My beloved brother keep it up a good work. በጣም አድናቂህ ከመሆኔ የተነሳ ስላንተ tik tok ላይ ትንሽ አልኩ pageህንም ለጠፍኩ . That much i appreciate your work. Keep up my love 🙏😍😍😍
Thank you for sharing. I like all alex Abraham's short stories, ለአሁኑ ያልተመለሰው ደብዳቤ is very relevant to this time. Wugiyaw demo azinagn ena real new Jesus can change one's life forever 🙏
እስኪ እውነት ፅግሽን ምናደንቀው ለአስር ሰወች ሼር እናድርግለትና ከፍ እናድርገው ፀግሽ በርታ አብሶ ለማዳም ቅመሞች በጣም ወሳኝ ሰው ነክ እናመሰግናለን!!!!
ጸግሽ አንድ አስተያየት ልሰጥህ ወደድኩ በዚህ ቻናል የምትለቃቸውን በሙሉ እያንዳዳቸው አዳምጫቸዋለሁ ድምጽህ አቀራረብህ በጣም ሃይል አለው በጣም የቆዩት በሆነ ሁኔታ ግማሽ ታሪክ ትውስ ይለኝና የት ፊልም ነው ያየሁት ብየ ስደናከር ካንተ መሆኑን ድጋሜ ትዝ ይለኛል አዲሶቹን ደግሞ ሰምቸ ለ ሳምንት ያክል አይምሮየን ይቆጣጠሩታል ይህን ያክል ሃይል አላቸው እናም አንዳዴ ከፍቅር ወጣ ብለህ ቀየር ብታደርግ # የተተረጎሙም ሆነ ሌላ ትምርት አዘል ትላልቅ መጽሃፍቶችን ብታቀር ብልን
ከማይወዱት ወይም ከማይወድዋት ጋር የሚኖሩ ብዙ አሉ
እኔ ያንተ ትረካ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሁሉም ተመቸቶኛል ተባረክ
የምር ትመቸኛለህ ግን አለ ክምትል አልኩ ብትል የበለጠ ይስበናል ታሪኩ በርታ ይመችህ 😍❤️
የእውነት በ4 ቀኔ ጨረስኩ በጣም ራስን ዘና የሚያደርግ ነው የአይነስውሯ የባቡሩ ላይ ታሪክ ያስገርማል ምርጥ ነው አትጥፋ ሁሌ ሰርች የምናደርገው ፔጅህን ነው 😍😍
ስትተርክ በጣም ደስ ትላለህ ብዙ ግዜ ስራ ሆኜ ነው ምሰማክ እና ድብርቴ ይጠፋል እና ቴንክስ ቀጥልበት አሁን የሰማሁት ደም ገራሚ ስብስብ ነው የማይመለሰው ደብዳቤ እና የዋዜማ እለት በጣም የስገረመኝ ነው ❤❤❤❤❤❤
የኔ 1ኛ ምርጫዬ ነህ ጸግሽ የምትመርጣቸውም መጸሃፎች ድንቅ ናቸው ባንተ አተራረክ 👌
ምርጥ ትረካ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል አትጥፋ
ከተራኪ ወጋየው ንጋቱ ቀጥሎ አንደኛ ነህ ፀግሽ 👏👏
የምሰማ ሳይሆን የማይ ነው ሚመስለኝ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏼❤️❤️
ወይ ብረፌሰሩ በቃ ይሂ ሁኖ ቀሩ , ደስ ይላል ይመቺሕ በጣም ምርጥ ኣተራርካ እና ትረካ ነው ተባረክ merci beacoup
ሰላም ፀግሽ ሁሉም ታሪኮች በጣም አሪፍ ናቸው አትጥፋ ዘለቅ ባለ ስራ ደግሞ ተከሰትልን።
My beloved brother keep it up a good work. በጣም አድናቂህ ከመሆኔ የተነሳ ስላንተ tik tok ላይ ትንሽ አልኩ pageህንም ለጠፍኩ . That much i appreciate your work. Keep up my love 🙏😍😍😍
ከውድ ግዜያቶቼ ቀንሼ ለአመታት ትረካህን አድምጫለሁ ከክፈት ዶት ኮም ጀምሮ ! በርታ 🙏
ሁሉም ምርጥ ናቸው ፕሮፌሠሩ ግን በጣም አሣዛኝ ነበር የኔ ታሪክ ሁላ ይመሥላል ከሠነፎች ተማሪ አዶ ነበርኩ 😥 እና የማሪዎ ደሞ የኛ ሠፈር ወሬ አሉባልታ አሥታወሠኝ ሥቱ ትዳሩን እደፈታ በሥራ ፈት ወሬ 😀 እሚያገባትን ኦፌሥ እሚያሥሠውም ሠውዬ እና እህቱም ፈገግ አሥብለውኛል 😀😀😀 ፀግሽ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ የምር የድምፅህ ምርኮኛ ነኝ ❤️
ፀግሺ እንዳንተ የምወደው ሚደያ አላገኘሁም እስካሁ ግን በጣም ይቅርታ ላይክ ኮሚንት የማልፅፍበት ምክናየት ኢሚል የለኚም ነበር እሥካሁን አሁን ግን ያዳመኩትንም ወደሆላ ተመልሸ አሥተያየትም ላይክም አረጋለሁ በጣም አድናቂህ ነኚ የኔ ስራ አጋዥ ያረብ አገር ስራ መቸም ይታወቃል አንተን እያዳመኩ ነው ቀኔን የምገፋው አመሠግናለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጣ ፀግሽ ።አስቴርን ማን ገደላት ኮመንት ሳልሰጥ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በ ተለይ በአነተ ድምፅ ልዮ ነው።እስኪ ይሄን ልጨርሰው እና በ ዳግም ኮመንት እከሰታለው።
ፀግሼ የኔ አሪፍ ነው በርታ ቀጥልበት
እንኳን ደና ሐጣህልን ፀግሽ ወንድሜ ልስማና እኮምታለሁ ። ስለምታከብረን እግዚአብሔር ያክብርህ እንደምንም ግን በሳምንት አንዴ ባጠፋብን ብያለሁ ። በተለይ ቅዳሜና እሁድን 😍
እስኪ ቅዳሜ ቅዳሜ አንዳንድ መፀሀፍ ይተርክልን በሀሳቤ የምትስማሙ?
🎉🎉🎉🎉 ምን ይመረጣል አተራረክህ. በራሱ ልዪ ነዎ. ማንበብ ስለማይመቸኝ. ማዳመጡ የበለጠ. ተመችቶናል. አናመሠግናለን በርታ
እናመሰግናለን ፀግሸ❤❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣህ
ገና ከመጀመሬ በባባ ሞት ከእኔ የራቀውን ሳቅ ወደ እኔ መጣ😂ፀግሽዬ አንተ እኮ የሞዛዞችሁ ገፃ ባህሪ አትጠቀም😂😂😂ወይ ኒና😂
ውግያውና ውግያው ተመቸኝ😂😂እውነተኛ ታሪክ እውነት ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ነው ሚቀይረው እኔም ምስክር ነኝ❤🙏ስሙ ብሩክ ይሁን❤🙏
Yes ኢየሱስ
ናፍቆቴ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር ትረካ አልወድም ይሐው ባንተ ምክንያት ወደድኩት !!!!
እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፀግሽየ
እኳን ደና መጣህ ፀግሽ
😍👍
እናመሠግናለን ገና ልሠማው ነው ሰምቼ እኮምታለሁ
የኔ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣህልን እናመስግናል🙏😍😍ስምቸ እመለሳለሁ።
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
ከበፊት ጀምሬ ብዙዎቹን ሰምቻለሁ እኔ ግን አሁንም አተራረኩ ላይ ነኝ❤❤❤❤
ውይይ ፀግሽ የስራህን ይስጥህ አቦ
እንደው በሳቅ ገደልከኝኮ ወይ ኒና እስኪ መጨረሻችሁን ልይና ደግሜ እኮምት ይሆናል ክክክክ።
Thanks
"ሲያምር እኔ ስሞት በሱ ትቀብረኛለህ" ብትለኝስ!!! ግሩም ስራዎች ፀግሽዬ
እንደዚ ቶሎቶሎ ስትመጣ ደስ ይላል በጣም አመሰግናለው
ጸግሽ እንኻን ደህና መጣህ ወንድሜ ከ 🇪🇷
ፀግሽ በጣም ከማነፈቄ የተነሳ ድገም አዬሰማዉ ነበረ❤❤❤❤❤
😂😂😂ውይ ፀግሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘና ብዬ ዋልኩ እኮ❤❤❤❤❤
አሪ ፍ ነው ፀገሽ እናመሰግናለን
ፀግሽዬ መመጣህልን 🙏🙏❤️
በጣም ፡ የምወደው ፡ ፕሮግራም ፡ ነው ፡ ❤❤
ጸግሽ በርታልን ስራውን ባንተ ምክንያት እየጨረስኩ ነው
ድምፅህ እኮ ስወደወ ❤❤❤
ገና አላድመኩትም ልጨርሰውና እኮምታለው 🌹🌹🌹🙏
ስጠብቅህ ስጠብቅህ ስጠብቅህ...
ፀግሽ በጣም ትችላለህ ግን ቀጣይ የተቆለፈበት ቁልፍን ተርክልን እስካሁን አላነበብኩትም አልሰማሁትም ሌሎች ተርከውት ሊሆን ይችላል ግን እንዳንተ ስለማይሆኑ አልሰማሁት Please ቀጣይ ተርክልን
ዋው ነዉ ፀግሽ ኑርልን
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ
አንኳን ደህና መጣክ
እንኳን በሰላም መጣህ
Good job Tsegaye 👏
Betam des yelal ke hulu yetmechegn professor F new
ፀግሽዬ እንኳን ገና መጣኽ
ስራ እየሰራሁ ወይም ልብስ እየተኮስኩኝ በእርግጥ ምታደመው ግን አልፎ አልፎ የማየው ቪዲዮውን ሰፈሮችሁ ሁሉ ለአምሮ ሠላም ሚሰጡ ልጅነትን የሚያስታውሱ ናችሁ በአጠቃላይ ሚነረጥ የለውም ሁሉም ውብ ናችሁ ፀግሽ ብሩክ ነህ❤🙏
_እናመሰግናለን ፀግሽ ሁሉንም ፀሐፊዎቹን በአድማጮች ስም_ _ሳላመሰግን አላልፍም 😂ፔንታጎን ካፌ ሰቀለላን የነሸበላውን ደጋግሜ_ _ነበር ሚኪ አሳዝኖኝ😻 ስሰማ የነበረው የማይመለሰው ደብዳቤ_ _የአምሳለሰና ፀሐይ ለኔ ትርጉም ሰቶኛለሰዋዜማን ልበብርሃኖችም_ _እንዳለለ ተረዳው _
_አሜን እኔም ወጋውት የዘረኝነትን መንፈስ 📌_
_ማስታወሻው ፕሮፌሰሩ አስተማሪ ነው ሰባኪው እነለሊሳ_
_እየኖርንበት ያለውን ነው ያስቀመጡት ፀሐፊዎቹን በድጋሚ_ _አመሰግናለው_
ፀግሽ ተባረክ
የማይመለሰው ደብዳቤ ከ ልብ ወለድም በላይ ነው ለእውነት የቀረበ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ከልብ ልናደምጠው የሚገባን
ፀግሽ የሁል ጊዜም አድማጭህ ነኝ በርታ
Good job 👏 👏 your so good 👍 👏
አረ በለው ሞትኩኝ በአብርሽና ልፀልይል ባለው ስውዬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ፀግሽ እውነት ቃል ያንሰኛል አንተን ለመግለፅ
አህለን ፀግሽ ምርጥሰው
ኘሮፌሰሩ ግን የጓድ ዘመድ ኖት እዴ🤣🤣🙆♀️
Thank you for sharing. I like all alex Abraham's short stories, ለአሁኑ ያልተመለሰው ደብዳቤ is very relevant to this time. Wugiyaw demo azinagn ena real new Jesus can change one's life forever 🙏
ፀግሽ ድምፅህ ራሱ ሌላ ራሱን የቻለ ትረካ ነው እኮ ጌታን ስወድህ ❤
ምርጥ ሰዉ
❤ thank you Mr T it’s an amazing and an open mind you make my day night
Kkkkkk ይሄ ወጊው ግን ተመቸኝ ጌታንም አግኝቶ ከመውጋት አልቦዘነም
ፀግሽየ እኔማ ከፍሪስኮ ዱባይ ይለያል ሙሴ ሲደመር ሳራ ሲደመር ሶፊ እደገና ወደ ኋላ እድመለስ አደርገኝ እባክህ እኔም ጀባ ልበላችሁ ያሳለፍኩትን ጣፋጭ የፍቅር ታሪከኝ
የምር እደሳኩ አለቀ አመሰግናለሁ ፀግሽ
እማዳምጠውስፈልግነው የተከሰትከው ፀግሽ. ዌል. ብለና. ምችትይበልክአቦ. ግን ግን. ቶሎቶሎና. ሀይ
አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለሁ ዛሬ ደሞ ከፍቶኝ ነበር😥ስደት መረረኝ እኮ
እንካን ደህና መጣክ ፅግሽ
Thank you brother 🙏
Very nice story ❤🎉
Tsegish denk yehone tarik ena akerareb nebere
Thank you for you guys
ፀግሽዬ
Ow methal enkuan selam metah wondemachign demxe merwa ❤ ❤ 😍
ፀግሽዬ መጣህልን እደት ነህ የኔ ተናፋቂ
ፀግሽ እኔ ድሮ ድሮ (ክፈት ዶት_ኮም)ላይ ጀምሬ ይህው እስከዛሬ ድረስ አዳማጭህ ነኝ
ፀግሽ ጎበዝ ልጅ
ሄሄሄሄሄሄ በእውነት ፀግሽዬ የሴቶቹ ድምህ ሲያምርብህ ደሞ ስወድልህ ምርጥ ትረካዎች ነበሩ ሌላም ኣሰፍስፈን እንጠብቃለን❤❤❤❤
እኔ የማውቅህ የማደንቅህ ስሆን አንተ ደግሞ በዝምታየ ብዛት የማታውቀኝ ፣ብትሆንም የፒያሳዋ ወፍን አየር ላይ ከዋለ ሰአትና ደቂቃ ጀምሮ አብሬህ ነኝ። 😂❤🎉 አንተን እና ዘሪሁን ገመቹን ከወዶች ፣ ከሴቶች ደግሞ ባል አስይዞ ቁማርን፣ የፒያሳዋወፍን ነብስ ስታፍቅር፣ ፍቅር ሲረታ፣ የደሀ ፍቅር፣ ልብለልብ፣ ፍቅርና በቀል፣ የሚስቴ ውሽማ ፣ የተሰባበሩ ነብሶች፣ ቀስብሎ ይቆማል፣ እዚህ ውስጥ ያሉ እንስቶችን ሀይ በልልኝ፣ ፅግሽ ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤ ከዚህ በመቀጠል ከዘሪሁን ስራዎች ከላይ ከተጠቀሱት አይነት የምትጋብዘኝ ይኖር ይሆን??? በጉጉት እጠብቃለሁ 😅❤ ሁልግ አብሬህ መሆኔን ካልዘነጋሀኝ ታደርሰኛለህ ብየ ተስፍ አለኝ: አየህ ሁልግዜ ይእቅልፌ ሌባ ነህ። ከለሊቱ 8:30 ድርስ አብሮህ የሚያመሽ ብቸኛ ሰው ፣ አንተማ ህልምህን እይ እወድሀለሁ ወንድሜ፣ ቶፊቅ ከደሴ ።
እኔ የሁልጊዜ አድማጭህ አንዳንዴ ሳይመቼኝ ባልኮምትም አለሁ ከአመት እስከ አመት አብረን ነበርን ኑርልኝ ፀግሽ❤
Good work
እንዴት ነው ብዙ ሰብስክራይበር የሌለህ ድንቅ እኮ ነህ
ፀግሽ ተው ግን ተውውው ሲዋን መፅሀፍን ተርክልን ተው 🙏🙏🙏በማርያምምም
I 'll check it eski fikir. Thanks for the recommendation.
Please ፀግሻዬ 🙏🙏🙏🙏
Enkon dana matahe bezu geza comment yamsetate lemde yalagem gen hulame metlkachaw nagroche aymletugem enmsagenalne sageshe
Thanks tsegshe ❤
😂😂😂😂😂😂😂የለቅሾው ልብስ ብዛትግን?
አነባበብህ በጣም ደስ ይላል
Enamesgenalen Tenafakiwu!
🙏 tanks bro
Tsegish inde ke firisko dubai aynet classic yalewu rejim bitseralin indet inde miwedik
Keberelen tsegeshe💖🙏
ጸግሽ፡ስወድህ
ፅግሽ ምርጥ ሰው እሰቲ ልስማ
Tsagesh thank you.
የሁልጊዜም ታሪካዊ ስነፅሁፍ በመንግሥቱ መርሃፂዬን ከፍሪስኮ ዱባይ ከግሩም ትረካና የጀርባ ማጀቢያ ክላሲክ ሙዚቃ አስደሳች ነው!!!
አሁን ድረስ አንዳንድ ጊዜ አዳምጠዋለሁ
ማርዮ😂😂😂
Helo bro enqan dhna metah
የኔ ድምፀ መረዋ አንተ እኮ ግን መረዋ ማለት ምን ማለት ነው🤔
Kkkkkk
የዛሬዉን በሳቅ ነዉ የጨረስኩት