05. Aba Ewedihalew በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አባ እወድሃለው Live Concert
Вставка
- Опубліковано 9 тра 2024
- Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be...
play.google.com/music/listen?...
Subscribe to ua-cam.com/channels/D7n.html...
/
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA...
Instagram
/ singerberek. .
Thank you for your support, prayers, and love. May God bless you all.
ዝም ብለህ ትመቸኛለህ ብራዘር ❤❤❤❤
Beki our blessing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen
Keep shine beka❤❤
ቤኪዬ እንደ ስምህ በረከት ነህ
አባ እወድሃለሁ😍😍😍
🤚✋✋✋✋
አባ እወድሃለሁ (8)
የፀሎቶቼን ርዕሶችን ይዤ ጥያቄ
በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ
የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል
ከናፍርቶ አወጡ ይሄንን ቃል
አባ እወድሃለሁ (8)
መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል
የያዝኳቸው ቃላቶቼ ይሰወሩብኛል
ግን አንደበቴ ቢደጋግመው ማይዘነጋው
እንዲህ ነው የሚለው አባ እወድሃለሁ
ኦ እወድሃለሁ
አባ እወድሃለሁ
Beki❤
Abbbaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ስምን መልአክ ያወጣዋል ነው የሚባለው ምን አይነት መባረክ ነው ይሄ ጌታ ሆይ
ግን እኔ ሳልሆን አባ አንት ነህ ምትወደኝ….. አባ እወድሀለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ አባቴ አሳዳጊዬ የኔ የቅርቤ አምላክ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ💜 😢💜😢💜
በጌታ ስም እዛው እንዳለሁ ነው የተሰማኝ ❤❤❤❤❤❤የማይረሳ ክብር ነበር ዘመንህ እንደወደድከው እንዳመለከው ይለቅ ቤኪ
የልጅነቴ አባት እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Weyen weyn enkuhanm ክርስቲያን ሆንኩኝ
አባ እወድሀለሁ ❤❤❤
አባ እወድሀለሁ ❤❤❤
አባ እወድሀለሁ ❤❤❤
አባ እወድሀለሁ ❤❤❤
አባ እወድሀለሁ ❤❤❤
❤❤❤❤❤ አባ አባ እወድሀለሁ
አባ እወድሃለው😢 ኢየሱስዬ የኔ አለም😢❤
አባ እወዳለሁ ❤❤እየሱስ እወዳለሁ ❤❤❤እንኳን የአንተ ሆንኩ ❤❤❤❤
“እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።”
- 1ኛ ዮሐንስ 4፥19
Bekiye ፀጋ ይብዛልህ።❤❤❤❤
ኧራ ኡኡኡኡኡ ምን ዓይነት ሰው ነህ ፈጣር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መንፈስ በሀዋሳም ይቀጥል ቤክዬ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
Bekii likekewu kalihone lela tarik wust enigebalen ❤❤❤❤ degimo hawassa metalewu bilehali yawu keresah lasitawusik biye newu😂😂❤❤
አባ እወድሃለሁ😢😢😢😢😢 በጣም ነው ይህንን መዝሙር እምወደው ❤❤❤❤❤
መጠኑ አንተ እኔን እንደምትወደኝ ያህል ባይሆንም እንኳ #አባ_ወድሃለው
አባ እወድዋለሁ ❤❤
የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የፍቅር ትርጉም ያወኩብህ አባ በቃ እወድሃለሁ ❤❤
እየሱስ እወድሃለሁ የኔ ጌታ ❤❤❤
God blessed you
የጸሎቶቼን ረዕሶቼን....❤❤❤
የኔ አባት እየሱስ እወድሀለው የኔ አሳዳጊ ኩራቴ አባ አባ አባ አባ እወድሀለው
በረከት ስጦታችን ነህ አሁንም ይብዛልህ
Bekiye can't lesson 😢❤❤❤❤
You are our blessing 🙌
ቤክሻ ትለያሌህ መዝሙሩን ዛሬ አድስ እንዴ ምሰማ ሰው እዬሰመው ነው💜💜💜🙏
Eyesusye abate getaye medanite adagne wedihalew❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው
አብዝቶ ይባርክህ
አባ እወድሃለው እወድሃለው❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ቤኪ
መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል ❤❤❤ አሜን ጸጋ ይብዛልህ
ቤኪዬዬዬዬዬ በኢየሱስ ፍቅር እወድሃለሁ ስላንተ ኢየሱስ ይባረክ
አባ እወስድሃለሁ 🛐🙌😭😭
Bekiye betam wedhalehu ❤ 1 enkuan enken emiwetalet mezmur yelehm mknyatum zm blo gtm aydelum menfes kdus sefnobetal ❤❤❤
አባ እየሱስ እወድሃለሁ
እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት የሚያቀውን መዝሙር እንደ አዲስ ይሰማል!? 🙏❤
I haven't word for this GOD but I love him 🙏🙏❤️
abate esu becha new lela abat yelegnem kelebe wedehalew eyesus
አባ ወድሀለው ❤❤❤❤
አባ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤
አባ እወድሃልሁ❤❤❤❤
አባ እወድሀለሁ
ቤኪ በረከታችን❤
አባ ወድሃለሁ😢
አባ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አባ እወድዳለሁ 😭😭😭😭😭
አባ እወድሃሎ❤❤❤
አባ ❤❤ እ ❤ዉድሀለሁ ❤❤❤
አባ እወድሃለሁ❤❤❤❤
ሁሉን የሚያስረሳኝ መዝሙር😭🥰
አባ እወድሃለሁ🥰🥰🥰🥰
ኣባ እወድሓለሁ😢😢❤❤❤❤❤
ሁሌ ለቤን የሚነካው መዝሙር
Ewdhalhu ❤❤❤❤❤❤❤
Father I love you ❤️
Aabbbbaaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ፀጋውን ባንተ የገለጠ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ! የታዘዝከው አንተም ተባረክ!
Aba wedihalew❤
Geta yiberik bekiye
Aba wedihalehu ❤❤❤❤ megegnethi hiliwina melsyihonegnal❤❤❤❤
እወዲሀልዉ አባ😞🙏🙏
Aba ewedihalehu❤❤
Aba wedihalehu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ohooo father i love you.
ebakih hawassa na 😢😢😢
ከአሁን አሁን ተለቀቀ እያልኩ ...
Enwedihalen min aynet menfes new bakachu
Aba ewedihalew ❤❤❤❤❤❤
Aba ewdhalew😢😢❤
weyneeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee gudeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee yekoyal endeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee more love more respect.......wagawan haleslase i sastaman beki we love you from jamaica
አባ እወድሃለሁ እግዚአብሔር በጣም እወድሃለሁ የኔ ጌታ 💔💔💔💔😘😭😭😢😢😢😢😢🙌🙌😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔
አባ እወድሀለው ❤❤❤❤እወድሀለው በሙሉ ልቤ አባ እወድሀለው ❤❤❤❤ 😍🙏🙏🙏🙏
Elelelelelel Elelelelelel
All is about Jesus Hallelujah 🙏 more anointing and grace to you my brother . stay blessed 🙏🎉
ዘመንህ ይባረክልህ ተባረክ የኛ በረከታችን ነህ
❤❤❤❤❤❤❤wow
Uff praise lord
Er beki begugut alekin iko
ወይኔ ወይኔ ይንን ዝማረ ያለ መንፈስ መዘመር አይቻልም❤❤❤
እግዚአብሔር በእጥፍ በረከት ይባረክህ ቤኪዬ❤❤❤
Aba ewedhalehu❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Aba wedhalew 😢
ኢየሱስ እወድሀለሁ ❤
Abba😭😭😍🙌
Ammmen wedhegnal
Ewedhalhu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ እወድሃለሁ 😢😢😢
አባብዬ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እወድአለው❤❤❤❤
አባ እወድሀለሁ
አባ እወድሀለሁ
አባ እወድሀለሁ
አባ እወድሀለሁ
Ere kezi mezmure man new miyasitilegn kenun mulu eyesemahut new yewalikut concertu lay tegegniche endet sikisik biye eyalekesiku endlizemeriku aliresawim. lije enkuan eskititzebegn eyalekesiku eyesemhut new .mikiniyatum yale abat yaasadegegnin e/r sizemer makom alichalikum
Beki ante yegna bereketachin neh eniwedihalen
አባ እወድሃለው🙌🙌🙌🙌
Beke You are Our Blessing , May Lord bless you !!
Aba wedhalw 😭😭🙏
ለኔ ብቻ ነው የማይ ሰራ የሰራ ኣይደለም 😢
Woooow
Aba wodihalaw 😢❤❤ betam yetanakahut mazmur bekiye yabzalih tsagawun ewodihalaw❤❤❤❤
አባ ወድሀለሁ::!!❤️🩹😭
Alchalkum
🙌🙌❤❤
አባ አወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ እወድሀለሁ
Ewedihalew