አርበኛ ዘመነ“ይህን ትግል ካልጠበቅነው ይወስዱታል ፣አሳልፌ አልሰጥም!”ዝናቡ ዘመነን ጥሎ የት ሊሄድ?”ግዙፍ ዘመቻ ልንጀምር ነው፣ ተዘጋጁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 545

  • @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
    @NAKACHEW.HIWOTE-no3vk 29 днів тому +140

    ይሔነው እኔ የማውቀው የምወደው የማከብረው የምሳሳለት የምመካበት ወንድሜ ያማራይቱልጅ ዘመነካሴ ሽ አመት ኑርልን

  • @have134
    @have134 29 днів тому +110

    ዘሜ አንተን እኮ ምንም ማለት አንችልም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @Ydbyf
    @Ydbyf 29 днів тому +40

    አርበኛ ዘመነ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ድሉ ይቅረባችሁ❤❤

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 29 днів тому +40

    የኔ የዋህ ዘሜዋ እመብርሀን ትጠብቃቹህ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 29 днів тому +33

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @DingilInate-z6r
    @DingilInate-z6r 29 днів тому +28

    ሁሉን የሚያስተምር ትምህርት ነው ፈጣሪ ጠላቶችህን ያስወግድልህ።ድል ለተገፋው ላማራ ሕዝብ።

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 29 днів тому +49

    በሀይማኖት ትምህርት የበሰለ ሰባኪ ወንጌል የሚሰጠውን ትምህርት እንጅ ስለጦርነት የሚሰብክ አይመስለኝም ለእኔ በርቱልን

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 29 днів тому +86

    አርበኛ ዘመነ የአብዮቱ ተምሳሌት ነው መሪያችንም ወንድማችንም ነው አሜን ነኝ ከጎንደር

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 29 днів тому +33

    አንበሳው ዘሜ በትክክል !
    እውነት ነው በጥቃቅን የግል ልዩነት ትተን ትልቁን የጋራ ጠላት ለመንቀል እንዘጋጅ።

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 29 днів тому +23

    አላህ ይጠብቅህ ዘምየ በድል አላህ ያብቃችሁ በረቱልን❤❤❤❤❤መዳኛችን ፋኖ ነው ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 29 днів тому +21

    ዘሚ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ እኛም አለን ብልፅግናን እየሰረሰርነዉ ነዉ ትንሽነዉ የቀረን

  • @ፋኖነኝያባቅጣውዘር
    @ፋኖነኝያባቅጣውዘር 29 днів тому +55

    እኔ የምለው ለምን አይረዱትም ይህን ጀግና እባካችሁ ዘመነን ተረዱት ውድ አማራዊያን እመኑኝ ዘመነ ያሸንፋል ውድ ፋኖውች መሪችሁን ጠብቁ እመኑኝ ዘመነ በብር የሚለካ አይደለም አብይም ብዙ ሞክሮ ነበር ነገር ግን ዘመነ ጥቅም አልፈልግም ነው ያለው ዘመነ አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ታሸንፋለህ አማራ ያሸንፋል

    • @samera626
      @samera626 29 днів тому

      ዘመነ አምባገነን ፀረ አማራ ነው👎👎👎👎👎

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 29 днів тому +38

    ዘሜ ስስቴ አላህ ይጠብቅህ ድል ለሞላው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 29 днів тому

      @@RijsiejHdjejjdj-by4ki አሜን ይጠብቅልን

  • @AbereTewlgn
    @AbereTewlgn 29 днів тому +24

    ዘሜ በውነት ደንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 29 днів тому +16

    ድንቅ ንግግር ነው ❤ዘሜ መሪያችን

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 29 днів тому +21

    አርበኛ ዘሜ የድንግል ልጅ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

    • @Purpose.Driven1
      @Purpose.Driven1 29 днів тому

      ክርስቶስ በእኔ በአንተ በድንጋዩ ይመጣል።

  • @mollazelalem
    @mollazelalem 29 днів тому +20

    እግዚአብሔር አምላክ ምኞትህን ሁሉ በቅርብ ያሳካልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ👏👏👏

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm 29 днів тому +19

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ለድል ያብቃችሁ መወያየታችሁ በጣም ጥሩ ነው ተመካከሩ አድ ሁኑ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 29 днів тому +49

    በዚህ ትውልድ እንደዘመነ ካሴ አይነት በፖለቲካ እይታው እንደ ወርቅ ነጥሮ የወጣ ጀግና በማየታችን የአማራ እናት ማሕፀኗ የተባረከ ይሁን 🙏❤🙏💪

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 29 днів тому +28

    ቃልህን እንደምትኖር በተግባር አረጋግጠሃል። ታሪክ ጽፈሃል! ግን እኛም ታሪክ እንዲኖረን ክንድህ ያስፈልገናል

  • @Rakb553
    @Rakb553 29 днів тому +20

    እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ሆና በድል ጎዳና ትምራችሁ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🇲🇱❤

  • @khloudrashid5896
    @khloudrashid5896 29 днів тому +13

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 29 днів тому +13

    ቅንነት ሀቀኝት ጀግንነትና ቆራጥነት አሟልቶ የሰጠህ ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ።☝️🙏👍👍👍

  • @wmg6574
    @wmg6574 29 днів тому +22

    ሁሉም ፋኖዎችቻችን ወርቆቻችን ናችው❤❤❤❤

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 29 днів тому +1

      ከእስክንድር ፋኖዎች ውጪ ያሉ ፋኖዎች አወ ወርቆቻችን ናቸው

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 29 днів тому +12

    የኔ ጀግና ❤
    የዳዊት አምላክ ተዋጊው ልዑል እግዚአብሔር ሁሌ ከፊትህ ይቁምልህ !! እጅህን ይዞ ይምራህ !!!
    ፋኖዎችዬ ❤ ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን አልብሶ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ !!! የጦር መሪ ይሁናችሁ !!!!
    የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!

  • @አማራተራራው-11
    @አማራተራራው-11 29 днів тому +19

    ዘመነ❤💪🏿🙏

  • @mesafintalmaw2180
    @mesafintalmaw2180 29 днів тому +18

    ዘሜ ዝናቡ ማስሬ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @ZerihunMache-ff3hq
    @ZerihunMache-ff3hq 29 днів тому +15

    ትችላለህ ዘሜ በርታ አሳያቸው ጀግና ነህ💪💪💪

  • @Balabaras
    @Balabaras 29 днів тому +22

    ዘምዬ የኔ ስስት ወንድም አለም አላህ ይጠብቅህ❤

  • @MezgebuGodie
    @MezgebuGodie 29 днів тому +13

    አምላክ ይጠብቅህ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 29 днів тому +47

    እራስ አርበኛ "ዘመነ ካሴ የአማራዉ አርማ" የኔ ስስት፣ ከአደበትህ እማጠፈዋ ድግል ማሪያም ትጠብቅህ🙏❤
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

    • @DerejeAbiye-i5v
      @DerejeAbiye-i5v 27 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመነወንድሜ

  • @Belay1974
    @Belay1974 29 днів тому +12

    እንኳን አቀረብሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል።
    ድል ለፋኖ!!!
    የአማራ ብሄርተኝነት ይለምልም!!!

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 29 днів тому +12

    ዘሜዋ ጥሩ አድርገህ ጠርንፈህ ያዝልኝ ማንንም አትመን አንድ ለ10ጠርንፈህ ያዝልን😊

  • @yeshitlamogninet7477
    @yeshitlamogninet7477 29 днів тому +13

    ዘሜነት ይለምልም።ምን ልሁንልህ ዘሜ ትንታጉ ሰውማ ከሀዲ ነው አምላክ ይጠብቅህ።

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 29 днів тому +23

    ጀግናው ዘሜ የአማራው አለኝታና መከታ ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈጣሪ ጥላና ከለላ ሆኖ ለድል ያብቃልን
    ሞት ለብአዴን ለባንዳና ለብልፅግና

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 29 днів тому +14

    ጀግናችን አበሳችን የክፏ አይንን ይያዝልህ
    እግዚአብሔር አምላክህ አይለይህ ድል የናንተ ነው
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️

  • @terefoateshome7948
    @terefoateshome7948 29 днів тому +10

    ይገርማል ዘምይ በናት ክንድ በእግዚአብሔር ፍቃድ ተመኝው በቅዱስ ሚካኤል ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት እንደምታውጁ በትስፋ እጠብቃለሁ የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎታ እና ቃልክዳኗ ለድል ታብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @gezahegnsewnet36
    @gezahegnsewnet36 29 днів тому +8

    የኔ አባት ለዉቱን እግዚአብሔር የሳይህ

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k 29 днів тому +34

    ዘሜ ኢትዮጵያ ሀገሬ አንድ ተስፋ አላት አንተ ልክ እንደቡሪኪና አፋሶው መሬ ኢብራሂም አገርህን በብቃት እንድትመራት ወላሂ ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 29 днів тому +6

    ዘሜ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የዋህ ነህና በዙሪህ ያሉ ተኩላወችን ለይ አባቴ

  • @userasnakech
    @userasnakech 29 днів тому +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ድልን ያጎናጽፋችሁ 💚💛❤እዉነት ነዉ ማን ደሙን ባፈሰሰው ማን ስልጣን ይይዛል በርቱ😍❤😍

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 29 днів тому +21

    ድል ለተገፈው አማራ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለሰማዕታት።

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 29 днів тому +34

    አንበሳዉ የበላይ ልጅ ዘሜ ሰላምነህ እኔም እንደ አንተ ለመሆን እየጣርኩ ነዉ።የኢትዮጵን የነፃነት ድል ደግመን እናበስራለን።

    • @GemeHussen-ee7lk
      @GemeHussen-ee7lk 29 днів тому

      ምናባክ እንደሱ ትሆናልህ ፣ ያለው ሳይዋደድ አለ

    • @mereaschenaki4991
      @mereaschenaki4991 29 днів тому +3

      @@GemeHussen-ee7lk ከዝንቦች ጋር አላወራም ዝንብ ደግሞ ቆሻሻ ባገኘበት ከመዉረር ዉጭ አያዉቅም።

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 29 днів тому +21

    አማራ ፋኖ በጎጃም ጀግኖች ዘሜ💚💛❤️

  • @HyluSissay
    @HyluSissay 29 днів тому +9

    ዘሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 29 днів тому +16

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ😍💚የእስክንድር ቡችላ አፈር ያብላችሁ አንድነት እንዳይኖር ከክልሉ ጦሩ እዳይወጣ ሰርታችኋል😖

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 29 днів тому +2

      በጣም ይሄ እንሽላሊት 😢😢😢

  • @Blangi
    @Blangi 29 днів тому +25

    አመጣጤ አባቶቸ እያልክ ከምታከብራቸው ክነ እርበኛ መስፋንት ተስፋ ከነ ሰፈር መለስ ትውልድ መንደር ነው ትውልዴ ::ጀግናው ዘሜ ወንድማችን እንደ ውንድም እንወድሀለን! አንደበትህ የትግላችን አላማ ና የድል አድራጊነት መንፈሳችን ነው ! እንከተለዋለን እንጠብቀዋለን! ኑርልን!!!

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 29 днів тому +14

    ጀግናው ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 29 днів тому +8

    ስሙት ይህን ጀግና ይህን አስተዋይ ብስለቱን ፅናቱን የተካነዉን ጥበብና እዉቀት ሁሉ ኖሮት ሁሉን ጥሎ እድሜ ልኩን በበረሀ የተንከራተተ ሌላዉ ቆሞ እንዲሄድ ነፍሱን ሊሰጥ የወደደ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ስላቅራራ ዘመነን ብሎም ፋኖን መኮንን አቅም የለዉም እንደነ ሀብታሙ አያሌዉና እነ አበበ በለዉ ያሉ ደንገጡሮች እኛ ኪሳችንን አራቁተን ብቅ ብናደርጋቼዉ በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠዉ ለፍፈዉ እንቅልፋቼዉን ጠግበዉ እንብርታቼዉ እስከሚነረት ጠግበዉ እያገሱ ድንጋይ ተንተርሰዉ ሲያገኙ በልተዉ ሲያጡ ጦም አድረዉ ሀሩሩ ቁሩ እዬተፈራረቀባቼዉ እንቅል አጥተዉ ዉድ ህይወታቼዉን ከሚሰጡ ጀግኖቹ እኩል ታግለናል ፋኖ የእኛ ነዉ እንመራዋለን የሚሉትን ደናቁርት ዝም ልንላቼዉ አይቻለምን ለዚህ የገማ ሰገራ ለሚሸከመዉ ሆዳቼዉ እስክንድርን ይዘዉ ፋኖን ሊከፋፍሉ አማራን በማጅራቱ ሊያርዱ ሴራ ጠነሰሱ ዛሬ በቁሙ ከሞተዉ አቢይና ከባእዴን ጋር ሆነዉ ፋኖን እያደፈጡ በተናጠል ሲያገኙ እዬገደሉ ነዉ በእጃችን ለሰራነዉ ነገንና ነፍስን ለማይገዛልን ገንዘብ ሰዉ የመሆንን ክብር አዋርደዉ ፈጣሪን ንቀዉ በዘመኑ ቡቱቶ ዉስጥ በሸረሪድ ድር ታዝለዉ የታሪክ ቅራሬ የትዉልድን ተስፋ ለማምከን በክፋት የላቆጠ እረግረግ ዉስጥ ጭቃ ሲያቦኩ እያዬናቼዉ ነዉ አማራ እራእያችንን እንዳያደናቅፉ ተኝተን አይመልከቱን ወገኖቼ የእዉነት ልሳናችን የሆነችዉን መአዛ መሀመድን እናንሳት እንኳን ለእሷ የእነ ሀብታሙ አያሌዉን ኪስ አሳብጠናል አማራ አንተኛ ፈጣሪን ይዘን በአያሌዉ እንነሳ ይህን መልእክቴን ያዳመጣችሁ ሸር አድርጉት

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 29 днів тому +9

    ትክክል ነው አቶ ዘመነ የሀሳብህ ደጋፊኝ ወንድሞቸ ተከተል አለቃህን መሪ ክቡር ነው። ትንሽ ነው የቀራችሁ በርቱ ገመናችን ከድል በሁዋላ ። የሀሰት ወሬ በዝቷል አይዞህ ጄግናው የአገሬ ልጅ።

  • @ykt4447
    @ykt4447 29 днів тому +8

    ዘሜ ❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 29 днів тому +10

    ጀግናው ፡ ዘመነ ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው። ❤ እንወድሃለን

  • @michoa5489
    @michoa5489 29 днів тому +31

    ዘሜ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ በርታልኝ ወንድምህ ነኝ ከኦሮሚያ ክልል💚💚💛💛❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 29 днів тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @HaraTimes
    @HaraTimes 29 днів тому +10

    ዘመነ!!!!🙏🙏🙏

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 29 днів тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይቅደምላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን፫

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 29 днів тому +7

    He is correct. I always trust by Zeme❤❤❤❤

  • @RuurFu
    @RuurFu 29 днів тому +10

    ዘሜዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትህትናህ እኮ ይለያል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mebri-tr7dh
    @Mebri-tr7dh 29 днів тому +23

    ጠቅለያች አንተ ተናገር ጀግናችን ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 29 днів тому +6

    እውነትህን ነው የኛ እቁ ጀግና ባዳውን ጥርጉት አትማሩት ምነግሱት እናተናችሁ የኛመሬወች ድድ ላማራፍኖ ደል ለጀግናው ፍኖ ድል በደቀኑ ለሜርሸነው አማራ 💪💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 29 днів тому +16

    የምታየውን ወንድምህን ያልወደድህ የማታየውን እግዚአብሔር አትወደውም!የምታየውን አማራ ያልወደድ ሌላውን ኢትዮጵያዊ አትወደውም።ድል ለአማራ ፍኖ

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 29 днів тому +11

    ዝሜ ጀግንናችን ነክ

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 29 днів тому +12

    ዘመነ ካሣ አንደው አንተን ለመግለፅ እንደምን ያለ ቃላት ይኖራል ?ጤናና እድሜ ይሥጥህ ከማለት በሥተቀር

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 29 днів тому +12

    አንደበት ርቱዕ በሳል እይታ እና አመለካከት ከፈጣሪ የተለገሰው ቅን። ሀገሩን እና ሕዝቡን በእኩልነት የሚያይ ጀግና መሪያችን ዘመን ካሴ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 29 днів тому +11

    ጀግኖቻችን ድል ለናተ ይሁንንንን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ

  • @maekel6789
    @maekel6789 29 днів тому +6

    ዘሜ በአተ ብቻ እንፅናናለን ወላሂ የኛ አስተዋይ ኩራታችነህኮ💚😍 የእስክንድር ቡችሎች ፋኖነኝ ባይ ስሙት ታተርፉበታላችሁ መርዛሞች እስበስ የምታገዳድሉ የአማራፋኖ ወንድሞቻችንን🙄🙄👈👈👈👈👈👈👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @AtsedeDade
    @AtsedeDade 29 днів тому +13

    ድል
    አማራህዝብድለፍኖ🇨🇬👍

  • @awokeyeshiwas
    @awokeyeshiwas 29 днів тому +10

    ድል ለ አማራ 💻💻

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 29 днів тому +10

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @martamiry3896
    @martamiry3896 29 днів тому +10

    ዘሜ በእዉነት አንተ መሪ ነህ በርታ በሳል መሪ ማለት እንዲህ ነዉ።

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 29 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ ይጠብቃችሁ።

  • @yaddnat2119
    @yaddnat2119 29 днів тому +8

    አዲስ ትውልድ -አዲስ አስተሳሰብ -አዲስ ተስፋ ዘሜ 👈💪💪

  • @SaaraAmare
    @SaaraAmare 29 днів тому +4

    Zemawa wendim Alem Medihaneyalm ytebkelen 🙏🙏🙏..... yetbikachu All Amhara Fano....💪💪💪😇😇😇🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 29 днів тому +13

    በራቮ! ኮርተንባችኋል፣ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፣ ለድል ያብቃችሁ።

  • @solomonMulatu-c3c
    @solomonMulatu-c3c 29 днів тому +8

    እውነት ነው በመላው ሀገር የፋኖን ትግለ ነው ህዝብ መጠበቅ የያዘው ድል ለፋኖ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 29 днів тому +12

    ራስ ዘመነ ደስ የሚል ንግግር

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 29 днів тому +6

    ዘሜ ንግግርህ ወደልቦና ሰርፆ የሚሰማ ነዉ። ጀግኖች እግዜር ከናንተ ጋር ይሁን✊🏽🙏

  • @kasudellelie7568
    @kasudellelie7568 29 днів тому +8

    ዘሜ በርታ ከጎንህ ነን❤

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 29 днів тому +2

    ዘመነ የኛ አለኝታ አንተን አደለም ጠላት የወንድም ባንዳ ይቀናብሀል ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 29 днів тому +3

    ዘሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 29 днів тому +11

    ትክክለኛና እውነተኛው ጠንካራና የምንተማመንበት ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚመጥነው አደረጃጀት እንደዚህ ነው ሌሎችም አደረጃጀቶች ሊኮርጁት የሚገባ ምርጥ የአማራ ፋኖ አደረጃጀት(በጎጃም) ። 💪💪💪 ዘሜ💪💪💪

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 29 днів тому +19

    ጀግናው ዘሜ አንተ እና ጓዶችህ ለአማራ ህዝብ እንደቆማችሁ መዳኒአለም ይቁምላችሁ

  • @ZewduMelsewZewduMelsew
    @ZewduMelsewZewduMelsew 29 днів тому +9

    The hero leader!!

  • @AbebawTadese-c6e
    @AbebawTadese-c6e 29 днів тому +20

    አማራ ሆኖ መፈጠር በራሱ ጀግንነት ነዉ❤❤❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 29 днів тому

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @mekuanentabate
    @mekuanentabate 29 днів тому +9

    የአማራ በደልን ነፍሴ ሆይ እንዳትረሺ!!!.. እልፍ አይነት በደል!!!...ዘሜ አንተን ስሰማ እጽናናለሁ!!! እግዚአብሔር ያብዛህ። እባክህ እራስህን አብዛ!!!... ከእናንተ በረከት ያልደረሰኝ!!! ከታሪክ ተወቃሽ መኳንንት!!!

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 29 днів тому +7

    እውት መዜ የአማራይቷ ልጅ የምወድህ ጠንካራ ነህ በእውነት ምድርላይ የሚሉትን ፋኖዎች በስስት የማያቸው ማንም አስተያየት እንዲሰጥ አልፈቅድም ምክንያቱም ለኛ ሲሉ አነሡ ሲከራተቱ ያመኛል ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube1617
    @tube1617 29 днів тому +11

    ዘሜ ሻመት ምራኝ አላህ ይጠብቅልን ስትናገር ውስጤ ነጣይወጣል 👌🦁💚💛❤💪💪💪💪አማራ ያሸንፋል

  • @sarasolomon2734
    @sarasolomon2734 29 днів тому +6

    King zemene long life

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እኔ የምለዉ ቢኖር ቅዱስ እግዚአብሔር ቀኙን ከናተ ጋ ያድርግ ።በድል ያስፈፀማችሁ ።❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 29 днів тому +11

    ሁሉም ፋኖች ብሰሙ ታተርፋላችሁ በተለይ የጎጃም ፋኖ ታድላችሁ መሪያችሁን ተከተሉ ትኮሩበታላችሁ ያኮራችሆላም ::

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r 29 днів тому +7

    ዘምዬ😍
    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ💪
    💚💛❤️

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 26 днів тому

    እንዳለመታደል ሆነና ጀግናን ለመብላት ለማስበላት የሚሮጥ አማራን ሳይ ያመኛል ዘሜ ኑርልኝ 💚💛💕 ሁሌም ጀግናነህ ።

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 29 днів тому +20

    ዉጊያዉ የስጋና የደም አይደለም ከዚህ አለም ገዢው ከዳቢሎስ ጋር ነውና ፅሎት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እንዲዋጋላችሁ።

    • @TadeleAreda-c2b
      @TadeleAreda-c2b 29 днів тому +3


      ዝም ብለህ ጥቅስ አትጠቃቅስ መጽሐፍ ቅዱስ አትጠቃቅስ ይህችን ድራማ ለውሸታሙ ብልጽና ንገረው

    • @MiskrAzmeraw
      @MiskrAzmeraw 29 днів тому

      @TadeleAreda-c2b የናትህ እምስ ነው።ወንዳገረድ ቡሽቲ ነህ።

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh 27 днів тому +1

    መዳሀኒአለም ይህን ጀግና መጨረሻውን አሰምረህ አሳይልኝ እባክህ🙏🏾

  • @aberegrimaw
    @aberegrimaw 29 днів тому +3

    እግዛብሔር ይጠብቅሀ ንጉሳችን

  • @shewangzawgetachew5620
    @shewangzawgetachew5620 29 днів тому +7

    ዘሜ ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምረው

  • @hymanotsyum
    @hymanotsyum 29 днів тому +6

    የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ ጀግናየ።

  • @Abebaw-x2t
    @Abebaw-x2t 29 днів тому +11

    ትክክል ነው።እየታገሉ ማቀበል ባለፈው ይብቃ።አማራ እንደ አማራ በራሱ ሀዲድ ሊቆምና በራሱ አጀንዳ ሊጓዝ ግድ ነው።

  • @demeke0554
    @demeke0554 29 днів тому +7

    ዘ ሜ💪💪💪💪💪👍

  • @mggg8841
    @mggg8841 29 днів тому +3

    Jegnatchin talaku Zeme nurelin abate Egziabherm kehulatchu gar yehun 🙏💚💛♥️🙏

  • @BezuayehuBekele-j6e
    @BezuayehuBekele-j6e 29 днів тому +2

    ትህትናን ጀግንነትን ከዘመነ ካሴ እንማር