⭕የእንዳልካቸው ዘነበ ዛቻ እና ማስፈራርያ❗ እፎይ ላይ የወጣ የግድያ ዘመቻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • እኔን ለማገዝ ከፈለጋችሁ እና ከቻላችሁ VPN አብርታችሁ ተመልከቱልኝ
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

КОМЕНТАРІ • 104

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 6 днів тому +6

    እግዚአብሔር ሆይ እኛ ልጆችህን እንድንነቃ አድርገን ጠብቀን👏👏

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 6 днів тому +12

    እፎዬ ጀግናው ማንንም አይፈራም እግዚአብሔር ደግሞ ይጠብቀዋል። እነሱ አምላካችንን ሲሳደቡ ማን ተናገራቸው?! ያባታችንን ስተት የተናገረው የራሱንም ኡስታዞች ቢያርም መልካም ነው

    • @ZinetM-k4f
      @ZinetM-k4f 6 днів тому

      @@ethiopiantiktok2761 ግምለግምአብረህአዝግም እኛየማንምምአንሳደብም አንች ስውንጌታስላልሽ እኛደሞ መልክተኛብለንእንነግርሻለን ይሄ ስድብ ከመሰለሽ እየመረረሽዋጭው ሲቀጥልእፎይ የሚል እውቀትዜሮ ነው

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 днів тому

      ገዳዮች ተሳዳቢውች ጠንቃዮች ጫታሞች እናንተው ምን ትሰሪያለሽ ሒጂ ጥቁር ድንጋይሽን ስገጅለት​@@ZinetM-k4f

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 6 днів тому +1

      ​​​@@ZinetM-k4f ሰው ወይም አምላክ ለማለት የታባሽ ታውቂዋለሽና ነው በይ አፍሽን የምትከፍችው እዛው ቅማልሽን ልቀሚ በሂጃብ ጨለማ ተከልለሽ ኋላ የመጣ አይን አወጣ አሉ ጭኣሽ እናንተ ስለ አምላካችን ልታስተምሩን፲? ለራሳችሁም የቁረይሾችን ኃፍረተ ስጋ ላይ የተቆለለ ድንጋይ ከማምለክ ባዳናችሁ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 6 днів тому +6

    እንዳልክን የልብ ልብ የምንሰጠው እኛው ነን ። አፉን ከፍቶ ሲመለስ እጃችንን ዘርግተን እንቀበለዋለን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 днів тому +1

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @bekigir6785
    @bekigir6785 6 днів тому +5

    በሀገራችን ቅዱሳት ስዕላት በጣም በዝተዋል ከዚህም የተነሳ የሚገባቸውን ክብር እያገኙ አይደለም ቅዱሳት ሥዕላት አሁን ምርታቸው እራሱ ቢቆም ደስተኛ ነኝ በጸዴንያ የነበረችው ማርታ እኮ አንድ ስዕል ነበር ለቤቷ የፈለገችው በሁላችን ቤት ግን በዝቶ በዝቶ የሸረሪት ድር እንኳ የሚጠርግለት የለም ወይ በፀሎት ቤት ውስጥ አድርገው በክብር መያዝ ነው አሁን ግን ልክ እንደማንኛውም እቃ ይሸጣሉ ይገዛሉ ትንሽ ካረጁ በክብር ማስቀመጥ የለም ተገቢውን ክብር ስለማንሰጥ ከነሱም የሚያስፈልገንን አናገኝም እባካችሁ🙏🙏🙏 እንጠንቀቅ !!!

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 6 днів тому +6

    ጓድ ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም አንድ ወቅት ኢትዮጵያን በሱዳን አረገው ሲሸሹ ነበሩ እና ሱዳኖች ደግሞ ያገላቷቸው ነበር መንግስቱ አንድ መልዕክት አስተላልፎ ነበር ኢትዮጵያን እሚሸሹ ስርአቱን ጠልተው ነው እጅ ሀገራቸውን ጠልተው አደለም ስለዚህ አንድ ኢትዮጵያውያንን ብትንኩ በ 50 ሱዳን ነው እምቀይርህ ብሏቸው ነበር እና እፎይን ትነኩና የመንግስቱ አባባል ከናንተ ላይ ይፈፀማል ማለት ነው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 6 днів тому +3

    ሰላም ወንድማችን አወ ሰይጣን አፉ ትልቅ ነው ለዛ ነው እንዲህ የሚያወናጭፋቸው እውቀት ሲያጡ መደበቂያቸው ነው እናም ከእኛ ጋራ ያለው ይበልጣል ❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 6 днів тому +2

    አቤት እስላሞችን ግን ቁረጡት ግደሉት እረዱት ብቻ ነው መልሳቹ መወያየት ጠፋ እፎይ ፈጣሪ ይጠብቀዋል😢

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 6 днів тому +5

    እግዚኦኦኦ ሰው እንዴት እናመልከዋለን የሚሉትን የአምላክን የእጅ ስራ የሆነውን ለዚያውም ትልቁን ከመላእክት እንኳን አልቆ የፈጠረውን ሰው ማጥፋትና መግደል እናመልከዋለን የምትሉትን አምላክ ያስደስተዋልን? በየትኛውም እምነት ውስጥ ይኑር ነገር እኛ ግን ትክክለኛውን የህይወት መንገድን ይዘናል እነርሱ ከእኛ ህብረት ባለመሆናቸው አምላክ ይጠይቃቸው ማለት እንጂ የአምላክን የጣት ስራን በማጥፋት የዘል🌍ም ህይወት አይገኝም ሁላችንም በ❤ባችን አምላካችንን ማመንና ማምለክ እንጂ ሌላ አጥር ውስጥ ገፍቶ መግባት መዛትም ይሁን መሳደብ ውጤቱ የገሀነም እራት መሆን ነው። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኘን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 днів тому +1

    እግዛብሔር ይመሥገን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 6 днів тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏😓😓😓

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w 5 днів тому

    እንዳልካቸዉ ባለዉለታ ነዉ ቀጣዩ ዘመቻ በወንጌል ሣይሆን እንዲህ ባለ ማሠቃየት በግላጭ የታቀደልልን ክፍት አፍ ሥለሆነ ሚሥጥራቸዉን ነገረን።

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 6 днів тому +4

    እኔ ደቡብ ናኝ ግን ጴንጤ ብዙ ነው ግን አይነኩውም አብረን እንበላለን እንጠጣለን 😢

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 6 днів тому

    ወንድሜ ልክ ነህ በልባችን ያለውን ነው የነገርክልን ራሳቸው ሳያምኑና ሳይቀበሉ ለፕሮቴስታንት የሚመች ትምህርት ብቻ ነው የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሀፍ ሁሉ ለእኛ ተፅፏል ይላል

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse День тому

    ገድላትና ድርሳናት የቅዱሳንን ህይወት ይገልፃሉ ለኛም እንዴት ህይወታችንን እንደምንመራ ይነግሩናል…

  • @MesfinMekonen-m8q
    @MesfinMekonen-m8q 6 днів тому +3

    ጎሽ የተዋሕዶ ልጅ እግዝሔር ይስጥ ገና ለገና መናፍቅ እናመጣለን ተብሎ ተአምረ ማርያም ገድሎች ይስተካከላል ማለት ምን ማለት ነው? ጊዜ ሁሉን ይገልፃል።

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 6 днів тому +1

    Megedel ye dabilos ena yeteketayochu melay nw.selezih kezi yemeneredawu... Sewu sizeket ke eweket netsa sihon sishenef megedelen ... like sehonu ena yeyazut meneged ewjnetgna na ye Egziabiher meneged kehone gin bemastemare beteshale melkamenet beferker... mekeniyatum Egziabiher feker nw.
    Endaleke bezi derej mezketu yasaferal,
    Bicha Egziabiher lebona yesten! ❤️🙏❤️

  • @sisaydesta-z9m
    @sisaydesta-z9m 5 днів тому

    ወንድማችን ሰለጥረትሕ ሰለምትሰራው ስራ እናመሰግንሐለን ነገርግን አንድ ነገር ልነቅፍሕ እወዳለሁ እፎይ የሚባለውን ልጅ የልብ ልብ ባትሰጡት ጥሩነው ባይነኝ መሀመድ እንዲነው እያለ እየተሳደበ በአስተምሮአቸውም እየተዛበተ ለሚናገር ሰው ቤተኝርስትያንን ወኪል ወይም አጋርነት በመስጠት የምታስተጋቡለት ነገር ፍፁም ስሕተት ነው እንደሐገርም እንደ እምነትም በአብሮ መኖር ላይ ፈተናን የሚያመጣ ነው እንደ እምነታችን ማንም የፈለገውን ማመን እንደሚችል ከፈቀደ በፍቅር ወደ እምነታችን ልናመጣው እንጂ ብቻ የማንንም እምነት መፃረርም መንቀፍም ቤተክርስትያን ስለማታስተምር አመለካከታችንን እናጥራ ።

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 6 днів тому +5

    ሙሰሊም መግደአል እንጃ ምን ያቃል

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 6 днів тому

    ኦርቶዶክሳዊን strategically ወደ ማሰብ ማደግ አለብን Economically, politically መንቃት፣ መደራጀት፣ ተቋማት መፍጠር አለብን።

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 6 днів тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    እኛ እንሞታለን አትበሉ ለምን በገዛ ዓድና ለምን እንሞታለን መጢዎች ቀተልቲ ሰብ እና የተዋህዶ ልጆች ጥንኩርሪ አትፍሩሩ እውነት

  • @SenaitSertsu
    @SenaitSertsu 6 днів тому

    Ewenet now diakon henok kale hiwat yasemaln 🙏🙏🙏

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 6 днів тому

    ወንድማችን አንተ ራሱ ተጠንቀቅ እነሱ አብደዋል

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 6 днів тому +1

    እኔ ሚገርመኝ ነገር ስንት ሴጣን ነው የጋለበው ኧረ ልቦና ይስጥህ ጠጥቶኖ ነው መሰል ላይቭ ሚገባው

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን አይዟችሑ እቫካችሑ እንተባበር ለቭዙሐኑ ሥለሚያሥፈልግ እፎይን እና ሚድያ ላይ የሚሠሩ ወንድሞች ጥንቃቄ አድርጉ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 днів тому +1

      በመግደል እንጂ በውይይት የማያምኑ ፍጠሮች ናቸው😮

  • @abrehamtakel9002
    @abrehamtakel9002 5 днів тому

    እፎይን ከነኩት እኔ በግሌ ሶስት ዋና ዋና ኡዝታዝ እገላለው ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለው።

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 6 днів тому +2

    መንግስት እዉነት የሁሉም መንግስት
    ከሆነ ዛሬ እናይሃለን ወንድ የሆነ መንግስት አሁን እናይሃለን እንዴት
    የመንግስት ሃይማኖት እንደሆነ እንዳልካቸዉ ነግሮናል አሁን ወይታረጋግጡልናላቹ ወይ ህግ ታስከብራላቹ

  • @user-ዘአማን
    @user-ዘአማን 6 днів тому

    እፎይ አንዳንድ ነገሮችን ቢያስተካክል መልካም ነው።

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 6 днів тому

    በትክል ወንድሜ ህይሄ ትምርት የእቶ አኬ ምንፍቅና ንው

  • @MohaHami-j5m
    @MohaHami-j5m 6 днів тому +1

    Ennatachu tebdda

  • @ewnet-r9z
    @ewnet-r9z 6 днів тому +3

    ከእፎይ በፊት አነተ ሙት

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 6 днів тому

    Enkuwan bedhna metahe TEGESH

  • @MekonnenYaschelewal-n9n
    @MekonnenYaschelewal-n9n 5 днів тому

    ብትችሉ በእምነት ከማይመስሏችሁ ጭምር በሰላም ኑሩ ተብሏል ቋንቋ መለያየት የኃጢአት ውጤት ቢሆንም እውቀት እስከ ሆነ ድረስ ለሓዋርያትም የተገለጠው እውቀት ስለሆነ እንጂ የጥላቻ እና የንቀት ምንጭ ሊሆን አይገባም ።

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 6 днів тому +2

    ሃዋሳ ላይ ኦርቶዶክሱም ከፔውንጤው እኩል ነው ግ ን ተከባብረን ነው የምንኖረው አሁን ግ ን ቀጣዩን የፔንጤው ትውልድ ያስፈራኛል እንዳልክ እንዳለው ወይ በነጠላችን ወይ በሚንጫ ማህተባችንን ለመበጠስ መሞከራቸው አይቀርም ምክን ያቱም በጣም ደፋርና ልባቸው ያበጠ ነው

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida 6 днів тому

    ማነቅ ካለ መታነቅም አለ። ነው ነፍሱን ለዳቢሎስ አስይዞ ነው።

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 5 днів тому

    ሰው በሃይማኖቱ ፀና ማለት ሌሎች ላይ መዝመት ሳይሆን ከፈጣሪ ጋር መኖርና መነጋገር ማለት ነው. ከፈጣሪ ጋር የሚኖር ሰው ደሞ እሱ በሚሰራው የተባረከ ሥራ በምግባሩ ሌሎች ይሳባሉ. እንጂ የሌሎችን ሃይማኖት በመንካት እና በማጥላላት በዩቱዩብ ገንዘብ መለቃቀም አይደለም

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 5 днів тому

    በእርጋታ ጨርሰው ቆራቢያኑ እየገቡ ቆረቡ ከእሳቱ በፊት ከርስትና የተነሳች ልጅ ነበረች ቆርባ ካለቀ በኃላ የተረፈውን እሳት እጠፋነው ትንሽ ጭእሱ እፈን አረጋቸው እንጂ አንድ ነገር አልሆኑም እና እኔም ከሳቸው ፅናሀትን ተምሬአለሁ

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    ሰላም ጸጋዬ መናፍቓን እግዚአብሔር ያጥፋልን ለምን በገዛ ሃገራችን እንሞታለን እነሱ እንማን ናቸው እምገሉን አይይይ ኣሰላም ፈከርቲ ተመጻደቕቲ አዎን ትክክል አደለም እምነታቸው መሐመድ የጻፈው ትክክል አይደለም የሰይጣን ነው😂😂😂በጅነት ወንድም ሴትን 72ያገባሉ አሰርዮ ሰጠይቃት አወ ከዚበላይም ከፈለግሸ ችግር የለዉን አለት😮😮የሀ ነው የመሓመድ ያመጣው ሃይማኖት😂😂ማፈራያዎችችች

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 5 днів тому

    እውነት ነው ከቅዳሴ በላይ ፀሎት የለም ወንድሜ ባለሁበት አገር አንድ ቀን ተርኳሸ ከተጣለበት ቦታ እሳት ተነሳ እኛ ደንግጠን ለሚቀድሱት አባት እሳት ተነስቷል ውጡ አልናቸው የሚቀድሱት ካህን ግን አይ እናንተ ውጡ አላቋርጥም ብለው ቀጠሉ አኛ ወተን እሳቸው ከውጪ ሆን እሳቱን ለማጥፋት ስንሞክር እሳቸው በአእ

  • @SomeMe-j8l
    @SomeMe-j8l 6 днів тому

    MENFES KIDUS fitin tsefito yanagral Diyakon Hinok mengedun biyastekakil melkam nw.

  • @faniyeemareyamiilij4716
    @faniyeemareyamiilij4716 5 днів тому

    😢

  • @HiwotaskaluHiwotaskalu
    @HiwotaskaluHiwotaskalu 6 днів тому

    Endelkachew lay ermeja mewesed alebet..kalehone ye welayet protentans serate meyaze alechelem

  • @rahwageday4449
    @rahwageday4449 6 днів тому

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥክ ነው ሚባለው ምክኒያቱም የስጠን መረጃእኮ ቀላል አይደለም እንደውም በደንብ እንዲያወራ መገፋፋት ነው ምናልባት አንድ ቀን ህግ በኢትዮጵያ ስማይ ስር ሲስፍን ለህግ እናቀርበዋለን

  • @RithaSamoson
    @RithaSamoson 4 дні тому

    አሁንሰ አሳዘንከኝ የምትረግጠው የት እንደሆነ ግራ የገባህ በሸተኛው እንዳልክ የምትባል የፈጣሪ መርገምት ይውረድብህ ብቻ ልቦና ይሰጥህ ከገንዝብ በላይ እውነተኛ መንገድህን ምረጥ አረፈደም

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 5 днів тому

    አንተ መናፍቅ ድንጋይ እማ ማን እንደሚወረውር አየን አንተ ድንጋይ እንዳተ በብር ህሊናህ የኖዘ ደነዝ

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv 4 дні тому

    በመጀመሪያ አንድ ቱቦአፍ ተናገረ ብላችሁ ወንድማችን እፎይንአታስፈራሩ ምንም ስህተትአልሰራም ሰደበንካሉም ቁራናቸውን ቀደውመጣልነው ሲቀጥል ሰላምአሌኩም ማለት ሰላም ለእናንተ ይሁንማለትነው ስለዚህ ይሄ የቱጋርነውየሙስሊምየሆነ አባታችን ምንም አላጠፉም ስለዚህእወቀትየጎደለ እኛአባቶችጋርአይደለም

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 6 днів тому

    የመሬት መንቀጥቀጥ ያለከዉ የታለ ካሜራዉ ነው ሚንቀሳቀሰዉ እንደዚህ ተንቀጥቅጦ ሰዎቹ ቢያንስ አይንገዳገዱምዴ ሆሆሆ😊

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 днів тому

      ደግመሽ ተመልመቺው

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 днів тому

      ላቺ ሲባል ሔደን መቅረፅ አለብን ሰብልዬ

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 6 днів тому +1

      የግብጽን የኮፕት ምእመናን ጥንካሬ ብምማወቅ ይቅርና ብትሰሚ ይሄ ረይደንቅሽም ነበር እነሱ በቃ ልዩ ክርስቲያኖች ናቸው ልንገርሽ በአህዛብ እሳት እየተጠበሱ ግን እግዚአብሔርን ያገለግላሉ😢😢😢😢 መሬቱ ተንቀጥቅጧል በደንብ እንይ!!!!!!

  • @OlifHailu-s3s
    @OlifHailu-s3s 6 днів тому

    negative slehonk naw inji P ente man in s imeta aytehal bitmetaw

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 6 днів тому +1

    በተለይ አኬ የሚባለው የተዋህዶ ሸታ የለውም እስቲ ሰለድንግል ማርያም ሰለ ቅዱሳን ሰለፃድቃን አሰረግጦ ሲያሰተምር ሰለ እነሱ ተቆርቁሮ ሲናገር ሰምተናል የምትሉ አላችሁ ? ሚዛናችሁ ቤተክርሰቲያንና ቃሉ ይሁን ሰለወዳችሁት ሀሰትም ቢናገር ትክክል ነው

  • @daniboy1896
    @daniboy1896 6 днів тому +3

    ዲያቆን ሔኖክ ራሱ የቤተክርስቲያን ጠላት ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 днів тому +2

      ማስረጃ ኖሮኽ ነው ወይስ በሐሜት?

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 6 днів тому +3

      እንኩዋን ሆነ ምን አባህ አገባህ ምቀኛ

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 6 днів тому +1

      @@Tsegayekiflu አዎ በማስረጃ ነው አእላፍ ግድያ አእላፍ ዝማሬ ብሎ ቦሌ መድሀኒያለም አቅርቦ ቡፁእነታቸ በንጋታው መግለጫ ያወጡት እኮ ሀዘን ላይ ነን ነጭ ለብሰን ምንዘምርበት ግዜ አይደለንም ብለዋል ። ሔኖክ ማለት በማር የተላወሰ መርዝ ነው

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 6 днів тому

      @@LemlemAga አንቺም አግብቶሻል አጨብጫቢ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 днів тому

      የትኛው መግለጫ የመቼው መግለጫ? እስኪ አድራሻውን አጋራኝ ከዝማሬው በኋላ የወጣውን መግለጫ

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 5 днів тому

    አቤት ይህ አቃጣሪ እንዴት ተበሳበሰ በደቡብ ጴንጤ እየተመካ ነው ወይስ ምንእያለን ነው።

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 6 днів тому +1

    እዳልክ፡አንተ፡አሪባሚጪ፡ዶሪዜነኪ፡ወላይታ፡አታቂሚ፡😢ማይሚቦሪኮ፡ሶሻል፡ሚድያ፡አተቢቻነው፡የሚትከተለው፡አይሰሙም፡ቢለነው😢

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 6 днів тому +1

    አንተቆሻሻ ዲቻ ለዚ እኮነዉ ጴንጤ የሆንከዉ ፈሪ ፈርተህ ነዉ እኮ የቡዳ ልጅ ስለሆንክ ሰዉ ሰዉን አያንቅ ቡዳ ነዉ ሰዉን የሚያንቀዉ