የታማኝነት ሥጦታ | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍UA-cam 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

КОМЕНТАРІ • 158

  • @Saada-b7b
    @Saada-b7b 2 дні тому +30

    የኔ፣አባት፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣እመኝለወታለሁ፣እኔ፣እርስቲያን፣ኑኝግን፣ትምርትወትን፣በጣም፣ይስበኛል፣ከሳዉዲ፣አረቢያ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 День тому +2

      አልህ ሂዳም ይስጥሽ እህታችንን❤❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 2 дні тому +14

    አሚንንንን እኔ ግን ምን ሆኜ ነው ከቤተሰብ ጋር እቤት በቲቪ ተመስጠን ስትስቁ ስቀን እውቀት ስታስጨብጡን አዳምጠን ዱሀ ስታረጉ እኛ ቤት ያሉ እስኪመስለን ሸካችን አሚን ብለን አላህ ይቀበለን ከዛ ዮቱብ ላይ ደግሜ የማየውስ ነገር ሸካችን አንድ ቀን ኢንሻ አላህ እቤት ቡና እንጠራዎታለን እኛ ግን ሸካችንን አባባ ነው የምንለው ረዥም እድሜ ለናንተም ለኛም አሚን❤❤

  • @nuredin-nt8eq
    @nuredin-nt8eq День тому +4

    ማሻላህ ኡሰታዝን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 День тому +14

    መሀመድ ፈረጅ እኛን ወክለህ ነው ሼሀችን ምትጠይቅልን እናመሰግናለን ይገርመኛል ጥያቄህ ሸሀችንም መልሳቸው👌👌👌kkkkķ

  • @Amrya-kd9ck
    @Amrya-kd9ck 2 дні тому +7

    ልጆቼ ዬ ናፊቆኛሉ ዱሀ አርጉልኝ ሸኪ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤

  • @mufareha
    @mufareha 2 дні тому +5

    አላህ የጠብቅልን ሁላችሁንም ለአላህ ብለን እንወዳቹሀለን

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 2 дні тому +4

    ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ የአላህ የሰው ሀቅ ከባድነው አላህ ይዘንልን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ ብዙ ነገሮች አሉ እቅልፍ የነሱኝ አላህ እንጅ ሰው እማያቀው አላህ የሁላችንም ሀጃ ያውጣልን ያረብ ያማሊከልሙሉክ ለብቻየ አትተወኝ:اللهم يارب العالمين الله 🤲 ያረብ❤ በፍጡራኑ ልክ ምስጋና ላንተ ይሁን ያረብ የዛሬው ቂሳ በተደጋጋሚ የሰማሁት የኢማም አቡ ሀኒፋ አባት የኑእማን ታሪክነው መሻአላህ እኛስ ስንተ ሰርቀን ዘርፈን ቀምተን በልተናል አላህ እንጅ ሰው እማያቀው አላህ ይዘንልን አላህ ይቅር ይበለን ያረብ❤❤❤❤ ለሸሀችን አላህ ርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት ያረብ ያረብ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 дні тому +6

    አህላን የጀመዓ እንኳን ለዚህ አደረሰን
    ሼከችን

  • @MuhammedHassen-p7z
    @MuhammedHassen-p7z 2 дні тому +32

    ወንድሞቼ በአላህ ዱዓ አድርጉልኝ ሀጃ አጋጥሞኝ ነዉ

    • @zyeenatualej1513
      @zyeenatualej1513 2 дні тому +2

      ሀጃህን አላህ ሡብሀነወታአላ ይሙላልህ

    • @cxbaha966
      @cxbaha966 День тому

      አላህ ካሰብለህ ላይ አላህ ሀጃህን ያሳካልህ ያርብ አላህ ይበሸሪህ በኸይር

    • @hayatmek-h-s9t
      @hayatmek-h-s9t День тому

      አላህ አሰብክበት የደርስህ

    • @munaali2129
      @munaali2129 День тому

      Allah yerdah

    • @Igy5tt-il9nn
      @Igy5tt-il9nn День тому

      አላህ ሀጃህን ያሞላልህ

  • @SamerSamer-o1s
    @SamerSamer-o1s 2 дні тому +3

    ግን ኡኮ መጨረሻው ደስ የሚል ነገር ነው ልጅቱም ጤናኛ ሆነነው የምየገኘት ሱበሀን አለህ

  • @zyeenatualej1513
    @zyeenatualej1513 День тому +2

    አሚን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 День тому

    ሱብሀን አላህ ይሄን ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምቼው ነበርና ለምን አታገቢም ሲሉኝ የባለሀብቱን ሰውዬ ንግግር ነበር የመለሰኩላው እና ያንቸሰ ከፋ ምንሆነሺ ነው ሲሉኝ ትርጉሙን ነገርኳቸው ከዛም ወላሂ በጣም ነበር የተገረሙት ማሻአላህ ከመልካም ጓደኛጋ ነው እምትውይው ማለት ነው አሉ ወላሂ ያለሁት ሰደት ነው አዎ በእርግጥም ከዘጠኝ አመት በላይ ሆነን አንድላይ አንድም ቀን ሳንለያይ ቀንም ማታም ባጣም ባገኝም ቢከፋኝም ብደሰትም ሁሌም ከጎኔ ነው እሱም ሰልኬ ነው አጠቃቀሙን ካወቅንበት ከጎደኛ በላይነው ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @mamizeyn274
    @mamizeyn274 2 дні тому +5

    Zeyn gragn ebalalew k harar hulem juma ke betesebe gar eniketatelalen betam le Allah bilen widid enadergachuwalen

  • @munaali2129
    @munaali2129 День тому +1

    JazakAllahu Khayran Ustazuna. May Allah protect you all from Canada 🇨🇦

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 2 дні тому +3

    ያረብ❤❤🎉🎉ሁላችንም አሏህይጠብቃችሆ🪴🪴🌹🌹🌹♥️♥️🌿🍀☘️🤲

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 День тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ሁሌም እንደምለው ላላህ ብዬ እወዶታለሁ ያሸህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 дні тому +6

    ሙስሊሙ መህባራ ሰብ አብዘኛው የሙስሊም ሚድያዎችን አይከተተልም
    አብዘኞቻችን በመያገበን ቦታ ነው የምንገኛው አላህ የስተከክለን

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 дні тому +2

    ዋአሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ከይረን

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 День тому +4

    አላህ ያቆዬት❤❤

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 2 дні тому +2

    አሀሌሄን ያጀመአ ዋአሌኩማ ሳላም ዎራሀማቱላህ ዎባራካዓቱ

  • @medinaseid-le7gk
    @medinaseid-le7gk 2 години тому

    ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ሸሃቺ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ይዘዉ የመጡት አላህ ሁላቺሁንም ይጠብቃቺሁ በስደት ያለነዉ በሙሉ በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን ያረቢ

  • @EMUhikma
    @EMUhikma День тому +3

    masha alah alhamdulilah edezih lalu abatochi edimeana teana

  • @AbdulazizKedir-w4m
    @AbdulazizKedir-w4m 2 дні тому +3

    Allah edmena tena ystachihu wellahi mrt hasab new emtanesut

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 2 дні тому +2

    Salallahu aleyhi wasallam Jazak allah khayer ❤

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 2 дні тому +3

    ሡብሃነአላህ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 дні тому +2

    ሁሴን ግን ከቀልባችን ይጠብቅህ !ፈገግ እንድትሉ timming 👌

  • @zyeenatualej1513
    @zyeenatualej1513 День тому +1

    አሚን

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 2 дні тому +2

    አሰላሙ አለይኩም እኔም ካወዳይ ከተማ እይ የተከታተልኳቸው ነው አላህ ይጨምሩላችሁ

  • @KefeyalewHamide
    @KefeyalewHamide 2 дні тому +2

    ማሸአለህ

  • @إبراهيم2024
    @إبراهيم2024 День тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @KheyriiInshaaallaah
    @KheyriiInshaaallaah День тому +3

    Jabaadha Hedduuun Isin Jaaladha

  • @HaytSufff
    @HaytSufff 2 дні тому +2

    Masheallah Allah yetbekachah

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo День тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲

  • @Sebahsuleyman12
    @Sebahsuleyman12 День тому +2

    Masllah

  • @MohammedAli-li7xv
    @MohammedAli-li7xv День тому

    ረጅም እድሜና ጤና ለሸይሀችንና ለሚንበሮች።

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 дні тому +1

    ሚንበሮች በርቱልን! ስለ ልጆች ሀቅ ፕሮግራም ብትሰሩልን ብዙ ወላጆችን ያስተምራል ። ለልጆቻቸው የማይከፈልበት ፈቅርን መስጠት የሚሰስቱ ብዙ አሉ ወይ የቲም ተብለው አልተጠሩ ! በናት በአባት ለተገፉ ልጆች ሸሪአው ምን ይላል ????

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d День тому +2

    አህለን ቢኩም ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቺሁ ከመዲነትል ሙነወራ
    አላህ እድሜ እና ጤና ይወፍቃቺሁ
    ማሌሽ ሸይህ የሚያዉቁት ከሆነ የአቡ ሃኒፋን እናት ስም ቢነግሩን

  • @FuadAli-sn2cv
    @FuadAli-sn2cv День тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 День тому

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ🎉🎉🎉

  • @Ismaelfuad-k2r
    @Ismaelfuad-k2r 2 дні тому +3

    aww 1 enat neberch wede suk gebeya lemed beten te bkilgn blat thedalech ena tebakiwa hisan lij yza neber eyalekese siyaschegrat rbot sleneber enjera korsa tsetewalech malkesun yakomal ena suk hida yeneberech tmelsalech ..... enjerawan stkotrew 1 godlual ena leba bla wenjelechat ena echi lij amana altebelechim new le lijua sitl siyaleks yaregechi endet ytayal

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 День тому

    ያረህማን

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 2 дні тому +2

    Waleykum aselam werahmetulahi wberekatum endat nachu ustaz ahlen wesahlen selellahu aleyhi weselem ❤❤❤❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ День тому

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 2 дні тому +3

    ወንዴም ኡሴን ደኣ አስደርጉልኝ አንድ ሀጃ አለብኝ ሀጃ የሌለበት ሰው የለም የኔን ሀጃ ልበለው እንጂ ☝️

  • @Ethiotiktokers412
    @Ethiotiktokers412 День тому +1

    ወላሂ በህመም 7 አመት ሞላኝ የየመን አሪፍ ማር ገዝቼ ነይቼ እየተጠቀምኩኝ እስቲ ዱኣ አርጉልኝ 🤲

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w День тому

    እራህመቱላሂ ዓለይሂ ማሻ አላህ ድንቅ ነው። አሁን አሁን ግን የሼኻችን ቂሷ አስደንጋጭ ሆኖ ከጀመሩ የቂሷው መጨረሻ ብስራት ሆኖ ያልቃል ማሻ አላህ።

  • @amruyasin1622
    @amruyasin1622 2 дні тому +1

    As wr wb ustaze betame new mwedachwe memberochem alhe yakoyachu
    Menorew america md new enate agbchalhu welgalhu negergene abrene adeleneme betame new menafkuge alhe abro endyrege dua betadergulege telayayto kebade new wedachuwalhu betame new mektatelachu

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf День тому

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ አላህ ኢማንይሰን ያረብ እኔግን ሁልጊዜ እከታተላችኸለሁ ከመንት ሰለማልፅፍ ነውእጂ ኑሩልን❤❤🎉🎉

  • @abdiab4865
    @abdiab4865 День тому +2

    Thank-you my brother jezakellah from south Africa

  • @soulpeace-pu3jb
    @soulpeace-pu3jb День тому

    ሁላችሁንም አከብራችኃለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኸሚስንም በጉጉት ከምጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 11 годин тому

    ባሳማነው ምንጣቃም ያርጋን ያረብ ጃዛኩም ኣላህ ካይር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 2 дні тому +2

    አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anwarassen
    @anwarassen День тому +1

    አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሙሀመዲ ፈርጂ ለአላህብየ እወዳችሃለሁ ለዚህ ፕሮግራም ልዩቦታአለኝ ሸሀችንን ስለ ቢላልኡብኑርባህ ወደስልምናእንደት እንደገባ 1ዝግጅት ያርጉልን ቀልብያሺራልእና በርቱ

  • @ZinetGetaneh
    @ZinetGetaneh 2 дні тому +1

    አላህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @Somer7719
    @Somer7719 2 дні тому +1

    شكرًا

  • @mohammedadem7435
    @mohammedadem7435 10 годин тому

    ሙሃመድ ፈረጅ ማሻ አሏህ በሰወች ላይ ብዥታ እንዳይፈጠር ለምታደርገዉ ማብራሪያ ጀዛከሏህ

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 2 дні тому +2

    ያረቤአላህይወፍቃችሁ👏💓💐ዱአአርጉልኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 День тому +1

    በልጅነቴ 7&8ኛ ክፍል ስማር ገጠር በእሸት ወቅት በየመንገዱ እየዘረፍን በልተናል በአብዛኛው ብሉ ይላሉ እንዳንድ ቦታ ሳይፈቀድልን እንበላ ነበር አላህ ይማረን ሰዎቹን አግኝተን አውፉ በሉን ማለት አንችልም አላህ ይዘንልን

  • @HalimaAli-l2c
    @HalimaAli-l2c 2 дні тому +1

    ማሻአላህ

  • @BusyMama-ie2su
    @BusyMama-ie2su 11 годин тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜ ይስጦት ያጀመአ ምግብ የምሰራበት ቻናል አለኝ ግቡና ቤተሰብ ሁኑ🫶

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh День тому

    አሚንንንንንንንን ያረብብብብብብ

  • @slemaMeker
    @slemaMeker День тому +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከሚስ ምሽት አላህ ይጠብቃቹ ሸካች አላህ ይጠወል ኦምሮውን ለአላህ ብየ እወድወታለው አላህ ይውደደውት ለአላህ ብላቹ ድዋ አድርጉልኝ ትንሽ ጠናይ ተጋሎብኝ ነው❤

  • @Ummah1-
    @Ummah1- День тому

    ጀዛኩምኣሏሁ ኸይረን ኣሏህ እድሜ እና መርቆ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdoSherefa-ow7ut
    @AbdoSherefa-ow7ut 2 дні тому +2

    ኣህለን ያጀማ ዱዓ አርጉልን

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 День тому

    አላሁመሶሌ አላነቢይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለው ወሰለም ሼሀችን አላህ ይጠብቀወትኝ ባሉበት ማሜ እና ሁሴኖ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 День тому

    ጀዛኩሙሏ ኸይር ሼሁና ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulhakimLalu-s1q
    @AbdulhakimLalu-s1q День тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ❤❤❤❤
    አስተዋዋቂዎች ግን ዝም ብላችሁ አትሳቁ ደስ አያልምጨሰው ሲያወራ አታቋርጡ

  • @ለምን
    @ለምን День тому

    ጅዛኩም እላኽ ❤❤❤

  • @AbdiiAliiy
    @AbdiiAliiy День тому

    ሁላችሁንም አሏህ ለያታችሁ እረጂም ያዲርግላችችሁ

  • @YsuopHb
    @YsuopHb День тому +1

    ሸሀችን፣ዱአረጉልን፣ሰሜነሸዋደራ፣ኡለሞችእየተጠቁነው፣የሀጂወሌየወነድምልጅ፣አሊማችን፣ታፍነውብናል፣ዱአችሁን፣እንሻለን።

  • @Kamila-fz6nc
    @Kamila-fz6nc 2 дні тому +1

    ሀ አላህ ኢማን ይስጠን ሀቲማችንን ያሳምርልን ደምሩኝ ለአላህ ብላችሁ

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 2 дні тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ❤

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 День тому

    Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w День тому

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር በሱብሃነላህ ከባድ ነው

  • @ilovudhkhcgshgj
    @ilovudhkhcgshgj 22 години тому

    ማሻአላህ ኡስታአዝን ዘይሩልኝ ዱአአድርጉልኝ

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 День тому +2

    አህለን 👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @firdoseshetu-t9t
    @firdoseshetu-t9t 2 дні тому +3

    As wr wb

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 День тому

    አላህ ይጠብቅብን

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube День тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዶች ወላሂ ኘሮግራማቹ ማስታወሻ ይዤ ነው ምከታተለው ያለፉኝን እራሱ ክለሳ ጀምሬያለሁ ምክኛቱም የሚቀርብት ፕሮግራሞች ልንኖራቸው የሚገባ ልልጆቻን የምናስተምረው ውብ ቂሳ ውብ እውነት ናቸውና አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ይወፍቃቹ🎉🎉

  • @medinawehabey4127
    @medinawehabey4127 День тому

    masha allah allah yakoyachuh❤❤❤❤❤

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 День тому

    ሰላሙአለይኩም ወረ ወበ እንዴት ናችሁ በአላህ ። እኔ አልሐምዱሊላህ ደህና ነኝ ረበል አለሚን ወርቅ አርጎ ይዞኛል ። ኢስላምን ምኸድምበት ሐያት አላህ እንዲሠጠኝ ዱአ አድርጉልኝ። ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ። አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 7 годин тому

    ማሻአላ ❤❤❤🎉🎉🎉💯💯💯💯💯😭😭😭🙏🙏🙏

  • @GtiHik
    @GtiHik День тому

    Yallah

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 День тому

    Mashallah ❤ustaz

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj 2 дні тому +1

    أللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك

  • @ilovudhkhcgshgj
    @ilovudhkhcgshgj 22 години тому

    ለአላህብዬእወዳቹዋለው ከልቤ

  • @inashaallah3570
    @inashaallah3570 2 дні тому +2

    as wr wb

  • @madenamohammed5692
    @madenamohammed5692 День тому +1

    ❤😀😀😀😀

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День тому

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @eman3582
    @eman3582 10 годин тому

    ወንድሞቼ አባቴ ሁላችሁም ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 День тому

    ዴስ ትላላችሁ

  • @kemiyanuru693
    @kemiyanuru693 День тому

    ደቡብ ወሎ ወረባቦ ሆኖ ሸህ መሀመድ ሻፊን አላህ ይርሀማቸው የማያውቅ ይኖራል ደስስስ የሚሉ ሰው ነበሩ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው ያረብ

    • @mominaahmedmomi2468
      @mominaahmedmomi2468 День тому

      አላህ የረሡል አሚንን ጉርብትና ይወፍቃቸው ። የእኔም እናት ወደ አኼራ ሂዳለች ዱአ አድርጉላት አላህ ቀብሯን ኑር ያድርግላት

  • @KemilaAsferachew
    @KemilaAsferachew 6 годин тому

    🎉❤🎉❤

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 День тому

    በጣም አሳዘነኝ ልጁ

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hussenjamma
    @hussenjamma День тому

    በዱአ አትረሱን 🎉

  • @AbureyanMuhammed
    @AbureyanMuhammed 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuuraanibsaa
    @Nuuraanibsaa 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq День тому +1

    😢😢😢😮😢😢 ግን ለምድነወ ለይከ የመተደረጊት ት

  • @hawaabdu4430
    @hawaabdu4430 День тому

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአትሁ ሰላም ናችሁ?
    መሀመድ ለሸሀችን ይህን ጥያቄ አቅርብልኝ አማና ከባድ ነው ግን የቤት ባለቤት በማያውቀው ሁኔታ የጎረቤት ሰው ከቤት ሰራተኛ ከቤት አስቤዛ እየጠየቁ መውሰድ ይቻላል እንዴ? አንዳንድ ሰዎች የቤት ባለቤቶች እስኪወጡ ጠብቀው በተደጋጋሚ ይሄንን ድርጊት ያደርጋሉ እና እንዴት ይታያል?
    አደራ መልሱልኝ ሰውም ከጥፋት እንዲታቀብ
    ጀዛኩሙላህ አላህ ይጠብቃችሁ።