አጥቷል ጎድሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ በቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም Atetowal godelobetal bay kesis Ashenafi mzemur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • አጥቷል ጎድሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ በቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም
    Atowal godelobetal bay kesis Ashenafi mzemur

КОМЕНТАРІ • 249

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 12 днів тому +7

    እሄን መዝሙር እንደኔ በቀን ከ 10 ግዜ በላይ የምያዳምጥ ላይክ
    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእዉት ፀጋዉን ያብዛሎት❤

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому +45

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን

  • @momenttube7631
    @momenttube7631 Рік тому +9

    5 ዓመት ሙሉ ርዕሱን ባለማወቄ ስፍለገው ነበር 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ፅድቁን ያውርስልን🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec1xj9jy1f
    @user-ec1xj9jy1f 5 років тому +27

    😭😭😭እኔ ማነኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከሁሉም ፈተና አውጥቱ ለዚህ ያደርሰኝ እሱ ያቃል 🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @wubtayegetachew141
    @wubtayegetachew141 4 роки тому +45

    አጥቷል ጎድሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ በቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም
    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለዚህ ያደረስከኸኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    ይሞላል አይቀርም በአንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ (x2)
    ****************************************
    ሀዘን ፅልመት ክፉ ዘመን ቢገጥመኝም እንኳ
    ያልፋል ሁሉም ታሪክ ሆኖ በፊትህ ሲለካ
    ማን አፈረ ማን ጎደለ አንተን የጠበቀ
    ፀና ልቤ በእግዚያብሔር ይህን እያወቀ
    ****************************************
    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    ይሞላል አይቀርም በአንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ
    ****************************************
    በዓለም ስፍራ ባይኖረኝም ብሆንም ጎስቋላ
    አምላኬ ሆይ ካንተ በቀር አልሄድ ወደ ሌላ
    ጌታዬ ሆይ በፍለጋህ ወጣሁ ከመቃብር
    ስመሰክር እኖራለሁ ስራህን ስናገር
    ****************************************
    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    ይሞላል አይቀርም በአንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ
    ****************************************
    ቀን ለክተህ ጊዜን አይተህ ሰውን የማትከዳ
    ያለወረት ትመጣለህ እኔን ልትረዳ
    ከነኤልያብ ወንድሞቼ ባልስተካከልም
    ማማ ሆነህ ከፍ አደረከኸኝ አንተ ሰው አትንቅም
    ****************************************
    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    ይሞላል አይቀርም በአንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ
    ****************************************
    እንደ እናት ልጅ እንዳልቆጥርህ
    ከዚህም ትበልጣለህ
    ካንተ በቀር ያፈቀረኝ በምድር ስለሌለ
    ስለስምህ መነቀፌ ክብሬ ነው ማዕረጌ
    በምን መንገድ ላስደስትህ እንደምን አድርጌ
    ****************************************
    አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
    ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማን ነኝ
    ይሞላል አይቀርም በአንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 2 місяці тому +5

    በሕይወቴ ስላጋጠሙኝ መሰነካከሎች ሆድ በባሰኝ ቁጥር ደጋግሜ ስሰማው ለውስጤ ብርታትን የሚሰጠኝ መዝሙር።❤❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በሕይወታችን ከሚፈትኑን ቀናት በቸርነቱ ያሻግረን።🤲🤲🤲❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቀሲስ።🙏🙏🙏

  • @kk-sj2ju
    @kk-sj2ju 11 днів тому +1

    አቷል ጎሎበታል ብለህ ሳት ንሸኝ
    ለዜህ ያደረሰከኝ ጌታዬ እኔማነኝ?

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 2 місяці тому +5

    ጌታሆይ፡ሰውች፡የልብሴን ቆሻሻ አይተው ሲነቁኝ አንተግን የውስጤንም መቆሸሽ፡አይተህ አልተኽኝም ❤😢አንድ ቀን ከሰው ቤት እድምታወጣኝ አምናለሁ😢😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 2 дні тому

      ጌታ ይረዳሻል ጠብቂው

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 роки тому +11

    ቀሲስ የምንጊዜው ተወዳጅ መዝሙርህ ነው:: እንዴት እንደምወደሁ አትጠይቀኝ:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ::

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 10 місяців тому +5

    ፀሎት የሆነ መዝሙር እምባዬ ይመጣል ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ቀሲስ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 років тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ሰምቸዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ቀሲስ ዘመንክ ይባረክ እዉነት ያስተካክለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ እግ/ር

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому +10

    የምወድህ ድንቅ ዘማር ዝማሬዎችህ ዘመንን ይሻገራሉ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ከነቤተሰብህ በብዙ ተባረክ

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 2 місяці тому +3

    ቀሲስ ሆርሲሳ ማሪያም ስያገለግሉ ሳይ በጣም ደስ አለኝ እመብርሃን ቤቷን እንዲያስሩ መርጦታለችና ታድለዋል ፣ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @emayeeshgiet
    @emayeeshgiet 4 роки тому +9

    እኔስ ባጣም ነው የማለቅስ በዚህ መዝሙር ድሮ የሳለፍኩን እያሰብኩ አሁንግን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @meseretshigute5502
    @meseretshigute5502 Рік тому +3

    እውነት ይሄን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ ከብዙ አመት በሃዋላ ዛሬ አዳመጥኩት መምህር መዝሙሩን እየወደድኩት ግን እርስዎ ከቤተክርስቲያን እደተለዩ ሳውቅ እርግፍ አድርጌ ትቼው ነበር ብዙ መዝሙርዎን አሁን ግን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እርስዎም መመልስዎን ስምቼ እኔም የምወደውን መዝሙርዎን ማዳመጥ ጀመርኩ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን እስከእቅታ የታመንን ያድርገን አሜን

  • @lijitljialat
    @lijitljialat 16 днів тому

    ኡፍፍፍ ምንም ቃል አጣው በእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @zemariyonasgebrekidanmayek8952
    @zemariyonasgebrekidanmayek8952 Місяць тому +1

    ቀሲስዬ የኔ አባት።❤ በእምባ የሚደመጥ መዝሙር!!! ዕድሜህን ያርዝምልን።❤❤❤

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 5 років тому +8

    መዝሙሮችህና ትምህርትህ ሁልጊዜ ያፅናኑናል እናመሰግናለን፡፡ እባክህን በፀሎት አስበኝ ወንድሜና አስተማሪያ ቀሲስ አሸናፊ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 дні тому

    ቀሲስዬ የኛ በረከት ነዎት እግዚአብሔር በሚያቀው እኔ የእርሰዎን መዝሙር ስሰማ ነው እግዚአብሔር ያፈቀርኩት የወደድኩት ምን አይነት አምላክ ፍቅር የሆነ አምላክ እንዳለኝ እረዳለሁ

  • @tsegaaragawi1958
    @tsegaaragawi1958 5 років тому +8

    ቃል ሂወት ያሰማል 😭ተመሰገንልኝ የዓለም ጌታ እሱሰ ክርሰቶሰ

  • @emueshetu6942
    @emueshetu6942 6 років тому +26

    ዘማሪ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክህ........
    መዝሙሮችህ በስደት ሀገር መፅናያዬ ነው.. ...እጥፍ ፀጋ ይስጥ..............

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን 😭ይሞላል አይቀርም ባንተ ሽልቆየ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @solomongetachew2995
    @solomongetachew2995 3 роки тому +3

    አሼ የውስጤን ማንነት በዚኽ ድንቅ መዝሙር አስይተኽኛል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን በርታ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-nz9pl9ji9m
    @user-nz9pl9ji9m Місяць тому +1

    ቀሲስ❤ መዝሙሮችህን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤ ሲከፋኝም ሆነ በደስታዬ ወቅት ሳልሰላች እሰማቸዋለሁ ተባረክልኝ ወዳጄ

  • @WoyaGamachu-gc8wo
    @WoyaGamachu-gc8wo 2 місяці тому +1

    አጥቷል ጎሎበታል ሳትለኝ🙏❤❤❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 3 місяці тому

    ❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባረክ 😥❤🙏

  • @user-hf5yj3vj8p
    @user-hf5yj3vj8p 12 днів тому

    Yene medehaniyalem ene sayegebagn ezi yadereskgn ene manegn❤❤❤❤❤ yale weret yewededekgn kene hatiyate kene bedele yechalekegn yene abat😢😢😢

  • @Hellohello-rb5ev
    @Hellohello-rb5ev 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝየክርስቶስ

    አጥታለች ወድቃለች ብለህ ሳትንቀኝ
    ከዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ
    ይሞላል አይቀርም ባንተ ሸለቆዬ
    ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ
    እልልልልልልልል ዉይ ዝማሬህ እኮ ልብ ይሰብራል አምላኬ ሆይ ወደቤትህ ጥራልን የጠፋዉ ወንድማችንንን

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 2 місяці тому

    አሜን አምላካችን ይመስገን🥰🥰🥰

  • @hanaman868
    @hanaman868 Рік тому

    Amen amen amen kafa mayetefae mezemur

  • @huwhihiii9464
    @huwhihiii9464 6 років тому +21

    ቃለህወት ያሰማልን የልጅነት መዝሙሬ
    ነው ይህን መዝሙር ስወደው እግዚአብሔር
    ይባርክህ በቤቱ ያጽናህ

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልንን ልዑል እግዚብሄር ሆይ በሥደት ያለን ልጆችክን እንዲሁም ሀገራችንን ቅድሥት ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አሥባት ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💚💛❤

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 років тому +3

    Kalehewot yasemalen
    Zemare melaktan yasemalen geta 🙏 👏 👏 👏 👏

  • @MelkamuMebrate-fs8xj
    @MelkamuMebrate-fs8xj 2 місяці тому

    Lezih yaderskegn getaye ene man negn amen amen amen

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 дні тому

    ቀሲስ ዘርህ ይባረክ 🙏😍😍

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም ነው የምወደው የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አባታችን 🙇🙇🙇👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 7 місяців тому

    ዝማሬመላእክት ያሠማልን

  • @luamtesfay9191
    @luamtesfay9191 4 роки тому +2

    Amen 🙏 kel hewat yesamelin

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ3ጘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ3ጘ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @sararagasasararagasa9060
    @sararagasasararagasa9060 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልል ክልል ክልል ክልል ልብ ልብ ዝማሬ ምልክትን ያስሜል አሜን አሜን አሜን

  • @mahdargereziher781
    @mahdargereziher781 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen zmare yaseman memhracihn xsegawun yabzalot 👏👏👏👏👏👏

  • @TioneTnkir
    @TioneTnkir 3 місяці тому

    ወይኔ እንዴት እደምወደው 😢

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🤲🤲🤲👏👏👏❤❣💞💞😍😍

  • @MihretAbeje
    @MihretAbeje Місяць тому

    amen qalewt yasmaln baxami baxami miwdawu mezmur nawu.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MdBabull-m3h
    @MdBabull-m3h 8 місяців тому

    ኣሜንኣሜንኣምን❤❤❤❤

  • @buzyetilahun2713
    @buzyetilahun2713 Рік тому

    አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adismasrshaadismasrsha8254
    @adismasrshaadismasrsha8254 4 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 💖💖💖💓💓💖

  • @harnettube3618
    @harnettube3618 2 роки тому +2

    ጌታ ክቡር ነው። ሰውን የሚያከብር።

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 6 місяців тому

    ምን ማለት እችላለሁ ሁሉን ብለኸዋል ተባረክ

  • @belay5969
    @belay5969 9 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 5 років тому +1

    Tewahido.lezelalemi.tanuri.Amen.AmenSalo.Lanta.yihnu.Tebark.Wedem💒💒💒🕊🕊🕊

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 5 років тому +3

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልንአሜን በአወነት የሚመሰጥ መዝሙር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክል አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому

    የኔ ታሪክ

  • @konjitbedhane6746
    @konjitbedhane6746 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @kidankidan2739
    @kidankidan2739 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አቤት መዝሙሮችህ ዘመን ይሻገራሉ ጌታ ሞገስ ሰጥቶሃል ተባረክ በእጥፍ ይጨምርልህ

  • @alem8102
    @alem8102 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 Рік тому

    እልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን. አሜን አሜን... ዝማሬ ምልከት. ይስማልን ❤️❤️. 🙏🙏

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 4 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @kenubishbirara147
    @kenubishbirara147 4 роки тому +1

    በትክከል የኔ ታሬክ ነው ቅለኒወት ያሰማልን ተባረከ

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 3 роки тому +1

    ተመስገን በጣም ነው የምወደው

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 3 роки тому +1

    አቤት መዝሙርህ ህይወት ይዘራል ተባረክ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +1

    አሜን🌷❤🤲🤲🤲

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi1184 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    ከፍ ከፍ ያድርግህ ጌታ
    ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @KasahunMehamedmirehalewbelegn
    @KasahunMehamedmirehalewbelegn 6 місяців тому +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው አባቴ

  • @ሶሊያናቅድስት
    @ሶሊያናቅድስት 4 роки тому +1

    ልጅነቴ ያስታውሰኛል ይሄ መዝሙ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +1

    ዛሬነው ምሰማው ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን ዕንቁ አባታችን🌾

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x 4 роки тому +2

    አምላኬ እደኔ የረዳኸው የለም ተመስገንልኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 2 місяці тому +1

    😢😢😢እኔ ማነኝ😢 እግዚአብሔር ፍቅር አያል ነው ❤❤❤

  • @Habtamu-te8vm
    @Habtamu-te8vm Рік тому

    Zimare melaekt yasemaln lezi mezmur yemlew yelegnm

  • @kirubelmekonone1243
    @kirubelmekonone1243 2 роки тому +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልንወንድማችን

  • @ngstyredae6837
    @ngstyredae6837 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን መምህራችን እድመና ጠና ይስልን ሃገራችን ሰላም እሚሆንበት ቀን ናፈቀኝ ሃጥያታችን ይቅር ብሎ ምህረቱን ይላክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sefimeshkinfe4132
    @sefimeshkinfe4132 3 роки тому

    btame yemwdew mzemuer new e/r ybarkihe wendma

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 2 роки тому +1

    ስንጽናናበት እና ስንታነጽበት የምንኖርበት ዝማሬ። ተባረክልን ቀሲስ አሽዬ። ብዙ ፍቅርና አክብሮት 👋

  • @ጎዳናነውቤቴ-ቘ1በ
    @ጎዳናነውቤቴ-ቘ1በ 6 років тому +14

    አምላኬ ሆይ ዘመን ሁሉ ላንተ ይውን
    አምላኬ ሆይ ዘመኔኝ አንተን ላመሰግን እሻላው
    አጥታል ጎሎበታል ብለ ሳትንቀኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ♥ አሜን ♥ አሜን♥
    አሜን ♥ አሜን ♥ አሜን ♥
    አሜን ♥ አሜን ♥ አሜን
    ♥♥♥
    ♥♥♥
    ♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥
    ♥♥♥
    ♥♥♥
    ♥♥♥

  • @salamitany1304
    @salamitany1304 5 років тому +1

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን የመገስተ ሰመያት ወራሽ ያርገልን አሜን አሜን አሜን

  • @tgakai5191
    @tgakai5191 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የተባረኩበት መዝሙር ሳልሰማው መዋል የማልችለው መዝሙር በቀን ውስጥ ስንቴ እንደምስማው ዘማሪ አሸናፊ እግዚሀብሄር ፀጋውን ያብዛሎት ውስጥን የሚሰረስር ነው ተባረኩል❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 роки тому +2

    Amen. Amen. Amen. 💙💚💜❤️. Amen🙏🙏🙏🙏✝️

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Рік тому

    አጣች ጎሎባታል ብለህ ሳትንቀኝ ለኔ ተብሎ የተዘመረ ነው የሚመሰለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @birhanetola295
    @birhanetola295 6 років тому +1

    ኢየሱስ ያድናል አሜን!! ሰለ ስምህ መነቀፌ ክብሬ ነው ማዕረጌ አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 5 місяців тому

    አቷል ጎሎበታል ብለ ሳትንቀኝ የኔ ጌታ የኔ አባት 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @ብቃታችንእግዚአብሔርነው

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @najwanaaman8987
    @najwanaaman8987 5 років тому +2

    Amen Amen Amen Tebareku Bebzu ❤❤❤❤❤❤

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 роки тому +1

    አቶል ጎሎበታል ብለሕ ሳትንቀኝ ለዚሕ ያደረስከኝ አኔማነኝ ይሞላል አይቀርም ባንተሸለቆዮ ጠብቃለሁና ቀንሕን ጌታዬ ዝማሬ መለከት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባርክልሕ

  • @kiyakiya457
    @kiyakiya457 Місяць тому

    Amen qalhiwet yasemln

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ

  • @efitaye8887
    @efitaye8887 2 роки тому

    Betam mewedew ena sizemer ibaye yemetal fetari ye agelegolet zemenehen yebarekew

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 років тому +2

    ⛪⛪🌹🌹🌹🙏
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @beylabbelnishdegwalli9361
      @beylabbelnishdegwalli9361 5 років тому

      ፍቅር እዳተ የለም እረዳቴ eeellllllllllllllllllllltemesgengitaye👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Aya-dn6en
    @Aya-dn6en 2 місяці тому

    Ameni.ameni.ameni.ameni.ameni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @02addis
    @02addis 3 роки тому

    Yihen mezmur sisema enbayen mekotater new malchilew. Kale hiwot yasemalin.

  • @AydeferGashaw-e1v
    @AydeferGashaw-e1v 2 місяці тому

    ቀሲስ እጹብ ትምህርታዊ ዝማሬ ነው የሰጡን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @የድንግልማርያምልጂነኝሀና

    Amen amen amen zemare melayekete yasemalen

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 9 місяців тому

    አሼ መዝሙሮች ሁሉ የማይሰለቹ ሁሌም አዲስ የሚያፅናኖ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብኩ በቃ ቃል የለኝም ልጆችህ ባንተ እንዲወጡ ምኞቴ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bontuujimmaabantuujimmaa4226
    @bontuujimmaabantuujimmaa4226 5 років тому +1

    Amen amen amen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 роки тому +1

    🙏 Zemare meleakten yassemalen 🙏🙏🙏