ጀነራል ተፈራን ለመያዝ የተደረገው ውጊያ!ፋኖ በደብረ ብርሃንና በዙሪያዋ የሰራው ጀብዱ! ዐቢይ በሱሉልታ! ምን ሊያደርጉ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

КОМЕНТАРІ • 149

  • @adbe5876
    @adbe5876 Місяць тому +19

    የእምዬ ኢትዮጵያ ነጻ አውጪ የሰሜኑ ጀግና አርበኛ ፋኖዬ ክብርና ምስጋና ይድረሳቹሁ የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ልኩን እያገኘ ነው

    • @abisinya117
      @abisinya117 Місяць тому

      ልክ ነክ እዉነተኛ ሰሜኑ አማራው ድል ✌️ተርበዋል ቆየን ካየን ንግስናዉን❤😊

  • @solomon3431
    @solomon3431 Місяць тому +5

    “ 🙏...ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።” 🙏
    መዝሙር 68፥31
    ______
    “🙏🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”
    መዝሙር 68፥5
    ____

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Місяць тому +6

    ድል ለፋኖ!!!

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Місяць тому +1

    ድልለአማራ ፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ዘረኝነት ይውደ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Місяць тому +10

    እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የጠገበ የለም ሆስተሶቹ የጆሮ ችግር ያለባቸው ይመስል መስተንግዶ 0%

    • @Ethio491
      @Ethio491 Місяць тому

      Please boycott that the way

    • @usaamerica-oi5gk
      @usaamerica-oi5gk Місяць тому

      በጣም ተጨማልቀዋል

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Місяць тому +16

    ድል ለአማራ ፋኖ አንድነቱ አሁም ይታሰብበት ይህ የክረምት ወቅት ለፋኖ ወሳኝ ነው መነጋገሩ ይቀጥል አንድ አማራ አንድ ፋኖ

  • @user-px1ch8xx2j
    @user-px1ch8xx2j Місяць тому +2

    ድል ለመላው አማራ ፍኖ እድሁም ለጀግናው አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamug8602
    @adamug8602 Місяць тому +10

    በዚህ ደረጃ ጀኔራሉ ያለበትን አካባቢ መጠቆም ትክክል አይመስለኝም

  • @toyba3234
    @toyba3234 Місяць тому +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Місяць тому +6

    ቂቂቂቂቂቂ ተቃዋሚዎች አሉ እንዴ????

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 Місяць тому +2

    ❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Місяць тому +6

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +4

    ብልፅግና መቼ ነው እውነት የሚናገረው መቼ ነው ይቅርታ የሚጠይቅ ሌቦች ገና ጉዳችሁ ይወጣል አይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛችሁ ነው የሚሉት

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisCornerEthiopia
    @AddisCornerEthiopia Місяць тому +11

    አየር መንገዱን የድሬድዋ የምድር ባቡርን እያስመሰሉት ነው እኮ እነዚህ ሰዎች

    • @abisinya117
      @abisinya117 Місяць тому

      😂😂😅

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Місяць тому

      😂😂😂 በጣም ነዉ በሳቅ የሞትኩት እግዚያብሄር ሀገራችንን ወደ ክብሮ ይመልሰልን ያለዚያ አንድ ካልሆንን ገና ጉድ እንሰማለን።

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 Місяць тому +3

    ይመችሽ ብልጸግና ለችግኝጂ ለሰው ግዴለውም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +3

    ከማን ጋር ነው ውይይቱ በማንነቱ ላይ ግልጽ ጦርነት ካወጀ መንግስት ተብየ ምን ውይይት አለ ሁሉም ሰው ስልጣኑን እንዱለቅ እንጂ ሌላ ድራማ መስራቱ በንጹሃን ደም መታጠብ ነው።

  • @Fano775
    @Fano775 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Місяць тому +2

    Dell le fano 👍👍👍

  • @Behayil
    @Behayil Місяць тому +6

    እነ ሀብቴን ሰከን እንዲሉ የሚመክር የለም መፍትሄው የእነሱ ሰከን ብሎ መመካከር እንጅ ሚዲያ አይደለም

  • @user-mb6iu7te2k
    @user-mb6iu7te2k Місяць тому +1

    ውርደታሞች ድሮስ እነ እከሌ የሚመሩት አገር ገና ብዙ እናያለን እድሜቸውን ፋኖ ካላሳጠረው
    ድል ለአምሃራ ፋኖ

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለው አንድ ፓርቲ ነው በልፅግና አከተመ

  • @Everythin12
    @Everythin12 Місяць тому +1

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 Місяць тому

    ጀግናየ አብደላ❤❤❤

  • @soulonfire7012
    @soulonfire7012 Місяць тому +3

    Abiy ahemed must resign or remove by popular uprising

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያውያን በመላው አለም የአረመኔው አብይ አህመድ የገቢ ምንጭ የሆነውን አየር መንገዱን ፈፅሞ ባለመጠቀምና ወንጀሉን ለአለም በማጋለጥ ግዴታውንእንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል🙄

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +8

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Місяць тому +2

    ከአብይ ጋር ተሰብሰቦ ተቃዋሚዎች ወጤት ሊያመጡ ሳይሆን ተዋረዶ ለመመለሰ ነው። ‼️

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому +2

    Fannooo❤

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 Місяць тому +3

    እኔ ወደ ሉፍታንዛ ከአንድ አመት በፊት ቀይሪያለሁ ችግር ቢኖር በህግ መጠየቅ ስለምችል ምን አገባኝ ፡

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Місяць тому

      አብረው አይደለም አንዴ የሚሰራው ከሉፍታንዛ ጋ :: ተጠቫባቂ ለምን ኮረጠች አስዋስ

  • @user-zw8jl2bz7f
    @user-zw8jl2bz7f Місяць тому +2

    ህዝቡማ ድጋፍ እያደረገ ነው እናንተ ግን በህዝቡ መከራ እየቀለዳችሁ ነው ስልጣን ሽሚያ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Місяць тому +3

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n Місяць тому +4

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጄግና😥❤🙏🙏

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Місяць тому +1

    የኔሥደተኛ ለባለሥልጣን ሠጡት ወንበረሽን

  • @bkjemug.4218
    @bkjemug.4218 Місяць тому +1

    ዜናው ( ከፋኖ ጋር የትደርገው ቃለ ምለልሰ )መጀመሪያ በ EMS የትዘገብ ስለሆነ ሶርሱን መጥቀስ ነበረብሽ!!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Місяць тому +1

    ሸዋ እዝ ጀግና ❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ጄነራል ተፈራ😢😢😢

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Місяць тому

      ምን አስለቀሰሽ 😂አርፎ አልቀመጥም ብሎ ጫካ ለገባ ሰው 😂

  • @Amyi7826
    @Amyi7826 Місяць тому +1

    Shame on Ethiopian airlines in many ways. So bad.

  • @biniamwoldekerkos4000
    @biniamwoldekerkos4000 Місяць тому +1

    እንደዚ ዚጊቢ ሊላ የሚክፍፋል አትዘግቢ ብዙ ጊዚ እሚክፋል ነው የምትዘጊቢ እንደዚ አልጠብቅሽም ነብ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Місяць тому +1

    😂😂😂ተፈራ ማሞ እነ መከታው ጋር ከገባ የምን እሱን ለመያዝ ውጊያ ነው???🤣🤣😂😂🤣🤣 ከብልፅግና ጋር ነው የሚሰራው👎

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Місяць тому +1

    ❤❤

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Місяць тому +1

    ተቃዋሚ የሚባሉት ለይስሙላ ካልሆነ የሽግግር መንግሥት ተቋቁሞ ህዝባዊ ምርጫ ማድረግ እንደ ዋነኛ አማራጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Місяць тому +1

    ላይክ ሸር

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @some5160
    @some5160 Місяць тому +1

    የሸዋ ጠቅላይ እዝስ ዜና የላችሁም አሽቃባጮች እነሱ ተነጋግረዉ የመጣዉን በጋራ ይሻገራሉ የእናተ ህሊና ግን እንደተላ እንዳከከ ይኖራል

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem Місяць тому +4

    Kkkkkkkkkkkkkk ayi Ethiopian airlines kkkkkkkk

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Місяць тому +5

    ድል ለአማራ ፍኖ 2k አስገቡኝ ስደተኘዋ ፍኖ ነኝ

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Місяць тому +4

    ከፈለግን ተብሎ ነገር የለም ተደራጁ አንድ ሁኑ ወሳኝ ወታደራዊ ፖለቲካዊ ውሳኔ ያስፈልጋል ለዛ አንድ መሆኑ ወሳኝነት አለው መውጣት መግባት ብቻውን ስኬት ሊባል አይችልም

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Місяць тому

    Fano has to visit the meeting area

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Місяць тому +1

    የአየርመንገድ ሆሰተሶች አውነት ነው አይሰሙም ንቀት ነው ደሞዝ የሚያገኙት ከደንበኞች መሆኑን ማወቅ አለባቸው ነጭ ሲጠራቸው ሮጠው ይሰሙታል ሁሉም አይወቀሱም በመሀላቸው አሉ ደደቦች

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Місяць тому

      ነጭ ምን ቆዳው ሰለተላጠ ነው ትንሸ በላቸው ነጮች እነሱ ሀገር ቢሄዱ ከነመፈጠራቸው አያውቃቸውም የሰው ልጅ ውሰጣዊ ክብሩ እና አሰተሳሰቡ ነው በቆዳ አትሸወዱ በእግዚአብሔር ፊቱ ሁሉም እኩል ነው ነጭ ቆዳ ብርቅ አይሁንባችሁ ደደቦች

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Місяць тому +7

    ፀረ አማራ ስለ አማራ ትግል ጣልቃ እየገባችሁ እንድትፈተፉቱ አንፈቅድም። አማራ "የሚወደውን እያወራህለት የሚወደውን ነገር ንጠቀው"
    የሚለውን ጥንታዊ የጠላቶቹ ብሂል ታጥቀሽ አታወናብጂም። አማራ አማራ ያለ ሁሉ አማራ ነው ብለን አንቀበልም።

  • @solomonleopard
    @solomonleopard Місяць тому

    ከነችግሩም ቢሆን ከኢትዬጵያ አየር መንገድ ጎን እቆማለው!!...ያውም ሶማሊያዊ ሴት ስለ ኢትዬጵያ ጥሩ ትናገራለች ብዬ አላምንም!!....ድል ለፋኖ !!

    • @Dancha-gk6uo
      @Dancha-gk6uo Місяць тому

      አየር መንገዱ የ ባ ለ ጊዜወቹ መ ና ኸ ሪ ያ መ ሆ ኑ ን አለማወቅህ ግን ገርሞኛል
      ድሉን በመመኘትህ ግን ደስ ብሎኛል።

    • @solomonleopard
      @solomonleopard Місяць тому

      @@Dancha-gk6uo አሁን ያለውን መንግስት እጅግ አምርሬ እጠላዋለው በዘመናት መካከል አልፎ የመጣውን አባቶቻችን የመሰረቱትን አየር መንገድ ግን በስኬት መንገዱ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ምክኒያቱም ሀገርና መንግስት የተለያዩ መሆናቸውን አውቃለሁ! !

  • @zewdiegebretsadik7581
    @zewdiegebretsadik7581 Місяць тому +1

    The airline response is untrue, if she is reservist, how did she get her sit number on the ticket?

  • @user-zw8jl2bz7f
    @user-zw8jl2bz7f Місяць тому

    ፍላጎታችሁ ምንድን ነው የፋኖ ትግል ትልቁ ችግሩ ከየት ተነስቶ ወዴት እንደሚሄድ የማያውቅ ትግልነው

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃዋሚ የ ፖለቲካ ፓርቲ አለ?

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Місяць тому +1

    መአዛ መሀመድ ሰለ እራሶ ሕይወት የምትታገል ከጋዜጠኛነት ሞራል ያፈነገጠች በአማራው የምትነግድ ተራ ሰው ።

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 Місяць тому

      Everyone is running for money hers isn’t different

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому

    ለአፉና እንዲመቸው የማገልጎት ትቶ የሚለግውን ለማቅረብ ነወረ መጨነቅን ጠሯት አለ አማራ

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Місяць тому +3

    መቼ ነው የምታምኑት ከዚህ በፊት ሰውን ለመዝረፍ ግብግብ የደንበኞችን ማሰቃየት እረ ገማሀቹ፡፡

  • @nahom1247
    @nahom1247 Місяць тому +1

    አላችሁበትን አትናገሩ እባካችሁ

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 Місяць тому

    ጥንቃቂ ታድርግ ሊያግቷት ይችላሉ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Місяць тому

    የኣብይ አሼባሪ ገዳይና ደፋሪ ወሮበላ ዛሬ በአስራ ሁለት መኪና ሲግዝ ውሎል

  • @timharmon10
    @timharmon10 Місяць тому

    ግብጥ እና ኦህዴድ ሊዋጉ ነው ብለህ አታጓጓን😂

  • @user-lb3gc3li5q
    @user-lb3gc3li5q Місяць тому +1

    ሲጀመር የውሸታችሁ ብዛት ሚኒስትር ቢዝነስ ክላስ አለማወቃችሁ ነው

  • @user-yo2nv8kd4w
    @user-yo2nv8kd4w Місяць тому +1

    ቀጣፊዎች ናችሁ የት ነው ጀነራል ተፈራ ጦር የተላከ ሰው ዜናውን እንዲከፍት ነው

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Місяць тому

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zingero2017
    @zingero2017 Місяць тому +1

    National interest first "" long live Ethiopian Airlines. ""
    We salute our Airlines nomatter what. National interest first.

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂 ጀላ ራሱ አብይ አህመድ ጋር የሚደርደር አማራ የለም ድል ለአማራው ፋኖ

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃዋሚ የፖለቲካ ተቃዋሚ ሳይሆን ተቀላቢ ፓርቲ ነው ያለው።

  • @ayub830
    @ayub830 Місяць тому +2

    Please like and share!

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Місяць тому

    ማዳበርይ አከፋፈልን ስትል ገዝተህ አስመሰልከው አድሜ ለመንግስት ♥️🙏

  • @Cripto244
    @Cripto244 Місяць тому

    ጀግናው አርበኛው የአማራ ፋኖ : የሽዋ እዝ : አንዱ ፋኖ ለአንድ ሽህ የብልጽግና/ኦነግ ጦር በቂ ነው

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Місяць тому

    ተቃዋሚ የሚባለ የአኢስሙላ ስለሆነ ለአኢትዮጵያ ህዝብ አይጠቅሙትመበአሁኑ ስአት ሰላማዊ ተቃውሞ እያሉ የህዘዝብን መከራ የሚያራዝሙ ናቸው አንዲያም ሲል ከአብይ ጋር ተደራድረው ስልጣን ለመያዝ ነው

  • @user-ig2cx8tm9v
    @user-ig2cx8tm9v Місяць тому

    ሮሃ አብይን እባካችሁ እርሶ አትበሉት ነብሰገዳይ እዴት እርሶ please please ??

  • @kedirayalew214
    @kedirayalew214 Місяць тому

    የኢትዮጲያ ችግር ለመፉታት 1 ክፉለዘመን ከበቃት ጥሩ ነው

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому

    Fano, please remove the Adp banda from the whole Amara region, if u want to free the Amara people!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Місяць тому

    በዚህ ውይይት ለሕዝብ በቴሌቪዥን ግልጽ ካልሆነ አሆንም ሁሉም የፖለቲካ አባሎች የውሸት ሥብሰባ ነው

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Місяць тому

    በጣም የገረመኘና ሁሌ የሚያናድደኝ አብይ የተባለው ግለሰብ 8 የሰው ግልገል ይዞ BOING 787 ተጠቅሞ ናይሮቢ ይበራል ሌላም አፍረካ ሀገር ይበራል ለምን BOING 737 አይጠቀምም ነዳጅ ፍጆታው የተሻለ ነው በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 Місяць тому

    Yihe yeteneba ena yebesebese menigist Ethiopian awaredat! Allah yinikelachew!!!

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Місяць тому

    The mortgage war is coming to an end soon

  • @mimy9301
    @mimy9301 Місяць тому

    Ante wusha , yewusha lig . SHERMUTA! Yegered lig !

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Місяць тому

    የበከተዉን የአብይን ሴት ደፋሪ ሠራዊትን አመድ አድርጎ ጒዞ ወደ አሪት ኪሎ የእባቡን ጭንቅላት ለመቀጥቀጥ.

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому

    Amara Fano, please keep ur military secret

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh Місяць тому +1

    ኦሮሀ ሚዲያ አልፎብሻል 🗡🗡🗡

  • @GetnetBelete-ch6hm
    @GetnetBelete-ch6hm Місяць тому

    አየር መንገድ ትንሹ መነሀሪያ ሆነ እንዴ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому

    ከናተ በለውቅ እኛ ቆስለን ተሰውን የምንይዘው የናቅፉን ተራራ ልቀቁ የተበለነው የከፉ ፈተና የሆነብን ጨፍጨፊ ይዛችሁ ስተለቁ ህዝባችን ወጣቱ በማፈን ሴቶች በመደፈረ የሚበቀለው ከቀድመው ሠራዊት አዱ ከእስራኤል

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Місяць тому

    ምን ዋጋ አለው አንድ ኾኖ

  • @traShira6083
    @traShira6083 Місяць тому

    ዜና ስታነቢ አረፍተነገሮቹን መሰካካት ኣትችይም (ማለቴ በጣም ይቀርሻል) ከመቅረቡ በፊት ደጋግመሽ ኣንብቢው

  • @zemedekitaw9291
    @zemedekitaw9291 Місяць тому

    የፋኖ አብደላን ስልክ በምን አገኛለሁ?

  • @teddy7551
    @teddy7551 Місяць тому

    Amara people be focus on our struggle to remove the genocidal regime of Abiy Olf!

  • @Modernidea
    @Modernidea Місяць тому

    አማራ ኢትዮጵያን ተቆጣጠር። ኢትዮጵያ ጋላ ቦቲውን አወለቀባት። አጠነባት።

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 Місяць тому

    ገናብዙእናያለን. በዚህወቅት. የበታኝነት. እደተሠማቸው. ይኖራሉ. እነዚህቆሻሾች

  • @agdr895
    @agdr895 Місяць тому

    ዶር አብደላ በምን ሳይንስ ነው ዶክትሬቱ?

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Місяць тому

    deleeee lafano

  • @tutuhailu4161
    @tutuhailu4161 Місяць тому

    እነማን ናቸው ተቃዋሚዎች ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ተባለ እንዴ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Місяць тому

    አይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትንሽ ጉርሻ ካገኙ የፈለጉትን ከማድረግ አይቆጠቡም እኔም ደርሶብኛል በገዛሁት ትኬት ቁጥር ተቀምጨ አንች ተነሽና ጓደኛሞች አብረዉ ይቀመጡ ተነሽ የማለት ድምፅ ደጋገሙኝ አልነሳም የፈለገ ነገር ይፈጠር ብየ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Місяць тому

    Enze tembohe etiopian eywrdate newe ay gala betam yasfrale AIR linsu kosesal