‹‹ፈቃደ እግዚአብሔር›› መዝ ፻፴፬ ፥ ፮፡፡ ምዕራፍ ፩ - በቀሲስ ቴውድሮስ እሸቱ
Вставка
- Опубліковано 18 січ 2025
- ማዕዶት ዘተዋሕዶ የአብነት ት/ቤቶች ማቋቋሚያ ማኅበር ዓላማዎች፦በእርጅናና በጉስቁልና ላይ ያሉ የአብነት ት/ቤቶችን የእድሳት ሥራ መሥራት፤ የተዘጉ የአብነት ት/ቤቶችን ተከፍተው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ማድረግ፤ በቦታው አስፈላጊነቱ እየተጠና አዲስ ት/ቤቶችን መገንባት፤ በነባርም ሆነ አዲስ በሚገነቡት የአብነት ት/ቤቶች ላይ ዘመናዊ ትምህርቶችን ከጎን የሚሰጡበትን ሥራ መሥራት፤ ስለአብነት ትምህርቶች በየተቋማቱ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዎችን መስጠት ናቸው፡፡ ይህን ማኅበር ለመደገፍ SUBSCRIBE በማድረግ የማኅበሩ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
0115-573674/ 0911-757819/ 0996863016/ 0947474042 እና በኢሜል አድራሻችን maedotzetwahido@gmail.com እንዲሁም በአካል አዲስ አበባ ካዛንችስ መላ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የምንገኝ ሲሆን፤ በባንክ የገንዘበ እርዳታ ለማድረግ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ቁጥር 1000345889365 እና በአዋሽ ባንክ ቁጥር 01320800344600 ነው፡፡