ለምን ኢየሱስን አታመልኪም አልከኝ ~ ቢኒያም ሽታየ ~ ሶፊያ ሽባባው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @userasnakech
    @userasnakech 5 днів тому +1

    መናፍቃን መናገር እንጂ መስማት አይችሉም የምገርመኝ በጣም ይናደዳሉ ትዕግሥት የምባል ነገር አልፈጠረባቸውም !!!ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር🙏😍መታደል ነዉ የተዋህዶ ልጅ መሆን❤

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 13 днів тому +2

    ሶፊያ ዛሬም ነገም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናሽን ያብራልሽ ለራስሽ እዘኚ

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam 14 днів тому

    ቢኒ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሶፊ በቅንነት እውነታውን ለማወቅ የምታደርጊያቸውን ነገሮች ቀጥይበት እና በብረሀኑ ተመላለሽ!!!

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 14 днів тому +1

    ውድ እህታችን ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ እህታችን ሶፊ ትናፍቂናለሽ ተዋህዶ ቤትሽ ናት ተመለሽልን።

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 15 днів тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u 14 днів тому

    ቢኒያም ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ለይሉን ሞገስ ይስጥክ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 13 днів тому +2

    ኸረ ቢኒ ምን አውቃ ትመልስልህ እባክህ አታዋርዳት

  • @KZerihun
    @KZerihun 15 днів тому

    ኦረ እባክሽ ሶፊ ተረጋጊ መንፈስ ሞላብኝ እያሉ የስንቱን ህይወት አበላሹ ያንቺ ነቢያት ነን ባዮች

  • @tedros7728
    @tedros7728 14 днів тому

    Egziabher yrdachu bertu❤❤❤

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 14 днів тому

    ተባረኪ ያዉ እብደቱ ተመልሶበት ነዉ። ይጸለይለት

    • @MamushGebre-b7k
      @MamushGebre-b7k 12 днів тому

      የገባኝ ነገር ጴንጤ ሚባሉት በቢኒያም ማበዳቸወ ነው።
      እንጂ የእምነቱን ጉዳይ አላተኮሩበትም
      ትንሽ ቢሰክኑ መረዳት ይችሉ ነበር።
      ሶፊ ምትሏት ለምን አቋርጣ ወጣች? ምን አበሳጫት ? ለምን መደማመጥ አቃታት? ስለዚ መንፈሷ ጥሩ አይደለም።

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 14 днів тому +3

    ወደዚህ ሰው ቤት ምነው ጎራ ጎራ ማለት አበዛችሁ ይህ ሰው የሚፈልገው ዝናና ክብር ነው እባካችሁ አውቆ የተኛን ሰው አትቀስቅሱ ሌሎች ዕውነትን የሚፈልጉ ዕውነትን የተጠሙ ሰዎች አሉ እርሱትና ወንጌልን ስሩ እርሱ ዓላማው ሌላ ነው

  • @FigiBitahon
    @FigiBitahon 14 днів тому

    Egzabehr yemasegan ❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 14 днів тому +1

    አማኞች ግን ለምንድን ነው ከካደሰው ጋር ምትወያዩት 😢

  • @KZerihun
    @KZerihun 15 днів тому

    ለዚህ ነው መናፍቃን ለይተው ክርስቶስ ለምን ትላላችሁ ኢየሱስ ብቻ አትሉም ሆይ ማለት ጀምረዋል ከምን አንጻር እንደሆነ መመርመር ያስፈልጋል

  • @LemmaTafese
    @LemmaTafese 13 днів тому

    ተመልሰዉ እንዳይነክሷችሁ !!!
    ወደትፋት ከተመለሱ በኋላ እንዳይነክሷችሁ ከዉሾች ተጠበቁ !!!
    የተባለዉ ቃል ይህ ነዉ ።

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 14 днів тому +1

    "ዕውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን" የዳኑ አመኞች ናቸው ወይስ ድርጅት ነው ?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 7 днів тому +1

    Why are you trying to control everything?
    Just listens!!

  • @wondafrashabate1331
    @wondafrashabate1331 14 днів тому +1

    አዬ ጉድ ። ። ። አየ ጉድ። ። ። ቢንያም ሽታዬ ። ። ። ሙሾ ለ ሽታዬ

  • @minewjal
    @minewjal 13 днів тому

    ቢንያም በጠራራ ፀሐይ ላይ ተበልታሃል።

    • @MamushGebre-b7k
      @MamushGebre-b7k 12 днів тому

      እንደጸሀይ ብርሀን የበራውን አስተምህሮ ተረድቷል።
      በቀጣይ መልእክት ወዳላዩት በማንም ልብ ያልታሰበ እውነተኛና የሚያስደንቅ ብርሀን ይመለከታል ቢኒን በእምነት እንደጸና በምግባርም ያጽናልን መጨረሻውንም ያሳምርልን።

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere 14 днів тому

    አሁንም የሥላሴ ፀጋ አይለይህ

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii 14 днів тому

    ሥላሴ ነው የሚመጣው በመጨረሻ ወይስ እየሱስ

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 11 днів тому +1

    ሶፊ እባክሽን ልለምንሸ እንደዚህ አይነት ክርክር ውስጥ አትግቢ። ጌታ አይከብርበትም። ደሞ ማንም የወንጌል አማኝ ኦርቶድክስን አይጠላም ። አትዘባርቂ። የተጠራነው ሰዎችን ለመውደድ እንጂ ለመጥላት አይደለም ።

  • @asmae-t1z1j
    @asmae-t1z1j 13 днів тому +1

    ይችን ከእውቀት ነፃ የሆነች ሴት ለምን ታስገቧታላችሁ። እውቀቷ የንባብ ሳይሆን የሌላ መነፍቃን እውቀት ነው። ሁልጊዜ አሉባልታ ይዛ መጥታ ነው የምታወራው።

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 14 днів тому

    በዶግማ አንድ ነን

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 13 днів тому

    በዘመናት ሐሰተኛ ነቢያት አሉ።ግን ፕሮትስታንት ሁሉ ሐሰተኛ አይደሉም።

  • @minewjal
    @minewjal 13 днів тому

    የተጠየቅከው የመሰከርከው ኢየሱስን ነው አቶ ቢንያም

  • @fikaduzawde-tj3ty
    @fikaduzawde-tj3ty 14 днів тому

    ብዙ አትጎዝጎዢ ጨለማ ብርሃን ፊት መቆም አይችልም ጥላቻውም የመጣው በጨለማው ግዛት ውስጥ ካለው ፍሬ የመነጨ ነው:: ግድም ነው ክርክር አያሰፈልግም::

  • @NaiimaaAbdii
    @NaiimaaAbdii 14 днів тому

    ሥላሴ የሚል መፀሐፉ ላይ የለም

  • @betylemmatekle544
    @betylemmatekle544 14 днів тому

    ቢኒያም እርግጠኛ ነኝ አቋምህ ፍሉስዬ ናት😅😅😅አድናቂህ ነኝ

  • @KZerihun
    @KZerihun 15 днів тому +3

    ቢኒ እውነትን ሲፈልግ የነበረ እንጂ ካፈርኩ አይመልሰኝ የሚል ሰው ባለመሆኑ እውነተኛዋን የኢሱስን ቤተክርስቲያንን አገኛት አንቺም እውነትን ፍለጋ ትጊ እንጂ ድርቅ አትበይ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 13 днів тому

      የኦርቶዶክስ ኢየሱስ ግብረሰዶም ነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 15 днів тому

    ሉተር ለወንጌል አማኝ ምናችንም አይደለም የመሰለውን የተናገረ ከ 1483_1546 የኖረ አንድ ጀርመናዊ መነኩሴ።አለቀ።

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 14 днів тому

    ውዶች መንፈስ የሚያርፍበትን ይፈልጋል እናም ሲያርፍም ያረፈበትንም ይቀይራል ለምሳሌ በሰላም ረጭ ብላ ድባቧ የፀሎት ስርዓቷ ዓመት አስከ ዓመት ለዘመናት የማይቋረጠው ማህሌቷ ሰዓታቶቿ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገውን የቅዳሴና የአምልኮ ስርዓቷ የመስዋዕት ማዕጠንቷ ዝማሬዋ እረ ምኑ ይሄ ነው ወይንስ በየአዳራሾቻቸው ናይት ክለቦችን በሚያስንቀው በሳውንድ ሲስተምና በመብራት ባበደ መድረክ ላይ ዳንኪራ መደለቅ ከመጋረጃው ጀርባ ወሲብ መወሳሰብ ልሳን ብሎ መንከባለልና መጮህ የትኛው ነው ውስጣዊ መንፈሳችንን ወደ አምላክ ማንነትና ሰማያዊ መንገድ የሚመራው? የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን የትኛውንስ ወዶ ይቀበላል ድለቃና ዕብደቱን ወይንስ በመንቀጥቀጥና በአርምሞ የሚከናወነው? ተባረኩልኝ።

  • @KZerihun
    @KZerihun 15 днів тому

    እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው በስሜ ይመጣሉ ብሏል ጌታ ማቴ 24 አይደለም ነቢይ ምናምን ቀርቶ ማለት ነው ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 14 днів тому

    ካላወቋት ለምን ይዘባርቃሉ ። ሶፊ ደግሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ አይደለም የምታመልከው ካለሽ ጥያቄ አቅርቢ ስትባይ ሁሌም ታድበሰብሻለሽ ።ለፕሮቴስታኑ ሁሉ ጠበቃ ትቆሚያለሽ ።ጌታዬ ሲመጣ የትኞቹ ጋ ??? በፈጣሪነቱ የሚያምኑት ጋ ነው ካሉ?ወይንስ ሁሌም የሚያማልደው ጋ? ።ፈጣሪ ይርዳችሁ።።።።።።ደ

  • @moketa-s8s
    @moketa-s8s 14 днів тому

    Ena SoFi alwdeshem gen emebata terdashe.

  • @mercy9108
    @mercy9108 15 днів тому

    አይ ሎተር ?

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 13 днів тому +2

    ሶፊ ጨለሌ መናፍቅ ናት አንድም ቀን ማስረጃ ይዛ አትቀርብም ቁንፅል ዕውቀት ዜሮ ሶፊ እዚም እዛም አትበይ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 13 днів тому +1

    እቺ አዝማሪ ስለምን አውቀሽ ነው ከቢኒ ጋር የገጠምሽው

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 14 днів тому +1

    ይቺን አማኑኤል የሚያስገባት ዘመድ አጣች

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 15 днів тому

    ብርሀን ወንጌል እንጂ ቁስ ወይ ፖውዛ አይደለም በብርሀን የሚመላለስ ክርስቶስን ብቻ አምኖ የዳነ ክርስትያን ነው

  • @yewbdarafework1968
    @yewbdarafework1968 14 днів тому

    ስድብን ተክኖ እውነትን አግቻለሁ ማለት ዘበት ነው

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 14 днів тому

    የግብጽ የሶርያ ህንድ ኤርትሪያ ኢትዮጵያ አንድ ዶግማ አላቸው።

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 15 днів тому

    ሶፊ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከመፃፍ ቅዱስ ውጪ ምድነው የምታስተምረው ስተት ትምርት የምትይው ሌላ ጴጤወች አሰተኛውን እየሱስን ነው የምትሰብኩት ሊያውም በስሙ የምትነግዱበት እኛ ኦርቶዶክሶች ደሞ የድግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስን ስሙን ጠርተን የምድንበት አምላክ እጂ በስሙ የምንነግድበት አምላክ የለንም

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 13 днів тому +1

    እች ሴት ጤነኛ ነች⁉️

  • @minewjal
    @minewjal 13 днів тому

    እውነተኛ ኢየሱስ ለቢንያም = አርሴማ +ተክለኃይማኖት+ገብርኤል+ሚካኤል+መጥቆረ+አቡነአረጋዊ++አቦ+ቁስቋን ማርያም+ግሸንማርያም+ሩፋኤል+አቡነማቲያስ+ወዘተ++++++++++++++++++++++++++++++++±+++++++ ነው።ዋሸው?

  • @RabihCall-y7g
    @RabihCall-y7g 15 днів тому +1

    ሶፊ ከቤተክርስቲያናችን ክርስቲያንን የምታሳድጂ ክፉ መናፍቅ ነሽ በቃ ዞርበይ ወደ አዳራሽሽ ጊቢ ጨፍሪ ሆድሽን ሙይ

  • @wondafrashabate1331
    @wondafrashabate1331 14 днів тому

    ቢንያም ከ ሰ ረ

  • @melatnegese304
    @melatnegese304 15 днів тому +2

    Ortodox ብታምኝ ለራስሺ ባታምኝ ለራስሽ መጀመርያ የተረጋጋ ልብ ይኑሽ

  • @tigistasrat981
    @tigistasrat981 15 днів тому

    Sofi lemin kezi iyuhuda gar lemin tawereleshel ayimirowu ayiseram

  • @abuluke-k1v
    @abuluke-k1v 15 днів тому +1

    ባክሽ ባክሽ አንቺ ሴት ከዚህ ሰዎች በማይድኑበት ከንቱ ልፍለፋ ለምን አትሪቂም!! ደሞ ኢየሱስ የበራለት ሰው ስለ ኢየሱስ አዳኝነት ብቻ ይናገራል እንጂ ስለ ሌላ አያወራም !!! አሁንም ይህን ቴክስት የፃፍኩት እባክሽ ከሚያጠፋሽ በየጊዜው አሰናካይ ከሆነ ደሞ ያላመኑት ከሚሰናከሉበት ከማይረባ ክርክር አሁንም እላለሁ ሌላ አላማ ከሌለሽ በስተቀር እራቂ!!! እኚህ ሰዎች ሲጀምር ላያምኑ እራሳቸውን አሳምነው ነው ለውይይት ሚገቡት!! ( 2ኛጢሞ 2፣15-16 )

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 13 днів тому

      መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ብለን ከተቀበልን ሌላ የሚጣረስ መጽሐፍ ካልተቀበልን ትክክል ነን ።ጴንጤም ኦርቶዶክስም አይደለንም።የእግዚአብሔር አማኝ ነን።

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 14 днів тому

    ቆይ ግን ለምንድነው በ ኦርቶድክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የ መስተፋቅር ድግምት እና መተት ትምህርት ተቋም ያለው???

  • @ashaadlo
    @ashaadlo 13 днів тому

    Algebatem bedenb astemrat ebenateh.
    wuha eyasasaqe yebelal endemibalewu newu yetewosedut.

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 14 днів тому

    ይህ ሰው የአእምሮ ህመምተኛ ነው አትፍረዱበት

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 13 днів тому

    እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም ይባል የለ?ሶፊ ቢቀርብሽ ይሻላል ከቢኒያም ጋር መተው ይሻላል።ቀባጣሪ ለጥቅም የሚሯሯጥ አጭቤ ነው።

  • @yewbdarafework1968
    @yewbdarafework1968 14 днів тому

    ሀይማኖት አያድንም

  • @BirraYadete-ib2vu
    @BirraYadete-ib2vu 15 днів тому

    ሶፊ ከዚ ማፊያ ዱርዬ ጋር የሚያዳርቅሽ ለምንድነው ?አንቺ ፍርሃ እግዚአብሔር ያለሽ እሱ የአጋንንት ተልዕኮ ያለው ተከፍሎት የሚጮህነው !!!

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 15 днів тому

    እይታህ በጣም አጭር እና ያልጠራ ነው

  • @minichel1523
    @minichel1523 13 днів тому

    sofi kezh kehadi gar atdkemi

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 13 днів тому

    ሰጀመር ለገንዘብ ብዬ አድን ሐይማኖት 37:52 38:07 ሰው እንድህ አድርግለሁ ሰል የነበረ ሰው አሁንም ደግሞ በጥቅም ፈለጋ ለሶስተኛ ጌዜ ሐይማኖቱን ለቀየረ ሰው ጥሩ ነገር አይጠበቅም።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 14 днів тому

    ይህች ሴትዮ ዛሬም መጣች? አስገባችሗት? ገመድ ተጎታተቱ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 14 днів тому

    እኔ ሚገርመኝ ቢኒያም ይናገር የሚለው ሰውዬ 🙈 ሲሳደብ እያየው ማፈርያዊች ከናንተም ብሶ ምድረ ጣዖታም ፣ እናንተ የመናገር መብት ሊኖራችሁ አይገባም

    • @MamushGebre-b7k
      @MamushGebre-b7k 12 днів тому

      ቢኒያም ሲናገር የሚንጫጫው የሀሰት አስተማሪው አጋንንት (ሰይጣን) ነው።
      እላዮ ላይ ያለውን መርምሩ ።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 15 днів тому

    ቢን ይህ ነጠላ ወጭውን ይዞታል የውስጥ እስረኛ የገንዘብ የዝቅተኝነት የፖለቲካ ደረቅ ነው

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 15 днів тому

    ሐዋሪያት ተዓምራት ስላላደረጉ ነው መንግሥቴ ሰማይ የገቡት ኢየሱስ ራሱ ውሃውን ወደ ወይንጠጅ አለወጠም የፀጋ ስጦታዎችን ስለማትቀበል አንተ እራስህ መናፍ ቅ ነህ

  • @minichel1523
    @minichel1523 13 днів тому

    siweln alasayehm haha

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 14 днів тому

    ወንጌል አስቀምጠህ ኦርቶዶክስ ፕሮቲስታንት እያልክ ታጭበረብራለህ?

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 13 днів тому

      Wengel lante bank bookeh birr geba new aydel?

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 13 днів тому

      Rashen teyek meche new wengel benante Adarsh wust yetesebekew? Yehew yale genzebena gezeb lele menem yemaysebekebet Adarsh yezeh zem beleh hedeh betehen astekakel!!!

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 13 днів тому

    ቢኒ ሸለምጥማጥ ነህ

    • @MamushGebre-b7k
      @MamushGebre-b7k 12 днів тому

      መቼም ያሳበደው እናንተን ሳይሆን እናንተ ላይ የሰፈረውን የሀሰተኛው ክርስቶስ መንፈስ ነው። አስተውሉ፦

    • @MamushGebre-b7k
      @MamushGebre-b7k 12 днів тому

      ሸለምጥማጥ ሌላ ፍጥረት ነው።
      ቢኒያም ሰው ነው እውነተኛውን አምላክ ያገኘ መጨረሻውን ያሳምርልን።
      ይልቁኑ ከመሳደብ መጽሐፍ ወቅዱስን ጠንቅቆ መማር ከጥፋት ያድናል።
      ከነቢኒያም ይማሩ ጥያቄም ካሎ ይጠይቁ።

  • @Tirhas-s7z
    @Tirhas-s7z 15 днів тому

    ተረጋጊ አዳማጭ ሁኚ