ከጭንቀት ራሳችሁን የምታድኑበት መንገድ | ክፍል 1 እና 2 መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +8

    "በእናትህ ምልጃ ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ የለወጥህ የኔንም ሕይወት ለውጠው"
    "እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር እራስንም የመግዛት ኃይል እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም"
    "የፍርሃት መንፈስ እግዚአብሔር አልሰጠኝም"
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    አዎን ሰማን አባታችን 🙏
    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @mesi557
    @mesi557 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏💓💓💓💓

  • @hwatii
    @hwatii Місяць тому +3

    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 28 днів тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂዎት ያሰማልን አጥትን የሚያለመለም
    የሂዎት ትምህርት ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ትምህርት ነው ከልባችን ካደመጥናቸው
    አባት ስቶናል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርወት ክቡር አባታችን 🤲❤🙏

  • @YimenuYirdaw
    @YimenuYirdaw Місяць тому +14

    2ኛ ጢሞ1:7 እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና።

  • @ZerihunZerihunNgash
    @ZerihunZerihunNgash Місяць тому +49

    ቃለህይወት ያሰማልን የኝ ውድ መምህር አለም ትንሽ ቁስል ፈልጋ በምታሰፋበት ሰአት መምህር ቁስላቻን ላይ ዘይትን ታፈስልናለህ። አማኑኤል ይጠብቅህ የደሙ ወለላ ይሸፍንህ

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm Місяць тому +5

      እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአሜን።መምህራችን።መምሬዘበነ።አባባለማ።እድሜዘመንወትንእግዚአብሔርአምላክዘመንወትንያስረዝምልወትአሜን

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 Місяць тому

      አሜን

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 Місяць тому

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

    • @mitlalabadi8064
      @mitlalabadi8064 Місяць тому

      🙏 🙏 🙏

    • @mitlalabadi8064
      @mitlalabadi8064 Місяць тому

      Amen amen amen

  • @warkitesarra
    @warkitesarra Місяць тому

    አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።እንቁ።አባታችን።እድሜጤናይስጥልን❤❤❤❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Місяць тому +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ ዕንቁ መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም የስማነው ቅዱስ ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 Місяць тому +1

    Egzihabehir yimesegen Egzihabehir Edimia Tina yisetelen Abatachn AMEN AMEN AMEN Abatachn 💚💛❤️

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t Місяць тому +13

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም
    በለመለመ መስክ ያሳድረኛል ወደ ዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከኔጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ገበታ አዘጋጀህ በጠላቶቼ ፊትለፊት ራሴን በዘይት ቀባኽ ፅዋዬ የተትረፈረፈ ነው ቸርነትኽና ምሕረትኽ በህይወቴ ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለኹ መዝ 22 🥰❤️🌿🎉🎉💒💒🕯🕯🕯🕯✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

    • @RMetica
      @RMetica Місяць тому +1

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @liltya3613
    @liltya3613 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Місяць тому +2

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DareNagasa
    @DareNagasa Місяць тому +1

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 Місяць тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ አባቴ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p Місяць тому +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏🌹💚💛❤🌹

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +5

    🙏🙏🙏 ሁሉን የሚያቀልልን ፈጣሪ አምላክ አይተወንም 🙏
    ቃለሕይወት የአሠማልን🙏😍

  • @MerekokobWube
    @MerekokobWube Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜናጤናይስጥልን እርሶን የሰጠን እግዝያብር ይመስገን ❤❤❤ አባቴ በጸሎት አስቡኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋ በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏👏✝️❤❤❤በጣም ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት(የእግዚአብሔር ቃል ነው )በእድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር🙏🙏🙏✝️👏❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Місяць тому +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የፃድቁ ተክለሀይማኖት እረድይት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 Місяць тому +1

    Amen amen amen memhrachn qalehiwet yasemaln

  • @MihretEtsay
    @MihretEtsay Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና የሰጡዉት በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ❤❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 29 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Місяць тому +1

    አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይባርክሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Місяць тому

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Місяць тому +4

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል በፀጋው በጤናው በእድሜ ያኑርልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እኝሕን አባትለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን የኛእንቁአባት እግዝብሔር ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን 🙏🥰❤️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d Місяць тому

    አሜን ፫ እግዛብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ወራዊ ክብር ለተክላመኖት አደረሰን ለመምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev Місяць тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Місяць тому

      Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew Місяць тому +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @alemshimelis4996
    @alemshimelis4996 Місяць тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህርራችን ኑሩልን ።

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Місяць тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን🙏🙏🙏
    (((እግዚአብሔር))) 🙏🙏🙏ይክበር ይመስገን ስለዝች መልካም ቀን🙏🙏🙏

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 Місяць тому +1

    አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥቸ።ሰማይ።ይውርሰልን።በእዴሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜነ፡አሜን።

  • @zedcodourey4439
    @zedcodourey4439 Місяць тому +5

    አሜን አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን በዚህ በአውሮፓው ክረምት ጭጋግ የብዙ ሰው የድብርት ምክንያት ነው እኛ በጸሎት እና እንደ እርስዎ ባሉ አባት እንበረታለን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ አበረታች ትምህርትዎ በጤና በሞገስ ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 Місяць тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Місяць тому +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በእዉነት እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ጆሮ ከለዉ ይስማ በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat7511 Місяць тому

    Amen Amen Amen!!!
    Memhrachen Kaleheywet yasemalen,yagelglot zemenon yebarklen,Mengste Semayaten yawrselen Amen!!!

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y Місяць тому +3

    አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ🙏❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከጭቅ ከመከራ ይጠብቀን አሜን❤❤❤

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @memeabeje7018
    @memeabeje7018 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነቱ እረጂም እድሜን ይስጥልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አባታችን በእድሜ የቀይልን

  • @MillionBekele-e5p
    @MillionBekele-e5p Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @ayutemere6388
    @ayutemere6388 28 днів тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያስረዝምልን ።❤❤❤

  • @KalkidanBeyene-wm9oj
    @KalkidanBeyene-wm9oj Місяць тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን መምህራችን
    በእርሰዎ አድሮ የሚያሰተምረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑረወት❤❤❤❤

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c Місяць тому

    Amen amen amen 🙏 abatachn burakiwet ydresen❤❤❤❤❤❤

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Місяць тому

    እኳን በሰላም መጣሕልን አባታችን
    እግዚአብሔር ይመስገን በአተላይ አድሮ ያሰተ ማረኝ ክብር ምስጋና ይባዉ እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን🙏ቀለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን ይኑሩልን አባቴ🙏⛪️✝️❤️

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g Місяць тому

    Amennnnnnnn amen amen megabiachen kale heywet ysmalen ❤❤❤❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n Місяць тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Місяць тому +2

    "የተመመ ብቻ ሳይሆን የሞተ የሚያስነሣ አምላክ አለን" አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Місяць тому

    Amen Amen Amen kalehiot yasemalen ❤❤❤🙏

  • @WoletmariyamEshino
    @WoletmariyamEshino Місяць тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤🎉

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ እድሜያቹ ይባረክ አባታችን❤❤❤

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @eyoelfiseha4083
    @eyoelfiseha4083 28 днів тому

    Abate bereketehu ayeleyeng Amem Amen Amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Місяць тому +9

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለብፁ አባታችን ተክለሀይማኖት ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ይጠብቁልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በሰደት የለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግባን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን በረከታቸውን ያድሉን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልባችነ ፀላት ይፃፈልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሰን ከሰደት ጠብቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 Місяць тому +1

    አሜን አሜ ን አባታች በጸሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 Місяць тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 🙌 👏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa Місяць тому +2

    እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር❤❤❤❤መምህር❤❤❤

  • @Rabia-w4n
    @Rabia-w4n Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በተማርነዉ ትምህርት እምንፈወስ ያርገን መደሀኒያለም አሜን

  • @woinshetbahiruawake8787
    @woinshetbahiruawake8787 Місяць тому +6

    ውይ አባታችን ሁሉ የሚሉት እኔ የምሆነውን ነው እግዚአብሔር ግን አይተወኝም እያልኩት እየተሻገርኩት ነው አሁንም አይተወኝም ከጎኔ ነው።

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረእኔስ ለማረፍም ለመሳቅም ለማዘንም ለማሰብም ለማረፍም ግዜ የለኝም መጨረሻዬን እግዜአብሔር ያውቅልኛል ያለሁበትን ሁኔታ ያውቀዋል

  • @يزيدالعنزي-ذ4ظ
    @يزيدالعنزي-ذ4ظ Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት ያሰቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @AsryNagash
    @AsryNagash Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesifikra3889
    @mesifikra3889 Місяць тому

    አባታችን በእውነት እድሜ ፀጋ ያብዛልን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Місяць тому +2

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @woinshetbahiruawake8787
    @woinshetbahiruawake8787 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @tigistyedinglemariyamlij707
    @tigistyedinglemariyamlij707 Місяць тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን 🙏 🙏 🙏

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Місяць тому

    ቃለህይወት ያሠማልን 🇪🇹❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️🙏🙏🙏)👏👏👏 መምሀራችን በጾለተዎ ያሥቡን

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa Місяць тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @elatesfakiros6196
    @elatesfakiros6196 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የኔንም ቋጦርየን ይፍታልኝ ከጭንቀት ይገላግለኝ ፣

  • @zelalemzerihun1065
    @zelalemzerihun1065 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabia Місяць тому +1

    Amen❤❤❤Amen🎉🎉🎉

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @AmlakMsanau
    @AmlakMsanau Місяць тому +2

    እግዚኣብሄር ቃለ ሂወት ያሳማልን አባታችን ❤❤❤

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx Місяць тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 memihrachn kale hiwot ysemalen mingist smayatin ywurisln Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kale hiwet yesmalna yasemaln memhrachen Egzaber Amlakna selamu ysten 🙏🏿⛪❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Місяць тому

    Amen Amen Amen. Abatachin Kale Hiwot Yasemalin. Erigem edime ke tena gar yestelin.🙏🙏🙏

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x Місяць тому +1

    አሜን አምላኬ ጭንቀቴን አስወግድልኝ አትለየኝ ምርኩዜ ሁነኝ አሜን🙏🏼

  • @MarthaNidani
    @MarthaNidani Місяць тому

    መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Місяць тому

    ❤❤❤ Amen Amen Amen ye kalu balebet Amlakachin yikiber yimesgen. Memhir Dr.Zeben Lema Amlak regim edme ke tena gar yadililin. ❤❤❤

  • @AzmaryAzmary-h1s
    @AzmaryAzmary-h1s Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 Місяць тому

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln .

  • @AzEmAb
    @AzEmAb Місяць тому

    አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማዎት፣ ይሄ ትምህርት ባስፈለገኝ ጊዜ ርዕስ አድርገው ሲመጡ በጣም ነው የገረመኝ፣ አምላከ እግዚአብሔር በጭንቅዎ ይድረስልዎ፣ አዎ የሁላችንንም መከራ ወደ ደሥታ ይለውጠው፣ ሞገስዎን ያብዛልዎ፣ አሜን ስለሁሉም ነገር ክብር ለሥላሴ ይሁንልን።

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን