"የልማት ስራዎቻችን ሙሉ የሚሆኑት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ታሳቢ ያደረጉ ሲሆኑ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls День тому +6

    በአንተ ምክንያት ብዙ ወዳጆች አፍርተናል ልናከብራቸው በእርግጥ ይገባል❤።

  • @besumind9545
    @besumind9545 День тому +10

    ባንተ በመመራቴ እድለኛ ነኝ ። አንተ ድንቅ ነህ የጠየከው ሁሉ ይታዘዝሀል ። አንተ እ/ር የመረጠህ መሪ ነህ ካንተ ፊት ኢ/ር ስለሚቀድም ማንም የጠየከውን አይለክልህም። እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ታሣየናለህ ።

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m День тому +7

    UAE 🇦🇪 Thank you for your Humanitarian support for disadvantaged Ethiopians 🇪🇹 🇦🇪 ❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 День тому +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ዉዳችን አብቹ የድሆች አባት።🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 День тому +6

    ❤❤❤ ተአምር ነው ❤❤❤
    ትልቅ ጤና ና ሰላም ይብዛልህ

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t День тому +10

    የሚገርም መሪያችን ብራቮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День тому +5

    አቡቹ በርታሀ

  • @Chuchu.Debebe
    @Chuchu.Debebe День тому +4

    ❤ abicho Ethiopian liji

  • @zurettube638
    @zurettube638 День тому +5

    ጥርት ያለ ሥራ ለሠው ልጆዎች ለማሥደሠት የሚሠሩ እጆችና ልቦች ሊላህ ብለው የሚሠሩ ናቸው ለጥቅም አይሠሩም የኛ ግሣግሶች ተነዚህ ተማሩ 👊

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m День тому +3

    الشكر الجزيل لدولة الامارات العربية المتحدة 🇦🇪 ❤ 🇪🇹

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t День тому +8

    የሚገርም መሪያችን ብራቮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ አባ ቢያ ሺ አምት ግዛን

  • @isakmohamud
    @isakmohamud День тому +3

    መብሩክ 💚💛♥️

  • @HomeMade-n7f
    @HomeMade-n7f 22 години тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisualene556
    @addisualene556 День тому +4

    የሚታይና የሚዳሰስ የሕብረተሰቡን ህይወት የሚለውጥ ሥራ ነው። በመጪው ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለብልፅግና ዳግመኛ እድል ሊሰጠው ይገባል የተጀመሩትን እንዲጨርስ አዳዲስ እንዲሠራ።

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias День тому +2

    🎉🎉❤❤❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 23 години тому +2

    ይሄንን መሪ በፈለገው መልክ ጥሉት ግን ሃገሩን ህዝቡ ን አይወድም የምትሉ ትልቅ ስህተት ነው።ይሄንን ቢሆን ኖሮ እንዲህ ነገን አስቦ ማንኛውንም ብሄር ሳይል በመስራቱ ብቻ ያሸንፋችሃል።ማመን ያለ ማመን የናንተ ጉዳይ ነው ግን እስካሁን ባየነው ምትክ የማይገኝለት መሪና አመራሮች አሉት ።ሁሉንም እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ድሃን እንዳሰባችሁ ያውም ቤተሰብ የሌላቸውን ስላሰባችሁ እግዚአብሔር ያስባችሁ።ሺ አመት ንገሱልን።

  • @asnimola77
    @asnimola77 19 годин тому

    አቢቹ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 День тому +2

    I agree Abiy! Dishonesty of even one participant in any development endeavor is like paddling a canoe on an ocean with invisible hole underneath. The carrier will always sink before crossing the development barriers. Important of all, God blesses the fruits of honest hands and it is good to put Creator first as the modal of integrity no matter how poor we are or whatever denomination we belong to.

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ

    ❤❤❤❤

  • @Muazjihad-j9u
    @Muazjihad-j9u День тому

    هاذا عمل راأع اللله يكن معك❤❤❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 10 годин тому

    UAE ❤👈

  • @eliyasmasfin24
    @eliyasmasfin24 16 годин тому

    አንተ ሰውየ አደራህን እየረዱን ነው እያልክ ቡሃላ ላይ የማንወጣው እዳ ውስጥ አትክተተን ሃገራችንን አታሳጣን
    thanks

  • @AremeniewAbiy
    @AremeniewAbiy 23 години тому +2

    አብይ አህመድን ከ.ሀ.ዲ የሚለው ቃል ብቻውን አይገልጸውም፡፡ግለሰቡ የክህደት ጥግ ነው፡፡በአብይ አህመድ ከተካዱት ውስጥ ጥቂቶቹን ብቻ እናስታውስ፡፡ ለማ መገርሳ፣ ገዱ አንዳርጋቸው.....ከዚያም ኢሳያስ አፈወርቂ፣ አሁን ደግሞ ሶማሊላንድ፡፡

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 23 години тому

      እባቡና አገርን ያዋረድከው አብይ አህመድ፡፡ እንደዚህ አይበላ አይዘራ ከምትሆን ብትሞት ይሻልህ ነበር፡፡ አንተን ብሎ የአገር መሪ!! እንጭጭ የበሻሻ ወጠጤ ነህ፡፡

  • @PoraTomuta
    @PoraTomuta 23 години тому +3

    የእንጭጩን አብይ አህመድን ያክል መለስን ይዞ ሌላ ማንም መሪ ኢትዮጵያን ለዚህ አይነት ውርደትና እልቂት ያደረሳት ማንም የለም፡፡

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 23 години тому +2

      አብይ አህመድን ከ.ሀ.ዲ የሚለው ቃል ብቻውን አይገልጸውም፡፡ግለሰቡ የክህደት ጥግ ነው፡፡በአብይ አህመድ ከተካዱት ውስጥ ጥቂቶቹን ብቻ እናስታውስ፡፡ ለማ መገርሳ፣ ገዱ አንዳርጋቸው.....ከዚያም ኢሳያስ አፈወርቂ፣ አሁን ደግሞ ሶማሊላንድ፡፡

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 23 години тому

      እባቡና አገርን ያዋረድከው አብይ አህመድ፡፡ እንደዚህ አይበላ አይዘራ ከምትሆን ብትሞት ይሻልህ ነበር፡፡ አንተን ብሎ የአገር መሪ!! እንጭጭ የበሻሻ ወጠጤ ነህ፡፡

  • @ZerafiwAbiy
    @ZerafiwAbiy 23 години тому

    እባቡና አገርን ያዋረድከው አብይ አህመድ፡፡ እንደዚህ አይበላ አይዘራ ከምትሆን ብትሞት ይሻልህ ነበር፡፡ አንተን ብሎ የአገር መሪ!! እንጭጭ የበሻሻ ወጠጤ ነህ፡፡

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 День тому +1

    አብይ ! በልማት ስበብ ኢትዮጵያ የአረብ ሎሌ አትሆንም

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls День тому +2

      ልማቱ ሰለ ተሠራ ነው በእሳት የተቃጠልከው???

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ День тому

    Hahahaha what a joke! By destroying those home?

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 День тому +1

      😂😂አናትሽ😂😂ይፊረስ😂😂ቆማጣ😂

  • @kassechmekuria1158
    @kassechmekuria1158 День тому +1

    ❤❤❤❤❤