Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 12

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን እያልኩኝ እህታችን በርችልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ።

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    አወል እንኮን ስላም መጣህ ስላም እደትናችሁ የተከበራችሁ ውዲ ቤተስቦች ባላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ መልካም ግዜነበር

  • @fatumawollo
    @fatumawollo Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይሁን 👍🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሺ ወንድም አወል በርታ ሃቢቢ

  • @user-ky5bo4dg9b
    @user-ky5bo4dg9b Рік тому +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሊሀ ወበረካትሁ ሰላም ለሁሉም ሰላም ለሀገራችን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀሪፈ ቆይታ ነበረ አጂብ አባየ አሁንም የኛ ነወ እያሉ ነወ ከከከከከከ እያሰመሰከረ ነወ ወይሰ ምን ወይወ እያሰለመደወ ነወ እንጀ ጉድ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አወሌ እደትነህ ሠላምህ ይብዛ እኳን ደና መጣህ እድሁም ተከታታወቹ ሠላም ብያለሁኝ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

  • @najatsanikoratube1942
    @najatsanikoratube1942 Рік тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህለን ወንድም አረበሰቅ ክክክ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በየሀገራቱ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ በናተላይ ይሁን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሯን ያረበል አለሚን ይመልስልን በስደት ያለንው ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ በሰላም ያብቃን

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    መቸም አባይ የኛ ናት ክክክክክ

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 Рік тому

    ሁሱ ምርጥ ልጅ

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 Рік тому

    አሰላሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ