The saler said, there is No taste difference between goat meat from different regions Come to Addis Ababa. He doesn't know about Taste. The true information is; They have different taste perfectly the goat come from Harar and Afari and from Arusi. I'm a son of Farmers and I grew up in Rular Remote areas in shew , around Sandafa, Shenno and Alilutu. For example, Shanno botter , and beef has very very good tastes. A lot of people know this specially Addis Ababa people. All those different is depend on what kind of food animals feed and grew up! For example, Shanno areas animals feed a specially Grass known as* Assan dabo* and others similar Grass. This grass is very very Green from August to November. Another example, I went to Addis Ababa, Ethiopia. 7 years ago from USA and my sister bought a sheep in Addis Ababa city . She killed it and she cooked and I tasted it. So it Smalls like , 'Atala ' xalaa Atala. Because those sheeps were feed Atala Many times. That is smells like Tala. Therefore , the taste is depend on what kind of foods the animals used in their life time .
በጣም ጎበዝ ነጋዴ ነዉ::በቃ የቢዝነስ ነገር ገብቶታል::ሁሉንም ነገር በግልፅ ነዉ የሚያብራራው::ብዙ ደምበኛ እንደሚያፈራ አልጠራጠርም::በርታ መልካም በዓል!
የበግና ፍየል ነጋዴው ( ፍስሐ ) አገላለጹ ደስ ይላል ችሎታ ያለው ነጋዴ ይመስላል ትርታ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነጋዴ ፍስሃ እግዚአብሔር ያበርታህ
ጥሩ ነጋዴ በሰረአት ነው የሚመልሰው
ዋጋቸው አሪፍ የሚባል ነበር ገንዘብ የለማ አስጎመጀከኝ መግዛት ነበር እያልኩ አየሁት በርታ አሪፍ ጥቆማ ነው
ተመሥገን ዘንድሮ ደህና ነው ዋጋ ።
🙏🙏🙏
It is very very good to shared us the sheep price in Ethiopia
Im in USA and I need to know how much the price.
Enquan aderesen first comment 😅😅
🔥🔥🔥🔥🔥🫡🫡🫡
Great 👍
ሰላም መልካም በአል😂❤❤❤❤❤
ወገን እባካችሁ ስንት ጉልበትና ገንዘብ ፈሶበት የተተከለውን ዛፍ ባታስበሉት ምናለበት ዛፍ ካለበት እራቅ ብታደርጏቸው የተተከለ የፀደቀተክል እየጠፋ ነው
Well said
Betam new yemiyasazinew eyesedeke Yale zaf matifat min yillutal
True
ከአብ መስሪያቤት የተሰጠ ኮሜት የገባያ ቦታ መኖር አለበት
ዘንድሮ ደህናነወ ተመስገን ነው
በጣም ገላጭ ሀሳብ
ብርቱና ንቁ ነጋዴ
bemizan new meshet yalebet
...bedasesa mehon yelebetim
ተመስገን
ልዮነት አለው
🔻ከተወደደ አትግዙ አትዋሽ አታመንዝር እንጂ ለበአል ስጋ ብሉ የሚል ትእዛዝ የለም
የት ነው ???????????????????
saweywe dse seli negegruu
እስኪ ደሀዉም በልቶ ይሙት ዉድ አርጋችሁት ለማንም ሳይደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ ሁሉን ሊያጠፋ ይችላል ተዛዘኑ
The saler said, there is No taste difference between goat meat from different regions
Come to Addis Ababa. He doesn't know about Taste.
The true information is; They have different taste perfectly the goat come from Harar and Afari and from Arusi. I'm a son of Farmers and I grew up in Rular Remote areas in shew , around Sandafa, Shenno and Alilutu. For example, Shanno botter , and beef has very very good tastes. A lot of people know this specially Addis Ababa people. All those different is depend on what kind of food animals feed and grew up! For example, Shanno areas animals feed a specially Grass known as* Assan dabo* and others similar Grass. This grass is very very Green from August to November. Another example, I went to Addis Ababa, Ethiopia. 7 years ago from USA and my sister bought a sheep in Addis Ababa city . She killed it and she cooked and I tasted it. So it Smalls like , 'Atala ' xalaa Atala. Because those sheeps were feed Atala
Many times. That is smells like Tala. Therefore , the taste is depend on what kind of foods the animals used in their life time .
ምነው በአማርኛ ወይ በኦሮምኛ ብትፅፈው ? ለማስረዳት ተሰቃየህ እኮ ! ለማናቸውም የሸኖን ከብቶቹንም ሆነ ስራቸውን የሚያጣፍጠው የአሰንዳቦ ሳር ሳይሆን የጦስኝ ቅጠል ነው ። አ/ አበባ ከብቶች በብዙ አይረባበትም ወይም አይደልብበትም ለንግድ ሲመጡ ለሚቆዩበት አጭር ግዜ የሚጠቀሙት የጠላ አተላ ( ተረፈ ምርት) ጉዳት የለውም ። ባይሆን አንተ ነበርኩበት ካልከው አካባቢ ( የወለቦ በጎች ይባላሉ) ፣ ከአሩሲ ፣ከምዕራብ ሸዋ የሚመጡ በጎች ትምባሆ እያኘኩ ስለሚሰጡዋቸው ስጋቸው የማይጣፍጥና ሲያድርም የሚበላሽ ነው ።
Tirta Business፡-
ፊየልX . . .ፍየል
ጋራ የት ነው?
ጨመረ
በግ ቀነስ ልበል
Feyel 🐐 Feyel Naw
የሚገርመዉ የዛሬ አስራ አምስት አመት በ1993 ኢ,አ እነዘህ ፍየሎች 7ብር ነበሩ እኔ በዚህ አመት ያለዉን ገበያ ሁኔታ ስሰማ ትገርማላችሁ
ከፍተኛው ደሞዝ 300 ነበር?
የዛኔ 300 ጠንከር ያለ ነበር
መድሐኒአለም 27 ቦታ ይቆራርጥህ
ይዘኸው ተኛ
gana mecha new
😂😂😂😂ትቀልዳላችሁ ይሄ የዛሬ ስድስት አመት ዋጋ ነው ስድስት ሺ 😂😂😂በአሁን ሰዐት ሰላሳ አርባ ሺ ብር ይሆናል
የሚገዛዉ ከአገኘ የፈለገዉን ይጥራ ፣መሸጥ ካልቻለ ማምረት አይችልም፣
ወንዱም የሚሸረሙጥባት ሃገር።
ባህሌን የምትሉ ለምን በውጪ ሃገራት ለፋት የተመረቱ የባህሎቻቸውን ውጤት ትገዛላችሑ፧ የራሳችሑን ዕስክትፈጥሩ የሌላ መጠቀም መዋስ የጨቋኞችን ማስፋፋት ስለሆነ ሙዝ ኣንጠልጥሉ።
ርደ መሬቱን በተመለከተ ከላይ ያለውን ስንጥቃት ማነስዋን ኣትዩት ያቺ ስንጥቃት ጥልቀትዋ ከ፭ ሺህ ኪ።ሜ ያላነሰ ጥልቀት ያላት ልትሖን ትችላለች። ይህ ማለት የመሬትን ኣስኳል መንካት ደርጃ የደረሰች ጥልቀት ያላት በመሆንዋ ነው ከጎንዋ ውሃ በዕንፋሎት መልክ ኣለትና ማዕድናት ጋዝ የመሳሰሉ ቀልጦ ሲጨስ ኣለዚያም በጭቃ መልክ በከፍተኛ ግፊት ሲተኮስ ሲተፋ የምታዩት። ይህ ሁሉ ከውቅያኖስ ጋር ሥንጥቃቱ ዕስኪገናኝ የቀጥልና ወሽመጥ ሲቀጥል ከፍተኛ ኣለመመጣጠን ሲጀመር ውሃ ኣፈርና ማዕድናት ሲጎርፉበት ሽምጥ ሸለቆው በውሃ ለመጥለቅለቅ ይችላል የዚህ ኣደጋ መንገዱን የዘጋበት ካለ ነው ያም ባልታሰበ ቦታ በውሃ መጥለቅለቅ ስለሚያደርስ ኣስፈሪ ነው። ከዛም በውሃ መከደን ይጀምራል፣ ይሄ ነው መዳኛችን። የሶማሌ የኣለት ትሪውን ውጥረት በመፍጠር መግፋታቸውን ይቀጥላሉ ያኔ ነው የምንረዳው የዕውነትም ከኣፍሪካ መነጠሉን። ያንንም መሬት በታሪካዊት ኢትዮጵያ ቢሰየም ዓፍሪካዊው በሙሉ የሚከፋቸው ኣይመስልም። ስለዚህም ነው ተከፍለው ኣብረ ው ተጭነው የሚሸሹት ከወዲሁ የጋራ መንግስት በማቋቋም ልምምድ ቢያደርጉ በጋራ ለመልማት ቢሞክሩ ልምዳቸውን ቢለዋወጡ የሚመከረው። ታሪክ ሥሕተቶች ዕንዳይደገሙ የተካበቱም ጠቃሚ የሆኑ ዕንዳይጠፉ የምትመክር ነችና በብልጠት መኖሩ ዕራስን መከላከሉ ይጠቅማል።
የአበሻን በአል እያስተዋወክ : የምትደነቅረው የእንጊሊዘኛ ቃል በጣም ደካማና ባህልና ስነምግባር እንደሌለህ ታስታውቃለህ : የከንቱ ከንቱ !
ምን አለ ምክርህን ለዘብ ብታደርገው?
🔥❤️❤️❤️❤️
ባህልህን አንተስ ምን ያክል ትጠብቃለህ ራስህ ለምክር ያበቃህ ወንድም
ዛፉን አታስበላ አንተ በግ ምን አይነት ድድብና ነዉ።