እህቴ እድት ጎዳ አልፈልግም 😔🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 162

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 5 днів тому +22

    ጎበዞች የትንሽ ትልቆች ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 днів тому +20

    እህቶችሽ ግን WoW ብሩህ አይምሮ ነው ያላቸው እንደ ልጅነታቸው እንዲህ ይናገራሉ ብዬ አልጠበኩም ነበር አስተዋይ ናቸው አክብረሽ የነሱን ሽምግልና ተቀበይና ፍቱ ቀጣይ ቪዲዮ የሰላም ማየት አለብን ጭቅጭቅ ነገር በቅቶናል😅❤

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 5 днів тому +15

    በጣም ጎበዞች እህት እንደዚህ ነው ግን ያች ሴትዮ ንግግር አትችልም ከአጠገባቸው እንዳትደርስ አድርጓት የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 днів тому +28

    አዩ በቃ ተይ ተበፈጣሪ ጥፋተኛ ናቸው በተለይ ሴትዮዋም ቡዜም ያናድዳሉ ግን በቃ በምታምኚው ተይ በቃ ብለናል በዚች ገገማ የተነሳ ትዳራቹ መፍረስ የለበትም በናትሽ አዩ ❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 днів тому +15

    አዩ ቤተክርስቲያን መባህን ለመስጠት ወደ ቤተክርስቲያን ከመሔድህ በፊት በወንድምህ ላይ ተቆጥተህ ወይም አሰቀይመኸው ከሆነ መባህን አስቀምጥና ወንድምህን ይቅርታ ጠይቅ ይላል ቅዱስቃሉ ስለዚህ ይቅርታ ማድረግ አለብሽ በባለቤትሽ በአካልሽ ቂም መያዝ የለበትም ቂም ይዘሽ አብነዘበሰማያትን መድገም አትችይም
    አልተከፋሽም ብየ አይደለም እኔም ደንግጨ ማቴን አቆሜ ነበር. ፕራንክ ነው ሲባል ነው የመጣሁት ስሜቱ ከባድ ነው ግን ደግሞ አካልሽ እስከሆነ ድረስ ይቅርታ መቀበል ግደታሽ ነው የእኔ ቆንጆ በሐይማኖታችን ያለዝሙት ምክንያት ትዳሩን ያፈረሰ ቤተክርስቲያንን እንዳፈረሰ ይቆጠራል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ 😢 ይቅርታ አድርጊለትና ትዳርሽን ያዥ እመወድሽ አንዳንድ ጊዜ ሰይጣን እውነት አስመስሎ ያሳያል ለጠላት እጅሽን አትሰጪ ጠላት ሰይጣን ነው ለሰይጣን ቦታ አትስጭ አዩየ❤❤❤

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 5 днів тому

      ❤❤

    • @hemanotdesalo6883
      @hemanotdesalo6883 5 днів тому

      አዩቤተክርሰቲያንመባህንለመሰጠትወደቤተክርቲያንከመሔድህበፈሐትበወንድምህላተቆጥተህወይም

    • @Leፅጌ
      @Leፅጌ 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 5 днів тому +7

    የኔ እህቶች ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 5 днів тому +4

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ግን አዮ ምሰኪን ተጎድታለች መታረቃች ለልጃቸው ሰትል ከሆነ ነው እንጂ ለዝች ባለጌ ብለህ አዮን ገሏታል ይቅር መቧሉ ጥሩ ግን ሰድቧ ደሞ ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም ነው እሷ አጠገባ መድረሰ የለቧትም ለመልካቾችም ወሬ ሰለሚወድ ነው ያለችው

  • @GenetWende
    @GenetWende 5 днів тому +3

    ትንሾቹ ጎበዞች ተባረኩ አዩዬ በቃ ተይው ሁሉን ነገር በርግጥ ጥሩ አልሰሩም ግን ለልጅሽ ስትይ ትዳርሽን አትበትኚ ለዛች ሰገጤ ብለሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 дні тому +1

    አዩዬ በቃ ይቅር ለእግዛብሔር በይው ቡዜ በጣም አጥፍቷል ግን ደግሞ ከልጃቹ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ሴትየዋን ግን ከላያቹ ላይ አርቁ በጣም ነው የምታስጠላው ንግግር እንኩዋን በቅጡ አታቅም🥺🤔

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 днів тому +3

    ጎበዞች. እህቶችሽ. ጢሩ ነው ያሉሽ ተባረኩ እግዚአብሔር. ይባሪካቹ ❤❤❤❤❤ ዲሄን. ይመሪመሩ

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 4 дні тому

    እህት አማቾች እድሜ ጤና ይስጣችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁና ተባረኩ አዩ ለሰይጣን አታስደስች ሁሉንም ይቅር በይዉ ለየትኛዉ ጊዜ ነው አዩ እኔ ልንገርሽ የእኔ ልጅ አንዱን ወንድ አባባ ብሎብኛል እና ተይዉ እወድሻለሁ😍❤❤❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 5 днів тому +3

    አዩ ትልቅ ጥፋት አጥፍታል ግን ደሞ ይቅርታ ተቀበይ ለሌላ ግዜ ትምህርት ይሆናል ለእሱም ለሌላውም ልጅሽ ስለፀቡ አሁን አታቅም አባታን ትናፍቃለች ተውት ነገሩን መልካም ቤተሰብ መሆናቹ በአንችም በእህቶችሽ አይተናል ብዛየው ይህን ቤተሰቦችን እንዳታጣ ሰውን እራስን ጐድቶ ሌላውን መጥቀም አይደለም ማር የሆነች ልጃቹ ትጐዳለች

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 5 днів тому +2

    የትንሽ ትልቅ ናቹ ተባረኩ ቡዜ እኛንም አስከፍቶናል ከሰራው ስራ ይልቅ ንግግሮቹ ጡሩ አደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አዮ ተረጋጊ ንስሐ አባትሽንም አናግሪ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 5 днів тому +3

    አዩየ በቃ ይቅር ባይነትኮ ታላቅነት ሰፊ ልባዊነት ነውና አፉ በይው ለቀጣዩ ትምህርት ነው ለሱም ለሷም ለተመልካችም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 днів тому +5

    ይቅር አትበይው ያስመርምርና ከዛ ትይዋለሽ ሰገጤ ባለጌ ነው

  • @HanaTesfaye-z1v
    @HanaTesfaye-z1v 5 днів тому +2

    ሀዩ በፍጹም ባልሽ ባንቺ ላይ እንደዚህ አድርግም

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 5 днів тому

    አዩ ይበቃል ይቅር ብለሽ ታረቁ ብዙዬ ጥፋትህን እመን ይቅርታ ጠይቃት እኔን በግሌ ያናደደኝ አ የእሷ ስድብ ነው ፕራክ መሆኑን እያ ወቀች ❤❤❤

  • @MaafiWaaljiibiinaa
    @MaafiWaaljiibiinaa 5 днів тому +1

    Bareeduu waan koo jabadhaa ergaan biraakkii ta,ee arasaa❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 днів тому +2

    በነገራችን ላይ ቡዜ በጣም ሲበዛ ጥፋተኛ ነው እውነቱን እንነጋገር እናም እግሯ ላይ ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ መፀፀት አለበት የማይደረግ ነገር ስላደረገ በማይረባ አስተሳሰብ እናም ሁለተኛ እንዳይለመደው 👌👌😡 አዩዩ የኔ ሚስኪን 😔🥰በጣም ተጎድተሻል ይቅርታ አድርጊለት ያቺ እብድ ሴትዮ ግን ሁለተኛ ወደናተ እዳትቀርብ በቃ ልጇን እግዚአብሔር ያሳድግላት 🙏 እህቶቿ በጣም አስተዋይ ናችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ጎበዞች አንገቱን አስደፋችሁት በንግግር 👌👏👏👏🥰❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 дні тому

    ምርጥ እህቶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Wwewwe-x4f
    @Wwewwe-x4f 5 днів тому +6

    የትንሽ ትልቅ ተባረኩ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 5 днів тому +9

    ሠውን ለመርዳት ስትል ኑሮህን ትበጠብጣለህ መርዳት ከፈለግህ በሌላ መንገድ መርዳት አለብህ ሞኝ 😳😳😳😳

  • @SaraTesfaye-m2j
    @SaraTesfaye-m2j 5 днів тому +4

    ቡዜን እጠራጠራለሁ ሊበቀላት እዳይሆን የመጣው ለምን ሁለት ምላስ ያወራል እህታችሁን ጠብቁ ያቺ ሴትሰይጣን ነች ምክርዋን ተቀብሎ ነው የመጣው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 днів тому +1

    እሽ የእውነት አባቱን አምጡና አዩ ያኔ ታምናለች

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 5 днів тому +1

    አዩየ የኔእህት ተይበቃ ይቅርተባባሉ ተይ ካሚራማንሺምተጣልቷል አተምአጥፈተሀልይቅርታበል ገትርአትሁን

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    በውነት እህቶቸ እግዝእብሔር ይጠብቃችሁ የሰውን መውደቅ የሚፈልገው ሰይጣን ነው ባገታችን ያሰርነው መስቀል የፍቅር መሰረት ነው እኛበበደልነው አምላካችን ዋጋ የከፈለልን ነው አባታችን ሆይ እኛ የበደሉንን ይቅር እደምንል ይቅር በለን እያለን ለምን እንጸልያለን ክፋትን ይዘን እናታችን ድንግል ማርያም ትምቻለሽ ሲላት ጌታችን ለምን እምታለሁ አለችው በሲኦል ያሉትን ነፍሳት አሳያት የኛ እናት በኔምት ነፃ ከወጡ ሰባትጊዜ ልምት አለች እኛ ግን በጣም ጨካኝ ነን ፈጣሪ ለኛ እሳት አለማዝነቡ ምንኛ ቻይ አባት ነው ማርያምን በጣም ነው የተሰማኝ ካባቶቸ ትምህርት የበለጠ ውስጤን የነካኝ ትምህርት

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 днів тому +2

    ሁለቱ ቢቀጠቀጡ አንዱ አዩን አይወጣም ጊዜው ከፍቷል ኤድሰ ይመርመር ዝምብሎ መታረቅ የለም እኔፈራለው

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela 5 днів тому

    ጎበዞች❤❤❤❤❤

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 5 днів тому +8

    እርቅ ጥሩ ነዉ ግን እነዚህ ሁለት ሰዎች አረመኔ ናቸዉባልየዉም ሴትየዋም አረመኔ ናቸዉ እንዳይበቀሏት ትጠንቀቅ እንደዚህ አይነት ፕራንክ የለም እቅዳችሁን መድሀኒአለም ይሰበረዉ ድፍረትህ ለሚሰትህ ክብር አለመሰጠት ያናድዳል

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 5 днів тому

    ስውየ እና የህፃኑ እና አንድ አይንት ጠማማ በሽተኛ ናቸው

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 5 днів тому

    አዩ እህቶችሽን ስም በቃ ላንች ብለው ነው ይቅር በይው እቶችሽንም እክብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 5 днів тому +2

    እግዚአብሔር ትዳር በትነህ ሌላ ሰው እርዳ አይልም አጥፍተሀል እንዳትደግመው

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 5 днів тому +1

    መጀመሪያስልክህን ከየት አገኘችው ቢሆንም አዩጋር ተነጋግረህ መስራት ትችሉነበር በሌላ አይዳ
    ሴትዮይቱ የምትናገረውነገር ስድቧ ያማል ይችቅንቅናም በጣም አስጠሊታናችሁ አንተም ያች መሠልቱ አብራህ የሰራችውም ግን አለማፈራቸው
    እህቶቿግን እመቤቴ ታክብራችሁ

  • @aster7876
    @aster7876 5 днів тому +3

    ቆይ እንዴት እንመነው ውነቱን መሆኑ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 5 днів тому +2

    አየ በፈጠረሽ ተይ ጥፋቱን አምኗል ሲቀጥል ፕራክ ነዉ አለሽ እህት ተይ❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 5 днів тому +3

    አዩ በቃ ተይዉ በማሪያም ታረቁ ለልጂሽ እራሱ ጥሩ አይደለም ተለያይታችሁ ስታይ ታረቁ ሁሉንም ተዉት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 днів тому +2

    አዩ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ እግርሽ እስኪ ቀጥን ቤተክርስቲያን ብትመላለሽ ከንቱ ነው ነጠላ ለባሽ ነው የምትሆኝ ይቅርታ በይ ቡዜም ጥፋተኛ ነው የዋህነትም ነው ::ልጅቷ ግን የሰው ትዳር ላይ አለማሳቧ በጣም አናዶኛል የሰው ትዳር ችግር ከምፈጥር ብላ ቶሎ መናገር ነበረባት ግን ንግግሯ እራሱ ምርግ ነው በእውነት እንደመጣላት ነው የምትናገር ባለጌ ናት እና አንች ከባልሽ ታረቂ አብራችሁ ጸልዩ ስገዱ ጸበል ተጸበሉ :::

  • @zamzamዜድ
    @zamzamዜድ 5 днів тому

    ከሰው ሰተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ለአደየ ለመጨረሻ ግዜ ይቅር በይው ሀዩ ለምቀኛ በር አትክፈች የምትሉ

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube 5 днів тому +1

    እህቷችሽ የትልቅ አዎቂ ናችሁ

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 5 днів тому

    የቤትክርሰቲያን አባቶች ብትጠሩ ጥሩ ነበር እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale 5 днів тому +1

    Gobezoch ❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉 እናንተም ድራማ ጀመራችሁ እንደሩትና እንዳብርሽ ጨረታው ግን

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 5 днів тому +2

    አዩ ባቃ ይቅር ባይዉ

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 5 днів тому +2

    ሲጀመር ስውየው ለዛዛ ነው ምኑም አያምርም ኤጭ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 5 днів тому +1

    ትዳር እቃቃ አይደለም የፈለገቢኦን ሰዉን ለመርዳት የዝህ ያክል ጎድቶነዉ እዴ መታረቁ ጥሩነዉ ግን ልጁ ይመርመር እየዋሸ ቢኦንስ ከዋላ ያለዉን አጣሩ

  • @FikreAylew
    @FikreAylew 5 днів тому +7

    ምንም አይስራላትም ስውዬው ባለጌ ነው

    • @Toyebaቱዩብቻናል
      @Toyebaቱዩብቻናል 5 днів тому

      አይባልም

    • @SaadahAndros
      @SaadahAndros 5 днів тому

      አይባልም በፊትጡሩሰውነበር አሁን ያቺ ቅልቤሴት ናትየቀየረቺው ጪራሺ አሁንማ ህፃንመሰለኝ በፕራንክ ሲል አያፍረም ሰውሲበላሺ እንዲህነው የሚያስጠላው አሁንተበላሸ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 днів тому +1

    ይቅርታው ጥሩ ሆኖ በትዳር ቀልድ😢😢😢 የለም እንዴት በትዳርህ ትደራደራለህ😢😢😢😢

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 4 дні тому +1

    እናቴ የትኛው ወግ ነው ሴት ከቤት ትውጣ የሚል ያንቺ ወግ አንቺ ተጠቀሚበት

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 4 дні тому

    አዩ ተይ በቃ

  • @MeryBahrain-s6j
    @MeryBahrain-s6j 5 днів тому

    Ayyuu ❤❤🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 днів тому +2

    ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤

  • @AlmnishAli
    @AlmnishAli 4 дні тому

    ይቅርበይውአይዋ

  • @GenetBerihun-i5s
    @GenetBerihun-i5s 5 днів тому

    አዩ በናትስ ልጃችሁ ስትሉ ታረቁ ለልጅሽ ስትይ ሁሉንም ነገረሰ ለእግዚአብሔር ስጪዉ እና ታረቁ ለልጅ ሲባል የማይሆን የለም

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 5 днів тому

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @SebleMekonen-p9m
    @SebleMekonen-p9m 5 днів тому +1

    Nuruchu Eyeteschachale simeta Fetena Alu Ina ykirta argeschlet fetenawin Elefut

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube 5 днів тому

    አዩ ትዕግስት ይኑርሽ

  • @Nardous-f1u
    @Nardous-f1u 5 днів тому

    Asamay aydelw isuu

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 днів тому +1

    ባለጌነዉ ግንይቅርታ ይበላት በደሏታል ያችን መተተኛ እማያገኛት ከሆነ ቃልይግባ ሾካካነህ አፍህ ይገማል ንግግር ይሰብራል

  • @Aster-c4k
    @Aster-c4k 5 днів тому +1

    Wend new mewetati yalebeti

  • @ونشتتصفية
    @ونشتتصفية 5 днів тому

    😢😢😢

  • @azebta5238
    @azebta5238 2 дні тому

    አዩ ምንድነው ያለመደባደብ ችግሮችን በሰለም መፍታት አትችይም እንዴ? ፀብፀብ የሚልሽ ለምንድነው መለያየት ከሆነም ያለድብድብ መሆን ይቻላል። ደግሞ ስምንት ዓመት ስትኖሩ ከሱ ምንም ገንዘብ እንዳልተጠቀምሽ ምታስመስዪው። ሰርቼ መኖር እችላሎህ ጥሩ ነው ግን እስከአሁን የሱ ገንዘብ እንዳልተጠቀማቹ ማስመሰል ምን ይባላል? ገንዘቡ የትም ያጠፋው ነበር ማለት ነውን? ከሆነ ትዳራቹ አሁን ሳይሆን ቀድሞውን የፈረሰ ነበር ማለት ነው።

  • @Aktar-k6f
    @Aktar-k6f 5 днів тому +1

    Atisasachi set lij newu mawutat yalebat ayi balim kahatafa esu new engy miwatawu lamin😮

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 днів тому +1

    ፀጉርሸናው የምናጭሺ ያለውን መቸም አርሳውም

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 5 днів тому

    አዩየ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 днів тому +2

    ሰውን ለመረዳት መጀመሪያ ሚሰትህን አማከር ሚሰትህ አከብር ኦኬ

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 4 дні тому

    ታረቁ አዩ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall 5 днів тому

    Ayu beqa yiqerta argileti fexarim yiqer belonal

  • @abebechtakele6004
    @abebechtakele6004 5 днів тому

    ❤❤❤😢😢😢❤❤

  • @lomiboki9833
    @lomiboki9833 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    ሞኝ ነህ ለስው ብለህ ትዳረህ ትበጠብጣለህ መርዳት ከፈለግህ በሌላ መንገድ መርዳት ነበርብህ ሞኝ ነህ

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 5 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AnnoyedAlpineSkiing-io6xl
    @AnnoyedAlpineSkiing-io6xl 5 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TaweenUae-zh9gm
    @TaweenUae-zh9gm 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 4 дні тому

    ለምንሴትልጅከቤትትወጣለች😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Baqalach
    @Baqalach 5 днів тому

    Ayu targag naw lamaxayaqi mokiri

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @liyaneshMokonen
    @liyaneshMokonen 5 днів тому

    Sijemer yachi zed yemitbalew balege nat angageruawan yastelal Bizayehu demo yerasihn Bet Afrseh yesewu Bet aygenebam tifatehin temarbet.

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 5 днів тому

    እረ ተዉ ቡዚ ምንም የማይመስልን ነገር ❤በቻ ተዉ ተረጋጉ

  • @KadegaKad
    @KadegaKad 5 днів тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Aster-c4k
    @Aster-c4k 5 днів тому

    Kesetiyowa gar Anetewaweqem tilalki balge erdany kalechi mistikin 7:33 Atamakirim pirank ketone 1 beqi new wesha neki

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 5 днів тому +2

    የአዩ እህቶች በማያገባችሁ ገባችሁ !
    ያደረገው በጣም ቆሻሻ የወረደ ስራ ነው አይታመንም አዩ ጎበዝ ሴት ናት ለእሷ እንደሱ አይነት ከልካሻ አይገባትም እናንተ ጣልቃ አትግቡ!!!👌🏽😡

  • @AsA-v7p
    @AsA-v7p 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk 5 днів тому

    ቤቱ እኮ ነው ምን አይነት ክብረ ብስ ነሽ

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 5 днів тому

    ታረቁ በቃ እሱም ተፀፅቶዋል ይበቃል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 днів тому +4

    መታረቃቸ ጥሩ ነው ግን ቡዜ ተበላሽቷል ጭራሽ ያች ቋቁቻ ልጅ ተከትሎ ፀጉርሽን ብንነጭ ማን ይደርስልሻል ሲል በጣም ነው ያናደደኝ ባለጌ ከሱ በላይ በሚዲያ አዩ ናት የምትታወቅ ለምን ወደ እሷ አልመጣችም ይች ምቀኛ ባለጌ ትዳርህን እያፈረስክ ነው እንዴ ሰውን የምትረዳ

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s 5 днів тому +1

      Dedabe nawe

    • @meskilove4227
      @meskilove4227 5 днів тому

      እውነት ብለሻል እኔም ደነገትኩ እንደዛ ሲል ብልግና ነው ይሄን ያክል ንቀት ለሚስቱ 🤔ማሳየት የጉድ ሀገር

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 днів тому

      @meskilove4227 እኮ ውዴ እና ልጅቷ ያን ሁሉ አፏን ብከፍትባት ምን ይገርማል እሱ ለሚስቱ ክብር ሳይኖረው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 днів тому

      @@TeskaTeska-p8s በጣም ማርያምን በጣም ነው ያናደደኝ

  • @EEa-kc4tv
    @EEa-kc4tv 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ 5 днів тому

    ታረቁ ስይጣን ደስ አይበለው 🙏

  • @ابداعاتالثاني
    @ابداعاتالثاني 5 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹♥️💖💖🎉🎉😭😭😭

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 4 дні тому

    ሰገጤ ነህ ግን አንተ ማን ስለሆንክ ቪዴዋ ይታይላታል ከአዩ ጋር ብትሰራ እንኳን ይታይላት ነበር ብቻ በጣም የማትረባ ሰው ነህ በእዚህ ላይ ትቢትህ

  • @SebleMekonen-p9m
    @SebleMekonen-p9m 5 днів тому

    Ayu Balebetisch yasasatechiu lijtua nech Ina ykirta argilet

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 4 дні тому

    ሁለቱም እህቶችሽ ዉቦች ናቸዉ ።የልጅ አዋቂ ናቸዉ ተባረኩልኝ ። እኔ ግን ዉነቱን ስነግራችሁ አዩ እንድትታረቀዉ አልፈልግም ። ባልዋ በጣም ባለጌ ነዉ ትንሽ እንደጥፋተኛነት እንኩዋን አልተሰማዉም ጨርሶ ከእሱ የማይጠበቅ ነዉር ስራ ነዉ እየሰራ የነበረዉ ሚስቱን መጀመሪያ ማክበር ሲገባ ከሚስቱ ይልቅ ለዛች ጠማማ ደረቅ ቁአንጣ አይነበላ ነች ለእሱዋ ስራ ተብሎ አዩ ሳምንትዉን በሙሉ ተበጥብጣ መክረሙዋ ለአንተ ምንም አልመሰለህም ወራዳ ማፈሪያ ነህ ባለጌ ቤቱን ለቀህ ዉጣ

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 5 днів тому +5

    እናንተ ልጆች ታናድዳላችሁ ብዙ ነገር አብራችሁ ስላሳለፋችሁ ግዴታ ታዲያ እንደ አሻንጉሊት የተጫወተ ይኑር እንዴ ምንም ወደ ፊት የምታስተካክሉት ነገር የለም ማፈሪያ ልክ እንደ አዩ አይነት ህይወት ገጥሞኛል ልጅ ምንም አይሆንም ለአዩ አይገባት 😏😏😏😏

    • @KasechGermew-d3s
      @KasechGermew-d3s 5 днів тому +1

      አንዳድ ሰወችግን ትገርማላችሁ በሰው ኑሮ ገብታችሁ የምትበጠብጡ የራሳችሁን ኑሮ ቢታረቁ ምቺግርአለው ልጅ አላቸው ልጆቸውን ያሳድጉበት እባካችሁ እረፉ

  • @Elisagirima
    @Elisagirima 5 днів тому

    💔💔💔💔💔💔👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 5 днів тому +1

    ለማንኛውም ዲኤን ይመርመሩ

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 4 дні тому

    አሰታረቋቸው፣

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 5 днів тому

    አረ አዩ ከቤተክርስቲያን መተሽ እደዚ አትበይ።

  • @محم-غ9خ4ز
    @محم-غ9خ4ز 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😢😢😢😢😢

  • @DdDd-ft9du
    @DdDd-ft9du 5 днів тому

    የሠዉየ.ግንጢነኘነዉይ
    ለሠዉብሎትዳሮመጉት
    ሢትየዋየፍየልእይን
    በላች