

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 роки тому +16

    እያለቀስኩም እዩሳኩም ነው ያየሑት እጅግ ምርጥ ሰው ነሕ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +4

    እግዚያብሔር ድንቅ ቸር አምላክ ያተርፋችሁ ለምስክርነት ሊያቆያችሁ ስለወደደ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🤲

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 роки тому +5

    እዮሀ ሚዲያ እምታቀረብት አሥተማሪ እናመሠግናለን

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 2 роки тому +3

    የስደት ነገር ታሪኩ ብዙ ነው እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +6

    ሰላም ለናተ ይሁን እዬሀ ሚዲያ እንኳን ደና መጣቹ
    ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ የስር ቤት መከራ ያሳዝናል መጨረሻው ደስታ ይሃናል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የአንበሳቹ በጣም ይገርማል

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 роки тому +19

    እባካችሁ በእገወጥ አትሂዱ ሁፍፍፍ መከራው ደሞ ብዛቱ የኛ ሂወት ግን መቼ ነው የሚቀየረው 😔😭

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ስደት ከባድ ነው በሀገር መስራት እድሉ ያለው ግን ባለበት ጠንክሮ መስራት ይመረጣል የአንበሳው ነገር ግን ይገርማል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 роки тому +1

    Thanks God/Alhamdulilah we didn't loose you my smart brother. My brother finally you back your country peacefully.

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +14

    አይ ሰዴት ድህንነት ነው እንዴዚህ የሚያከራትተን
    ሰዴት አይንህ ይጥፋ እንዳልል ከሞላ ጒዴል ህይወት ይቀይራል ከአለም እሰከአለም ዳርቻ የተሰደዳችሁ እህት ወንድሞቸ የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቀን አሜን(3) ያሰብነውን የአለምነውን ሞልቶ አሳክቶ ለምየ ኢትዮጲያ። ሀገራችን ያብቃን አሜን(3)

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 роки тому +3

    አይ ሰደት 😭😭😭ፈጣሪ ግን መልካምነቱ አሳይቶ ማሳለፉ ለዚህ ክብር ለፈጣሪ🙌🙌🙌🙌🙏አተም ሰላተፈክ ተመገን🙏

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 роки тому +10

    ምርጥ ሀገር ተፈጥረን ስደተኛ ሆነን መንከራተታችን በጣም ያማል

  • @yetemegyalew1864
    @yetemegyalew1864 2 роки тому +3

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድማችን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 роки тому +5

    የአንበሳው አስቆኝል 😂😂😂😂😂አይ ስደት እግዚአብሔር ይጠብቃችው መከራነው

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Рік тому

      እኔም ያበሳው ነው ያሳቀኚ😂😂😂

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому +5

    Watching it from 🇨🇦 I like this interviewer full of passion and patience Thank you and good job 💚❤💛

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому +2

    አይ ስደት ውውውይይይይ ክፍል ሶስትን በጉጉት እጠብቃለው ልብ ያለው ይማርበታል ወንድሜ ትናንትን አልፈህ ይቺን ቀን ስላየህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይስጥህ🙏😢😢😢

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +2

    እግዛብሔር ሆይ እኛ ስደተኛ ልጆችህ ነንና በሄዲንበት ቦታ ሁሉ አንተ ጠብቀን🙏
    አትፈትነኝ አይባልም ከፈተና አዉጣን የስደት ኑሮ በቃ በለን🙏🙏🙏
    ሀገራችንን ሠላሟን አምጣልን❤💛💚

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +4

    አይስስደት በስደትነኝእኔም ከሱዳን_ግብፅ በበረሀ ግንይመስገን ፈጣሪ😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +2

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋና ማጣታችን ነው አይደለ በሰው ሀገር የሚያንከራትተን እግዚአብሔር ግን ምንም አይሳነውም ከአንበሳ መንጋጋ አውጥቶ ለዚህ ያበቃ ክብር ምስጋ ለሱ ይሁን ወይኔ ወንድሜ በእንባ ነው አዳምጬ የጨረስኩት ክፍል ሶስትን በጉጉት እንጠብቃለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 роки тому

    ደስ እሚል ትረካ. አንበሳ ዛፍ ላይ ይወጣል.

  • @messyhabeshwittubeb5404
    @messyhabeshwittubeb5404 2 роки тому

    ወዮ የበቆሎ ገንፎ 😭😭😭😭😭 አይይ ሰደት የኔ ጌታ እኮ ተረፋችሁ እግዚአብሔር አያንቀላፋም ሁልግዜ እኛ ጋር ነው እኛ ብንርቀውም

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +2

    እውነት ነው በረከቱን ረግጠን እየወጣን ባራ የመወን አባዜ ይዙነው አይይይይ

  • @mimiaaa
    @mimiaaa 2 роки тому

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ስንት የተዳፈነ ያልታየ አለ መቸም የኖረው ነው የሚያቀው ስደትን ወንድሜ እንካንስ ፈጣሪ አትርፍ ለምስክርነት አበቃህ ለብዙ ሠው ትምህርት ሆነካል eyoha midya ክብረት ይስጣቹ😍

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 2 роки тому +2

    የሰፈሬ ልጅ ጀግና 🥰🥰ስደት አላህ በቃቹ ይበለን🥺🥺

  • @አደራልጄንሚዲያ
    @አደራልጄንሚዲያ 2 роки тому +3

    ችግር ጥሩ ነው ያሰተምራል

  • @omkaw1045
    @omkaw1045 2 роки тому +3

    ወንድም አንተ እድለኛ ነህ ወንድም ስለሆንክ ተቋቅመህ ወደ አገርህ ተመለስክ ሴቶቻችን ስንት የሚገላቱ አሉ በቃችሁ ይበለን የፈጠረን ጌታ 🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +1

    የሰዉ ሀገር መኖሪያ አይሆንም
    ኢትዮጵያ ሀገሪ
    ሰላምሽ ይመለስ

  • @shsh2yegeyeye881
    @shsh2yegeyeye881 2 роки тому +1

    ስንትገዜ እየደጋገምኩ እንደሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎች የትደርሰው ይሆን ማለቴ ሃያዎቹ 😥😥😥

  • @መሠረትክብረት
    @መሠረትክብረት 2 роки тому +1

    ገራሚ የስደት ታሪክ አይ የሰዉ ልጅ ያለበት አበሳ መጨረሻዉ ናፈቀኝ ልብ አጠልጣይ ነዉ

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት 2 роки тому

    የስደት ክፋቱ በጣም ተገርሜ ነው የሰማውት ስንቱ ወቶ ቀርቷል አንተ ስታወራ እራሴን በዚህ መንገድ ከተሰደዱት ጋር እየሳልኩኝ ነበር የሰማውክ እያንዳነዱ ንግግርክ ህመም አለው የእውነት እጅግ ከባድ ህመም ስንቱ ሳይመለስ ቀርቷል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому

    ወይ የስደት ፈተና ስደት ስደትነው በቃ የኔ ታሪክ እራሡ ቢወራ 4ብሮግራም ይወጣል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ስገባነው የምናገረው መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @seed1252
    @seed1252 2 роки тому +4

    ይሄ እወነተኛ የስደት ገጠመኝ
    በፊልም መሰራት አለበት😢😢😢😢

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 2 роки тому +8

    አይ ስደት ስንት ወንድም እህቶቻችን አሳጥቶናል ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 Рік тому

    ጀግናነክ በጣምእኔም ፈረሳይነው የምኖረው በጣቡዙችግር አልፊለው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +3

    ዊይ መካራ፡እኔን፡በስመአብ፡ደሞ፡አነጋገር፡እራሱ፡ስትችል፡አንጠልጣይ፡ነው፡እኔ፡ብሆን፡እይህን፡ሁሉ፡ላልፊ፡በስመአብ፡ከባድ፡ነው፡እውነት፡ጌታ፡ታሪክን፡ይቀይራል፡፡ክፊል፡ሦስት፡ይቀጥል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    አቤት የኢትዮጵያን ችግር ተወርቶ አያልቅም::😩😩😩

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 2 роки тому +3

    አቀዋለው ከደቡብ አፍሪካ መልስ ከ4አመት በፊት ቡታጅራ ነበርኩ የህንፃ መሳሪያ ከባለቤቱ ጋር ይሰሩ ነበር

  • @yoditaberra8402
    @yoditaberra8402 2 роки тому

    Very sad! What an experience! Praise your lord for the rest of your life. I am sure you will have a happy ending.

  • @elizabethgiorgis7003
    @elizabethgiorgis7003 2 роки тому +1

    ወይ ሰደት አተርፍ ባይ አጉዳይ ትልቅ ትምህርት ለመሰደድ በሰሜን በኩል መሰደድ የባህር አሣ በደቡብ መሰደድ በአንበሶች መበላት ለምን መጀመሪያ ሰላም ፍቅር መከባበር ሥራ አለመናቅ መተዛዘን ነዉ የሚያስፈልገው አገራችሁ በቀላሉ ታሳድጋላች ስደት አይኖርም !!

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል አይስደት እግዚአብሄር ይይልህ

  • @ወርቅነሸምትኩ
    @ወርቅነሸምትኩ 2 роки тому +2

    እኔ ዘመድ ጠፋኝ ስሙ ተገኝ አስናቀ ይባላል። ደብብ አፋሪካ። እየሂኩት ነው ብሎ ከደውል እነሆ5አመስት አመት ሞላው እናት። በእንባ ተሰቃየች 😥😥😥😥ፈጣሪ። የቀደመው ሀጢአታችን ይቅር ብሎን ሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😥😥

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 роки тому +3

    ግሩም ነው

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому

    እንኳን ለሃገርህ አበቃህ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 роки тому

    አሜንእየሱስአዳናቹአሜን

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 2 роки тому

    በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ችግር አሳልፈው ነው ደቡብ አፍሪካ የሚገቡት ስንቱ የአንበሳ እራት ሆኗል ለሌላው ትምህርት ነው

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 роки тому +2

    ሰላም እህቶች ከምንም በላይ ጤና ይስጣችሁ ጤና ካለ ሁሉ ነገር አለ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን የመዳም ቅመሞች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ♥️😘😘🙏🙏🙏

  • @ማስተዋል-ኈ4በ
    @ማስተዋል-ኈ4በ 2 роки тому +5

    ለምን ትበላናለህ አለው አንበሳውን 😂😂 እኔ አንበሳ አውቶብስ አረገው እንዴ😂😂 great story

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 2 роки тому +2

      የኔ ጌታ ከዚህ በፊትም ኢትዮ ኢንፎ ላይ ቀርባ ለልጆቼ እማበላው ሳጣ ምግብ ፍለጋ ስሄድ አንዷን ልጅ በጄ አንዷን አዝዬ ከፊቴ ጅቦች መጡብኝ ሽንቴ መጣ ጅቦቹን በመንገዳችሁ የመጣሁባችሁ ልጆቼ እርቧቸው ምግብ ፍለጋ ነው የምሄደው ማሩኝ ስላቸው መንገዱን ለቀቁኝ ስትል ሰምቼአለሁ ይህ ሁለተኛ ጊዜ ነው

    • @omaalemayehu2343
      @omaalemayehu2343 2 роки тому

      ክክክክክክ

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 роки тому

      @@omaalemayehu2343 gib awurew eko yegna ager yisemal yazinalim nebirim edezaw. Yesewu new yasichegerew

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +5

    አየ አምላኬ ስደተኞች ልጆችህን አተው ጠብቀን 😥እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ሌሎችም ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ሰኞ ምሽት

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 2 роки тому +3

    ቢያሳዝንም አሳቀኝ አንበሳውን አናገርኩት አለ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    ኡቤት ስደት አይኑ ይጥፋ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 2 роки тому

    ሌላው እንዲማርበት ሌሎችንም ብታቀርቡልን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @kidist1678
    @kidist1678 2 роки тому +3

    አይ ሞኞች ሳውዝ አፍሪካ ስንት መከራ እንዳለ እንደዚህ መከራ ታይቶ ገብቶ የሚታየው ሌላ ነው ማን እንደ አገር

  • @edumt2039
    @edumt2039 2 роки тому

    Very sad story . Please all habesha people don't leave your country. No one will treat you like your home. Specially when you leave your good life. Foreign country is not a haven. It is a hell.

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe 2 роки тому +1

    ኣይ ሥደት ኣይኑ ይጥፍ ሥንቱን አሣቃዬን እኔ ሡዳን በነበርኩበት ሠኣት 16 ግዜ ታሥሬለሑ ግን በየሦሥት ቀኑ ነበር የሚፈቱኝ የነበር ኣይ ኢትዮጵያዊ መቼ ይሖን በቃችሁ የሚለን

  • @Abeba285
    @Abeba285 2 роки тому

    ፍትህ ሣኡዲ አርቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Рік тому

    ደስ ስል❤😢😢😢

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 роки тому +1

    ወይኔ የሰፈሬ ልጅ ይሄ ሁሉ ችግር አይተሀል ማለት ነው ይገርማል

  • @ሰአዳአወልያርባጫማዋ

    አድ ወድሜ የደምካሰር በሺታ ይዝት ጥቁር አበሳውስጥ ነወ ቤተሰቡ አቅም የላቸውም ያላቸውን ጨረሱ እባክህ ለኢጲ ህዝብ አስተላልፍልኛ

  • @helibntbabatube4629
    @helibntbabatube4629 2 роки тому

    ቀጥስል እዝጋብሄርን ነው የማየው አላለም ፈጣሪም መታየት ጀመረደ ክክክክ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 роки тому +2

    አዋይ ስደት😭😭😭😭😭

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 2 роки тому +2

    አይ ስደት መከራነውኮ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +4

    በነጭ ያልተገዛች ኢትዮጵያ ጥቁር ይቀልድብን አይ ድህነት እግዚአብሔር በሀገራችን ለመኖር ያብቃን

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому

    ያገር ዲ ባዬ የስደት ፈተናዉ ከባድ እና አስቃቂ እንደሆነ ባቅም መጨርሻችሁን ለማወቅ ጓጓሁ

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 роки тому +1

    የነገ ሰው ይበለን

  • @Danie4127
    @Danie4127 2 роки тому

    ወንድሜ ይሄ ያኔን ሕይወት ነው የሚትናገረው 😭😭😭 መመለስ አለመመለስ የደረስንም እኛ ጥቅሙም አላወቅንም 6 አመት ሆኖኛል ግን ጣብ የለ ነገር የለም እንኳን እግዚአብሔር ራዳህ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 роки тому

    ፈትህ ለሣውዲ እሰረኞችና የወለጋሞት ይብቃ

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 роки тому

    Betam yemigerm tarik new
    Gin Egezaberh yesrachiwn
    Yestachiw a boo

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 роки тому

    ወይ ስደት

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ስቃይ የተሞላበት ስደት😥😥😥 ነበር ክፍል 3 በጉጉት እጠብቃለሁ😥😥😥

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 роки тому +2

    እንኩአን ተረፍችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube9865
    @tube9865 2 роки тому

    ፍትሕ በሳውዲ እስርቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን!
    #ፍትሕ_በሳውዲ_እስርቤቶች_ለሚገኙ_ወገኖቻችን
    #መንግስት_እስረኞችን_በማስለቀቅ_ግዴታውን_ይወጣ
    #ዜጎቻችን_ወደሀገር_ቤት_ይመለሱልን
    #ጥቁር_ፌስታል
    #الحرية_للسجناء_الاثيوبيين
    #العدالة_للسجناء_الاثيوبيين

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 роки тому

    ክፍል2መጣሁ ደሞ እህየ ስደት መቸ ይሆን እሚያቃው

  • @yidenekbabey2994
    @yidenekbabey2994 2 роки тому

    አቤት ፈተና

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 роки тому

    አይ.ስደት.መከራ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    ሰላም

  • @show4835
    @show4835 2 роки тому +1

    ሴት ልጅ ፈሪ ሳትሆን አዛኝናት ለምን ሴትን በፍርሀት እንደትገለፀ ባይገባኝም እንደው ጀግናናት

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому +1

      ሳህ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@zehara605 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 роки тому

    ስደት አይኑ ይፍሰሰ ።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому

    ሀገራችሁ ላይ ለውጥ አምጡ. ግን ይህ ልጅ መልክ ብቻ ብየዋለሁ.

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +1

    አይ ስደት ደምሩኝ

  • @berbere4478
    @berbere4478 2 роки тому

    6:33 ሶወስ ቀን በዛፍ የምግብ ውሃ ነገርስ እንዴት ነበረ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому

    💔SEDETE AI ENWE ITFAE🙏❤🥰

  • @hanaadamseged7897
    @hanaadamseged7897 2 роки тому

    Aysdet yegnam wudimuch eyetsekahunwu sawudlay 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron5950 2 роки тому

    Kkkkkk he's amazing

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 роки тому

    እየሳቅኩም እያለቀስኩም እኮ ነው ማየው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 роки тому

    እኔየማዝነውበሀገራችንደላላናሚድያነውእደዚአስተማሪየሆኑለወጣቱምተነሣሽነትእንዳይኖረረውሰውበሀገሩእንዳያይየሚያረጉደላላዎችየኢትዮጵያንኢበስኢትዮጵያቃናሰውንማዶቀቀርቃናማእናቶችንምአደዝዞእንታዘባለንአንካንአትርፎህስደትንአወራሀትእሽሩሩእእአልካትእግዛብሄርእንካንአአተረፈህ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 роки тому

    Yeni wudi edate tasazinalachehu effffff😭😭😭😭😭😭

  • @samenss434
    @samenss434 2 роки тому

    yena tarek new kelal yemeselal adel yederesbet yakewal gen yalfal hulum neger

  • @ethiopiafree5269
    @ethiopiafree5269 2 роки тому

    betam yegermal

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 2 роки тому +1

    እኔን ኡፍፍፍ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому

    💕🙏🏻

  • @fenetdheresa3910
    @fenetdheresa3910 Рік тому

    Meskiin 😥😥

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому

    ስደትም ስቃይ ሀገረችንም ስቃይ ኡፍፍፍ

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 2 роки тому +1

    እኔ የሚያወራው አልዋጥ ብሎኝል እደኔ የተሰማው ላክ አድርጉ

  • @shibireethiopia8705
    @shibireethiopia8705 2 роки тому

    Ayii sidatii😭

  • @ሰአዳአወልያርባጫማዋ

    ወድም ስልክህን እፈልጋለሁ በአላህ

    • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
      @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 роки тому

      እስኪሪኑ ላይ አለ ሲፅፍ አስተዉይና እስክሪን ሹት አርጊዉ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ ቤተሰብ አርጉኝ😍😘

  • @Geremw
    @Geremw 2 роки тому +1

    Andegn