Hi brother thanks for all what you do and it's amaizing result we are getting from eating right. I have a question about my feet I mean un$3r my nas I have very ba$ e@ching what do you thing bring that teaching you think it's from eating to much sweet cos I was drink tea with a lots of Suger thanks !
Selam yibzalih programh genbina astemarinew blood o negn yemalitamemew yesewnet kifil yelem ulcer, musculoskeletal disease soon.there is no food conformable to me say something most of the tim i eat barly porrage with butter to servive 2, teff kocho bula flaxseed is it okay to blood o
ማወቅ የተሳናቸው ናቸው የሚነቅፉህ ወንድሜ ስራ ፈቶችን ተዋቸው አንተ ቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎቹ መፍትሄ ያርግህ💕💕💐
enem yezih ayinet chigr silalegn bichil begil bitaweragn des yilegnal tebarekilign
ማሻአላክ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ መፅሃፍህን ፅፈህ እስክምገዛ እድሜ ይስጠን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ተባረክ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ጤናዬ ተስተካከለ ፈጣሪ ይስጥህ በደም አይነት መመገብ
በደም አይነታቸው የተናገርከው ትክክል ነው በርታ ፀጥ በላቸው አረዳዳቸው መጥፎ ስለሆነ ነው
ወንድሜ ጎበዝ ነህ በርታ ቀጥልበት ትምህርት መስጠትህ በጣም ነው
ተቢረክ፡በጣም፡ግልፅ፡ሰው፡ነህ፡፡እንወድሀለን🙏🙏🙏
ተባረክ ስታስረዳ ምንም አይቀርህም እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልን
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
አዎ ይሠማል ቀጥል በጣም እንወድሃለን
ትክክል ብናወቀው አይከፋም ግን ይዘገንናል
በጣም ነው የረዳኝ ትምህርት እናመስግናለን
በጣም ይደነቃል፣ ካኅ እውቀት ስለ አዛውንት የፕሮስቴት ጠንቅና መድሃኒት ብታስተምረን። እግዚአብሔር ኑሮህን ሰላምና ሙሉ ጤና ይሰጥልን።
👌👌👌
በጣም ውጤታማ ሆነናል ግን አክስቴ የትሮይድ መድሃኒት ትወሰዳለች
መጠጣት አትችልም የአ ባጳውሊን አስታወስከኝ አንድን ነገር ከሰጠህኝ
ከሰጠህኝ በዋላ የራሴ ነው እናመሰግናለን በርታ
በጣምነውየማመሠግናለሑ።
ተባረክ ወንድሜ አዎ እኔ ኦ ነኝ ግን ምቀኝነት የለብኝም በሰው ደሰታ የሰው ማግኝት በጣም ደሰ ነው የሚለኝ እናመሰግናለን🙏🙏
ስለ ተልባ ዘይት ስታስተምር አደመጥኩ እና ጋረመኝ እኔ የተልባ ዘይትን ለቤተሰቡ በሙሉ ተጠቀም ነኝ እትዬጵያ ነኝ ለወጥ በቋምነት ምንድነው መጠቀም የለብኝ ግራ ይገባል ተባረክ
እናመሰግናለን ኢትዬ ፋሚሊ
እናመስግናለን ተባረክልን
እናመሰግናለን ቅን ሰው ነህ ውጤት አግኝተናል🎁💝
Egziabher Amlak kante gar yihun dekmeh eyastemark new min atefahe dikamihin Egziabher yikuterew tebarek lene tesmamitognal edme yistihe
I am looking forward to answer all my questions? Tank you God bless 🙏
Thank you so much for your time
የሰኳር፣ታማሚነኝ።
Can you explain sbout cysts and we treated pls
Betam des yemil tmhrt tsetanaleh.Goyta ybarkh.💐💐💐💯💥💥💥👍👍👍👍👍
Yes check it out what food ur alergie too it is important.
ሰላምዶ፣ር፣ይሠማል
ትምርህት በጣም ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቴሌግራምክን እንዴት ማግኝት እችላለሁን🙏
ለፊት ውፍረት ለመጨመር ምንትመክረኝለህ የደሜ አይነት ኦነው
ለፊት ውፍረት ለብቻው አመጋገብ የለም ግን የፊት ውፍረት ብዙ ግዜ በደረት መተኛት እና ተዘቀዝቆ መተኛት እንዲሁም አጠቃላይ ውፍርት ሊሆን ይችልል ዳይት ያድርጉ
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ!!አስተምሮትህን ሁሉ በእምነት ተቀብለን የዳማከሴው:የሳማው የበሶብላው: ብቻ ጠጡ ያልከውን ሁሉ እየጠጣን ነው ምናልባትየጊዜ ገደብ አለው?ሁሉን ዝም ብለን ስንጠጣስ ጎጂ ጎን አለው?አጠጣጥህ ራሱ ያሰጎመጃል
የሁሉንም በቪዲዮ የተሰራውን ይመልከቱ
Egziabiher yimesgen yistilin Egzio Yom ale leka wendavhin Amilake Kidist dingil Mariam Tsegawin yabizalih Bertulin
እባክህን ስለኤች አይቪ ተቸገርልን
እሺ
ከቁርጥማት፣ና፣ያቃጥለኝም፣ነበር፣በሳማውስር፣ዳነኩኝ፣እድሜና፣ጤና፣ይሥጥልኝ
ፈጣሪ፣ይጠብቅህ።
ሰላምህ ይብዛ ለቆዳ አዘጋጁ ካልከን ማቴሪያሎች ውስጥ አንቶሉን ስሙን ማግኘት አልቻልኩም ስማቸውን ብትፅፋል በተለይ የሰሙን ስም በእንግሊዘኛ ስሙ ምንድነው በጣም አመሰግናለሁ
አግዚአብሄር አድሜና ቲና አብዝቶ ይስትህ አመሰግናለሁ ተከታታይህ ነይ
በጣም ትመቸኛለህ AB+ ከማን ጋር ነው መጋባት ያለበት
Hi wendm Teme, should I buy lignan flaxseed oil or fresh flaxseed oil?
ይሠማል ወንድሜ
ሰላም እንዲት ነህ እኔ አልሀምድሊላህ እኔ ባንተ ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ አመሠግናለዉ ግን የተልባ ዘይትም ሆነ ሌሎችንም ኢትዮጵያ ዉስጥ ጥራት ያለዉ አላገኛሁም ማገኝበት መንገድ
በርታ ወንድሜ ግን ጌታ በረዳህ መጠን መልስ ስጠን
ይሰማል
ለምታደረገው.ጥሩ.አስተምሮ.በጣም.አመሰግናለሁ.ቆለተን.ሰንጠቀምበት.ጥሩ.አይደለም.ማለት.ነው?
አዎ ይሰማል
ስለዚህ ቅጥለል ለምን ታብራራለህ ሰውየው ይህንን ለማድረግ አስቦ ከሆነ የጥንቆላ ስራ ለመስራት እየነገርከው ነው ይህንን ክፋት ለመስራት የሚፈልጉ አሉ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ስለዚህ ይህንን ነገር ከአንተ መስማት የለበትም ከፈለገ ከሌሎቹ ይማር ይህ ጥሩ አይደለም ፡፡
እንደሱ ኣስታዋይ ሙህር ታጋሽ ኣላጋጠመኝም ኣንዳንዶቻችን ሰውን ወደታች ለማድረግ የማንለው የለም ጠያቂውም ሳያቅ ኣልነበረም የጠየቀው
God bless you brother. Thank you so much.
ይሠማል
በባዶ ሆድ ወይስ ከምግብ በኋላ ዘይትና ሻይ እንጠቀም ብትጠቁመን
What kind of oil I didn’t see that
"ምናምን ብለን የምንጠራቸው የእግዚአብሔር ስሞች አሉ" ።
በጭራሽ ስህተት ነው የተናገርከው !!! ምናምን ብለን እንዴት የእግዚአብሔርን ስም እንናገራለን ?!! ስህተትህን አርም ወንድሜ
ሠላም እንዴት ነህ ወንድሜ ስለምትሠጠን የጤና ምክር በጣም አመሰግናለሁኝ፣ ከዚህ ቀጥዬ የኔ ጥያቄ ባለፈው የቪዲዮ መልዕክትህ ዘይቶችን በተመለከተ የደም ዓይነት ቢ እና ቢ+ የሆነ ሰው የተልባ ዘይት መጠቀም ጥሩ ነው ያልክ መሠለኝ ባልሣሣት ፣ እኔ ብዙውን ጊዜ ኦሊቭ ኦይል እና organic flaxseed oil ለምግብ ነው የምጠቀመው ማለት ኩክ አደርግበታለሁኝ ፣ በዛሬው ባስተላለፍከው ግን ጥሩ እንዳልሆነ ሰማሁኝ በጣም አመሠግናለሁኝ። በተጨማሪ ቢ+ ስለሆንኩኝ የምን ዘይት መጠቀም አለብኝ ለአገራችን ነምግብ አሠራር ማለቴ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
የሀገራችን የዘይት አጠቃቀም ትክክል አይደለም ዘይት መብሰል የለበትም
🙏 thanks 🙏 thanks 😊
wandime ibakihin anagregn yamegnal
ዶክተር፣በአተ፣ተጠቅሜ፣አለሑ
Hi brother thanks for all what you do and it's amaizing result we are getting from eating right.
I have a question about my feet I mean un$3r my nas I have very ba$ e@ching what do you thing bring that teaching you think it's from eating to much sweet cos I was drink tea with a lots of Suger thanks !
Will you please talk about vitiligo issue if u can tank u
አዎ
ወንድሜ ስለምትሰ
ጠን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ አድ ጥ ጥያቄ ግን ስለግዛቤር እጠይቅሀለሁ እህቴ እግሮች ከመርገጫዋ። ተጀምሮ ከግዜ በሆላ ያብጥባታል ሸፍኖ የጫማ ማድረግ እፕልቻለችም ሀኪም ብትሄድ ምንም የበሽታ ምልክት የልም ይሎታል እባክኽ ችግሮ ከመክበዱ የተነሳ ክቁርጭምጭሚቶ በታች። ሱሪ ካለበስፕች የትም መሄድ አልቻለችምና ለዚህ የሚሆን መዳኒት ሊኖርህ ይችል የኖሩ እባክህ እኔ በጣም ስለምከታተልኽ ብትነግረኝ መፍትሄ።
Selam wendeme sele amgagb serat bant btam tetkmeyalwe betam amsegnalwe ebakhn Le hepitaytes B ytekur azmud zeyt atkakm ebakehn🙏 amsegnalwe tebark
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ተልባና የኮኮናት ዘይት አንድ ላይ ቢደባለቅ ለቆዳ ይጎዳል ከውጭ መግዛት ስለማልችል እቤት ውስ በኮኮናት ዘይት አድርጌ ላዘጋጅ ነበር እባክህ ስታየው መልስልኝ ተባረክ 🙏
ይቻላል ግን ፀጉር ላይ ብዙ መቆየት የለበትም ድርቀት ያመጣል
@@EthioFamilyTube እሺ ተባረክ በብዙ 🙏🥰
ግሬፍ ፍሩት ማለት ናርጌ ይባላል ሰላም ጤና ላንተይሁን ተልባ ለኦ ደም ይመከራልእንዴ ? ያኔስትአስተምረን ሰሊጥ መሰለኝ
እግዚብሔር ይባርክህ ያብዛልህ 🙏 ዘይቱስ የምንወስደው በየቀኑ ኣንዳንድድ የሾርባ ማንኪያ መጠጣት ይቻላል ወይ ቀጥልበት አመሰግናለሁ🙏🙏👌
በትክክል
Aw yesemal
በጣም እናመስግናለን እራጋትህ ስታድረዳ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ስልክህን ግን ማግኘትአልቻልኩምመልዕክትም ልኬልህ ነበር ከቻልክ እባክህ
+39 351 1234301
አመስግናለሁ ይቅርታ አላየሁትም ነበር ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በኑሮህ በስራህ ሞገስ ይሁንህ
Selam dr deme o new aras neng yemn atmit lteta sga meblat yfekedal wey dr
ወንድሜ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ የኔ ጥያቄ የአፌ ጠረን ጥሩ አይደለም
ደሜ ኦ ነው ምንላርግ።
ቅድሚያ ምርመራ ያድርጉ
ስለ ሳርኮይዶሲስ በሽታ ምንነት እና መፍትሄውን ንገረኝ ባክህ
እሺ ቪዲዮ ሰራለሁ
How about o + plus
Yes we here you.
Yesemal
Selam yibzalih programh genbina astemarinew blood o negn yemalitamemew yesewnet kifil yelem ulcer, musculoskeletal disease soon.there is no food conformable to me say something most of the tim i eat barly porrage with butter to servive
2, teff kocho bula flaxseed is it okay to blood o
አቦ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ካንተ ቡዙ እየተመርኩ ነው
Selam
ለደም አይነት ኦ አባብ እና ዘይቱን ይፈቀዳል ወይ ?
ዛሬ የሰማውት የሚጥል በሽታ በ 10 አመቴ ያዘኝ አሁን መዳኒቱን መውሰድ ከጀመርኩኝ 20 አመት ሆነኝ የምወስደው 3 መቶ ግራም የደም አይነቴ ኤቢ ነው ምን ትመክረኛለህ?
የአጋንት ስራ አስተማር ክ ልክ አይደለህም ትውሉዱ እንኳን አስተምህረህ እንደውም እንደውነው ጥሩውን ትቶ ይሔን ያሳድዳል ይቅርታ
ሰላም ወድሜ የሚጥል አለበት ምን አይት መዳኒት አለዉ
Betam melkam sewunk E/r yeagelglot zmenkn ychemrrk Amen
የጉበት ስብን መድሐኒት ብትነግረን
ሬሜድ ያልከውን አላወኩትም
Aeseginalhu yanten program betam eketatelalehu, Lelawus zeyit ? esat , Birehan sinekaw yemiyametaw chigr mindinew?
የእኔ ውድ ወንድሜ ታምራት እባክህን እኔ የሱካር ሕመም ተኛ ነኝ ጥቁር አዝሙድ ከቡና እና ከሻይ ጋራ ብጠጣ ምን ችግር ያመጣል በየቡና ቤት ውስጥ ይሽጣሉ ጣሙ በ ጣም ጥሩ ነው ስለዚህ እባክህን ግለጹልን አመሰግናለሁ ።
እኔ በየ ቀኑ የተልባ የተፍጭ ተልባ እንድ ውጥ እማግባልሁኝ ምክንያቱ የሆድ ድርቅት መዳኒት ይባላል ስለዚህ ምን ይመስልሃል ።
ስለሠጠኸን ትምርት እግዚብሔር ይባርክኽ ተልባ አምሰን ብንጠቀም ችግር አለው እግሬን ስለሚያመኝ ነው
አብዝተን እና ሳናቃርጥ ከወሰድን ጉዳቱ ከፍተኛ ነው
አምሰን ስንጠቀም በዘይት ውስጥ የምናገኘውን እናጣለን
የቢ ደም ስብእና ከየትኛው ደም ጋር ነው የሚስማማው የፍቅር አጋሩ ሊሆን የሚገባው የትኛው ነው?
በቅርብ ይጠብቁ
ሀይ ሰላም ነህ ግባሬ ላይ ሽፍታና ጥቋቁር ነገሮች እያስቸገረኘ ነው ስለዚህ ካንተ ምክር እፈልጋለሁ
ሰላምክ ይብዛዉድ ወድሜ
የዋስኘ ቁጥሩን ምታውቁ በማርያም ፃፋልኝ
አመስግናለሁ ስሞ የተልባ ዘይት ነው የሚለው በድንብ የዘይቱን ስም ስለአልታየኝ ነው Felix oil ነው እባክህ ብትነግረኝ አመስግናለሁ
Awo
@@EthioFamilyTube okay thank you
ፕሊስ የዋትሳፕ ቁጥርህን 🙏🙏🙏
ለሚጥል በሽታ እንዴት እንጠቀማለን
Yewera zeyits akemametu? Atekakemus?
Selameh Yebza.Enem seletelba bedenb mawek efelgalew
ዶክተርሰላምነው?በውስጥመስመር፣ላገኝህ፣እ ፈልጋለሑቅጅነኝ፣ከደብረብርሐን።
Yes
እኔም o ነኘ በጣም የምቀናው ሰው ኑሮት ሰው ስረዳ በሚያገኘው ደስታ ምነው እኔም በረዳሁ ብዬ በተማረ ሰው በጣም ነው የምቀናው እንጅ ሰው ለምን አገኘ አይደለም ሰው ብደሰት ደስታዬ ነው
ሰላም ወንድሜ የኔ ጥያቄ የካርቶኑ ኮኮናት ወተትና የአልመንድ ወተት ጥሩ ነው ?
የተሸገ ባጠቃላይ አይጠቀሙ
🙏🙏🙏
ከኩላሊት አተገብ አት አስወጥቶ ነበር ምን ምግብ መብላት የለበትም ተልባ መጠቀም ይቺላል
ራሽ ላይ የሚመጣ ኪንታሮት መድሃኒት
does blood group A female and B male make a good life or not?
Good question 😃?
እንደምንአለሕ?
ሰለ በሶ ብላ ጥቅሙን እና ጉዳቱን ብቻ ነዉ የነገርከን ሻይ የምናፈላው ቅጠሉን ወይስ የተወቀጠዉን ፍሬ
ቅጠሉን
Hi dem AyNEYA oyemen Dukakis entekem
well come