"ለ6 ወር ቤት ኪራይ አልከፈልኩም" - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2023
  • #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

КОМЕНТАРІ • 56

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Рік тому +6

    አርቲሰቶቻችን ኑሩልን በፈጣሪ ቸርነት ሰንቶች በየቤታቸዉ ቀርተዋል አልፎ አልፎ ሰናያችሁ ደሰ ይለናል ኪነጥበብ ለሀገር አነቃቂ መሰረት ነዉ እሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Рік тому +7

    ጃ..የ ድክም እኮ ነው የሚያደርገኝ መነሻው ሌላ መድረሻው ሌላ😂😂😂

    • @sszz1071
      @sszz1071 9 місяців тому

      ሆዴ ቆሰለ😂😂

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому +9

    ጃሉድ ነብሴ ድምቀት እኮ ነሽ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Рік тому +4

    ጃ 😂😂😂ምርጥ ሰው

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Рік тому +1

    ይመስለኛል ያልተኮረጀ የሾው አይነት መሰለኝ። በርቱ!

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 10 місяців тому

    ፍልፍሉ ክፉ ነህ😄😄😄😄😄😄

  • @xy808
    @xy808 Рік тому +3

    እረ በህግ አምላክ ለህዝብ የሚቀርብ ፕሮግራም ላይ ፊደላትን ተጠንቀቁ! ዋሸው እንዴ ሳይሆን ዋሸሁ እንዴ ነው የሚፃፈው!!!

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 Рік тому +1

    😂😂😂😂 ፍልፍሉን እና ጃልዱን አንድላይ ማግኘት ከባድ ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

    ቦርጩየራይድ ይመስላል አለ ጃሉድ😂😂😂😂😂😂😂😂ወይአንተ ኦሪትዘፍጥረትላይነው ማውቅሽልል😂😂😂😂

  • @hablabdu-jt7zt
    @hablabdu-jt7zt Рік тому

    እናመሰግናለን በጣም ታዝናናላችሁ ኮሜት ለይ ግን አትሳደቡ የምር ይደብራል ለሰዉ ልጅ ጥሩ ስብና ይኑራችሁ

  • @merejaayenakem1420
    @merejaayenakem1420 Рік тому +1

    የየክፍሉ መወዛገብ ጃሉድን ያስቀናል

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +4

    ጃሉድ ታድሎ ምን አጭሶነው በሌላ አለምውስጥ የሚኖረው ግን ??

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 10 місяців тому

    ብታምኑምባታምኑም ጭራሽየተዘበራረቀ ነው ፕሮግራሙ እጭ ምኑምአልገባኝ

  • @estifanosabi2654
    @estifanosabi2654 Рік тому

    አረ ጃሉድድድድ 😂😅

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።።።።አቦ ፍልፍሉ ይመችህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому +1

    የቡጡ ታሬክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Рік тому

    Wow amazing program that I have ever seen in my life

  • @onelove1703
    @onelove1703 Рік тому

    ኤዲተሩ ነፍስክ አይማርም ምነው ክፍሉን ብትፅፍልን 😢😂😂😂

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Рік тому

      ተፅፎ የለምዴ አይንሽ አያይምዴ ጉድት😀😀

  • @BeYourWord
    @BeYourWord Рік тому +4

    "ዋሸው" የሚባል አማርኛ ያለ አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ "ዋሸሁ" በሚል ቢስተካከል ጥሩ ነው፡፡

    • @ayelechdbayu3461
      @ayelechdbayu3461 Рік тому +1

      እነሱስ የፃፉትም እኮ ዋሸሁ ነው ቅድምያ ረጋ ብሎ ማንበብ አይቀድምም ???

    • @BeYourWord
      @BeYourWord Рік тому

      @@ayelechdbayu3461 cant you see what is written in the back ground of Demissie?

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Рік тому +3

    አኔማ ቤት አከራይቼ ከተከራዬች የጫት ሱስ ሰለነበረብኝ ቅድሚያ የ2 ወር ሑላ እበደራቸው ነበር አንዴ ደሞ ሱቅ ያለው ጫት የሚሸጥ ተከራይ ነበረኝ አንድ ቀን በጥሬው ገንዘብ ሳልቀበል ሑሌ ጫት በመውሰድ ነበር የሚጣጣው አሑን አኔም ቤቱን ሽጬ uk ነው እምኖረው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Рік тому

    Very entertaining 👏

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Рік тому

    Jalud❤️ yewahentu

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Рік тому +20

    አምታታቹሕን የፕሮግራሙ መግቢያው ሳናቀው ከፍል 2ለትን መጀመሪያ ያየንው ከፍል 1 ክፍል 2 ብላቹ ለዩልን

    • @user-xx8me3ut2j
      @user-xx8me3ut2j Рік тому

      ትክክል ግራ ተጋባሁ🤔

    • @mohammedansuar599
      @mohammedansuar599 Рік тому

      Eshi yehe sntegnaw kfl new

    • @beza301
      @beza301 Рік тому +1

      Hulum kfl kfl alew kezih belay mn yargu beteseb argugn yhe kfl 3 noq

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому

      በየደቂቃው ጭብጨባ ናሣቅ ትንሽ ይረብሻል

  • @chunifirst8091
    @chunifirst8091 Рік тому

    Jalud betam programun betebetew ...megabez alineberebetim berasu zabiya eyozore asichegere

  • @mamush9189
    @mamush9189 Рік тому +2

    enkon adrsachu yager lejoche ❤

  • @yeabsiragetachew1343
    @yeabsiragetachew1343 Рік тому

    Adyv hahaa😂🤣😂🤣

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 Рік тому

    Wey Jalud tmechegn kkkkkkkk

  • @spomovie979
    @spomovie979 Рік тому +1

    Confusion akal lebso malet new jalud

  • @tube-gk8fb
    @tube-gk8fb Рік тому +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ጃሩል የሚለው የሚምታታብኝ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 8 місяців тому

    አንድ አስተያየት ልስጣችሁ ዋሸሁ እንዴ አዘጋጃች ብታምኑም ባታምኑም ፕሮግራም የሚመጡ እንግዳችን ለምን መቀመጫ ወንበር አታዘጋጁም ብዙ ሰአት ስትከራከሩ ትቆያላችሁ እንዳይማረሩባችሁ

  • @temesgenayenewyihunie5853
    @temesgenayenewyihunie5853 Рік тому

    ይመቻችሁ የዐራዳ ልጅ

  • @mahletgetu7847
    @mahletgetu7847 Рік тому

    😂😂😂

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Рік тому +1

    tameralachu

  • @ggleacc2810
    @ggleacc2810 Рік тому

    😃😀😄

  • @hayuborana5747
    @hayuborana5747 Рік тому +2

    ጃሉድ😂😂ጦዟል

  • @dealerdealer8577
    @dealerdealer8577 Рік тому

    kase meda sefer ysafer lgoche salyawecu dase beloyal

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 Рік тому

    comedian jalud

  • @babaephron4661
    @babaephron4661 Рік тому

    እንግዳውን በደምብ ቅረፁ

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Рік тому +1

    ታምራላችሁ እኮን አደረሳችሁ

  • @kiamgos1442
    @kiamgos1442 Рік тому +2

    ቡጡ ፀንሳለች

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Рік тому

    ጃ የሚባለው ግን ጤነኛ አይመስለኝም

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +1

    ፀጉሩ ምንድን ነው በፈጣሪ!? የተባይ መራቢያ ነው እንዴ!? አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ:: ንጽህና ተረሳ እንዴ????

  • @melesadmase1942
    @melesadmase1942 Рік тому

    የመሃይም ስብስብ!

    • @robahabesha8189
      @robahabesha8189 Рік тому

      አንተ ጅል መሀይምስ አንተ ቆሻሻ

  • @Ethio-Tik_Toks7ko6f
    @Ethio-Tik_Toks7ko6f 4 місяці тому

    Ja eko dimket eko nat