BARO MEDIA is liveወቅታዊ መረጀበቀጥታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 54

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 21 день тому +2

    አቶ ኦማር ትክክል ነህ! የፋኖ ቃል አቀባይ ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ነው የሚታየው!!

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 20 днів тому

    ፋኖ ይችላል🎉🎉🎉

  • @negusuandargie8528
    @negusuandargie8528 21 день тому +1

    እድሜ ይስጥህ ኡመር ጥሩ አገላለጥ ነው የገለፅከው እውነተኛ ስው ነህ ይህን ግልብ ጋዜጠኛ ሁሉ ንገርልኝ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +3

    በአስቸኮይ ናዚው አብይ በቶሎ ይወገድ ይሄ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው።በዚህ ላይ እንስራ ወገኖቼ አሁን የፋኖ ድል ማደረግ ትክክል ሲሆን አበረው ሲጨፈጭፉ ከርመው አሁን ስለ ናዚው እብይ አይንገሩን። ናዚው አብይ አውቀናዋል የናፈቀን መቼ ከዛች ምድር እንደሚያጠፋልን እግዚአብሔር ነው ።

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 20 днів тому

    እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr8sh2vl8e
    @user-lr8sh2vl8e 21 день тому

    በትክክለኛ አገላለፅ ነው

  • @solomontadesse2000
    @solomontadesse2000 20 днів тому

    ለፋኖ የሰጠህዉ አስተያየት ካወቁበት ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 21 день тому

    እንኳን ደህና መጡ ጋሽ ኡመር👋👋👋 ትክክል ስደት ስደትነው እንምንኖርበት አገር ኑሮው ቢለያይም ከስራት ውጪ የሆነ ነገር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ያሳፍራል ስርአት የትም ቦታ አስፈላጊነው እኛ ችግር ነው ያሰደደን ዳቦ ፍለጋ እጂ ለጉብኝት ለመዝናናት አይደለም ስለዚህ ስርአት ያስፈልጋል !!!!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 21 день тому +2

    ትክክል!

  • @Hana-u8o
    @Hana-u8o 21 день тому +1

    ሰአዳ ጀግና ነሽ

  • @saadasaada6790
    @saadasaada6790 20 днів тому

    ትክክል

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 20 днів тому

    You. Are.right. ges.omare❤❤❤❤

  • @Rahel-c2x
    @Rahel-c2x 20 днів тому

    You are right my brother❤

  • @IndrisMohammed-oj8ux
    @IndrisMohammed-oj8ux 20 днів тому

    ይሠማል

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +2

    አቶ ተድላ ስለ ጀዋር አትንገሩን የእርስዎን ማዳመጥ የራስዎ ነው ። ግን ለኛ መጥተው አትዶክሩስብን ወይም አትንገሩን።መስማት የሚፈልግ ሄዶ ያዳምጥ እርስዎ ያዳመጡት ሚዲያ ላይ። ልንገርዎት አቶ ተድላ የፋኖን ማሸነፍ ተረድቶ ወጥቶ ጀዋር ይደሰኩራል። እርሶዎም የሱ ወሬ እየደሰኮሩ ነው ። ለምን ያኔ አልነገረንም። አናምነውም አናምናውም ጀዋር ከፈለጉ እዘሉት።እየመጡ አትጨቅጭቁን።

  • @SameraAbghaz
    @SameraAbghaz 20 днів тому

    አቦ ሠላም ብዝት ይበል

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +1

    ናዚው አብይ ዞር እይላትም ይጎተታታል። እኛ በአሁኑ ሰአት አትኩረነ መስራት ያለብን ናዚውን እንዴት እናስወግደው በየትኛውም ሚዲያ መወያየት ማወያየት አለብን። ጋሽ ተደላ በየሚዲያው ይዞራሉ ያዳምጣሉ ግን ስለ ሰዎች ወሬ ይዘው የትኛውም ሚዲያ አትናገሩ። የተስማማዎትን ለራስዎ ተጠቀሙበት። ሌላውም ይዞራል በዚያው ይወቅ።እርሶ መስራት ያለብዎት ናዚው አብይን እንዴት እናስወግድ እሱ ሲወገድ ኢትዮጵያም ይህን ኢትዮጵያ ህዝብም እፎ ይላል።

  • @SameraAbghaz
    @SameraAbghaz 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +2

    አቶ ተድላ አታደናቁርን እኛ በአሁን ስዓት ያለውን የናዚ እብይ አገዛዝ እንዴት እናስወግደው እረ ዛሬ አስጠሉ።እያወቁ ነው ለዚህ ያበቁን።

  • @Habtamu-dj7mr
    @Habtamu-dj7mr 21 день тому

    ወቅታዊመርጃ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 21 день тому +3

    የኔ ወንድም ....? አሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው :: እስኪ ከቻልክ ...? መሪውን , ያውም የስላም ኖቤል ፕራይስ ...? የተሸለመውን መሪ ...? ለምን ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነች ? ለምን ስላም አጣች ? ለምንስ ...? ክማንስ የዘርና , የጎስኝነት ....? ውዘተ ...? የህግ መከበርን , ቢያንስ ቢያንስ ....? ፍጡር ስው ...? በስላም ወቶ መግባት እንድችል አላደረጉልን ብለህ ጠይቅልኝ ...? 🙏🏿 በእግዚአብሐር..? Pelis 🙏🏿

  • @Mohammod-n1s
    @Mohammod-n1s 20 днів тому

    ምልቶችፍኖ 🇧🇴

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 21 день тому

    ጋሽ ሁመር❤❤❤

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 21 день тому +2

    የፋኖ ቃል አቀባዮች የሚሰጡት ሪፖርት ልዩነት ምን አልባት መከፋፈል አለ ማለት ነው፤በርግጥ ፋኖ በአንድ እንደመደራጀት በጎጥና በሰፈር ዙሪያ ተሰባሰቦ ማየቱ ቢያሳዝንና ቢያስፍርም ፋኖ እንደ የአማራ ህልውና ታጋይ እንደሚፈለገውም እንደሚጠበቀውም በአንድ መደራጀት አልቻለም።የፋኖ አንድ አለመሆን የአማራን ህዝብ ለከፋ ስቃይና ችግር ሰላም ማጣት፤ ብሎም ስደት ያጋልጣል።በሰላም ማጣት ገበሬው ሆነ ነጋዴው መሥራት ካልቻለ፤ለችግር መጋለጡ ምንም ምርምር አይጠይቅም፤ፋኖ ይኸንን በአደረጃጀቱ ውስጥ ያካተተ አይመስልም።ገበሬውም ሆነ ነጋዴው በሰላም ወጥቶ መሥራትና መግባት ካልቻለ፤እንኳን የፋኖን ኃይል፤ቤተሰቡን መመገብ እንደማይል በአጭርና በረጅም ፕላን ውስጥ ያዩት አይመስልም። በችግር ምክንያት ህዝብ ለፋኖ ጀርባውን ሊሰጥ ይችላል።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 21 день тому

      ይሄ አንተ እምታሞሙቀው ነው ፋኔዎች የሚሰሩትን ያውቃሉ። ምድረ ቱሪ ናፋ በተደላደለ ሃገር ተቀምጠህ አፍህ እንዳመጣልህ ለፍለፍ ፃፍ። ለምን ሄዳችሁ ተቀላቅላችሁ አትመሩም ያኔ ወንድነት ነው ።

  • @bx5831
    @bx5831 21 день тому

    ሰላም እያልን ነው ?

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 21 день тому

    Yemereh yameramerh🟢🟡🔴🙏🏾

  • @EsraelEliyasDisa
    @EsraelEliyasDisa 20 днів тому

    ካሣሁኒ

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 21 день тому +3

    Guys don't fool yourself lema mergers and Johar Mohammed are wores that Abiye Ahemed their political ideology is all about oromiya independence ,in general all of them are narrow minded tribal junta ther is no any different among three of them. Their differences is about power

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 21 день тому

    ካርታው የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋብቻ ነው ኢትዮጵያ አንድ ካርታ ብቻ ነው ያላት አማራ ፣ኦሮሞን፣ትግሬ ሁላቹሁም አረፋቹሁ ተቀመጡ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ አንደነት ጋብቻ እመኑ

  • @solomongirma8767
    @solomongirma8767 21 день тому

    ዛሬ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +2

    እነ አባ ሰላም ማፍያ ሆኑ።አይ ኦርቶዶክስ በነዚህም ትጠራ።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +1

    እረ ኡመር ይሄ ወላዋይ የት ነበር እስከአሁን መፃፉን ለመሸጥ ይቀላብዳል። ይሄን መናገር ከፈለገ ናዚውን አብይን ለማጋለጥ የነበረው በውጪ አሁን የፋኖን ማሸነፍ ሲያውቅ ሊያጭበረብር መጣ።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 21 день тому

    ❤❤❤❤❤

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 20 днів тому

    ወንድም ከእስራኤልም እንከታተላለን ለምን እስራኤል ያላችሁ አትለንም

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 21 день тому

    ምንድነዉ የምታወራዉ አልገባኝም

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +1

    እረ አቶ ተድላ ስለ ጀዋር በለፈው ለተናገረው ይቅርታ ሳይጠይቅ አሁን ደግሞ ወጥቶ ስለፈለፈ እርሶ ተቀበሉት ጃዋር አቆም የሌለው ዛሬ የተናገረውን ነገ የማይደግም ወላዋይ አቆመ ቢስ እዚህሽአምጥተው አታዳንቁብን። እርሶ ተቀበሉት ሌላው ኢትዮጵያዊ አይቀበለውም ይሄ ዥዋዥዌ ጀዋር።

  • @jenberubeyene8077
    @jenberubeyene8077 21 день тому

    Hello Omar how are you?

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 21 день тому

    እደት ነው ኢትዮጵያን የ80+ ቤሄር የሆነች አገር እጁን አጣ ጥፎ ተቀምጦ አማራ ብቻ ኢትዮጵያን እዳድንለት የሚጠብቀው? ሁሉም ተረባርቦ ላገራቸው ትግል ማድረግ የማይፈልገው?

  • @nuruyimer626
    @nuruyimer626 21 день тому

    እዶውአኔምፅፈው አይደረሰም

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 21 день тому

    Jaawer and Abiy are the same

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 21 день тому +1

    ምንም ነገር ሳትነግረን ወደ ምክር ገባህ አልገባኝም።ምን ስህተት ተሰርቶ ነው ።

  • @Mekdes-l7f
    @Mekdes-l7f 20 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @Chereka203
    @Chereka203 21 день тому

    👍🦁❤🌾🫡

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 21 день тому

    ወንድሜ ሁኬርስ ስለተጋነነ እንዴዉም ሲጋነን ለጠላት ትልቅ መርዶ ነዉ ፎርጌት የፈለገዉ የሚሊቴሪ ሳይንስ እስፔሻሊስት ይኑር እዉነት ተነገረ አልተነገረ ለዉጥ አያመጣም ወንድሜ አንድ ጓድ ዘጠኝ ሰዉ ነዉ አንድ መቶ ጦር ሰላሳ ሰዉ አለዉ ከመቶ መሪዉ ከመቶ ሀምሳ ለቃ ከሬዲዮ ሰራተኛ ከፈርስት ኤዱ ከራፒጂ ከመትረዬሱ ሌላ አንድ ሻምበል ጦር መቶ ሀያ ጦር ሲኖረዉ ከአራት መሪዮች ከአራት ሀምሳለቃ ከሻንበል ባሻዉ ሶስት አርፒጂ ሶስት መትረዬስ ተኳሽ ሶዎስት የህክምና አባላት አራት አርፒጅ ተኳሽ ከመምሪ አባላት ጋር አንዳንድ ጦር አራት መቶ ይሆናል በብዛት ግን ሶዎስት መቶ ነዉ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 21 день тому +1

    ስህተቱን ልንገርህ ኦላ ወይም ኦነግ በጉራ ፈርዳ በጉራፈርዳ በወለጋ አማራን አርደዉ እንዴት ከፋኖ ጋር ንግግር ያደርጋሉ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 21 день тому

    አይ ጋሹመር እንደርሶ ነገሮችን ግራቀኝ መርምሮ ሀቁን የሚናገሩ አይደሉም አብዛኛው ሚዲያ እንዲሆነ እንዲተባለ ብዙ ግሪሳ አላቸው የማያስተውል አብሮ ይከንፋል እነሱ ዩቱዩባቸውን ይሸቅላሉ እንደርሶ ለሀገር ለኢትዮጵያዊነት የሚሰራ ሚዲያ ቢቆጠሩ 3 አይሞሉም