📌እንዴት ሴትልጅ ከ30 በኋላ ለትዳር እንደምታማርጥ‼️በጣም ታማርጣለች‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 519

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +70

    ወይ 30?ስንት North America Canada Europe ስንትስው 40-60 ያሉ ሴቶች ,ወንዶች, ሲናናቁ ,ሲፈነጋገሉ, ሲያማርጡ,ቤተስብ ሲሉ ኑሮ ካሁን ካሁን ይሙላ ሲባል ሳያገቡ ሳይወልዱ በአገራችን አባባል ስንቱ ነው ቆሞ የቀረ? መቸም ያሁኑ ትውልድ ከነሱ ተምረው በቶሎ ትዳር አስቀድመው ማግባት,ልጂ መወለድ አለባቸው! ሁሉም ነገር ከዛ በሆላ ይደርሳል! በእውነት!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 роки тому +4

      True 👌🏾 i have a kind of familles ! Wested !

    • @birtukandagnew8672
      @birtukandagnew8672 2 роки тому +6

      ጥያቄ አለኝ ባልተመቻቸ ሁኔታ ልጅ ቢመጣ ግን አይከብድም ማለት የቤት የገንዘብ ለማለት ነው??

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +7

      Sebelye እንደው ምን አባቴ ላርግሽ ክበሪልኝ እንደዚህ እንቅጭ እንቅጩን እየተነጋገርን ትውልዱን መምከር አለብን ወገኖቼ ‼️100% የሚስማማችሁ ማግኘት ከባድ ነው ስለዚህ በመምረጥ ወርቁን ግዜ አታቃጥሉ በተለይ በውጪ አገር ያላችሁ በጣም እየመረጣችሁ አስቸግራችኋል ወዳጆቼ 🙏♥️🙏

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 2 роки тому +7

      @@birtukandagnew8672 ልጂ ከነችግሩ መቀበል አለብን!ስው መርዳት ,ገንዘብ ለማግኘት ቤተስብ ልርዳ ማለት እኛ እራሳችንን ከተካን በሆላ ከረዳን በሆላ ነው ማንኛውንም ነገር ማድረግ ከራስ በላይ ንፉስ ይል የለ የጥንት ትረካ ሁሉንም ባናሟላ ትዳር ልጂ መቅደም አለበት በሆላ ነው ሁሉን ማድረግ የሚ ሆነው እድሜ ሳያልፍ መሆን ያለበትም ካረጁ በሆላ ልጂ ቢወለድ አጎንብሶ አርጂቶ ልጄ መጎተት ወይንስ ልጁ ሊጎትት ነው ? ይከብዳል የድሮ ስው እናት አባቶቻችን እኛን በልጂነት አይደል እንዴ ወልደው የልጂ ልጂ ያዩት?🙏🏾

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 роки тому +2

      መሬት ላይ ያለው እውነት ይሄ ነው🙌

  • @mastewalejigu9890
    @mastewalejigu9890 2 роки тому +25

    በጣም ትክክል ነሽ እኔ ሳገባ 35 ነበርኩ ይመስገን መልካም ባል እና 2 ልጆች አሉኝ 3ተኛ ለመድገም ዝግጅት ላይ ነኝ ።ፈጣሪ ይመስገን

    • @ShalomEthiopia23
      @ShalomEthiopia23 2 роки тому +2

      አሜን የተመሰገነ ይሁን ዘመንሽን ሁሉ ደስተኛ ሁኚ እግዚአብሔር ፍቅርቹን ያብዛላቹ እህቴ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 роки тому +28

    ኤልሲዪ ሀሰብሽ ጥሩ ነው እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ብዙ ያላገቡ ጓደኞች አሉኝ ከ37. በለይ የሚገርምሽ እስካሁን መርጠው ነው የሚያገቡት ምክንያቱም ህይወት ቀልድ አይደለም ብዙ መስዋት ከፍለው ስለኖሩ ነው እኔ አንድ መረዳት አለኝ ሁሉም ማግባት አይጠበቅበትም እናት አባት ሞቶበት ያለውን ትውልድ ማን ያሳድገው እዚህ ምድር ላይ ስንመጣ አግብተን ልንወልድ ብቻ አይደለም ለሌላው ልንኖር ይሆናል የኔ ሀሳብ ይሄ ነው ጌታ ይባርክሽ።

    • @mekdesbahru3519
      @mekdesbahru3519 2 роки тому +2

      Tebarekilign (gn)yenee Hasabim yhe new.

    • @alembedane9001
      @alembedane9001 2 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @mntewa
      @mntewa 2 роки тому +3

      ተባረኪ ውለጂ ክበጂ የውስጤን ነው የተናገርሽው

    • @mekdestiruneh3872
      @mekdestiruneh3872 2 роки тому +2

      ለቤተሱብ ማሰብ እጅግ አርቆ አሳቢነት ነው ተባረኪ እኔም በዚህ ያለፍኩ ነኝ ግን ትዳሩንም ማሰብ ጥሩ ነው ለቤተሰቡን እንደኔ የሚያግዝ ቤተሰቤን የሚወድ እግዚአብሔር ይስጥ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +2

      ውዴ በጣም ብዙ ሰው አውቃለሂ በጣም ይገባኛል ለዛም ነው ከ30 በኋላ ሴትልጅ አትመርጥም ሲባል ያመመኝ 👉እኔኮ ሴቶች እንዴት እየመረጡ እንዳስቸገሩ ማን ይንገርልኝ። Mr perfect በምድር ላይ የለም ስለዛህ ብዙ አትምረጡ ነው ትልቁ ምክሬ 🙏♥️🙏

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому +19

    እኔ ያገባሁት በ23 አመቴ ነው አሁን ከአገባሁ 19 አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር በ4 ልጆችም ባርኮን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿 አሁን በስላም በፍቅር በመተሳስብ ተዋደን እየኖርን ንው: ውድ እህቶቸ እና ወንድሞቸ ለእናንተም እግዚአብሔር የተባርከ ትዳር ያድላችሁ🙏🏿

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      እኔም እንዳንቺ ሀያ ሶስት ላይ ነበር ወልጄ ያገባዉት ግን ትዳሬ አሁን ላይ ጥሩ አይደለም

    • @eldutube-5505
      @eldutube-5505 2 роки тому

      አይዞሽ ጸሎት አርጊ ፈጣሪ ያስተካክልልሽ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      @@eldutube-5505 አሜን የኔ እህት

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 2 роки тому +106

    ብዙ ግዜ 30 አመት ስትይ እሳማሻለው 30 አመት እኮ ብዙ ትልቅ አይደለም ገና የወጣትነት መጀመሪያ ነው የፈለጋችሁት ምትሆኑበት ነው Age just a number enjoy your life guys 😉

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 2 роки тому +8

      ምን ታደርጊዋለሽ ውዴ የሀበሻ ስታይ ሆኖ አስቸግሮ ነው😁
      ኢትዮጵያ ላይ አንዲት ሰላሳ አመት የሞላት ሴት በቃ እድሜዋ ሄደ አረጀች ተብላ ነው ምትታሰበውም ምትቆጠረውም

    • @rahelw4920
      @rahelw4920 2 роки тому +7

      እረ እኔም በጣም እየገረምኝ ነው 30 ዐመት የሚባለው ከመቼ ነው ሰላሳ ሲገባ ትልቅ እድሜ ተደርጎ የተወሰደው? ለኔ ልክ አይደለም::

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +4

      አረ እኔ ሰላሳ ሁለት አመቴ ነው አሜሪካን ሀገር የስልሳ አመት ሴትዬ ከኔ በላይ ነዉ የምትሰራዉና የምትንቀሳቀሰዉ እድሜ ቁጥር ነዉ እስከ ሰማናያ ማርጀት የለም የኛ ሀገር እኮ ሲያሳዝኑ ገና በሀምሳ እናቶቻችን ዉድቅ ይላሉ

    • @birtukandagnew8672
      @birtukandagnew8672 2 роки тому +8

      ለሴት ትልቅ ነው ቢያንስ እስከ 35 ዓመት የልጅ ፍላጎቷ መጨርስ አለባት ልጅ በልጅነት ሲሆን ለሁሉም ነገር መልካም ነው

    • @hirutdagnehabte7482
      @hirutdagnehabte7482 2 роки тому +1

      Exactly i agree with you

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 роки тому +15

    በእውነት አስተውየው አላውቅም ነበር ።ነገር ግን የሰጠሽው ሀሳብ ትክክል ነው። አንቺ እንዳልሽው ሴት ልጅ ከሰላሳ አመት በኋላ በፋይናንስም በብስለትም ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ስለምትደርስ መለኪያዎችዋም አብረው ከፍ ስለሚሉ በቀላሉ ለትዳር እሺ አትልም ።...
    ከታላቅ አክብሮት ጋር አንድ ነገር ፕሮግራምሽ ላይ ቢስተካከል የምለው አንዳንዴ ሰው ምን ይለኛል በሚል ነው መሰለኝ ሀሳብሽን በነጻነት ለመግለጽ ስትቸገሪ አያለሁ። " የግሌ ሀሳብ ነው " " አንዳንዳቹህ ላይመቸቻችሁ ይችላል "
    " በእውነት " ... የሚሉ ቃላቶችን ባትጠቀሚ። እዚህ መጥተሽ የምታስተምሪን ከህይወት ልምድሽ እንጂ የጥናት ውጤት ስላልሆነ ብዙም ስለሰው አትጨነቂ የኔ ጨዋ።
    እኔ ወንድ ነኝ ጨዋነትሽና ቁም ነገረኛነትሽን ግን ስለምወደው ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን አይቻቸዋለሁ። ይጠቅማል ብዬ ሳስብም ለእህቶቼ ስሟት እያልኩ ቪድዮዎችሽን እልካለሁ። ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ። በዩትዩብ ብቻ ሳትወሰኝ በራስሽ ሚድያ ከፍተሽ ብትመጪ ብዙ ሰዎችን ማገዝ ትችያለሽ።
    ጨዋነት ፣ ስርአት ፣ እውቀት ፣ ውበት አሟልቶ ስላደለሽ ያገባሽ ሰው እድለኛ ነው። በርቺ ውዷ እህታችን።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +11

    ኤልሲ በትክክል ገልፀሻል ተባረኪልኝ የምወድሽ እኔ ሳላገባ ነዉ በፋየርኤጅ ላይ የወለድኩት አሁን እሄዉ ለሱ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ ተሰድጄ ግን ልጄ አልገባዉም አጠገቡ ስላልሆንኩ አልተረዳኝም ለሱ ብየ አላገባም ብየ በስደት ልጅነቴን ጨርሼ 35 አመት ሆነኝ ልጄ ስላደገ አግብቼ አላስጨንቀዉም ተሰድጄ ፍቅር የነሳሁት መች አነሰኝ ለሱ ነዉ የምኖረዉ አሁን የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Asdye ጀግና ነሽ ውዴ ሌላ ምን እላለሁ ልጅሽን የሚያከብርልሽ መልካም የትዳር አጋር ይስጥሽ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @sooqusabya3136
    @sooqusabya3136 2 роки тому +10

    እኔ በ 17 ኣመት በቤተሰብ ተገድዴ ተደሩኩ በሁለት ሰምንት ፉተሁት ከዘ ሰደት ወጠሁ ሰደት በመጠሁ በኣመቱ እንድ መልካም የመንደሬ ወንድ ተዋወቅኩ ብፍቅር 4 ኣመት ቆይተን በሀላ ተገባን ተመስን ኣሁን የኣንድ ድብሽብሽ ያለ ልጅ ነን ተመሰገን ትደራ 25 ኣመት ባሀላ ጡሩ ነው 🙏🙏🙏 ኣማርኞ ሰለማይችል ነው ኣልስየይ ይቅርታ በጣም ነው የሚወድሽ 😘😘😘❤️❤️

  • @meskeremhailu3395
    @meskeremhailu3395 2 роки тому +8

    ኤሊሲ እይታሽን አከብራለሁ።ግን ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ አስተዋይ እና አርቆ አስቢናት።ከ30በኋላ ደግሞ ነገሮችን የምታይበት እይታ ይጨምራል ወንዶች ግን..........አአአአአአአ ከባድ ነው፤ ለዛ ነው ከ30በኋላ የምትመርጠው።እንዳትመርጥ እና ዝም ብላ የምታገባዉ?ገቢ ከሌላት፣የቤተሰብ ጫና ከለባት ነው ብይ አስባለሁ።ትዳርን እግዚአብሔር ይሰጣል።የተሰጠዉን ትዳር፣ፍቅር፣ልጅ እኩል መያዝ ስንችል ብቻ ነው።ካልሆነ ለአንዱ ሸክም እና ህመም ነው።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      በጣም ይገባኛል ማሬ ግን እየመረጡ ግዜ እንዳያቃጥሉ ትልቁ ምክሬ ነው። ትዳር እንደሆነ ትልቅ ዋጋ የሚከፈልበት ነገር ነው ይሄን እውነት እውነቱን ብንነግራቸው እናግዛቸዋለን አይመስልሽም ማሬ 🙏♥️🙏

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 роки тому +12

    ትዳር የሚስጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ጋር ምን ጉዳይ የለውም ግን የስው ንግግር በጣም ይጎዳል ግን ጠንከር አለብን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +7

    ልክ ነሽ የኔ ውድ ዋናው ፍቅር ነው እኔ በጣም የሚገርመው 17አመቴ አገባሁ በ19 አመቴ ወለድኩ አሁን በትዳር ከባለቤቴ ጋር 16 አመት ኖርን አሁንም እድሜና ጤና ይስጠን እጂግ ሰኬታማ ነን በትዳር በልጆቻችን ተመስገን🙏🙏🙏 ብዬ እናቴን ወንድሞቼን እየረዳሁ እኖራለሁ ኤልስዬዬዬዬ😍😍😍

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 роки тому +12

    አንች ምርጥ ሰው በጣም ትክክል ነሽ ከ30 በኋላ በማስተዋል እንጅ በስሜት የምትነዳ ማንም የሀበሻ ሴት የለችም በፍፁም።ሀበሻ የሴትን ቅስም የሰበረ እየመሰለው እኮ ነው ከ30 በኋላ ተፈላጊ አይደለሽም አልፎብሻ የሚል ስሜት ፈጥሮ ጠንክራ የኖረችን ጀግና ሴት በአንዴ አፈር ድሜ በልታ ማየት ያስደስተዋ ከንፈር ለመምጠጥ።እንዴ በተለይ በስደት አለም ያለን እንኳን 30 40 ብንገባም እንመርጣለን ለምን ለራሳችን ምቾት ብቻ አሳቢዎች አይደለንም።ለራሳችንም ለምናገባውም ለምንወልዳቸውም ለሁለቱ ቤተሰብም በቃ አርቀን አስፍተን ነው የምናስበው ሀላፊነት የሚሰማን ነን እኛ ሴቶች።ህይወት በደሳለኝ እና በስሜት የምትመራ ቀላል እንዳልሆነች ጠንቅቀን እናውቃለን።እንደወድ መጋደም ብቻ አይደለም ሀሳባችን እናቱ።እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን ሀሳቡን ስለተናገርሽበት።

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 роки тому +32

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥ እንጂ እኛ አጥንተንም መርጠንም አይሆንም እኔ ባለሁበት ሀገር ብዙ ብዙ ታሪኮች አሉ ምነው ቢቀርብን ብለውም የሚኖሩ አሉ ።ግን አምላክን በጸሎት መለመን የግድ ያስፈልጋል

    • @helugalerey9557
      @helugalerey9557 2 роки тому

      ትክክል

    • @nazrawiabayneh8239
      @nazrawiabayneh8239 2 роки тому +3

      እውነት ነው ነገር ግን ደግሞ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ስትኖሪ አብሶ አ.አ ትልቁ ፈተና የኑሮ ጉዳይ ነው እኔ ለምሳሌ 34 አመቴ ነው ማግባት እፈልጋለሁ ታዲያ ለማገባት ልጅ ከእኔ የሚገባትን መስጠት ካልቻልኩ ላሰቃያት ወደ ህይወቷ መግባት አልፈልግም።

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 2 роки тому

      @@nazrawiabayneh8239 wow so true sis ልጅ

  • @hangi4471
    @hangi4471 2 роки тому +8

    በጣም ትክክል, እኔ ሀያ ቤት ዕድሜ ስገባ ነው ያገባሁት, ግን ትዳር ገብቶኝ አልነበረም እና ሳገባ ነገር አለሙ ሁሉ ግራ ገባኝ አልተመቸኝም, በፍፁም ልንግባባ አልቻልንም እናም 1 አመት አብረን ኖርን, ግን ከ5 አመት በኋላ ነው የተፋታነው። መፋታትን አልደግፍም, ግን ደግሞ መከባበር ከሌለ, መግባባት ከሌለ, ሁሌም ጭቅጭቅ ከሆነ መለያየቱን እመርጣለሁ። እንዳልሽው ሴት ከ 30 አመት በኋላ ብታገባ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ, ብዙ ነገር ማመዛዘን ስለምትችል, በራሴ የተማርኩት ነው። ብቻ ላጤነትን የመሰለ ነገር የለም ያሰኛል 😊
    ትዳር እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 роки тому +1

      እውነት ለመናገር ከሆነ እኮ ግን በልጅነት ማግባት ባህሉ በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ነበር።የከተማ ጋብቻ እኮ 27 28....ነበር ሴቶች የሚዳሩት።አሁን በስማም ተውት ተምሮ ሰርቶ ቤተሰብ መርዳት ለራሳቸው መተዳደሪያ ሳይኖራቸው ዘለው ፊጥ ትዳር ላይ።ከዛ ልጅ ይመጣል ከዛ ኑሮ ሲከብድ መጣላት ይጀመራል ሚስት ለእነ ልጅ ጥሎ ይሄዳል ወንዱ።አባት የሌለው ህፃናት ስንቱ ነው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ልጅ ብቻ ይሄ ሁሉ ልጅ ደግሞ በጋብቻ አይደለም ዝሙቱ የጋብቻ ያህል እንደ ክብር የታየበት አሳፉሪይ ዘመን ነው አሁን ላይ።

    • @hangi4471
      @hangi4471 2 роки тому +1

      @@ethiosenytube2138
      አ.አ ውስጥ በ 20 የሚያገባ የለም ብለሽ ነው የምታስቢው?😊 ስለራሴ ትንሽ ለመናገር ሞክሬአለሁ መሀል አ.አ ተወልጄ በታዳጊ ዕድሜ ላይ ሆኜ ነበር ወደ አውሮፖ የሄድኩት ያገባሁትም እዛ ነው, ብቻ አብዛኛው ሴት ኢትዮ ውስጥ ከ30 በላይ ሆነው እንደሚያገቡ እያየሁ ነው። ያም ጥሩ ነው ለትዳር ብዬ አስባለሁ ።

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 роки тому

      @@hangi4471 እኔ የከተማ ልጅ ከቤተሰቡ አፈንግጦ ካልወጣ እና ካላገባሁ ብሎ የሚያስቸግር ቁም ነገር ያለው ሰው ካልሆነ በቀር 20ዎቹ ላይም ትምህርት ላይ ሚኮንበት ጊዜ ነው ብዬ ነው።አሁን ላይ እማ ኢትዬ ውስጥ እንዳልሽው ነው ማርዬ ግን አይዘልቅም እንጅ ተጋቡ እንደጉድ ነው።😀😀

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 2 роки тому +21

    ኤልሲዬ ኢትዮጵያ ጭራሽ አያናግሯቸውም እንዴት ከባድ እንደሆኑ ጭራሽ እንደ ጨረታ ምን አለሽ እኔ ይሄ አለኝ ሁሉ አለ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በ23 ነው ያገባሁት በ 24 የቆንጅዬ ልጅ እናት ነኝ 3 ወሯ ነው እርፍ ብዬ ልጄን እያሳደኩ ነው ጥሩ ሰው ስለሆነ ለኔም ለቤተሰቤም እናቴ እንኳን ልጄ ነው ምትለው ሁሉም እንደዚ ቢሳካለት ምኞቴ ነው

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 роки тому +7

    ኡውነት ነው ከ 30 ቦውሃላ ያለች ሴት መራጭ ናት በደንብ ትመርጣለች ቶሎ ኣትጣ ደፍም በደንብ ታስተውላለች ተረጋግታ እንዳልሺዩ ነው 😍

  • @bluejupiter3867
    @bluejupiter3867 2 роки тому +6

    በትክክል እኔም እንኳን አረብ አገር ቁጭብዬ ይህው 30 ገባሁ ይገርማል ግን ፈጣሪ እሱ መልካም ሰው ይስጥሽ እንጃ አያያዙን አይጠፈብንም

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +7

    በጣም ትክክል እኔ 30 ሆኛለሁ እንዲያውም ብሥለቴ ጨምሮ ካልተመቸኝ ቀይ ነው

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    ውዷ ዘመናዊት ለሰለጠነ ሰው ያንች ሀሳብትክክል ነው:: ግን የእኛ ማህበረሰብ ከባድ ነው 30 ካለፈሽ ኦኦኦ መውጫ በግቢያሽ በሰቀቀን የተሞላ ነው የሚሆን::ውትወታው ከማህበራዊ ንሮ ያርቅሻል ብዙ ብዙ.....

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    እኔም እየተደርደርኩነው27ሆነን አልሀምዱሊላህ እድሚፀጋነው አላህ በፈቀደስዓይ ትዳር እይዛለሁ እወልዳለሁ ለምንም አላስብም እሱየፈቀደውነው የሚሆነው ዋናው በትግስት መጠበውብቻ.

  • @sisg3873
    @sisg3873 2 роки тому +4

    በሐስብ ደረጃ መልካም ነዉ….ጥሩ ልምድ መግኘት ወደ ትዳር ከመገባቱ በፍት….ግን የትዳር ነገር እንደሌላዉ የሕይዋት ክፍል፤ሥራ አይደለም…..ከፈጣሪ የተሰጠ ሲለሆነ…..በፈጣሪ እንዲተገዚ ጥረት ማድረግ….የተሸለ ነዉ…..መሰራታዊ ነገሮች ላይ ከተስማሙ…..አብሮ እየተገመጋገቡ መሄድ፤ማደግ ነዉ የሚበጀዉ…..ከ35 አመት ብኃለ…..ከእርግዚና ጋር የተያየዘ ብዙ ችግር ይገጥማል…..ለምሳሌ ማርገዝ መቻል በራሱ በጣም ፈተና ነዉ የሚሆነዉ……አንዲት ሐኪም ትምሀርት ላይ ብዙ ጊዜ ሳተገባ/ሳትወልድ ብዙ ጊዜ አስለፋ ወደ ትደር ሲትጋባ…..ልጅ ለመግኛት ብዚ ጊዜ ስለተቸገረች……እንድህ አለች ”In my early age I have been trying all my best not get pregnant and now I am trying all available means to get pregnant” …የመሐንነት እድሉ ከፍ እየለ ይሄደል እድሜ እየጨመረ ሲሄድ…..በተጨማሪም…..ከተነጸም…..ከጽንስ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ችግሮች ከፍ ይላሉ፤ሁለተኛዉ ጉዳይ ደግሞ እኛ ወንዶችም ሁሌ ምርጫችን ....በእድሜ ዝቅ ያሉትን….ነዉ የሚንፍልገዉወደ ትዳር ዉስጥ ለመግባትም….….በትዳር ዉስጥም….አትዘናጉ፤በትምሀርት ምናምነም እየተባለ…..ወርቃማ golden reproductive years አናበክናቸዉ…..እየወለዱም መማር….የፈለጉትን ደረጃ መድረስ ይቻለል ለማለት ነዉ፡፡

    • @hlife5983
      @hlife5983 2 роки тому +1

      your statement is not based on scientific facts. cause i can prove you wrong. golden reproductive year alk...kkkkk...eyeweledu memar bilo neger yelem ye habesha bal agbito, most have problems with the arrangement. i got married when i was 34, i had no problem to get pregnant, so at 35, 37 and 40, i gave birth to three beautiful and healthy babies consecutively . to your surprise, that is the story of my friends around me. we are successful in our carriers, we did not rush into marriage and we all have healthy babies. God does all the work.

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +4

    ኧረ እግዚአብሔር ካልፈቀደ ትዳር ቀላል አይደለም እንደኛ ጊዜ አይወስኑም ልጄ በጣም ጎበዝ ነች አሁን 33 ሆናት ግን የሚተካከላት አላገኘችም ዘው ብላም የምትገባ አይመሰለኝም እየጠበቅሁ ነው ስታምሪ ልብስሽም ያለሽበት ቦታም ያምራል

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 роки тому +10

    I agree with everything you said!!!
    I got married way passed 30. I want to make sure if he is the right person for me… it took me 8 years to decide. Luckily he was the one😊it’s been 8 years now since we are married.
    Yes sometimes our expectations are to high, we want a guy just like we saw on the move, ladies there are no such thing!!! The important thing as Elsy said if he respects you and if he is honest that is more than enough.

  • @berituabdi2733
    @berituabdi2733 2 роки тому +5

    የኔ ውድ ልክ ናሽ👌👌👌👌 እኔ ባ 20 አማቴ ነው ያጋባሁት የዛሬ 7 ዓማት ባፊት አልሃምዱሊላህ አሁን የ 4 ልጅ እናት ናኝ 👍👍🥰

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 роки тому +9

    ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ብርቱ ጀግና እናት እቤት ምክርሽ ናፍቆኝ ነበር በሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому +6

    እኔ በጣም early ካገር ሰለወጣ ነው ግዜ ነበር please እህቶቼ ኤልሲ ልክ ናት አግቡ don't wait for Mr perfect because never exist 😘😘

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 роки тому +2

      I agriey withe you 😘💕

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      Brhaneye ምን ልበልሽ ተባረኪልኝ ውዴ EXacty Mr perfect ፊልም ላይ ነው ያለው ንገሩልኝ እባካችሁ 🙏♥️🙏

    • @milatgebremariam9323
      @milatgebremariam9323 2 роки тому

      Gin magbat gid yilal endie?,yemimech kaltegegne bikers?

  • @selinaabeba2039
    @selinaabeba2039 2 роки тому +10

    ቀሚስሽ ሲያምር,,,,,,,እኗ ደሞ ለዎዶቹም የሆነ ነገር በያቸው🙏

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    ኤልሲዬ 30 ከሞላኝ ሳምንቴ 😂 ልስማሽ እስኪ የኔ ሴት❤ ውድድድ

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 2 роки тому +9

    ትዳር የማንመረቅበት ትምርትቤት ነው ይባላል:: በየቀኑ እኛ የምንሰራው እንጂ ተሰርቶ ያለቀ ተመርጦ ተለክቶ የተሰራ ትዳር የለም: ስለዚህ እህቶች በጥበብ: መረጣችሁ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ እንጂ : ሁሉንም የሚያሟላ ወንድ ፊልም ላይ እንጂ በእውነተኛ አለም : የለም::

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +2

      እሽ እናመሰግናለን ተምሬበታለዉ ሳገባ ደግሞ ለመተግበር ያብቃን

  • @egzabehererengayenew7548
    @egzabehererengayenew7548 2 роки тому +4

    ልክ ነሽ 34 ነኝ በጣም አማርጣለሁ 😜ግን ሁለት 10 ዓመት መንታ ልጆች አሉኝ ባገባ ባላገባ ግድ ዬለኝም

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ኧረ 30 አይደለም ለምን 60 አይሞላም
    እንዴ የማልፋልገውንማ አላገባም

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 роки тому +4

    እኔ 25 አመቴ ነው ፈጣሪየን የማመሠግንበት አንዱ ነገር እስካሁን እንኩዋንም የተሳሳተ አድካሚ ትዳር አላስገባኝ ብየ ነው ምክኒያቱም አሁን በብስለት መምረጥ ያለብኝን ስለገባኝ🤗

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 роки тому

      አንቺማ ገና እየበሰልሽ ነው

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 роки тому +17

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ብለሻን ሰው ከመከረው እድሜ የመከረው ይበልጣል ይባል የለ ጥሩ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መልካሙን ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጠን እግዚአብሔር እንደሚወደው እንድንኖር ሰው ሆነን እንድንገኝ መልካም ፈቃዱ ይሁን!!!

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen 2 роки тому +6

    በጣም መልካም ቅንነት የተሞላበት ሀሳብ ነው ሁሌ የምታካፍይን እናመሰግናለን!

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 2 роки тому +1

    እኔ በ22አመቴ ነው ያገባሁት የ8አመት ልጅ አለችኝ ግን ትዳሩን ምንም ሳላውቅበት ወድያው ተለያየን ከዛ በ30አመቴ ደም ሌላ አገባሁ እና ስለበስልኩ ትዳር ትግስተኛ አስተዋይ ቻይ ሆንኩ እና እድሜ ትንሽ በስል ሲል ጥሩ ነው ግን ወድያው ሁለተኛ እና ሶስተኛ ልጅ አስከተልኩ እድሜ ትንሽ የሚያስቸግረው ልጅ ላይ ብቻ ነው እንጂ ለትዳር መብስል ጥሩ ነው

  • @meseretgrima5135
    @meseretgrima5135 2 роки тому +2

    እውነትሽነው ከሰላሳ ስናልፍ በጣም እንመርጣለን ምንም አይጥመንም ግን እውነተኛ ትዳር ስታገኝ እደሷ ጎበዝ የለም

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 2 роки тому +5

    💯%እውነት በጣም ትክክለኛ ዬሖነ ነገር ነው ያነሳሺው ዬእኔ ቆንጆ ወላሒ ወላሒ እኔ እጋራሻለሑኝ ያለምንም ጥርጥር እውነት ነው

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 роки тому +7

    I completely agree with you on this!!! Thank you for sharing this!!!!!

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 2 роки тому +4

    ድምር በእውነት አንድም አልቀረም ውስጤ የሰውን ነው ዬምለውን ነው ያነሳሺው ፍቅር 30፣በሗላ ይህ በእውነት ለትዳር ይሖናሉ ግልፅ ነው

  • @kasahunshimels225
    @kasahunshimels225 2 роки тому +15

    All marriages are not free from problem. But be wise to solve the problem.

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 роки тому +7

    ኤልስዬ ጥሩ ብለሻል።እንድ እባባል አለ" ወንድ ልጅ እናቱ ትወልደዋለች ሚስት ደግሞ ትስራዋለች " ማለት ጥሩም መጥፎም አድርጋ ትቀርፀዋለች።

    • @Amha395
      @Amha395 2 роки тому +2

      Very true

    • @hangi4471
      @hangi4471 2 роки тому +1

      ኧረ የኔ ቆንጆ ስንት ብረት ወንዶች አሉ መሰለሽ.... እንኳን ልትሰሪያቸው .... ቀጥቅጠው ሚያፈራርሱሽ 😂😂😂
      ልቡ መልካም ወንድ ነው ለመሰራትም ፈቃደኛ የሚሆነው

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 роки тому

      @@hangi4471 😆

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 2 роки тому +4

    የኔ ምርጥ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏የምታመጭው ርእስ በጣም አስፈላጊ እና እያንዳንዳችን ቤት ያለ ነው እውነት ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ቢሆንም ግን ደግሞ በጣም ትግስት ያስፈልጋል

  • @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ
    @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ 2 роки тому +9

    እኔም 30 ልሞላ አንድ አመት ነው የቀረኝ የሚመጥነኝን ሰው እስካላገኘው ድረስ ትዳር ውስጥ የመግባት አላማ የለኝም

  • @جنى-خ7س
    @جنى-خ7س 2 роки тому +5

    ውድዋ እህቴ የሮማዳን ስራ በዝቶብን አላየሁትም ነበር በጣም ነው ምወድሽ ብዙ አስተምረሽኛል ጌታ በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁን

  • @genethaile2179
    @genethaile2179 2 роки тому +11

    This is very true!!! In fact, this is why it is harder to get married after then.. it's not because you can't find someone to marry you, you just know what you want so well, it is so hard to settle for something less. I am speaking this from my own experience.

    • @mamokillo6298
      @mamokillo6298 2 роки тому

      women have a biological clock - always tick, tick, ticking away and creates real panic.

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 роки тому +3

    ትክክል ነሽ ኤልሲ እኔ ሀሳብ አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ የእኔ እድሜ 27 ነው ግን የቀረብኩት ሰው 44 አመቱ ነው ፍቅር ግን ሁለታችንም ላይ አለ በፊት ሌላ ህይወት ነበረን እኔም አግብቼ ነበር እሱም አግብቶ 2ልጆች አሉት 8 እና 7አመት ልጅ አለው ግን Respect አለው በሀይማኖቱም በጣም ጠንካራ ነው እና ያ ነገሩ እንድወደው አድርጎኛል እስኪ ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡኝ ኤልሲ ምን ትይኛለሽ ግራ ግብት ብሎኛል 🙏

    • @Lol-jn6br
      @Lol-jn6br 2 роки тому +1

      If u love him go for it age ofcourse make the life little bit complicated but if there is love u will overcame it
      Make sure u make ur mind to be mom for the kids and to actually love them as well

    • @genetewendemuwedemu4814
      @genetewendemuwedemu4814 2 роки тому +1

      አግቢው እማ የሡ ልጆች ያንች ልጅ ማለትነው

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 роки тому +4

    መቸም ምክርሽ አይጠገብም ወይኔ ቦታው ውሃው እንዴት ያምራል አስቀናሽኝ ከልብ እናመሰግናለን ኑሪልን የኔ ማር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      ሁሌ ከቤት እንዳላሰለቻችሁ ላነቃቃችሁ ብዬ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 роки тому +14

    እኔ እድሜ ያለቀው ለቤተሰቤ ነው 40ዎች ገብቻለው ልጅነቴ በሰው አገር ያለቀው አላገባው አልወለድኩ ወይ ንብረት አላያዝኩም

    • @fevenbzuayehubelete9686
      @fevenbzuayehubelete9686 2 роки тому +3

      Yene konjo minim alrefedebishm esh hulum begizew new yemihonew wanaw anch dena lelaw hulu tirf new edime kutir new aleke yih ene yemaminibet neger new!

    • @peaceforall6968
      @peaceforall6968 2 роки тому +4

      You still have chance, me am 29 years old no husband no kids but God knows

    • @AliAli-sk3bm
      @AliAli-sk3bm 2 роки тому +2

      አይዞሽ ዉዴ ተመስገን ብለሽ ፈጣሪን አመስግኝ ጤና ሠጦሽ ሥለምትሰሪ

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 2 роки тому

      @@peaceforall6968 ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

    • @peaceforall6968
      @peaceforall6968 2 роки тому

      @@mekdibest215 Amin, lanchim fatari yimlalish Ayzosh

  • @seadaahmed66
    @seadaahmed66 2 роки тому +1

    እውነት ነው በ18 አመቴ ፍቅር መቦረቅ እንጂ ለትዳር ይሆነኛል የሚለውን ነገር አላገናዝብም ነበር እና ሠርጋችን ሁለት ወር ሲቀረዉ ተለያየን አሁን ግን22 አመቴ ነው አንቺ የምትያቸውን በሙሉ አመዛዝን ነበር በዛ መሠረት አግብቼ አንድ ልጅ ወልጃለሁ ባሌ ከጠበቁት በላይ ትእግስተኛ እና አስተዋይ ነው

  • @azizamelese
    @azizamelese 2 роки тому +6

    እዉነተሺንነዉ። እኔበሃያ አመቴአገባሁ መምረጥአልቻልኩም የቆጨኛል

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 роки тому +4

    ትክክል ነሽ

  • @sebeltesfaye2766
    @sebeltesfaye2766 2 роки тому +5

    ተባረኪ ኤልሲዬ በጣም ነው እምወድሽ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +5

    ኤልሲዬ ዛሬ የልቤን ቁስል ነካካሽው ይኧው ቤተሰብ ብዬ 17 አመት ኑሮዬን በስደት ጨረስኩት ስለምክርሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ መልካም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      Leyaye በጣም በጣም ብዙ ያገራችን ልጆች አውቃለሁ እድሜ ልካቸውን ቤተሰብ ሲሉ ትዳር ያልመሰረቱ ስለዚህ እራስሽንም እያሰብሽ አደራ ማሬ 🙏♥️♥️

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 2 роки тому +10

    ማግባት እማትፈልግ የአበሻ ሴት ደግሞ እንደጉድ እምታይበት ባህል ነው ያለን😒

    • @salometekle5176
      @salometekle5176 2 роки тому

      ታንኪው ኤልሲዬ ፣👍 ቀሚስሽ ያምራል ከየት ነው?

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን ኤልሲ እንዳፍሽ ያርግልን ትዳር እግዚአብሔር ሲሰጥ ነው

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 роки тому +9

    እውነተኛ ነው ከ 30 በላይ መራጭ ናት Unfortunately l was in my 20s married dealing with. a lot of issue I wish am matured before
    l get married so hard

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 роки тому +4

    I m too late for that advice but really wise & smart advice!

  • @marty1045
    @marty1045 2 роки тому +4

    Wishing you a blessed and holy Easter!እንደእኔ አስተሳሰብ ከሆነ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው፤🙏🏽 የሚሰጥ፤ታንክ ዩ ውድዋ ኤልሲ🌺

  • @fakihaabdella4115
    @fakihaabdella4115 2 роки тому +7

    Hi, Elsy hope you are having an incredible time with your family on you mini outing for Easter!! Remember to spend quality time with your family!! And you gave a great lesson for people who is looking for relationship. Everything you mentioned is realistic and true. It takes love, commitment, respect, understanding, positivity, hope etc…. to build marriage. Thanks!!💓

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 роки тому +5

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያላገባ ነቃ እንዲል እያረግሽ ነው ጐበዝ ኤልሱ ቀሚስሽ ያምራል አንቺም ታምሪያለሽ መልካም በአል ጥሩ ጊዜ ይሁንላችሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 роки тому +5

    ትክክል ብለሻል ኤልሲዬ😍 ቀሚስሽ ያምራል 👗🥰 ተባረኪ 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 2 роки тому +6

    Very true. I agree with you Elsy💯💯

  • @yordanosasres3452
    @yordanosasres3452 2 роки тому +5

    You right

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 роки тому +3

    ተባረኪ ትክክል ነሽ ትዳር ሁሌ ሀላፊነት መስዋትነት ይፈልጋል

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 роки тому +4

    Yes it is True!!! Enedweme yebase new yemetamaretew betam aschgari mehonew after 30 adegegna new mesker negn.

  • @halimahali6519
    @halimahali6519 2 роки тому +2

    እውነትሽ ነው እኔም በሰል እስትል ጠብቄ በሆን ምኑንም ሳላስብበት ነው የነፈስኩት

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 2 роки тому +4

    ትክክል ብለሻል......100%ያስማማል👌

  • @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት

    የ ኢትዮጵያውን አላውቅም እዚ ውጪ ያሉ ወንዶችን ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል ምነው ብቻዬን ሆኜ በሰላም ብኖር እመርጣለሁ በተለይ ኢሮፕ ያሉ ወንዶች ውይይይ ባፍንጫዬ ይውጣ

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 2 роки тому

      ለምንድን ግን?

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +3

      የውጪው ሁሉም ብልጥ ነው ጥቅም ብቻ

    • @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት
      @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት 2 роки тому +2

      @@onelovehabeshal7934 ሁሉም ሳይሆኑ ግን ከ 100% 2 ጤነኛ ቢገኝ ነው ሌላው እንዳለ የድሮ የአባቶቻችንን አይነት ኑሮ መኖር የሚፈልጉ ናቸው የሴት ልጅ ጡረተኛ መሆን የሚፈልጉ ኸረ አያልቅም የነሱ አያስፈልጉም ::

    • @mekdestiruneh3872
      @mekdestiruneh3872 2 роки тому +1

      በጣም ብዙ ጥሩ ሰዎች እንዲያወም በውጪ አሉ ነገር ግን ትዳር ረጋ ተብሎ ታስቦበት የራስንም አመል የሚተወውን ትቶ በአጭር ትውውቅ ሳይሆን ተጠናንቶ ትዳር በውጪ አገር ከአገር ውስጥ የበለጠ ይገኛል

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 2 роки тому +4

    You nailed it sister! You are absolutely right, the more you get matured the more you become careful to get into relationship! God bless you beautiful❤️

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 роки тому +4

    ኤልሰዬ ተባረኪ ጥሩ መልእክ ነው እህቴ!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Betlhemye እንደው እንዳቅሜ ትንሽልምከር 🙏♥️🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    ኤልሰዬ😍ዋውውው ቀሚሱ ያምርብሻል👍ትዳር የእግዚአብሔርን ሰጣታነው30ዋናው ጤና ነው የተባረከ ትዳር ይሰጠን ማንእንደ ምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤ይገርማል እናመሰግናለን 🙋

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 роки тому +3

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ ለኔ ነው መልክትሽ ሰምቼሻለው ወስኛለው

  • @cocolover8932
    @cocolover8932 2 роки тому +8

    እኔ ኤልስዬ ያጋጠመኝን ልንገርሽ በቀደም,
    እኔ ሲንግል ማም ነኝ እና የሆነ ልጅ በጣም ሞክሮ ሞክሮ አልሳካ ሲለዉ ምን ቢለኝ ጥሩ ነዉ? አንቺ በጣም ኮንፊደንስ ስላለሽ ነዉ እንጂ ሲንግል ማም እኮ አታማርጥም ! በዉነት በጣም ደነገጥኩኝ😱 እንኮንም ዉስጤ አልፈለገክ ነዉ ያልኩት በዉስጤ
    እንደዚህም የሚያስብ አለ 😳

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 роки тому +3

    ልክ ነሽ ውዴ ግን እኔ 24አመቴ ነው ግን ልክ አንቺ እደተናገርሽው ነው እማስበው

  • @wintamichael4422
    @wintamichael4422 2 роки тому +5

    Very true...women over 30 know what they want 110% ..and they are well equipped with knowledge that comes with experience......

  • @liayhagos8530
    @liayhagos8530 2 роки тому +3

    በጣም ልክ ነሸ

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 роки тому +4

    በጣም በትክክል የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 2 роки тому +3

    በጣም ልክ ነሽ ኤልስዬ 30 ደረሰ ብሎ መሯሯጥ አያስፈልግም እናመሰግናለን

  • @kidestyosif617
    @kidestyosif617 2 роки тому +3

    በጣም ልክ ነሽ 100%

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 2 роки тому +2

    pls ye paris vlog ስሪልን ኤልሲዬ አደራ አደራ .....love your dress

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 роки тому +4

    ትክክል ኤልሲ እንዳውም ትዳር ከሰላሳ በኅላ አሪፍ ነው ::

  • @aidamengstu6761
    @aidamengstu6761 2 роки тому +6

    Yene wode...your so special eko..💗💗😘😘👍👍👍.I always always learn important things from you...elseyyyyy am not married and am 32 years old...but I really want to be married, hope you will come up with a new video..on how to develop a new relationship for single woman like me .🙏🙏🙏love you and my God bless you and your family wherever you are ⭐⭐🙏🙏😊😊

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 2 роки тому +9

    There are no perfect colleges and there are no perfect marriages. Love is the center of marriage.

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 2 роки тому +4

    Ewnetishin nw ene 30 sehon nw endewm mircha yabezawt

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የተናገርሽ በጣም በጣም ትክክል ነሽ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጥ

  • @cecet745
    @cecet745 2 роки тому +4

    በጣም ልክ ነሽ: በደንብ አስተውለሻል!!

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 роки тому +3

    You look great
    You are right
    Good job Keep it up 👌 👍 👏

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 2 роки тому +4

    ኤልሲ በርች

  • @vickykibirte2625
    @vickykibirte2625 2 роки тому +1

    Am over 30and am still picky not only for me I choose who will be the father of my kids, the criteria get more and more because she is mature most of the woman are independent when she allows someone to her life he has to be helpful and make her life happy not being Onion to her .

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 2 роки тому +3

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ እህት እውነትሽ ነው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому +3

    ጥሩ ተመልክተሻል ኤልሲዬ አንዳንዴም ብዙ መምረጥ ያሳጣል እንደኔ መራጭ አልነበረም ረጅም አጭር ነው ቦርጫም ነው ጥሩ ገቢ ስለሌለው ጥሩ አያኖረኝም እያልኩ ስመርጥ ስደት ወጥቼ አረፍኩት 😡

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Ggye ስንት ሰው መሰለሽ እንደዚህ በመምረጥ ግዜ የገደለው 100% የሚስማማሽ ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 роки тому +2

    ኤልሲ የኔማር የዞሬው መልክት ለኔ ነው አመሰግናለሁን በጣም

  • @betelehembelete9341
    @betelehembelete9341 2 роки тому +4

    በትክክል 👌😍😍👒🌷🌼💐

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 2 роки тому +1

    ትክክል ሰብሊቲ የኔ የውስጤን ሃሳብ የተናገርሽው

  • @mulualmehagos
    @mulualmehagos 2 роки тому +3

    You are right ✅ 100% i am agree with you sis 👏

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 роки тому +1

    Elsiye konjo betam asfelagi yehone guday naw yakerebshew tebareki 💕🥰🌸

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 роки тому +3

    ደስ የሚል ምክር ነው

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 роки тому +2

    Elasy geta abzeto yebarkrsh.buona Pasqua 🥰❤️💚

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 роки тому +3

    I totally agree with you Elsiye, just like what they say wine gets better with age. BTW what's a lovely breathtaking place that you are. Enjoy 😊