Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከምሽቱ 2:22 ላይ ይጀምራል
ሰላም መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ
እንድትረዳኝ እማፀንካለሁ
ሶሊያሲስ የሚባል የቆዳ በሽታ ባለቤቴን እያሰቃየው ነው መድሐኒት ካለው በእመቤታችን ስም እርዳኝ
@@tizitagirma8827 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፀበል ፀበል ያድነዋል አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ
ወንድማችንወንድሜቃለሕይወትያሠማልኝአንተያየሕውንእኛንምለማየትእናለመመሥከርያብቃንአሜንይሁንልንእልእል
የቅድስት ካቲሪና ሙሴ ፅላት የተቀበለውን ዶክተር ሮዳስ ስለአስጎበኙን ድንግል ማርያም ዕድሜና ጤና ይስጠን
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ሰላምኪ ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ እግዚአብሔር ኣምላኽ ናብ ደገ ሰላም ምስላም የብቀዐና ✝️_
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንየቅዱስ መሴ በርከቱ ይደርብን የእናታችን ቅድስት ሰማዕት ካትሪና በርከቷ ይድረሰን
የቅድስት ካትሪና ረድኤት እና በረከት ይደርብን🙏 አሜን 🙏
@@singeryisehakworku7882 አንተ ጅል ጴንጤ
amen ame amen 🙏🙏🙏🙏❤💚💛💗💗💗💗
አሜን💒❤🙏አሜን💒❤🙏አሜን💒🙏
AMEN
እምነት፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ፣ ትሪክት ለኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ እንድህ ይፈጠራል!!! 99ከመቶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ታሪከቻውን አንብበው ስለማያውቁ እንድህ ሰዎች በምፈጥሩላቸው ትሪክቶች ይገዳደላሉ፤ የምያምር የምመስል ነገር ግን የተጠና ታሪክን ሃይማኖቶን እንድህ ይተረካል እንድህ ይፈጠራል፡፡
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ለማየት የተፈቀደልን ይሁን አሜን አሜን አሜን!''!!'
እድሜ ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይጨምርልህ በረከቱ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን በመጻፍ ቅዱስ የምናቀዉን በአይናችን ስላሳየህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልህ! የቅድስት ሰማዕት ካትሪና እረዴት በረከት አይለየን!
እኔስ በድረ _ገጽ የሙሴና እግዚአብሔር ውይይትን ፣እግዘብሔርን የተዋሕዶ ሚስጢር ቦታ ለማየት በቃሁ እግዘብሔርን ይመስገን። አንድ ቀን በደጋግ ቅዱሳን ድጋፍ የገንዘብ እርዳታ እቦታው ተገኝቼ እመለከት እቆርብ ይሆናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።አሜን!!!
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አምላካችን ያድልልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን ለኛም በረከታችሁ ይደርብን!!!!
የቅዱስ ሙሴ የቅድስት ካትሪና የድንግል ማርያም የመድሃኒአለም በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም ይህን የተቀደሰ ስፍራ እንድንረግጥ የ እመ አምላክ ፈቃድ ይሁንልን እናመስግናልን
Amen lekibir yabkan
እግዚአብሔር ይመስገን ተመገን ስራ ድንቅ ነው
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏👏👏የቅድስት ካትሪና በረት ይድረሠንወንድማችን ደረጀ ተባረክልን እናመሠግናለን 🥰🥰
በስምኣብ በወል ወመንፈስ ቁዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜንኣቤት ታድለህ በጸሎት ኣስበኝ ኤደን ብለህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅድስት ካቴሬና በረከቷ ይደርብን የቅድስት ድንግል ማርያም የመድሃኔአለም በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ወደ ቅድስት ሃገራችን በሰላም እንድንመለስ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲✝️❤️
የአባታችን ቅዱስ ሙሴና የእናታችን ቅድስት ካትሪና በረከት ይደርብን አሜን
፦መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአዕምሮ ሰላም አብዝቶ ይስጥልን ፦ የካሜራ ባለሙያችን ደግሞ መልካም ስፍራ ቀርጸው አስመልክተውናል በእውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ በቤታችሁም በአገራችሁም መልካም እንጂ ክፉ አያሳያቹ!
@@Talkik-s9k አንተ ታሪክህን አንብበኸ ታውቃለህ ? ኢትዮጲያዊያን በትርክት ይገዳደላሉ ካልክ በዶክመንተሪው የቀረበው የሚያገዳድለን ነውን? ኢትዮጲያዊያን ካልክ አንተስ ምናዊነህ?
@@teyikenenirda1888 ልቦና ይስጣችሁ፤ ይህን ማሃይም ህዝብ ተጫወቱበት፤ utopia!!!
@@Talkik-s9k አሜን ለሁላችንም ይስጠን! ስለ " ምርቃቱ " አመሰግናለሁ ሆኖም ጥያቄዬ አልተመልኝም ልትመልሱ ፍቃደኛ ናችሁ? ከሆነ መመለስ ካልሆነም ደግሞ ዝምታ በቂ መሰለኝ ።
@@teyikenenirda1888 ‹‹በጨለማ ይኖር የነበረ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ›› ህዝቡ ብርሃን እንዳያይ በሬ ወለደ ወሬ በሃይማኖት ለውሳችሁ አታቅርቡ እባካችሁ፤ ክርስቲና አለም አቀፍ ሃይማኖት ነው፤ እንጂ እዝህ ጎጃም እንደተፈጠረ አድርጋችሁ አታውሩ!! ክርስቲና ፍፈረንስ አለው፤ መነሻ አለው፤ እናንተ ስለክርስቲና ስታወሩ አስተማርዎቻችሁ ምን እያሉን ነው ብላችሁ ለአንድ ሰከንድ ማስብ ትችሉ ይሆን፤ እመኛለሁ!
የቅዱሳን እረዴት በረከታቸው ይደርብን መምህር እርሶንም ዘመኖቶን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማለን ደረጄን እናመሰግን አለን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏 ውነትም የተቀደሰ ቦታ ነው የቅድስት ካትሪና በረከት ይደረብን አሜን፫ መምህር ነሠርልኔ
ጽላተ ሙሴ እጸፓጦስ ዘሲና አሜን🙏የቅድስት ካታሪና በረከቷ በያለንበት ይደርብን አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏ወድማችን ደረጄ ባለንበት ቁጭብለን በረከት ሰላካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥህ አሜን🙏
ኣሰይይይይይይይይይ ኣሜንንንንንንንን ዕልልልልልልልልልልል እዋይ ተኣሚር ንመጀነርያ ግዜ ቋጥቋት ከም ዘላ ስጋብ ሎሚ ፈሊጠ እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዝሓልካ መምህር ሮዳስ ኣቤትትትትትት ተዋህዶ እምነተይ ኣንቲ ሕርይቲ እምነተይ🙏🏾🙏🏾😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕯️🕊️⛪💐🌳🌳🌳🌳🌳🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
መምህራችን ለእኛም በረከቱ ይድረሰን ...
አቤት መባረክ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥክ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የተቀደሰው ቦታ በረከት ለእኛም ይድረሰን ።መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቶ ደረጀ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ።
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው ከአምህሮ በላይ ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
መታደል ነው መምህር የስማእቶ ቅድስት ካትሪና በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ከዚህ የበለጠ ቅድስት ቤተክርቲያንንን የምታገለግልበትን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
ይንን መሳጭ ድንቅ ግሩም የሆነ ለኛ ለምናምነው የነፍስ ቀለብ ታላቅ ስንቅ በተባረከው አንደበትህ ስለአስተላለፍክልን መድሀኒታችን መድሀኒዐለም ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በፍቅር ያቆይልን::በመንፈሳዊወም ሆነ በፍልስፍናው መንገድ አንዱን ከአንዱ በማነጻጸር በየጊዜው ለምትሰጠን አስተምህሮ እግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥልን ያኑርልን::
ከመመረጥ በላይ መመረጥእንዴት መታደል ነው።የቅዱሳኑ በረከት አይለየንዶ/ር መምህር ሮዳስ የማቱሳላ እድሜ ያድልልንፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ደግ ነው!ይህን የሕይወት ቃል እንድናይ እንድንሰማ መምህራንን የሰጠን ጌታ ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከረድኤት በረከታቸው ይደርብን
ዘመናቹ ይባረክ በእውነት በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የቅድስት መሪና በረከትዋ ይደርብን እናመሰግናለን ወድማችን
የቅድስት ካትሪና መረከት ይደርብን አቶ ደረጀ እና መጋቢ በእውነት ቦታው እንደተገኘው ነው ያሰብኩት
የቅድስት ካትሪና በረከቷ ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ
መምራችን ቃለ ሕይወትን የሳማልን
የተቀደሰ ቦታ መጎብኘት ትልቅ በረከት ነው መታደልም ነው ተባረክልኝ የቅድስት ካትሪና ረዴት በረከቷ ይደርብን
በእዉነት እግዚአብሔር የመረጠህ የተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላል የቅድስት ካትሪና በረከቷ ይደርብን እኛም ደጇን ለመርገጥ ያብቃን 👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍
በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ እንዲሁም ካሜራ ማንህ የቅድስት ካትሪና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እፁብድቅ እግዚአብሔር ስራህ ድቅነው ክብሩን አተውሰድ አምላኬ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት መታደል ነው በረከታችሁ ይድረሰን ካሜራማሉንም እግዚአብሔር ያክብረው
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ
መምህር እና አቶ ደረጀን እናመሰግናለን.❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ እረዲተ በረከት ይደርብን ምልጃቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን መምህር እንዲኹም አቶ ደረጄ🙏🙏🙏🙏
ቦታውን እንዳየው እናቴ ፈቃድሽ ይሁን ይህንን እንድናይ ላደረጉን ዶ/ር ሮዳስ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
ወንድማችን ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏 እ ውነትም የተቀደሰ ቦታ ነው የቅድስት ካትሪና በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥል በጣም ደስ ይልላል እግዚአብሔር እኛንም ይሄን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን አቶ ደረጄ እናመሰገናለን እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን እናመሰግናለን መምህር ከበረከታቹሁ ይክፈለን
አቶ ደረጄእድሜና ጤና ይስጦት ዶክተር ሮዳስ እናመሠግናለን
አቶ ደረጄ ምክሩ ብዙ እንድናውቅ ስላከናወንከው በጎ ምግባር ሁሉ ዕጅግ እናመሠግናለን!!
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን
ወንድማችን እናመሰግንሃለን። ኑርልን። አንተ የራስህ አይደለህም። የእኛ ነህ። የህዝብ ነህ።
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቷ ለሁላችን ይድረሰን
በርታልን ወንድማችን !!
በስመሀብ መታደል ነው በረከታቹሁ ይድረሰን መምህራችን
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው
አሜን/፫ ቃለ ሕይወት ያሰማለን የቅዱስ ሙሴም የቅድስት ካትሪና በረከታቸው ይደርብን ።
ዋው! የመላውቀውን ድንቅ ታሪክ ተረዳሁ
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽. ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቃን የሰማህታት በረከታችሁ ይደርብን እናንተም አገልግሎታችሁ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
ወንድማችን ደረጀ ተባረክልን እናመሠግናለን
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
ይህ ምንኛ መታደል ነው ????? መምህራችን ተባረክ አንተ የደረሰህን በረከት አካፍለኸናልና በህይወት ዘመንህ ሁሉ በረከት አትጣ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያገለግሉበትን ዘመንን እግዚአብሔር ይስጥልን ።አሜን።
ድንቅ ነው! በረከታችው ይድረሰን! እናመሰግናለን ዶ/መምህር
መምህር ታድለህ ምን አይነት አይምሮ የሰጠህ 🙏🙏🙏
😂😂😂
ውይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኛም የተቀደሰውን ቦታ እንድንጎበኝ በረከት እንድንካፈል ይርዳን
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይደርብን!
አሜን መምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ረደትና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን♥️🙏
አቶ ደረጄ እናመሰግናለን ሁላቹም ተባረኩ የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን::
የቸሩ መዳኒዓለም ምህረቱ ይቅርታው የንፅህተ ንፁሃን የድንግልማርያም ፀሎትና ቃልኪዳን የነብዩ ሙሴና የካትሪና በረከት ለዘለዓለም አይለየን አሜን ሁሉም ነገር እፁብ ድንቅ ነው ቸሩ ሃያሉና ቅዱሱ እግዚአብሔር አምላካችን ለዘለዓለም ከፍ ይበል አሜን መምህር ዶክተር ሮዳስ ያንተም በረከት ይድረሰን እኛም ለዚክ ቦታ እንድንበቃ አደራ በፅሎት አትርሳን ኑርልን
እጅግ እናመሰግናለን መምህር😍😍😍💙💚💛❤።
እግዚሐቤርይስጥልንቃለይወትያሰማልን መ.ምሕ ርበርከትሕይድርሰን
አሜን አሜን አሜን በእውነት የጌታችን ቸርነት የእመ ብርሃን ረዴት አይላየን የነቢዩ ሙሴ እና የቅድስት ከትሪና በረከት ይደርብን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤✝️
መምህራችን አግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ነው መምህራችን የታላቁ የቅዱስ ሙሴ በረከት ይደርብን መምህር በሄድክበት ቦታ አስበኝ "ገብረ ሀና"
መምህራችንንም አቶ ደረጀንም እጅግ እናመሰግናለን
አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን በፀሎትዎ ያስ ቡን
የቅድስት ካትሪና ረድኤት እና በረከት ይደርብን🙏
አቶ ደረጀ ምክሩ ይሄንን ትምህርት ከመምህራችን ጋር ወደኛ እንዲደርስ ስላገዙ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን
ሁሌ በአይምሮዬ ሚመጣው ጥያቄ ነበር አባታችን ሙሴ ቃል በቃል ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገረበት እዲሁም አለም ሊተዳደርበት የሚገባውን ህግጋት የተቀበለበት ቅዱስ ስፍራ እንዴት አልተከበበም የሚል ለካስ አለ ሰምቼ አላውቅም ነበር በጣም ደስ ይላል ከናሳ ጉብኝት ለህየወቴ ይሄ ተስፋው ነው እናመሰግናለን🙏
የቅድስት ካትሪና በረከት ረድኤት ይደርብን የረገጣችሁትን የተቀደሰ ስፍራ ሁሉ አብረን የተጓዝን ያህል ከልባችን በማይጠፋ መልኩ ከበቂ ትምህርታዊ ገለጻ ጋር ያሣዩን መምህራችን ረጅም እድሜና ፍጹም ሠላም ሁሌም እግዚአብሔር ያድልህ
ታድለህ እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ይስጥህ በርታባንተ ብዙ በረከትን ቦታዎች ን እያጎበን ነው
አረ ውይእኔ የሚገርም ትአምር ተዋህዶ በመሆኔ ታድያለሁ ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 አሚን አ🤲ሚን አ🤲🤲ሚን🤲🤲 እድሜን ፀጋን ያብዛላችሁ ወድሞቼ 🙏🙏🙏
የቅድስት ካትሪና እና የቅዱስ ሙሴ በረከታቸው ይደርብን። እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንድሁም አቶ ደረጀ ። እናንተ ያያችሁትን እንድናይ የአምላካችን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን በረከታችሁ ይድረሰን።
አሜን ብለናል መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን አቶ ደረጀ
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የሀገራችንን ገዳም እንኳን ለማየት አልታደልንም እንኳን ይሄን ያህል እርቀት ተጉዘን ልናይ ቀርቶ ብር ያላቸው ገንዘባቸውን በአልባሌ ቦታ ከማጥፍት በእንደዚህ የተባረከ ስፍራ ሂደው በያዩ ይመረጣል እንደኔ አይነቱ ደሞ በዩቲዩብ እያየሁ ይሁን ይደረግልኝ ከማለት ውጭ ምን ይደረጋል
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏❤
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር
አንተ ብሩክ ነህ እና ማየት ላልቻሉት ይህን በማሳየትህ እግዚአብሄር አይራቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen kale hiywet yasemalen memehirachen yekidist katirena bereket yiderben
መምህር በእውነት እናመሠግናለን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን !
ከምሽቱ 2:22 ላይ ይጀምራል
ሰላም መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ
እንድትረዳኝ እማፀንካለሁ
ሶሊያሲስ የሚባል የቆዳ በሽታ ባለቤቴን እያሰቃየው ነው መድሐኒት ካለው በእመቤታችን ስም እርዳኝ
@@tizitagirma8827 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፀበል ፀበል ያድነዋል አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ
ወንድማችንወንድሜቃለሕይወትያሠማልኝአንተያየሕውንእኛንምለማየትእናለመመሥከርያብቃንአሜንይሁንልንእልእል
የቅድስት ካቲሪና ሙሴ ፅላት የተቀበለውን ዶክተር ሮዳስ ስለአስጎበኙን ድንግል ማርያም ዕድሜና ጤና ይስጠን
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ሰላምኪ ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ እግዚአብሔር ኣምላኽ ናብ ደገ ሰላም ምስላም የብቀዐና ✝️_
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
የቅዱስ መሴ በርከቱ ይደርብን የእናታችን ቅድስት ሰማዕት ካትሪና በርከቷ ይድረሰን
የቅድስት ካትሪና ረድኤት እና በረከት ይደርብን🙏 አሜን 🙏
@@singeryisehakworku7882 አንተ ጅል ጴንጤ
amen ame amen 🙏🙏🙏🙏❤💚💛💗💗💗💗
አሜን💒❤🙏አሜን💒❤🙏አሜን💒🙏
AMEN
እምነት፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ፣ ትሪክት ለኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ እንድህ ይፈጠራል!!! 99ከመቶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ታሪከቻውን አንብበው ስለማያውቁ እንድህ ሰዎች በምፈጥሩላቸው ትሪክቶች ይገዳደላሉ፤ የምያምር የምመስል ነገር ግን የተጠና ታሪክን ሃይማኖቶን እንድህ ይተረካል እንድህ ይፈጠራል፡፡
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ለማየት የተፈቀደልን ይሁን አሜን አሜን አሜን!''!!'
እድሜ ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይጨምርልህ በረከቱ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን በመጻፍ ቅዱስ የምናቀዉን በአይናችን ስላሳየህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልህ! የቅድስት ሰማዕት ካትሪና እረዴት በረከት አይለየን!
እኔስ በድረ _ገጽ የሙሴና እግዚአብሔር ውይይትን ፣እግዘብሔርን የተዋሕዶ ሚስጢር ቦታ ለማየት በቃሁ እግዘብሔርን ይመስገን። አንድ ቀን በደጋግ ቅዱሳን ድጋፍ የገንዘብ እርዳታ እቦታው ተገኝቼ እመለከት እቆርብ ይሆናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።አሜን!!!
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አምላካችን ያድልልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን ለኛም በረከታችሁ ይደርብን!!!!
የቅዱስ ሙሴ የቅድስት ካትሪና የድንግል ማርያም የመድሃኒአለም በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም ይህን የተቀደሰ ስፍራ እንድንረግጥ የ እመ አምላክ ፈቃድ ይሁንልን እናመስግናልን
Amen lekibir yabkan
እግዚአብሔር ይመስገን ተመገን ስራ ድንቅ ነው
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏👏👏የቅድስት ካትሪና በረት ይድረሠን
ወንድማችን ደረጀ ተባረክልን እናመሠግናለን 🥰🥰
በስምኣብ በወል ወመንፈስ ቁዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜን
ኣቤት ታድለህ በጸሎት ኣስበኝ ኤደን ብለህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የቅድስት ካቴሬና በረከቷ ይደርብን የቅድስት ድንግል ማርያም የመድሃኔአለም በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ወደ ቅድስት ሃገራችን በሰላም እንድንመለስ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲✝️❤️
የአባታችን ቅዱስ ሙሴና የእናታችን ቅድስት ካትሪና በረከት ይደርብን አሜን
፦መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአዕምሮ ሰላም አብዝቶ ይስጥልን
፦ የካሜራ ባለሙያችን ደግሞ መልካም ስፍራ ቀርጸው አስመልክተውናል በእውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ በቤታችሁም በአገራችሁም መልካም እንጂ ክፉ አያሳያቹ!
እምነት፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ፣ ትሪክት ለኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ እንድህ ይፈጠራል!!! 99ከመቶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ታሪከቻውን አንብበው ስለማያውቁ እንድህ ሰዎች በምፈጥሩላቸው ትሪክቶች ይገዳደላሉ፤ የምያምር የምመስል ነገር ግን የተጠና ታሪክን ሃይማኖቶን እንድህ ይተረካል እንድህ ይፈጠራል፡፡
@@Talkik-s9k አንተ ታሪክህን አንብበኸ ታውቃለህ ? ኢትዮጲያዊያን በትርክት ይገዳደላሉ ካልክ በዶክመንተሪው የቀረበው የሚያገዳድለን ነውን? ኢትዮጲያዊያን ካልክ አንተስ ምናዊነህ?
@@teyikenenirda1888 ልቦና ይስጣችሁ፤ ይህን ማሃይም ህዝብ ተጫወቱበት፤ utopia!!!
@@Talkik-s9k አሜን ለሁላችንም ይስጠን!
ስለ " ምርቃቱ " አመሰግናለሁ ሆኖም ጥያቄዬ አልተመልኝም ልትመልሱ ፍቃደኛ ናችሁ? ከሆነ መመለስ ካልሆነም ደግሞ ዝምታ በቂ መሰለኝ ።
@@teyikenenirda1888 ‹‹በጨለማ ይኖር የነበረ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ›› ህዝቡ ብርሃን እንዳያይ በሬ ወለደ ወሬ በሃይማኖት ለውሳችሁ አታቅርቡ እባካችሁ፤ ክርስቲና አለም አቀፍ ሃይማኖት ነው፤ እንጂ እዝህ ጎጃም እንደተፈጠረ አድርጋችሁ አታውሩ!! ክርስቲና ፍፈረንስ አለው፤ መነሻ አለው፤ እናንተ ስለክርስቲና ስታወሩ አስተማርዎቻችሁ ምን እያሉን ነው ብላችሁ ለአንድ ሰከንድ ማስብ ትችሉ ይሆን፤ እመኛለሁ!
የቅዱሳን እረዴት በረከታቸው ይደርብን መምህር እርሶንም ዘመኖቶን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማለን ደረጄን እናመሰግን አለን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏 ውነትም የተቀደሰ ቦታ ነው የቅድስት ካትሪና በረከት ይደረብን አሜን፫ መምህር ነሠርልኔ
ጽላተ ሙሴ እጸፓጦስ ዘሲና አሜን🙏የቅድስት ካታሪና በረከቷ በያለንበት ይደርብን አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏ወድማችን ደረጄ ባለንበት ቁጭብለን በረከት ሰላካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥህ አሜን🙏
ኣሰይይይይይይይይይ ኣሜንንንንንንንን ዕልልልልልልልልልልል እዋይ ተኣሚር ንመጀነርያ ግዜ ቋጥቋት ከም ዘላ ስጋብ ሎሚ ፈሊጠ እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዝሓልካ መምህር ሮዳስ ኣቤትትትትትት ተዋህዶ እምነተይ ኣንቲ ሕርይቲ እምነተይ🙏🏾🙏🏾😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕯️🕊️⛪💐🌳🌳🌳🌳🌳🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
መምህራችን ለእኛም በረከቱ ይድረሰን ...
አቤት መባረክ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥክ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የተቀደሰው ቦታ በረከት ለእኛም ይድረሰን ።መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቶ ደረጀ እግዚአብሔር
እድሜና ጤናውን ያድልህ።
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው ከአምህሮ በላይ ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
መታደል ነው መምህር የስማእቶ ቅድስት ካትሪና በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ከዚህ የበለጠ ቅድስት ቤተክርቲያንንን የምታገለግልበትን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
ይንን መሳጭ ድንቅ ግሩም የሆነ ለኛ ለምናምነው የነፍስ ቀለብ ታላቅ ስንቅ በተባረከው አንደበትህ ስለአስተላለፍክልን መድሀኒታችን መድሀኒዐለም ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በፍቅር ያቆይልን::
በመንፈሳዊወም ሆነ በፍልስፍናው መንገድ አንዱን ከአንዱ በማነጻጸር በየጊዜው ለምትሰጠን አስተምህሮ እግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥልን ያኑርልን::
ከመመረጥ በላይ መመረጥ
እንዴት መታደል ነው።
የቅዱሳኑ በረከት አይለየን
ዶ/ር መምህር ሮዳስ
የማቱሳላ እድሜ ያድልልን
ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ደግ ነው!ይህን የሕይወት ቃል እንድናይ እንድንሰማ መምህራንን የሰጠን ጌታ ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከረድኤት በረከታቸው ይደርብን
ዘመናቹ ይባረክ በእውነት በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የቅድስት መሪና በረከትዋ ይደርብን
እናመሰግናለን ወድማችን
የቅድስት ካትሪና መረከት ይደርብን አቶ ደረጀ እና መጋቢ በእውነት ቦታው እንደተገኘው ነው ያሰብኩት
የቅድስት ካትሪና በረከቷ ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ
መምራችን ቃለ ሕይወትን የሳማልን
የተቀደሰ ቦታ መጎብኘት ትልቅ በረከት ነው መታደልም ነው ተባረክልኝ የቅድስት ካትሪና ረዴት በረከቷ ይደርብን
በእዉነት እግዚአብሔር የመረጠህ የተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላል የቅድስት ካትሪና በረከቷ ይደርብን እኛም ደጇን ለመርገጥ ያብቃን 👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍
በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ እንዲሁም ካሜራ ማንህ የቅድስት ካትሪና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እፁብድቅ እግዚአብሔር ስራህ ድቅነው ክብሩን አተውሰድ አምላኬ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት መታደል ነው በረከታችሁ ይድረሰን ካሜራማሉንም እግዚአብሔር ያክብረው
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ
መምህር እና አቶ ደረጀን እናመሰግናለን.❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ እረዲተ በረከት ይደርብን ምልጃቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን መምህር እንዲኹም አቶ ደረጄ🙏🙏🙏🙏
ቦታውን እንዳየው እናቴ ፈቃድሽ ይሁን ይህንን እንድናይ ላደረጉን ዶ/ር ሮዳስ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
ወንድማችን ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏 እ ውነትም የተቀደሰ ቦታ ነው የቅድስት ካትሪና በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥል በጣም ደስ ይልላል እግዚአብሔር እኛንም ይሄን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን አቶ ደረጄ እናመሰገናለን እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን እናመሰግናለን መምህር ከበረከታቹሁ ይክፈለን
አቶ ደረጄእድሜና ጤና ይስጦት ዶክተር ሮዳስ እናመሠግናለን
አቶ ደረጄ ምክሩ ብዙ እንድናውቅ ስላከናወንከው በጎ ምግባር ሁሉ ዕጅግ እናመሠግናለን!!
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን
ወንድማችን እናመሰግንሃለን። ኑርልን። አንተ የራስህ አይደለህም። የእኛ ነህ። የህዝብ ነህ።
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቷ ለሁላችን ይድረሰን
በርታልን ወንድማችን !!
በስመሀብ መታደል ነው በረከታቹሁ ይድረሰን መምህራችን
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው
አሜን/፫
ቃለ ሕይወት ያሰማለን
የቅዱስ ሙሴም
የቅድስት ካትሪና
በረከታቸው ይደርብን ።
ዋው! የመላውቀውን ድንቅ ታሪክ ተረዳሁ
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽. ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቃን የሰማህታት በረከታችሁ ይደርብን እናንተም አገልግሎታችሁ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
ወንድማችን ደረጀ ተባረክልን እናመሠግናለን
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
ይህ ምንኛ መታደል ነው ????? መምህራችን ተባረክ አንተ የደረሰህን በረከት አካፍለኸናልና በህይወት ዘመንህ ሁሉ በረከት አትጣ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያገለግሉበትን ዘመንን እግዚአብሔር ይስጥልን ።አሜን።
ድንቅ ነው! በረከታችው ይድረሰን! እናመሰግናለን ዶ/መምህር
መምህር ታድለህ ምን አይነት አይምሮ የሰጠህ 🙏🙏🙏
😂😂😂
ውይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኛም የተቀደሰውን ቦታ እንድንጎበኝ በረከት እንድንካፈል ይርዳን
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይደርብን!
አሜን መምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ረደትና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን♥️🙏
አቶ ደረጄ እናመሰግናለን
ሁላቹም ተባረኩ የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን::
የቸሩ መዳኒዓለም ምህረቱ ይቅርታው የንፅህተ ንፁሃን የድንግልማርያም ፀሎትና ቃልኪዳን የነብዩ ሙሴና የካትሪና በረከት ለዘለዓለም አይለየን አሜን ሁሉም ነገር እፁብ ድንቅ ነው ቸሩ ሃያሉና ቅዱሱ እግዚአብሔር አምላካችን ለዘለዓለም ከፍ ይበል አሜን መምህር ዶክተር ሮዳስ ያንተም በረከት ይድረሰን እኛም ለዚክ ቦታ እንድንበቃ አደራ በፅሎት አትርሳን ኑርልን
እጅግ እናመሰግናለን መምህር😍😍😍💙
💚💛❤።