🛑ፍቅር አየሁ!! ተለቀቀ EDEN EMIRU ኤደን እምሩ NEW SONG

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2022

КОМЕНТАРІ • 316

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o 7 місяців тому +6

    የእኔ እየሱስ ይለያል ልዩ ፍቅር ያሳየን እሱ እየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @yeabseralove6576
    @yeabseralove6576 2 роки тому +13

    ዋውውው👍 ገራሚ የሆነ መዝሙር ነው ፍቅር💓 አየሁ እኔ መውደድ💓 አየሁ እኔ Ameeeeeen🙏 የፍቅር ጌታ እየሡስ ሂዎት ዘመናችሁን ይባርከው ውድድድ አደርጋችኋለሁ 😍

  • @msrachimsrachi9753
    @msrachimsrachi9753 2 роки тому +12

    እውነት ፍቅር ነው እየሱስ
    ተባረኩልኝ በብዙ
    ዋሴ ጠበቃዬ ስሙ እየሱስ ነው
    እልልልልልልልልልል

  • @nigstdesalegn6093
    @nigstdesalegn6093 2 роки тому +18

    ኤዱዬ በአንች ብዙ ተበርከላሁ god bless you more and more እንኳን አደረሳችሁ 🙏መልካም የትንሳኤ በአል ellllllllliiiiii ፍቅር አየሁ

    • @bt3738
      @bt3738 2 роки тому

      ua-cam.com/video/ZVI4Br4pg44/v-deo.html

    • @tiblettesema6712
      @tiblettesema6712 2 роки тому +1

      ililililililililililibegetaye menfess kibat yetash libinina menfesin yemiyaresres zimare neew ahunim kibatu besebat eteef yideg tiwolidachihu yibarek gulbetachihu ayilala in the name of jesus

    • @suumayaaadalaa4395
      @suumayaaadalaa4395 2 роки тому +1

      Hiii

    • @tarikuwaadunya9764
      @tarikuwaadunya9764 2 роки тому

      lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllkkkkkkkkkkkkkkkkkkoooooooooooooooooooollllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooeeeeeeeeeerrfffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffff

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 2 роки тому +9

    የተወደዳቹእና የተባረካቹ አቢ ❤ኤዱ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +3

    እሰይ ፍቅር አየሁ. ሰው ሆንኩበት ቀና አልኩኝ በእርሱ ምህረት::: እልልልልልልልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zg8lp4lu6s
    @user-zg8lp4lu6s 2 роки тому +8

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከችሁ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ry4ws7el2r
    @user-ry4ws7el2r 6 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemandbetslottube6300
    @alemandbetslottube6300 2 роки тому +7

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Рік тому +1

    ከደቂቃወች በፊት ከእንቅልፌ ሰነቃ እየሰማሁ እይኔን የገለጥኩበት መዝሙር ነው። ብዙ ስላልሰማሁት የተኛው ዝማሬአችሁ እነደሆነ አላወኩትም ነበር። እነዚህን ስንኞች አሰከሰማ ቸኩልኮ ከዛ የሄ ዝማሬ መሆኑን አወኩ ታድየ:: ኸረ ጌታ ከምን አይይነት አረንቋ ውስጥ በተዘጋ ቤት ቃሉንና እነደዚህ አይነት አስገራሚ ዝማሬወችን እየላከ እየፈወሰኝ እነደሆነ ብታውቁ:: ኸረ ጌታ ሆይ አደራ እንዳላሳዝንህ አግዘኝ። አንት እውነትም ሰለኛ በደልና ሀፂያት በመስቀል ውለህ ሞትን ድል ነስተኸዋል ።ዋው እነደት አይነት የምህረት አምላክ ነው ።ሰወች ለዚህ ጌታ በትክክል እንኑርለት: እንቀደስ ልባችን ይፅዳ ;በቃ ""ጴንጤ """ከሆን ላይቀር በህጉ መሰረት እንመላለስ።
    እንጣለው ሲልኝ መረቤን
    እንደጨረስኩ አውቆት አቅሜን
    ኸረ ህልም አይደለም አይኔ አየው
    እሱ የትንሳኤው ጌታ ነው ።
    🙏🙏🙏🙏🙏ዘመናችሁ ይባረክ ኤደንና &አቤኔዘር 🙏🙏🙏🙏
    አቅሜን ጨረሸ መኖሬ ሰልችቶኝ አለቀልኝ ባልኩበት ግዜ ደሰረሰልኝ የእኛ አቅም ሲያልቅ የርሱ ይጀምራል ።ክብሩን ለማንም አይሰጥምና
    በራሳችን ከመከራ ወጣን ብለን እንዳንኮፈስበት ተስፋችን ሙጥጥ ;ሲል ድንገት ሰላም ለእናነተ ብሎ ወጀብ ማእበሉን ፀጥ ያደርጋል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 2 роки тому +6

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤

  • @amanzghighebre365
    @amanzghighebre365 2 роки тому +3

    Ewnet eyesus geta now Tebarku more than more 🔥🔥🔥💯❤❤🇪🇷

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t 2 роки тому +3

    ኤዱና አቤኑ ስወዳችሁ እኮ መዝሙራችሁ ደግሞ ነፍሴ ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እልፍ ሁኑ ❤️❤️❤️

  • @abrahamtamerat2768
    @abrahamtamerat2768 2 роки тому +2

    Wow የተባረክሽ ሴት ኤዱዬ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏

  • @mesganasamisiyum2666
    @mesganasamisiyum2666 2 роки тому

    Aseyyyyy Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele goyta SMU ykber tebareki Ediye

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ውዶች።ዘራችሁ፣ይባረክ።ለምልሙ፣ጸጋውን፣ያብዛላችሁ።

  • @genetgenetlove8685
    @genetgenetlove8685 2 роки тому +2

    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን
    ክብር ለእርሱ ይሁንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜንንንንንንንንን እግዚአብሔር ፀጋዑን የብዝላችሁ በብዙ ተበርኩ በእግዚአብሔር የታዎዳዳችሁ በታሳቦቼ ህውታችሁ ይበርክ 🤲🤲🤲🤲😘❤️❤

  • @sendabel3342
    @sendabel3342 2 роки тому +2

    ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ
    1 ጢሞቴዎስ 2፥6
    መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
    ተባረኩ!!!

  • @asbehcabel4547
    @asbehcabel4547 Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ርቅር ነው ተባረኩ ❤❤❤❤️🙇🙇🙇🙇

  • @xhhdhikcf5338
    @xhhdhikcf5338 2 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይባረካችህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ኤዲዬ አንቺም አቢኒም በእውነት ጌታ ከዚህ የበለጠ ይባርካችው በጣም እወዳቿለው መዝሙራችው ይባርካል ከጌታ ጋር

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 роки тому +5

    እንካን አደረሳችሁ ለመታሰቤ ለፉሲካ በአል አሜን ተባረኩ ፉቅር አየን በሱ ለዘላለም ይባረክ ያህ መንፉስ አያወሰድባችሁ ለዘላለም ተባረኩ እሚጣፉጥ መዝሙር ነዉ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 2 роки тому +2

    አሚን ብሩካን !!!!!!ኢየሱስ። ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏💛💚💛❤️💚💛❤️

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 2 роки тому

    የደንየእህቴ ዘመንሽበሙሉ በጌታ ይባረክ እኔ የዓዋርያት እምነትተከታይነኝ ግንበጣም ሞዝሙርሽበሙሉ ጥንካሬይሰጠኛል። ተባረኪ

  • @user-bc8fx9ky8v
    @user-bc8fx9ky8v 2 роки тому +12

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ፍቅር ነው ተባረኩ ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mirim2402
      @mirim2402 2 роки тому

      AMEN 🥰 🙏 🥰 🙏 🥰 🙏 🥰 🙏
      💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

    • @devidkem7123
      @devidkem7123 Рік тому

      Amen

    • @josephineelaneh9473
      @josephineelaneh9473 Рік тому

      wewewewe

  • @marumarutube6397
    @marumarutube6397 2 роки тому

    ኤዱያ ወስጤነሺኮ በሰመሁበት ሰዓት ሁሉ አድስነው መዝሙርሺ ዘማኑ በጠም አስፋርና ክፉስለሆና በዝህ በፀጋው ቀጥ የኔእህት ሰውእየተበለሻነው የእግዚአብሔር ፀጋ እዴቀልድ ተቆጥረውበታል ና ግብን ለመድርስ በርቺ ❤✝️👈

  • @dkfkdekfkdkdk6451
    @dkfkdekfkdkdk6451 2 роки тому +1

    belexech.Amen.Amen🙏🙏🙏zarishi.yibaraki.tabaraki

  • @kebneshdameke806
    @kebneshdameke806 2 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ስምህ ይበርክ
    እውነትም እየሱስ ፍቅር ነው❤
    እልእልእልእልእልእል!!!🙏🙏
    ልዕል እግዚአብሔር አምላክ ዘማነችሁን ይባርካችሁ ታባርኩ❤❤❤ 🙌🙌

  • @user-up5dx6ec6w
    @user-up5dx6ec6w Рік тому

    ዎው ❤️❤️❤️ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በብዙ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ከዚ በላይ ለበረከት ሁኑ 💞💞💞🙏🙏🙏👍👍🌹🌹😍😍😍

  • @jossydayamoofficial914
    @jossydayamoofficial914 2 роки тому +1

    Yes እውነተኛ ፍቅር ነው ኢየሱስ
    ተበረኩልኝ በብዙ🙏

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    ኤዲዬ ዘመንሸ ይባረከ እልልልልልልልልል እስይ አሜን አሜን አሜን

  • @heroutphonetastic7198
    @heroutphonetastic7198 2 роки тому

    አሜን አሜን ኤድ ተበረክ ዘመንሺ ይባረክ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን እውነተኛ አፍቃር ኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ ኤዲ የተባረከሽ ቡሩክ ሁኝ አንተም ተባረክ አቢ የተባረክህ

  • @tsttst2385
    @tsttst2385 2 роки тому +1

    አሜን አቤን እና ኤዱዬ በቡዙ ፀጋ ❤❤❤❤❤❤❤🎸🎸🎸🎸🎸♥♥♥♥🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎧🎧🎧🎧🎧🙏🙏🙏🙏🙏ታበረኩ

  • @elsak5593
    @elsak5593 2 роки тому

    Amen amen amen eduy geta zemenachun bebizu yebarki tebarku ewdachiwalew

    • @takelechkibemo186
      @takelechkibemo186 2 роки тому

      Amen amnei 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eden6094
    @eden6094 2 роки тому

    ኣሜንንንንንን ተባረኩ ኣቢ ኤዱ መዝሙራትኩም ይብዛሕ

  • @ledzoneledzone2642
    @ledzoneledzone2642 2 роки тому +1

    አሜን ተበራክ ኤዱዬዬዬዬ ዘማንሽ ይበራክ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 2 роки тому +1

    Esayyyyyyyyyyyyyy Hallelujah praise God!
    Ellllllllllllllllllllllllll........
    God bless you both abundantly!

  • @AaBb-yt6bi
    @AaBb-yt6bi 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🌻🌻🌻🍇🍇🍇ተባረክ አሜን አሜን አሜን ተባረክ 🌻🌻❤❤❤❤ አሜን አሜን 🍇🍇🍇🎤🎤❤❤

  • @naafitube462
    @naafitube462 2 роки тому

    ufffff egziabher bbzu neger birik yargachu inante ye tiwlid bereketoch,abet siwedachu balina mist huletachum birukanoch nachu zemenachu yilemlim,neffffff amet nurulin betam anjet yemineka mezmur new eduye birik beyi ye egziabher set♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @laurabekele9745
    @laurabekele9745 2 роки тому +2

    may God bless you eden. be blessed, Aman love this song.

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому

    Amenn Eduye & Ebuye Tebareku
    Eneam Tebarkenal Bemezmuru

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 роки тому

    Amen Amen eyesuse geta naw Amen tebarekuuuu ♥️❤️ eyesuse fekri naw yene fekri Amen elelelelele Amen

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g 2 роки тому

    ተበረኩ ቅዱሳን እህቴ ዘመን ሸይባረክ ፀጋ በአጥፍ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ም ክብር ለጌታችን ይሁን 🙏🙏🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏🥁🎤🎤🙌
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻መልካም በዓል ይሁንአሜንንንን አሜንንንንን

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 2 роки тому

    አሜን አሜን ድንቅ መዝሙር ሰማሁ ተባረኩልኝ ኤዲ እና ኤቢ

  • @user-ei4hx2bc4i
    @user-ei4hx2bc4i 2 роки тому +1

    ጌታ በእጥፍ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባርኩልኝ😍😍😘😘

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 роки тому +1

    ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🤝🤝😘😘❤️❤️❤️ተባረኩ👍

  • @SaraSara-oz9bf
    @SaraSara-oz9bf 2 роки тому

    Wawu hashukaa Elllllllllllllii Eysusi kirstosiiii Geta nawu zemenachu hiywotachu Qedusiii Egzabher yibarkachu Tebarku Ed& Eb ❤❤➕❤🙏🙏

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 роки тому

    Amen Amen Amen egzbiher amilak yibarkachu tbrku bebizu

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 2 роки тому

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Egezeabeher Amelak Zemen hiwetachu Yebarek . 🙌🙌🙌❤💐

  • @comceil9544
    @comceil9544 Рік тому +1

    አሜንንን 🙏ታባረክ 🛐ቆንጆ 💜💜💜

  • @asmayttsegu4419
    @asmayttsegu4419 2 роки тому

    Amen amen amlak yberkum berkat family🇪🇷

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +1

    Wow ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባረኪ❤

  • @destaabera3616
    @destaabera3616 2 роки тому

    Amen እንደ እሱ ፍቅር የለም ሞታችንን ለሞተው ክብር ይሁንለት

  • @beletefola4225
    @beletefola4225 2 роки тому

    Tebareki le Zelalem zimare ke Afish Ayxifash Edu!

  • @ganate4511
    @ganate4511 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ qur'aana kan ይጨምርልህ 🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻

  • @melaksole1008
    @melaksole1008 14 днів тому

    5:49 አሳረፈው ልቤን ....አፎይ ❤❤❤❤ተበረኩልኝ.....አሜን❤❤❤

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 2 роки тому

    Edi you are blessed ekko. May God bless you, your hisbad Ebe and your daughter

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 2 роки тому

    Yeta wodadachi በታሳቦቼ dasi sitilu🤭❤️ኢየሱስ ብቻ እውናታን አፍቃሪ ነው 🙏ታባርኩ edi and abi ❤️❤️😘😘😘

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 Рік тому

    Amen amen amen keber legeta yun zamenshe yebark🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @cdcell6269
    @cdcell6269 2 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ዘመነሺ ይበርክ ታበርኩልኝ💤💤💤💤💤💌💌

  • @kukukal3399
    @kukukal3399 2 роки тому +17

    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ኢየሱስ በትንሣኤው ሀይል ይባርካችሁ እንዲሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ የእኔ መልካም ተምሳልቶቼ "ኤዲዬ እና ኤብዬ 😍 ስወዳችሁ እኮ❤ ዘላለም ዓለማችሁ በጌታ ቤት ይለቅ...ብሩካን ናችሁ....😍😍

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Рік тому +3

    በክብር ልብሱ ያረገው እየሱስ ህያው ነው🥰😍

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 2 роки тому

    Amen Amen Elelele Iyesus Asarfne Esayyy Eduye Burki Nesh😘😘

  • @SolomonBrans-zz2dd
    @SolomonBrans-zz2dd Рік тому

    Waw Amazing thanks you 😘 yes Amen Amen 🙏 🙌

  • @mheretgbermaryiam3220
    @mheretgbermaryiam3220 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሉም መዝሙር በጣም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @bezaayalew44
    @bezaayalew44 2 роки тому

    አሜን!!! ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ ኤዱዬ ♥♥

  • @user-fc1wu3fd7z
    @user-fc1wu3fd7z 2 роки тому

    አሜን ፍቅር አይው ተባርክልኝ አድዬ ❤️❤️❤️ተባርኩ 🥰

  • @faithjacobtoday3908
    @faithjacobtoday3908 2 роки тому

    Tebarku kongonew eseye Eyesus kebere tenesh weha wenze benor kongo new lelelaken .

  • @ararsoroba1586
    @ararsoroba1586 2 роки тому

    ኤዱዬ ጌታ አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @burukgoaburukgoa3156
    @burukgoaburukgoa3156 Рік тому +1

    Thank my Jesus my Lord my good amene

  • @getamelkamnu1147
    @getamelkamnu1147 2 роки тому +1

    Amen amen siwodsh eko🙏💖💖💖💖💖💖

  • @elmaelma6472
    @elmaelma6472 2 роки тому

    Amene Tabaraki Yene wude Zamanishe Geta yebarkishe

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 роки тому

    አሜን ኤዱዬ እነ አቤን ጌታ ይበርከችሁ

  • @gdydhdhdhdhhd9829
    @gdydhdhdhdhhd9829 2 роки тому +1

    Ameeen ameeen ameeen egizabher amilaki abisto yibarikachuuu👍💯👏👏👏💖💖💖🍇🍇

  • @youjadcellyoujadcell4131
    @youjadcellyoujadcell4131 2 роки тому

    Amen Amen Yene🙏🏼💕💕wudochi tberakuuuu❤🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @user-um9kc4jx4x
    @user-um9kc4jx4x 2 роки тому +1

    ሁል ግዜም የምድነቅባችሁ የተለያችሁ ምርጦች ውድድድድድ❤❤❤

  • @XDLOTER
    @XDLOTER 2 роки тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖች

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 роки тому

    Yemiyasaref esu becha. Yalehuneta ena kedme huneta sew yemiwed esu becha. Weret yelelew, yemedrebeda wedaj, fitun sew lay yemayozor...Amlake ena Abate Eyesus Tebarekelegn.

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v 2 роки тому

    Geta Eyesus zemenachu Yetebareke Yihun !!Amen
    Geta Eyesus Fikiri Nuw edu. Get Yibarekishi

  • @makdaissak6379
    @makdaissak6379 2 роки тому +1

    Eleleelelelelelelelelelelellelleleleelle haleluyaaaaaaa.🌹🌹🌹

  • @user-lq1ub4jy6u
    @user-lq1ub4jy6u 2 роки тому

    Wowowo Elllllll Esaye Amennnnn
    Amennnnnn Amennnnnnnnnn
    Amennnnnn Amennnnnnnnnnnn
    Tabraku Wudoche Sewudachu Eko Uuuufff

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 2 роки тому

    Yetebareke family love u edu ebu

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 2 роки тому

    Amen amen amen elilllllllllllll be geta simi tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 2 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 Рік тому +1

    Amen Amen halleluja elelelelelele 🙏God bless you my sister 🙏❤⚘🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘🇪🇷

  • @dagmawitgetachew6917
    @dagmawitgetachew6917 2 роки тому

    Amen amen des yemil mezmur

  • @almaalemti6507
    @almaalemti6507 2 роки тому

    ተበርክ ውዴ አባቴ ጀግና ኤዱዬ እናዎዱሻል 🥰🍇

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 2 роки тому

    Amen Amen ! god bless you sister.

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 2 роки тому

    Beautiful song God bless you!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому

    Amen Amen Amen
    Tebareku

  • @merahthailey2665
    @merahthailey2665 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻ልልልልልልልልል

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 роки тому

    Tbareku edu&abeni des yemil mezmur new

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u 2 роки тому

    ኤዱዬ ስውድሽ ኡኮ ታባረክልኝ 💞💞💞💞💞💞

  • @HeavenlyHolyLife6994
    @HeavenlyHolyLife6994 2 роки тому

    Amen.God bless u more and more

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 2 роки тому

    Esyyyyy Eduyyyy yen weda tebarekelene bbz ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 2 роки тому

    ዋዋዋዋ አሜንንንንንን
    ሃሌሉያያያያያያያያያ
    ጌታ ይበረክሸ

  • @waltajiterfa1594
    @waltajiterfa1594 2 роки тому +1

    Name above all name. God Bless let His name praised forevermore

  • @meyadanqalbi4856
    @meyadanqalbi4856 2 роки тому

    you're blessed and being a blessing for us. Love 🧡💗