ባል አሲዞ ቁማር (ሙሉ ክፍል)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 339

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 роки тому +37

    የዘሪሁን ገመቹ ስራዎች ሁሌም ያስደምሙኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንደቃል ያለ ሰው ሰምቼም አይቼም አላውቅም ፀጋዩ አንተም ህይወት ዘርተህበታል አመስግናለሁ በርታ

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 2 роки тому +2

      እኔም የዘሪሁን ስራ ልክ ሲባል WoW አብሶ ፀጊ ሲያቀርበው

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 роки тому +9

    Thanks!

  • @የመስቆልጅቡታጀራየፍቅርሀ

    አንድ ቀን ልጆች ካሉህ ልጆችክን ስታዋራ መስማት ምኞቴ ሆነ ፀጊ ያው የስነምግባሩ ነገር ልብ ይሰርቃል እናም ከትርካ ውጪ ባይክ ደስ ባለኝ ብቻ ደስ ሚል ትርካ

  • @kediali247
    @kediali247 2 роки тому +10

    ፀግሽ ቃላት ያጥረኝ አንተን ለማመስገን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @flagotyohannes7832
    @flagotyohannes7832 2 роки тому +13

    የዛሬው ደግሞ በጣም የሚገርም ስራ ነው ያቀረብክልን። ይህን ምርጥ ጽሑፍ ለፃፈው እና ላንተ ምርጥ አርገህ ላቀረብክልን ምስጋና ይድረሳችሁ ስድስት ሰዓት የቆየው ሳይመስለኝ ነው ያለቀው። ሁሉም ሰው እንደ ቃል የሚያስብ ቢሆን ምንም አይነት ፀብ አይኖርም ነበር እኮ። ቃል የተናገራቸው ንግግሮች ሁሉም የሚገርሙ ናቸው። ከሁሉም በጣም የገረመኝ ምግብ ሊበሉ ሲሉ ያቀረበው ምስጋና እና ሰው ሁሉ እኮ ሌባ ነው ያለው ናቸው። እና እኛም ሳናውቀው በተለይ የቤት ሰራተኛ ያለን ወይም ማንኛውም ሰው ላይ የምንጮህ ሰዎች ምን ያህል እየጎዳናቸው ወይም እየሰረቅናቸው እንደሆነ አለማወቃችን ነው።

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery2124 2 роки тому +2

    ወጣ ያለ ታሪክ ተው ነው ተመችቶኛል የሳ አይነት በሀሪ ያለው ሰው ብዙ ይኖራል የሱን አይነት ባሀሪ ለማግኝት በጣም ይከብዳል

  • @ሰላማዊትበቀለገስላሴ
    @ሰላማዊትበቀለገስላሴ 2 роки тому +22

    ፀግሽ ግን ድምፅህ እኮ ደስስስስ ሲል ሁፍፍፍ አንተስ ክፉ አይንካህ አቦ😘😘😘

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 2 роки тому +16

    ፀግሽዬ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።እራሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ።እንደ ቃል አይነቱን ሰው በ ምድር ላይ እግዚአብሔር ያብዛልን።በጣም ነው የተማርኩበት።ምስጋና ለ ፀግሽ እና ለ ደራሲ ዘሪሁን።ዋውውውውውውው በርታ ወንድሜ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +2

    እዉነትም ባል አስዞ ቁማር ልዪ በጣም አሳዘነችኝ ብቻ ልቤ እንደመታ ጨርስኩት እናመሰግናለን ፀግሽ እኔ ግን ያልካቸዉን አይነት ማለትም እንደ ቃልና እንደ ልዪ አይነት የማውቀዉ ሰዉ ቢኖር የልዪ አይነት ቁማር የተበላ አዎ ብዙ አሉ ግን እንደቃል አይነት በተለየ መልኩ የሚረዳ ሰዉ አልጠመኝም ፀሎቱም አዲሴ ነዉ ስሰማዉ

  • @qwas4390
    @qwas4390 Рік тому +5

    ትረካ በአንተ ይብቃ ውይ ደስ ሲል የመዳምን ስራ ከጧት እስከ ማታ ሳይደክመኝ ነው የምሰራው አስተማሪና ጥሩ ትረካዎች ናቸው 😍😍

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 роки тому +11

    ፀግሼ አንተ ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው በቃ ትችላለህ ስል ከልቤ ነው ፀሀፊው ደሞ አስገርሞኛል ብዙ ስራዎች አሉት በጣም ጎበዝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 2 роки тому +4

    ምን እንደምል ቃላት የለኝም ደሰ የሚል

  • @emufiker3023
    @emufiker3023 2 роки тому +8

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ ቶሎቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ

  • @eyoba3760
    @eyoba3760 2 роки тому +11

    ፀግሽ Best በጣም እናመሰግናለን !! ሁሌም የ ዘሪሁን ድርሰቶች ይመስጡኛል ።👏👏👏👏👏

  • @ameleyene6089
    @ameleyene6089 2 роки тому +5

    ፀግሽ በጣም ግሩም የሆነ ታሪክ ዘግይቼ ባየውም አስደማሚ ሥራ ነው እርግጠኛ ነኝ አድሞጮች ሁሉ እናመስግናለን

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Рік тому +4

    አንተ ለዚህ ስራ የተሰጠህ ምርጥ ጥበበኛ ልጅ ድምፅህን እውቀትህን ይባርክልህ ፈጣሪ ከፍሪስኮ ዱባይ የሚል ትረካ ላይ የተረከው ደስስስስ የሚል የፍቅር ታሪክ ሁሌም ውስጤ ነው ያለው ❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 Рік тому +1

    ፀግሽ እጅግ አስተምማሪ ታሪክ ነው እኔም በህይወቴ በትዳሬ እንደ ልዩ አይነት ሰው አጋጥሞኝ የ 14 አመት ትዳሬን አጥቻለሁ የኔ ታሪክ ደራሲ ባገኝ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ታሪክ አለኝ ነገርግን ታሪኬን በውስጤ ቀብሬው እስከዛሬ አለሁ ይህንንትረካ ሳዳምጥ እያአንዳንዷትረካ እኔን አርጌ ነው የስማሁት በእውነት ግን እንደቃል አይነት ሰው በህይወቴ አላጋጠመኝም እሱ ልዩ ነው እኔም ይኅውልህ ትዳሬን ካጣሁ ዘንድሮ 10 አመት ሆነኝ ምንም ጋደኛ አልያዝኩም ብቻዬን ነው የምኖረው ማንንም አላምንም በደረሰብኝ ነገር በአጭሩ ይህን ይመስላል እግዚአብሔር ብሎ አንድቀን ታሪኬን እተነፍሰው ይሆናል ሌሎችን ለማስተማር ትረካህን እጅግ በጣም ነው ዘወትር የምወደው በርታ♥️🙏♥️

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 2 роки тому +3

    ደስ ይላል መጨረሻዉ ልዩ አሳዘነችኝኝ💔💔 እንዲም አይነት የሌብነት አመል አለ

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 2 роки тому +10

    ዋው ፀግሽዬ የሚደንቁ አጀብ የሚያስብሉ ገፀባህሪዎች ናቸው ልቤ እንደተንጠለጠለ ጨረስኩት
    አመሰግናለሁ አንተም ደራሲያችንም ተባረኩልን ምርጥ ነው

    • @hananGalam-Makeup
      @hananGalam-Makeup 2 роки тому +1

      በለው!! እኔ በሳምንት ነው ምጨርሰው

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 роки тому +2

    አይ ልዪ መጨረሻዋ ያሳዝናል በተረፈ ደስ ይላል ፀግሽዬ አትጥፋብን

  • @naseradem7185
    @naseradem7185 2 роки тому +1

    ፀግሽ አንተ ባትኖር እኮ እኛ በስደት አለም ያለን ሰዎች በጊዜ እጥረት ምክኒያት ከመጽሐፍቶች ጋር ተጠፋፍተን ቀርተን ነበር። እናመሰግናለን👏👏👏

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki7592 2 роки тому +5

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ፅግሽዬ 🥰🥰🥰🥰♥️ድንቅ ታሪክ ነው 🥺♥️

  • @uhbf6631
    @uhbf6631 2 роки тому +2

    Tsegishiye yante program lene migibe new yichin kentu alem tesenabiche lela alem wust igebalew tebarekilign yene dimitse merewaa

  • @helenayele8394
    @helenayele8394 2 роки тому +6

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ድንቅና አጏጊ ትረካ ::
    አድናቂህ ነኝ👏👏👏

  • @Etalme
    @Etalme 2 роки тому +2

    በጣም ፕሮፌሽናል ኾነች፤ የክፋት ጥግ።

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሌላምንመልልም በጣም ደስ የሚል ነው ውይ ግን እንደቃል ያለ አዳም ቢኖር

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 роки тому +2

    ፀግሽ በጣም አመሰግናለሁ አንተን ሳዳምጥ ያሳለፍኩዋቸዉ ሰአታት በሙሉ ዘና አድርገውኛል I enjoy my time listening you thank you 🙏

  • @yoakimyonas6097
    @yoakimyonas6097 2 роки тому +2

    ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን እባክህ እትጥፋ
    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 роки тому +2

    እኔ ያንተን ትረካ እና የ እሰይነሽ ልጅ ትረካ;ዩሀንስ ኢዛና ካልሆነ ልሰማም አይዋጥልኝም እና እንደዚ ቶሎቶሎ ና እንደ መስቀል ወፍ አትጥፋ በተረፈ ፀግሽ በርታልን ሰላምህ ይብዛ

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 2 роки тому +5

    ስስ ሆነህብኝ ማታ ማታ ሳልሰማ መተኛት አቃተኝ ተባረክ 😢

  • @betiyaenanilijebetiyaenani4735
    @betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 роки тому +16

    ጸግሽን ያለማድነቅ አይቻልም በቃ ትችላለህ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትረካና አተራረክ ነው

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 роки тому +2

    Amsegenalhue bteame teru koyta naber👏👏👏💯🥰

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 2 роки тому +2

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ፀግሺ እናመሰግናል

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 роки тому +10

    አንኳን ደና መጣህ ድምፀ መረዎ ሰሰማህ ወየ ሰሰማህ የማልጠግበው ድምፀ እናመሰግናለን አንድሆም ትልቅ ትምህረት ሸምቸ አወጣለው አመሰግናለወ❤

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 2 роки тому +5

    ሰላም ፀግሽ ድርሰቱ ያንተ ከሆነ በጣም ቆንጆ እና ልብ አንጠልጣይ ነው ቆንጆ ታሪክ ነዉ !!!!
    ልዩ ግን የምትገርም የተለየ ጠባይ እና መጥፎ የሚባሉ ልምዶች ባለቤት ስትሆ
    ባል ለማግባት ብቁ አልነበረችም !!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +5

    በጣም የሚገርም ነው ፀሀፌውም ተራኪውም የምትደነቁ ናቹህ ቀጥሉበት

  • @nmak2493
    @nmak2493 2 роки тому +6

    ፀግሽየ የኔ ድምፀ መረዋ እንኳን ደና መጣህ ፀሀፊዉንም ተራኪዉንም እናመሰግናለን ልስመዉ እስኪ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 роки тому +3

    ,በጣም እናመስግናለን ፀግሽዬ ብዙ ትምህርት አጌቼበታለሁ ከልዩ የእራስን ነገር ትቶ የሰውፍ ነገር መመኘት ምንህ ያህል ኪሳራ እንደ ሆነ ተምሬበታለሁ ከቃልም እጅግ ሰፊ የሆነ መልካምነትና ፈጣሪን መፍራትን ምስጋና ለሚገባው ምስጋናን መለግስን ብቻ ብዙ ተባረክልንን😍😍ለፀሃፊውም ምስጋና ይደረሰው❤🙏

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 роки тому +5

    ፀግዬ ምርጥ ምን ልበል ዝም💐🙏💐

  • @user-feker
    @user-feker 2 роки тому +2

    ቃል የለኝም ፀግሺየ

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 2 роки тому +2

    ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣህ ተባረክልኝ
    YOU TUBE ምገባዉ አንተን ለመስማት ነው በጣም አመሠግናለው ፀግሽዬ

  • @HanaAzaz-j4x
    @HanaAzaz-j4x 5 місяців тому

    የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ለምን እንደሆነ አላውቅም መቋጫ የለውም እናም ልብ እንዳንጠለጠለ ነው ከቻልክ ግን መቋጨ አበጅለት ማለት ተፈጸመ ለማለት ሞክር በተረፈ በዚሁ ቀጥልበት በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @harenatewelde9199
    @harenatewelde9199 2 роки тому +7

    Welcome xegish we love ❤ 😍 💖 you form 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf 2 роки тому +11

    ፀግሽ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅኽ ወንድሜ😍😍😍😍

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 Рік тому

    ድንቅ ታሪክ የቃል አይነት መቼም እዚች ምድር ላይ ሊገኝ አይችልም፣

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 2 роки тому +5

    ጸግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው ውዶች ግን እንደ ቃል አይነት ሰው ይገኛል

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 2 роки тому +6

    ፅግሽ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 2 роки тому +3

    ፀግሽዬ ብቻ ያኑልኝ ❤❤❤ሌላ ምን እላለሁ እናመሰግናለን❤

  • @tihtinatadesse260
    @tihtinatadesse260 2 роки тому +3

    Tebarek tsegawn etif dirb adgo yichemirlh!!! 🙏

  • @begehadzerihunbegehadzerih4081
    @begehadzerihunbegehadzerih4081 2 роки тому +2

    ፀግሽ እናመሰግናለን አሪፍና መሳጭ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 роки тому +2

    ድንቅ ነው ቃል እሚባለው ገፀ ባህሪ ግን ክንፍ የሌለው መለዓክ ነው የሆነብኝ መካሻ ደስ የሚል ስም ነው ለልዩ ጊፍቲ እና መድኽን የሚገባቼውን ባላወቁት መንገድ አግኝተዋል
    ውድ ፀግሽ ትረካ ሳይሆን ፊልም እያየሁ እንዳለሁ እንዲሰማኝ አድርገህ ነው የጋበዝከኝ ኑርልኝ አባቴ
    እንዲሁም ምርጡ ፅሐፊ ዘር ይሁን ገመቹ በርታልኝ በጣምነው እማመሰግንህ አድናቆቴም ከፍ ያለ ነው

  • @asteras692
    @asteras692 2 роки тому +4

    ደስ የሚል ትረካ ሁሌም ደስ ብሎኝ ነው የምሰማቸው የምትለቃቸውን ነገሮች እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ ግንቆልቶሎ ልቀቅልን

  • @YemataworkGmailYemata
    @YemataworkGmailYemata 2 роки тому +1

    የዘሪሁን ገመቹ ስራዎች እጅግ በጣም ሚማርኩና የሚያስተምሩ ናቸው ፀግሽ እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ጎበዝ ነክ አቀራረብክ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን🙏😍😍😍

  • @Amateb
    @Amateb 2 роки тому +6

    የልዩ ታሪክ በጣም አሳዘነኝ

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    በፀግሽ ውስጥ ያሉ አሮጌ እናት ስወዳቸው ሁሌም ስሰማ ቸው ደስስስስ ይለኛል
    ርህሩህ እና አዛኝ ስለሆኑ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 роки тому +8

    የ ዘርሽ ስራ ሁሌም ይፈትነኛል ገራሚ ስራዋች ናቸው ፀግሽ ባንተ ድምጽ ሲሆን ደግሞ ነፍስ ይዘራና ወደ ራሳችን እንድናመጣው ያስገድደናል የገርመኝ የቃል አይነት ሰው ይኖር ይሆን ? ፀግሽ በግሌ ፀሎቱ ያንተ እጅ አለበት ብዬ ሳቅም እየዳዳኝ ነበር ስምቼው አላውቅም 🤔😀 በተረፈ እንደ ተለመደው በርታልን 🥰😘 አትጥፋ

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos152 2 роки тому +5

    ፀግሽዬ ተረጋግቼ ዛሬ ነው የጨረስኩት ለየት ያሉ ናቸው ቃልና ልዩ በዚህ ልክ በትክክለኛው ህይወት ያለ አይመስለኝ ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому +5

    ወይ ደስ የሚልም የሚሳዝንም አጨራረስ ነው ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ፅግሺ በርታ አትጥፋ

  • @hirutbogale9211
    @hirutbogale9211 2 роки тому +5

    ፀግሽ ቃል የለኝ በርታልን❤❤❤

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 роки тому +2

    በርታ በጣም የሚገርም ትረካነዉ 👍👍
    የሚመች 👍👍👍👍

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 2 роки тому +5

    ፀግሽ እንኳንም መጣህልን እንደተለመደው ሰምተን ደግሞ አስተያየት እናስቀምጣለን

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 2 роки тому +5

    ለሁሉም እንኳን ደና መጣህልን ፀግሽ ወንድሜ

  • @negaalemu3795
    @negaalemu3795 2 роки тому +3

    በጣም አመስግናለው ወንድም እረጅም ነገር ፈልጌ ነበር ጌታ ይባርክህ

  • @edutube3601
    @edutube3601 2 роки тому +4

    በጣም ገራሚ የዛሬዉ በጣም ለየት ያለ የእዉነት እስኪመስለኝ ነበር ተመስጬ ያዳመጥኩት አቀራረብ ንደሞክራስን#1👌👌 ጸግሽ በርታ እናመሰግናለን🙏

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 роки тому +2

    Betam Astemari Enam yemimeset new Bertalen Enamesegnalen 🙏💐

  • @ewnetuzuria925
    @ewnetuzuria925 2 роки тому

    ደስ የሚል ግዜ የማሳልፈው ከአንተ ድንቅ የቃላት አጠቃቀም እና የትረካ ስልት ❤️🤗እግዜአብሔር 🙏🏽ይጠብቅህ በጣም አድናቂ እና አክባሪህ ነኝ👍🏾👍🏾. 🤷🏽🤷🏽🤷🏽 መጨረሻው ልቃ ይመልሳል ብዬ ነበር።😢😢😢

  • @ባርችብለህጥራኝ
    @ባርችብለህጥራኝ 2 роки тому +3

    ፀግሽዬ በጣም ነው የምወድህ በርታ

  • @sinikeshsisayi8340
    @sinikeshsisayi8340 2 роки тому +3

    Wawwww baxem arefi ane asetamere marexi tareki nw wadejewaliw ameseganeliw🥰🥰🥰🥰

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 2 роки тому +1

    ፀጋዬ ግሩም ትረካ ነው
    እንደ ቃል አይነት ሰዎች በእውነትም ተፈጥረዋል ግን በቁጥር ጥቂቶች ናቸው:: የሁሉም ባህሪ በህብረተሰቡ ይስተዋላል :: በርታልን

  • @makmeko12
    @makmeko12 2 роки тому +3

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Рік тому

    እሚገርም ጽሑፍ ከሚገርም አቀራረብ ጋር ፀግሽ እናመሠግናለን
    እንደ ቃል እና እንደልዩ አይነት ሰው በከፊልም ቢሆን የሚተካከሏቸው ሰዎች እንደሚኖሩ አምናለሁ የቃል ማንነት ግን የሆነ ደስስስ የሚል ነገር አለው❤

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 роки тому +2

    Swodewu ye fiyasa wfi yemile sisem baqaa sirawu erasu salasib yalqilinal yezar 3.,amet befit berut neberku ahun dubia 🥰🥰🥰

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 2 роки тому +2

    Weyyyy tsegsh yelb aders eko neh eyew zare nefff sera alebgn bante demts emseraw sera leyu new eyew lejemrew new engdi🏃🙏❤❤

  • @saraethiopian1614
    @saraethiopian1614 2 роки тому +3

    Segesheye… Medhanete amesegnalhu!! Betam eyetebeku neber. Thank you so much ❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 роки тому +7

    አተንም ደራሲውንም እናመሰግናለን።
    አሪፍ ነው።

  • @Youtubesenait4776
    @Youtubesenait4776 Рік тому +1

    እጅግ ግሩም አቀራረብ አንደበት ይባርክ ብለናል እናመሰግናለን😇😍😇😍

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 роки тому +2

    ኑርልን እናመሰግናለን ፀግሺ

  • @bethlehemkitila8751
    @bethlehemkitila8751 2 роки тому +11

    Wow this was amazing. Thank you for helping me build my Amharic vocabulary ❤❤❤

  • @እጅግ
    @እጅግ 2 роки тому

    ፀግሽ ስወድሕ ያተን ድምፅ ስሰማ ድብርቴ ይጠፋል

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 роки тому +3

    እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፀግሽየ

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 2 роки тому +2

    Wow tsegaye betam arif newu thank you so much bro

  • @tegona1992
    @tegona1992 2 роки тому +2

    የወንድ እና ሴት ፍቅር ... ለሱ እሚከፈለው መስዋዕትነት እናዳለ ሆኖ እኔ ግን በጣም የመሰጠኝ ለሃገር በቃል የተከፈለው መስዋዕትነት ነው። እሱ እንደተመረጠበት አይነት programme ቢኖር እና እድሉን ባገኝ ብዬ ተመኘው። At least ከሀገሪቷ ብሩህ አይምሮ ያላቸው ልጆች ተመርጠው በሃገር ፍቅር፣በእውቀት እያነፀ እስከመጨርሻው ለኢትዮጵያ ብቻ እሚያበቃ magnet school and center of excellence ቢኖር እንዴት መልካም ነበር። ሀገር ከራስም ከሰውም ፍቅር ፍላጎት በላይ ነች። ቃል በምድር ላይ ሚሳሳላቸውን ሰዎች ጥሎ ነው ለሀገር ፍቅር እራሱን አሳልፎ የሰጠው....higher and noble purpose!….. Thank you both of you!

    • @menbertsegay214
      @menbertsegay214 Рік тому

      ኦ ነወ አመሰግናለሁ ጥያቀየ ተመለሰ ሳላሰበወ

    • @tegona1992
      @tegona1992 Рік тому

      ምን ነበር ጥያቄሽ?

    • @menbertsegay214
      @menbertsegay214 Рік тому

      ​@@tegona1992 ሳላሰበወ ገና በጉጉት እያለሁ መፀሃፉ ኣለቀ ና ግራ ገባኝ ቃል የምን ፖሮጀከት ነበረዉ እነማን ናቸወ ያፈኑት ---- የመሳሰሉ

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Рік тому

    ማርያምን ተመሰጨ ነው ያድመጥኩት ፀግሺ እናመሰግናለን

  • @mamushmamush6950
    @mamushmamush6950 2 роки тому +3

    ፅግሽ በጣም አሪፍ ነው ወጣ ያለ ስራ ነው ! እናመድግናለን !!!

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +1

    በጣም የሚገርም የሚደነቅ ልብ አንጠልጣይ ትረካ ፀግዬ እናመሰግናለን እሺ 4ቀኔ ጨረስኩት

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  2 роки тому +2

      አመሰገናለው ሰሊታ ። ግንኮ ከተጫነ ገና 3 ቀን አልሞላውምኮ ሰሊታ

    • @strong1220
      @strong1220 2 роки тому

      @@tsegayeaberar ደፈረችኝ የሚለውን 😂😂😂ይቅርታ በስተት ነው

  • @EphrameElyas
    @EphrameElyas 2 роки тому

    ረጂም ጊዜዬ ሳውቅሽ ጽግሽ በርታ ይሄ ደሞ ምርጥ ትረካ ነው

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem9173 2 роки тому +2

    Thank you tsagi..ba lela emtabekahalen

  • @afrahnesru485
    @afrahnesru485 2 роки тому

    ፀግሽይ በጣም እረዘመና የትረካው ጣዕም ቀነሰ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 роки тому +2

    Mekasha ylehal. Enameseginalen tsegish

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 роки тому +14

    ልዬ ስታሳዝን.. ሁላችንም ውስጣችንን ውስጥ ህክምና የሚያስፈልገው አንድ ነገር አለ. 😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @fatimaftoom3137
    @fatimaftoom3137 Рік тому

    በአላህ ልዩ በጣም ታሳዝናለች 💔 ቃል ጥሎት ባይሄድ በጣም ሀሪፍ ነበር ሂወት ይቀጥላል ....

  • @قيودالهاتف-ه6ذ
    @قيودالهاتف-ه6ذ 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @mercywithgodsfavor1989
    @mercywithgodsfavor1989 2 роки тому +5

    አንደኛ ታሪክ እና አንደኛ አተራረክ ነው ጎበዝ ፀግሽ👏👏 keep going bro 😎

  • @በራሪቅጠሎች
    @በራሪቅጠሎች 2 роки тому +7

    እንኳን ሰላም መጣህ ፀግሽ😍😍😍👏

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 роки тому +1

    ግማሽ ደርሻለሁ ።ፀግሽ እናመሰግናለን።

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 2 роки тому +7

    በጣም ምርጥ ነበር ልብ ኣንጠልጣይ ውይይ ኣይጠገብም ትረካህ ኣቦ ይመችህ በሌላ ደሞ እንጠብቅሃለን💕💕💕💕💥

  • @elladan3978
    @elladan3978 2 роки тому +3

    ፀግሽ ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ!

  • @fto1119
    @fto1119 2 роки тому +4

    በጣም አሪፋ ነው ውዲጄዋለው 🖤

  • @ቀመርያ-ቸ2ተ
    @ቀመርያ-ቸ2ተ 2 роки тому +2

    ፀግሽየ በጣም ነው የምወድክ በጣም ነው የማደንቅህ 💖💖😍