ቤት ያፈራው ካቻፕ(ካቻፕ)homemade catchup

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @xbertrr3081
    @xbertrr3081 6 років тому +9

    አቸቶ መለት ለለችሁ እህቶች የኮምጣጤ ውሃ ትንሽ ኮምጠጥ እንዲልላት ነው የተጠቀመችው አልፎ አልፎ ለሠለጣ ዶሮ ለመጠብ ሽታውን ሊየጠፋ የምንጠቀምበት መለት ነው

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 років тому +9

    እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ጥሩ ስራነው የታሸገ ከመግዛት እንዲህ በቀላሉ ማዘጋጀት ይሻላል

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 6 років тому +7

    በጣም አሪፍ ነው ውዶች ችል ችሊ ፓውደር ማለት የቃሪያ ዱቄት/ የበርበሬ ዱቄት ማለት ነው

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 6 років тому +2

    በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 6 років тому +1

    የምፈልገው አሰራር ነበር እህት በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩና ቀላል አሰራር ነው። እናመሰግናለን!! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ…በኮምጣጤው ፋንታ ሎሚ መጠቀም እንችላለን?

  • @almazgoa5380
    @almazgoa5380 6 років тому

    Wow des ylal !! mayyonnaise ketechale Asaygn.....

  • @ያለፈውናየእኛትውልድ

    ዋዉ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 6 років тому

    Wow I like it I will try thankyou berch gobez

  • @ቃልኪዳንየአፂዘርእግዛአቤ

    ዋውውው ማር እናመስግን አለን እጅሽ ይባርክ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 років тому +1

    ዋው እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @edengenet9373
    @edengenet9373 2 роки тому

    👌Betam konjo new mekriwalehu tebareki❤

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 6 років тому

    ወዉ በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለዉ ማሻአላህ

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 6 років тому

    ዋው አሪፍ ነው እህት እናመስግናለን

  • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
    @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 6 років тому +6

    በጣም ሥፈልገው ነበር

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 6 років тому +1

    Thank you so so so much my dear sister. I really really need this, because i don't like the ketchup from the market. Keep it up us usual.

  • @sadhamasri984
    @sadhamasri984 6 років тому

    አቸቶ ከምንድነው የማሠራው በርቺ

  • @haregh4357
    @haregh4357 5 років тому

    ስወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 роки тому

    ፍረጅ የለለንሰ እሰተሰንት ሰአት ያገለግላል

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 років тому

    አናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅርታ የኔ ማር ቸሉ ቧውደር ምንድን ነው

  • @ሲሀምፍቅርወለኔዋ
    @ሲሀምፍቅርወለኔዋ 6 років тому

    የማይኔዝ አሰራር አሳይን ማር ቺ ባውደር ምንድነው

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 років тому

    እናመሠግናለን እህት ግን የፉል ማባያውን የሠራሺውን የዳቦ አሠራር አሣይን እከምሠራ ቼኩያለሁ እህት

  • @tgashu9274
    @tgashu9274 6 років тому

    wow gobez balemaye nshi

  • @abduahamd3039
    @abduahamd3039 6 років тому

    Wawow betam yamirali enameseginalen

  • @emanseid591
    @emanseid591 6 років тому

    Wow Ejshi Yibarwk

  • @munamunamuna6290
    @munamunamuna6290 6 років тому +1

    እና መሰግናለን ተባረኪ

  • @Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ

    አንመሰግናለን የኔባለሙያ

  • @ferahyoutube183
    @ferahyoutube183 6 років тому

    ye pasata sego kachsp hone enda

  • @eidaljohani6580
    @eidaljohani6580 6 років тому +2

    ቺሊ ፓዉደር ምንዲነዉ ? ምሥጋናየ ከልብ ነዉ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 6 років тому

    ቺል ፓውደር ምንድነው እህቴ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 років тому +1

    Wow 👍👌

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 6 років тому

    እናመሰግናለን እህት ልሰራ ፈልጌ ነበር ችሊ ፖውደር ምንድን ነው የምታውቁ ንገሩኝ

    • @Asia-ii6bd
      @Asia-ii6bd 4 роки тому

      የነርበሬ ዱቄት

  • @samsungj128
    @samsungj128 6 років тому

    አመሠግናለሁ ጎበዝ በርቺ

  • @rosabetwetsewedatwhi4316
    @rosabetwetsewedatwhi4316 6 років тому +1

    woww betam geibez

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 років тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @meme-ul6nm
    @meme-ul6nm 6 років тому

    tq yene kojo

  • @lubabamuhammed5116
    @lubabamuhammed5116 6 років тому

    ቺሊ ፓውደር ምንድነው። በጣም አመሰግናለሁ ባለስበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @reditube6420
    @reditube6420 3 роки тому

    Mn powder new yalshiw

  • @የዶርአብይአድናቂነኝ
    @የዶርአብይአድናቂነኝ 6 років тому +2

    ዋው አሪፍ ነው😍😍

  • @yemamilijyemamilij4384
    @yemamilijyemamilij4384 6 років тому

    Waw yenekonjo gobez berchilgn yenemar kezih buhala bal bageba alchenekm edme lanchi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሰ7ዘ

    እናመሰግናለን ደስ ሲል በቀላሉ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል ለካ!!!

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 6 років тому

    በርች ቆጆ ያምራል ማይኖዝ አሰራር አሳይን የኔ ማር አደራ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      Seadaወፍራምም ብትሆን ታምራለች bint እሺ

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 6 років тому

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @tinalemma2969
    @tinalemma2969 2 роки тому

    Waw i make it tnx

  • @senaitadmasu5096
    @senaitadmasu5096 3 роки тому

    Mirt siranew ehte berchi...

  • @ManyhlsalMungstu
    @ManyhlsalMungstu 9 місяців тому

    thankyou

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 років тому

    እናመሠግናለንእህትአለም

  • @hayathayat5660
    @hayathayat5660 6 років тому +3

    አቸቶ ምንድን ነው? ?

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 років тому

    thanks sis

  • @marie9698
    @marie9698 6 років тому

    እናመሰግናለን እህታችን። አቸቶ ማለት ምን ማለት ነው ግን ?

  • @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ
    @ሀሊማሁሴን-ሐ4ሰ 6 років тому +1

    የኔ ቅመም አመሰግናለሁ እኔም ጠይቄሽ ነበር

  • @xbertrr3081
    @xbertrr3081 6 років тому

    Bravo my sis tenks

    • @itayking826
      @itayking826 6 років тому

      ችሊፓውደር ምንድን ነው

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 років тому

    *እናመሰግናለን ቆንጂት*

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 6 років тому

    Thanks sis😍

  • @hragemanaye1546
    @hragemanaye1546 6 років тому

    አችቶ ምንድን ነው ሲስቶ በተርፍ አመግናልሆ

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 років тому

      hrage manaye ኮምጣጤ ነው

  • @hayathayat5660
    @hayathayat5660 6 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 6 років тому

    አመሰግናለሁ ጣሙግን እደምንግዛውይሆነልእስኪ የስራችሁትነገሩኝ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому +1

      Anteneh Mulat አወን አንዳይነት ነው

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም

    አጀቶ ማለት ምን ማለት ነው ማሮች

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh 6 років тому

      ያተው አፍቃሪ ለዘላለም ኮምጣጤ ነው

  • @fanafana5245
    @fanafana5245 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው ግን ስታዘጋጁ የቅመማቅመሞቹን በአማርኛ ንገሩን የመጨርሻው ቅመም አላወቅሁትም ስሙን በአማሪኛ ንገሪን ተይቅርታ ጋር

  • @habetambezuneh8520
    @habetambezuneh8520 6 років тому

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
    የነጭ ሽንኩርት ሾሽ የሰራሽበትን ሊንኩን አስቀምጭልኝ እባክሽ እፈልጋለሁ

  • @ikramomar3956
    @ikramomar3956 6 років тому

    እነመስግነለን አርፍ ነው

  • @mariamdaud9582
    @mariamdaud9582 6 років тому

    Thanks

  • @neimneim7712
    @neimneim7712 6 років тому +3

    ይመችሽ አቦ ማር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 років тому

    ቺ።ባውደር።ምንድነው

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 6 років тому

    Gobaze nashiy yamayiniziy asarar asayigye

  • @ሶፊነኝቤንትማህሙድ
    @ሶፊነኝቤንትማህሙድ 6 років тому

    ችል ፓውደር ምንድነው

    • @AliHalal
      @AliHalal 5 років тому

      ይቅርታ ምንድ ነው መለሰችልሽ

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 6 років тому +1

    እኔ ነበርኩኝ የጠየኩት አመሰግናለሁ

  • @smnooretio4331
    @smnooretio4331 6 років тому +1

    ማሻ አላህ የኔ ቅመም ደስ ሲል አድናቂሽ ነኝ♥
    ግን ቅመም ምን ምን ጨመርሽ አልገባኝም ውዴ ከተቻለሽ አብራሪልኝ
    በጣም እወድሃለሁ ሙያ ያስተማርሽኝ ታላቅ እህት የለኝም ሙያ የምታስተምረኝ ነበር ግን አንች አስተማርሽኝ እኔም በታናሾቸ አስተምራለሁ ኢሻ አላህ የሀገሬ ያብቃኝጅ። አብሽሪ ።

  • @zainabakader639
    @zainabakader639 6 років тому

    ግን የጨመርሻቸውን ቅመም ብትነግሪን ሀሪፍ ነበር

  • @ጀሚላቢራቱኢዶሳ
    @ጀሚላቢራቱኢዶሳ 6 років тому +1

    አቸቶ ምንድነው በአማርኛ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

    ሰላም እህቴ አዲሰ ዩቱበር ነኝ እባክሸ አበረታችኝ ሼር አርጊኝ አመሰግናለዉ

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    አመሰግናለው

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ምንድ ነው አቼቶ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ ኮምጣጤ

  • @ferahyoutube183
    @ferahyoutube183 6 років тому

    ye pasta sego wed kechap tekeyer ::

  • @msitels2322
    @msitels2322 6 років тому

    Le men yahel gize mekoyet yechalale

  • @ሶፊያቢንትኢስላምከሎጎሀይ

    ዊይ ደስ ብሎኝ ነበር ግን ተጨማሪ ቅመሞች በአማረኛ ስማቸውን ንገሪኝ በፈጠረሽ ኤዳ ምኑም አልገባኝ

  • @msblen6577
    @msblen6577 6 років тому

    enmsgnalen kojoooo

  • @sanya9592
    @sanya9592 5 років тому

    በአመርኛአስረጅንእንግልዘኛውንተይው

  • @maphotography2286
    @maphotography2286 2 роки тому

    "ክትፎውን፣ ቁርጡን አቀላጠፍነው: Ethiopia" on UA-cam
    ua-cam.com/video/itA3s8ahdHM/v-deo.html

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    አቸቶው አልገባንም ንገሪን

    • @cucujubaedah6518
      @cucujubaedah6518 6 років тому

      Ali Seid komxate

    • @cucujubaedah6518
      @cucujubaedah6518 6 років тому

      Or venegar

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 6 років тому

      አቼቶሆ.ማለት.አታከልት.የሚታጠብበት.እንደ.ከል.ነው.አንዳንዴም.አረቦች.ድሮ.ያጥቡበታል.

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 6 років тому

    በአማርኛ ብትነግሪን

  • @KhairiahWorkuali
    @KhairiahWorkuali 6 років тому

    አመስግናለሁ ቆንጆ ግን አችፕቶ ምንድን ነው ሀገራችን አላውቅም ከቻልሽ አስረጂኝ ሰላምሽ ይብዛ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому +1

      አላፍቅርህም አልፈቅርህም በቃ መብቴ ነው!! ኮምጣጤ

  • @ያቄንየጆሲ-ሐ6ቸ
    @ያቄንየጆሲ-ሐ6ቸ 6 років тому

    💓👏👌

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      እናመስግናለን

  • @tewahidonateminete5227
    @tewahidonateminete5227 6 років тому

    Chil poweder mnidnew

  • @selamawitdermolo9418
    @selamawitdermolo9418 4 роки тому

    cake bake you bake cake

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 6 років тому

    Lest Gzayi metekem Enchlalen makezkezawest Askemten maletay new

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому +1

      Ekele Ekelit 2ሳምንት ቤስት እኔ ማቆየው 1ወርም ቢቆይ ምንም አደለም

    • @blitzer9628
      @blitzer9628 6 років тому

      ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush Amesegnalew

  • @hiwotayen6542
    @hiwotayen6542 6 років тому

    enamsgenalen

  • @ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ
    @ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ 6 років тому

    ያወፍራል አሉ

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 6 років тому

    አመሰግናለሁ