Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድምጽ በጣም ደካማ ነውናይሄን ጥሩ ፕሮግራም ተዘጋጅተሽ በደንብ ብትሰሪው ጥሩ ነበር፣ ማይክ ግዢ በስልክ አይሆንም
እሽ እናስተካክላለን በካሜራ ነው የሰራነው ግን ችግር ገጥሞን ነበር ሌሎችንም በመመልከት አስተያየት እንጠብቃለን እናመሰግናለን
100%100%
እናስተካክላለን
ስጋ የሚያዘወትር ሰው እድሜው አጭር ነዉ::አጠክልት የሚመገብ ሰው ጤናማ ና እድሜው እረጅም ነዉ::ነጭ ዱቄት:ስኩዋር:የፍራፍሬ ጭማቂ:ቅቤ:ከወይራ ዘይት ውጪ የሆነ ዘይት ና ወዘተ የበሺታ ሁሉ ስር ናቸው:'
በጣም ትክክል ነሽ እነዚን ነገሮች ሢወጡ ከምግብ ያለው ሥሜት ይለያል
ቢገኝ ማን ይጠላል ?
የወይራ ዘይት ለጤና ጥሩ ነው? የአትክልት ዘይትስ? (Vegetables oil)? እኔ የመሰልኝ ዘይት ስለምናበዛ እንጂ ዘይትነቱ አልመሰለኝም ነበር ::
እንዴት ደሥ የሚል አገላለፅ ነው❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
Has sound behind but the presentation os great
Good ❤
Programachu betam astemari new
Ewnet nw👍
betam arif new berchi
በእየሱሲ የምኖር ቢቻ እዲሜ ሬጅም ነዉ
አቀራረባችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግንበጥራት አይሰማም እባካችሁ ጥርት አድርጋችሁ ስሩ የአንቺምጥያቄ የዶክተርም የድምፅ ጥራት ይኑረው ብለን አስተያየት እሰጣለሁ
እሺ እናስተካክላለን እናመሰግናለን
ድምጹ አንሠማም ወጣው😮😮😮
👍👍
Demson bedenb indisema aderot le lella geze betam tero program new.
Thanks
ሂውዬ ምርጥ ሴት❤
Thank you my dear
Desyilal
🙏🙏🙏
Not clearly recorded
እናስተካክላለን ይቅርታ
Dimitse tirat yelewim madamet felige yirebishal
change your neck mic the sound ii slightly bad
Thanks and we will
ዶክተር የ8 ዓም ልጁ አለኝ እና ልጂ በፍዑም ስጋ፣ አሳ አልበላም አለኝ ምላድርግ ??
+251 92 024 4516
የአትክልት ና የፍራፍሬ ውጤቶች ከስጋ የበለጠ ለጤና ይጠቅማሉ ስላሉ እይጨነቁ
ልጅሽ ስጋ ስላልበላ አይጎዳውም የበለጠ ለጤና ጥሩ ነው :: ብዙ ሰው ስጋ መብላት ለጤና እያቆመ ነው ያለው :: ስጋ አለመብላት በጣም ጠቃሚ ነው ጎጂ አይደለም :: ስጋ አለመብላት ሰውነት ይቀንሳል በዛላይ ደግሞ በጣም ሲደክመን የነበረው ብርታት ይሰጠናል ለምሳሌ ስጋ ስንበላ ድካም እንቅፋት ያበዛል ::
የነጬ አለም አሻሮ ዶ/ር በጉርሻችን ነው ጤናችን አልክ ? ምን ታረግ አንተ አባቶቻችን የተውሉህን እምነት ትተህ በሳይንስ ብቻ ስትወሰድ በሽተኛ የሚያረግ ዲያብሎስ ነው አትሽወድ
👏👏
👏👏👏👏👏👏
ድምጽ በጣም ደካማ ነውና
ይሄን ጥሩ ፕሮግራም ተዘጋጅተሽ በደንብ ብትሰሪው ጥሩ ነበር፣ ማይክ ግዢ በስልክ አይሆንም