ታምራት ሃይሌ /ደረጀ ከበደ/ተስፋየ ጋቢሶ ደስ የሚል የመድረክ መዝሙር tesfaye gabiso/derje kebede/tamerat haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #tamrat haile #derje kebede#tesfaye gabiso#kalkidan#lili#adisalem#kefa mideksa #yosef #awtaru kebede#getayawkal#bruktawit#efrem#jerry#marcil tv#endale#yetselot mezmur#worship #protestant mezmur#mihret#tekeste#tedi#surafel#old protestant song# tube 8 channel will provide the best ethiopian protestant songs and testimony.
    we always work hard to pleased and teach you. please subscribe and like our videos.

КОМЕНТАРІ • 224

  • @GunaGuna-y1k
    @GunaGuna-y1k 6 місяців тому +7

    በእውነት እነዚህ ከልባቸው ህይወታቸውን ለጌታ የሰጡ ለዚያውም በአስቸጋሪው ዘመን ዋጋ የከፈሉ እነዚህን አግልጋዮች ጌታ ይባርካቸው እባካችሁ የየመናችን ዘማሪ ነን ባዮች መድረክ ላይ ጨፋሪና አጨፋሪዎች በእውነት ወደ ትክክለኛው እነት ተመለሱ በቃሉ አትነግዱበት

  • @elsaewnetu3636
    @elsaewnetu3636 Рік тому +11

    በናንተ አገልግሎት ከመባረክ በላይ ምን አለ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Рік тому +39

    እነዚህን ውድ ዘማሪዎች አቀናብራችሁ ፖስት ያደረጋችሁ በጣም ልባርካችሁ እወዳለሁ ዘመናቹ ይባረክ ይልመድባቹ እንደነርሱ ያሉ ቀደምት ዘማሪዎችን በዚህ አይነት አሁንም ፖስት ማድረጋችሁን ቀጥሉበት ጌታ ይርዳቹ ተባረኩ

    • @crosstube8300
      @crosstube8300  Рік тому +2

      በጣም እናመሰናለን። የድሮ መዝሙሮችን ሁሌም እያቀናበርን እናቀርባለን። ተባረክ

    • @beamlakeinoralehu9455
      @beamlakeinoralehu9455 Рік тому

      AMEN AMEN AMEN

    • @BelayMelse
      @BelayMelse 2 місяці тому

      ፡አውን ልናደምጣቸው የተገባ ዝማሬ ጌታዘመናቸውን ይባርክ ይእንን መዝሙር እንድናዳምጥ ያደረጋቹ ወገኖቼ ተባረኩ

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 Рік тому +7

    ሁላችሁም ተባረኩልን ቀሪ ዘመናችሁ በጌታ ዘንድ ያማረ ይሁን። ዶ/ር አንተ ስለእምነትህ ዙ ዋጋ የከፈልክ የወንጌል አርበኛ መሆንህን ሁላችንም እናውቃለን ያገለገልከው ጌታ አሁንም ይወድሃል ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ግን ያገለገልከው ጌታንና እኛንም እያሳዘንከን ነው ከማይመጥኑህ የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ ሁከት ከሚነዱ ዘረኞች ጋር ስትተባበር እናይሃለን ይህ አንተን አይመጥንህም ። አንተ ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ እባክህ ተመለስ። እንደ ቀድሞው ጌታን አገልግል አንተ የተጠራኸው ወንጌልን እንድሰብክ ነው እንጂ ጥላቻን እንድትሰክ አይደለም። እንወድሃለን

    • @druginformation8333
      @druginformation8333 2 місяці тому

      Dereje kebede . Zema Bicha kirstos yalgebewu ware.majamaria kemezamarihi bafit ante rasihi dan tsliyi

  • @TamratWada-d5o
    @TamratWada-d5o 3 місяці тому

    ❤ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 Рік тому +5

    ጌታ፡ኢየሱስ፡እድሜና፡ጤና፡ረዝም፡ዕድሜ፡ይስጣችሁ

  • @medytsige8438
    @medytsige8438 Рік тому +1

    Sile melkam sirachwu zemenachu ybarek. Ketlubet...

  • @degefaabera811
    @degefaabera811 Рік тому +1

    Amenn amenn amenn amenn amenn amenn tabarakki darre minno yini stagayin titaki poltica gabaki naa oda qadimo batti

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Рік тому +2

    የእውነትለጌታክብር የተዘመረለዝማሬዎችናቸውተባርኩ

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Рік тому +1

    Amen 🙌🙌🙌, geta selanze kibure setotawoch kibir le semeh yehune, egzahber hoye zamere Derejen asebaw, wod sefraw melsahu

  • @Sbu23561
    @Sbu23561 2 місяці тому

    የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 Рік тому +1

    ዶክተር ዘማሪ ደረጀ ከበደ እኛ ታናናሾችህ ልባችን በአንተ እያዘነ እየተሰበረ ነው!! እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስ!!

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Рік тому

      GALLA killed innocent Amhara people in welega
      You’re fake pente

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Рік тому +6

    ደረጄን ጌታ ያስበው...

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому +2

    To brother Dereje luk 15:11-32God bless you brother God is a merciful God.God is not man.

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 Рік тому +13

    በእነዚህ ዘማሪዎች እንኳን በጌታ ያሉ ቀርቶ በዓለም ያሉት ሳይቀሩ ይባረኩበታል። ብዙዎችም በእነርሱ ዝማሬ ብቻ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ተቀላቅለዋል። ነገር ግን አሁን በቅርብ ጊዜ በአገራችን በተከሰተው ችግር በተነሣ አቶ ደረጀ ከበደ ክርስቶስን ከመስበቅ ይልቅ ጥላቻንና ዘረኝነትን ስሰብክ በማያቴ በጣም በጣም አዝኝያለው

    • @tsitsishishi-tn9fh
      @tsitsishishi-tn9fh Рік тому

      ወንድሜ አትፍረድ ኢትዮጵያ ላይ የሚሆነው ነገር ዝምታን ያሰብራል እስኪ አሰበው እናትህ እህትህ ያለምንም ከልካይ ሲገደሉ ስታይ ምን ትላለህ

  • @GanetGanet-wu5zj
    @GanetGanet-wu5zj 4 місяці тому

    Amen tebarku

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Рік тому +5

    Amen Amen Amen 🙏 my God bless all of you 🙏

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 3 місяці тому

    ተባረኩ ተባረኩ

  • @kelemuashumi880
    @kelemuashumi880 Рік тому +2

    Tebareku nurulen

  • @dejenetadesse8904
    @dejenetadesse8904 Рік тому +25

    ታማኝ የእግዚአብሔር ባሪያዎች፣ ወንጌል ዘማሪዎች፣ ወንጌል ሰባኪዎች፣ ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ይባርከው።

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 11 місяців тому

    ብዙ የማይረሱ የልጅነት ዘመኔን ወደኃላ ይመልሰኛል በኦርቶዶክስ እኛ ቤት በደንብ ይስማ ነበር God Bless🙏

  • @solomontorba732
    @solomontorba732 Рік тому +2

    GOD BLESS YOU. KEEP IT UP!

  • @adanechbirhanu161
    @adanechbirhanu161 Рік тому +2

    Tame tebarek

  • @ስላም-ከ4ፀ
    @ስላም-ከ4ፀ Рік тому

    እዉነት ለመናገር የደረጄ ከበደ መጨረሻ እንዲህ መሆን ያሳዝነኛል ።

  • @warissofura9945
    @warissofura9945 Рік тому

    ደስ የሚል የማቀራረብ ጥረት ነው። ጌታ ይባርካችሁ! ግር ያለኝ ነገር አለ። ይህንን ቀረፃ ከአንድ መድረክና ጉባኤ ያከናወናችሁ አልመሰለኝም። አቀነባብራችሁት ነው አይደል? የታምራትና የተስፋዬ የቅርብ፤ የደሰገ ግን የሩቅ ዘመናት ይመስላል። የደሰጀ ፎቶ የአሁን አይደለም። አብረውም አላገለገሉም። የሱስ ሕይወት ዛሬ እንዴት ነው? ሦስቱንም ከመንግሥተ ሰማያት አያጉድልባቸው!

  • @wasshailemical7982
    @wasshailemical7982 Рік тому +3

    wushetam ande lay bleh tiwashalh

    • @crosstube8300
      @crosstube8300  Рік тому

      ይቅርታ ወንድሜ እኔ ለማለት የፈልኩት የሶስቱም መዝሙር አንድ ቪደዮ ላይ ለማለት ነው እንጂ አንድ መድረክ ላይ አላልኩም። በዚ መንገድ ብትረዳኝ ጥሩ ነው ለማንኛውም ስለ ሃሳብህ አመሰናለሁ።

  • @gju1635
    @gju1635 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርካቻው ይህ ትዉልድ እንደዝህ ብዛምር ምን አለባት ታባሪካን ናብራ 🤔

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    My favorite 3 of them. I love you. God blessed 😇

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Рік тому +21

    የጌታ ውዶች ዘመን የማይሽረው ሁሌም አዲስ የሆኑ ዝማሬዎችን የዘመሩ ምርጥ የጌታን መልክ ያሳዩን ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ፣ ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ፣ ፓስተር ዘማሪ ታምራት ሃይሌ ለብዙዎቻችን ሁሌም ህይወታችንን የምናይበት ጌታን የምናመልክበት ሁሌም ትኩስ መልዕክት ያላቸውን ዝማሬዎች ያፈሰሱልን ብርቅዬ የጌታ ውድ ስጦታዎች ሁሌም እንወዳችኋለን የጌታ የሚወዱ ሁሉ የእናንተን ወዳጆች ናቸው ብዬ አምናለሁ በህይወት ላይ ትልቅ የፅድቅ ተፅኖ የሚያመጡ መዝሙሮቻችሁ በህይወት ዘመናችን ሁሉ ይደመጣሉ ተባረኩልን በጣም አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ....

  • @መብራትዩቲብ
    @መብራትዩቲብ Рік тому +19

    እጅግ የሚወደዱ ድንቅ ዘማርያን በአንድ ላይ በማቅረባችሁ ለዘላለም ተባረኩ በነዚህ ዘማርያን ስንት ሰው ወደ ጌታ ዘወር እንዳለ እኔ ምስክር ነኝ

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Рік тому +1

    የሚባርኩዝማሬዎችናቸው ተባርኩ

  • @buretsaile5100
    @buretsaile5100 Рік тому +2

    Amen amen amen amen

  • @ermiashess4378
    @ermiashess4378 Рік тому +1

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ

  • @Taytu-zs5zz
    @Taytu-zs5zz Рік тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ የኔ ብሩካኖች

  • @TebejeHanchacha-sd1xh
    @TebejeHanchacha-sd1xh Рік тому

    የእነርሱ ጌታ የተባረከ ይሁን!!!!!!!!!

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Рік тому

    እናንተ ብሩክዘማሪዎች የእውነትነብሰን የሚያድሱ ዝማሬዎቻችሁጌታበቡዙ ይባርካችሁየጌታመንፈሰያለበትዝማሬነውዋውለጌታክብርይሁን

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Рік тому

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ተባርኩ❤❤

  • @sisaymekuria368
    @sisaymekuria368 6 місяців тому

    God bless pastor singers Tamirat Haile.

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 Рік тому +10

    ፓስተር ታምራት እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክ ከልጅነት እስከእውቀት መዝምሮችህ ህይውቴን ያድሰዋል 🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +23

    ኪቦርድ የሚባል ድራሹ ቢጠፋ ትውልዱ መድረክ ላይ አቅሉን አቶ አይጨፍርም ነበር ልክ እንደ ዳዊት በገና እየደረደሩ ዝማሬ ነፍስ ያረሰርሳል

    • @BeziBe
      @BeziBe Рік тому +1

      ትክክል

  • @Bezashyeshegeruwa
    @Bezashyeshegeruwa Рік тому

    ደረጄ መሻለኪይ ልጅ ሖንን አውሀለዎ

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Рік тому +3

    ደሬ እባክህ ወደ ወንድሞችህ ...,,,,,.....📖💓💕❤️🙏🔔

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Рік тому

      What brother? The killer ABIY supporters? No no. He has care for his people, he is the voice of voiceless. He’s the blessed man stand with the victims stand with the people
      Protestant supports the killer Abiy Ahemed

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Рік тому

      Men malet new?

  • @annokareanno1818
    @annokareanno1818 Рік тому

    ለብዙዎች ወደ ጌታ መምጣት ምክንያት የሆነ ተፈትኖ ያለፈ፣ ሳይበርድ ሳይቀዘቅዝ ግሌቱ እየጨመረ የመጣ ዘመን ተሻጋሪ አገልግሎት! የምንወዳችሁ ፀጋችሁ (አገልግሎታችሁ) የማይጠገብ ታማኝ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ይባርከው፡፡ ዮሐ 2፡10

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 Рік тому +4

    እንኳን ባንድ መድረክ ሊዘመሩ ይቅርና በአካል ተገናኝተዉ አያቁም አይተዋወቁም በተለይ ደረጀ ከበደ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ በ እነኚህ ድንቅ ዘማሪዎች የስንት እንቆቅልሽ ተፈታ ንቱ የ እየሱስን ማዳን አገኘ ስንቱስ ተፅናና 😭😭😭 ኦ ጌታ ሆይ እነሱስ እግዚአብሔር እረድቷቸው በድካም በብርታት እዚህ ደርሰዋል አቤቱ ጌታ ሄይ ከ ቤትህ እንዳልጠፋ ባባርያህን አግዝ ዶክተር ደረጀ የኔ የመዳን ምክንያቴ አይደለም ዝማሬህ ፎቶህን ሳይ አይኔ እንባ ይሞላል ምንም እንኳን ዛሬ የህዝብ ህ ሞት አንገብግቦህ በዝማሬም በ መልእክትም ብቅ እያልክ ብትታይም ዛሬም ጌታ ካንተ ጋር ነው እውፕድሃለሁ አባቶች እድሚአቸሁ ይለምልም ከ እውነተኛው አምላክ ጋር ብፕዜማቹሁ ያገናኛችሁን ድምቀቶቻችን እንውፕዳቹሃለን ❤❤❤ ዩቲዩበሩም ተባረክ 🙏🙏

  • @GenetSol
    @GenetSol Рік тому +9

    የዘመሩትን የሚኖሩ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ተባረኩ

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 Рік тому

    We love them v. much, but we release the young generation too, cause God is the God of generations,we like it or not...

  • @simonshedo9378
    @simonshedo9378 Рік тому +3

    ,እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ በስጋም በነፍስም በእጥፍ ተባርካችሁ ቅሩ የእ/ር ልጆች
    እንወዳችኻለን።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Рік тому +7

    የዶክተር ደረጀን ዝማሬ ስሰማ ነፍሴ

  • @NasSolo
    @NasSolo Рік тому

    hallelujah 🙏🙏👏👏👏👏

  • @admasumamoj.1721
    @admasumamoj.1721 Рік тому

    Had our brother Dereje Kebede really sung together with Tamrat H & Tesfaye G? I don't think; however, the songs are blessing ones. Thank you!!!

  • @Ariamlovely
    @Ariamlovely Рік тому +4

    አንድ ላይ ሲዘምሩ ሳይሆን በግል የዘመሩት ይመስለኛል። በህብረት ዘምረው አያውቁም። መዝሙሮቹ ይባርካሉ። ጌታ ይባርክህ/ይባርክሽ ።

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ የጌታ ብሩካን ወዳችጛለሁ::

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +9

    ወይ ዴረጄ
    እጅግ በሚያሳዝን መልክ ወደ ፖለቲካ የገባው
    በጣም የተባረክንበት ሰው አሁን ግን እንደ ዓለማዊ ሰው ቆሻሻ ሆነ
    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰው

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Рік тому +8

      ለመሆኑ ወይ ደረጄ ያልሽው ወይ ያልከው ይቅርታ ሴት ትሁኚ ወንድ አላወኩሽም እርሱን ለመተቸት እናንተ ሞራሉም አቅሙም የላችሁም ደሞ ወደ ቤቱ ይመልሰው ያላችሁት እናንተ ማን ከቤት አውጪና አስገቢ አደረጋችሁ የእርሱ ህይወት ላይ ልትናገሩ ማን ብቃት ሰጣቹ ወሬኛ ናቹ እውነተኛ ከሆናችሁማ መፀለይ እንጂ እርሱን አደባባይ ወጥታችሁ ለመተቸት ባልሞከራችሁ ይቅር ይበላችሁ እራሳችንን ብንመረምር ባልተፈረደብን ይልቅ በሰው ላይ ጣታችንን ከመጠቆም እራሳችንን ብንመረምርና መዳናችንን ብንፈፅም ይሻላል

    • @ጉልማመርዳሳ
      @ጉልማመርዳሳ Рік тому +1

      ደረጀ እኮ ውሽታም ነበር ማን ቀርቦ አየው ህይወቱን ሲዘምር ሰማን በቃ !!! ዘማሪ አድርገነው. ነበር እሱ እልም ያለ ውሽታም ተሳዳቢ ነበር ግዜ ገለጠው ህይወቱን ሚስቱን ፈቶ ከስንቱ ሲያመነዝር።

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Рік тому +1

      @@jenberkassa4846
      ወንድሜ የአደባባይ ነገር ነው
      እየተሳደበ የፖለቲካና ቁማርተኛ ከሆነ ቆየኮ
      የአማራ ፖለትካ አቀንቃኝ ከሆነ ቆየኮ
      እንደነ ተአምራት ሐይሌ
      ተስፋየ ጋብሶ
      የእግዚአብሔርን ቃል አስከብረው እያገለገሉ ያሉትን ተመልከት
      እንተም ብትሆን ወደ እውነት ተመለስ

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 Рік тому

      ደረጀ ለየለት ተገላገልነው።
      በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተደብቆ የኖረ አስመሳይ ዘረኛ ነው።

    • @Science_explained
      @Science_explained Рік тому

      @@joeldejene7621 Please don't say that. Our heart is to ache for him. He is a gifted singer, his songs reflect that the Lord has anointed him for His purpose. It's a matter of choice, he chose what he shouldn't. Let's pray for him leaving such thoughts behind. Deep inside, we all love him.

  • @bogalemillion1014
    @bogalemillion1014 Рік тому +1

    Amen

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Рік тому +1

    ዶክተር ደረጀ እግዚአብሔር በንስሐ እንዲመለስ ይርዳው እግዚአብሔር ምሕረቱ በ የዕለት አዲስ ነው . ለሀገር ማሰብ መልካም ነው ግን ተራ ፖለቲከኛ ዘረኛ መሆን በ እየሱስ ክርስቶስ አምኖ ለዳነ አይመጥንም

  • @zewdineshtadesse1943
    @zewdineshtadesse1943 Рік тому +9

    Dear brothers I am always blessed by your song those bad days Hod used you to left up the church I am personally had a chance to spend time with each one of you may almighty God bless you more

  • @aelem9164
    @aelem9164 Рік тому +3

    እኔ የቀደሰኩትን አተ ማነህ ምትኮንነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እህት ወንደሞቼ የዘላለሞቼ

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Рік тому +4

    ወሸት ኃጢያት መ ሆኑ ተዘንገቶዋል. ሶሰቱ በ አ ን ድ ላይ መቺ የት ??? ው ሽ ት

    • @crosstube8300
      @crosstube8300  Рік тому +2

      ይቅርታ ወንድሜ እኔ ለማለት የፈልኩት የሶስቱም መዝሙር አንድ ቪደዮ ላይ ለማለት ነው እንጂ አንድ መድረክ ላይ አላልኩም። በዚ መንገድ ብትረዳኝ ጥሩ ነው ለማንኛውም ስለ ሃሳብህ አመሰናለሁ።

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Рік тому +2

      @@crosstube8300 ባጠቃላይ ሦስቱ በአንድነት የሚለው አባባል ሰውን "mislead" ያደርጋል ። እነኝህን ዘማሪዎች የምናውቃቸው ሁሉ እንወዳቸዋለን ነገር ግን ባሁን ሰዓት ደረጀ ያለበትን ሁኔታ ስለምናውቅ አብሯቸቸው እንደማይሆን እያወቅኩ ነው የቪዲዮውን ጉድ ለማየት የከፈትኩት።

  • @mesatwottedsseofficialchan6718

    የሞተሰውን ፡እስከመች፡እንደምታሽሞነሙኑ፡አልገባኝም፡እግዚብሔር፡ግን፡ሙታንን፡ስለሚያስነሳ፡እንዲቀሰቅሰው፡ጸልዩለት፡እንጂ፡አንዴ፡ቲሽርተ፡በፎቶው፡አንዴ፡የድሮ።ዝማሪውን፡እያወጣቹ፡ርእሱን፡አሑን፡እንደሚያገለግል፡በማስመሰል፡ግራአታጋቡን፡በቃቹ

  • @mevrouwteklai9325
    @mevrouwteklai9325 Місяць тому +1

    ተባረኩ ዘመን ተሻጋሪ ።የሆነ መዝሙር ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Рік тому +2

    እነጳዉሎስ እነጴጥሮስ ቅዱሱ መጻፉላይ እንደተጻፉት በሰዉ ልብ ተጽፈዋል.

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому

    "እያንዷንዷ እስትነፋሴ ስጦታ ናት የእየሱሴ" ጌታ ፀጋውን ብዝት ያድርግላችሁ!!!

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Рік тому +3

    ለምን ይዋሻል ግን?
    ደስ እያለኝ አየዋለሁ ባትዋሽ ግን ጥሩ ነበር

    • @crosstube8300
      @crosstube8300  Рік тому +2

      ይቅርታ ወንድሜ እኔ ለማለት የፈልኩት የሶስቱም መዝሙር አንድ ቪደዮ ላይ ለማለት ነው እንጂ አንድ መድረክ ላይ አላልኩም። በዚ መንገድ ብትረዳኝ ጥሩ ነው ለማንኛውም ስለ ሃሳብህ አመሰናለሁ

  • @reallight9644
    @reallight9644 Рік тому +5

    That is a great time to listen this song in such ways, let God give us unity and love for all of us , human being.

  • @aelem9164
    @aelem9164 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @etafereyob6208
    @etafereyob6208 Рік тому +2

    እንዴት አንደምወዳቹ 💝እናንተን ሰምቼ መቼም አልጠግብም 🙏🙏🙏

  • @mthh752
    @mthh752 Рік тому +4

    አሚን አሚን አሚን🙏💞💞💎💒

  • @israelsisay8385
    @israelsisay8385 Рік тому

    Thank you for the songs. ግን ለምን ልክ ሶስቱም ዘማሪዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚያገለግሉበት አይነት አድርገህ ታቀርበዋለህ??🤔
    ትክክል አይደለም!
    You should keep your integrity as a Christian minster!

  • @iscofe3968
    @iscofe3968 Рік тому

    Eyu Chufa, Yonathan, Israel and Chiro has set the bar so low for the protestant church that it felt like such decency has never existed in this chruch ever before. They are so calm and decent. Why are these not the face of your church? Very sad how the world works.

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Рік тому +3

    ደረጀ ከበደ ይቅርታ አድርግልኝ

  • @amanuelakime3736
    @amanuelakime3736 Рік тому +4

    we love more and more ;and we praise God 'he give us as blessed gift

  • @KoyooWeliso
    @KoyooWeliso 3 місяці тому

    ደረጀ ሁለቱ ጋ እንዴት አንድ ተደርጋለችሁ እሱ ከመንፈሳዊ ወጥተዉ ፖለቲካኛ ሆኖዋል ሁለቱም ተስፋዬ ገብሶ እና ታምራት ኃይሌ ትክክለኛ የእግዚአብሔር በሪያ ናቸዉ እግዚአብሔር ዘመናቸው በሙሉ በተሰጣቸው መንፈስ ቅዱስ ይባርካችሁ እንወደቿዋለን

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Рік тому +2

    Amane Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Рік тому

    Amane eeeeeeeeee

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому +1

    እያንዳዷ እሰትንፋሰ
    ሰጦታ ናት የኢየሱሰ
    ከፈቀደ ይሁን ካለ
    አይሁን የሚል ማን አለ ሀሌሉያ አሜን አሜን እውነት ነው።🙏🙏🙏🙏

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Рік тому +2

    ELLLLLLLLLLLLL

  • @buretsaile5100
    @buretsaile5100 Рік тому +2

    Zemenachu yetebareke yihun tsega yibzalachu edime yichemrilachu

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 Рік тому +2

    ዴር ደረጀ እሰይ እግዚአብሔር ይባርክህ ይበርካችሁ

  • @fentawyimam7287
    @fentawyimam7287 Рік тому +1

    I also God bless you b/se they are our model for spritual life to days christianity that difficult occasion the firm stand on faith almight of God, I encursge you to continou songs of such spiritual father to collect together for us and it is service wongel

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 9 місяців тому

    ደረጀ ከበደ professionally Doctor(hard working),ሀቀኛ ሰው!አገሩን ወዳድ::

  • @abrahamtumoro6209
    @abrahamtumoro6209 Рік тому

    ለምን ትዋሻለህ ወዳጄ መች ነው በአንድ ላይ ያገለገሉት? እግዚአብሔር ይፈውስህ ሌላ ምን ይባላል

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Рік тому +1

    The topic of this video is misleading. Why do you have to lie?

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Рік тому +1

    Sostum and lay what does it mean? Don't lie for youtube money.

  • @judiyemane8525
    @judiyemane8525 Рік тому +2

    Waw betamy zibarik muzmuer Egzabhier yibarkum xegu yebzhalkum

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Рік тому +1

    ደረጀማ ፓለቲከኛና ተሳዳቢ ነው ። እነዚህን የተባረኩ የእግዚአብሔር ሰዎች ከእሱ ጋር አትቀላቅላቸው

  • @geneteyob9394
    @geneteyob9394 Рік тому +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому +2

    Pastor tesfaye egzabhere yenarkeh

  • @AdaneOrgino
    @AdaneOrgino 2 місяці тому

    እኔ ከልጅነቴ አሁን እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች አንድም ቀን ሰልችቼ ያላወቅኋች የመንፈሳዊ መዝሙርልቆች የተደረጋችሁ በአምላካችን፣እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ይጠብቃችሁ ያጽናችሁ እናንተን በክፋት የምያዩአችሁ ዲነዉ ይቅሩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Рік тому +1

    ዘመነህ ይባርክዝማሬህ እጅግ ድንቅ ናቸውተባርክ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Рік тому +1

    Amane Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @ashebiryacob9845
    @ashebiryacob9845 Рік тому +1

    ``💟💕💞💗💗TEBAREKULIGN BEGETA💝💖💗💓!!!!!!``

  • @kudabeden
    @kudabeden Рік тому +2

    tebarku agelgilotachu yilemlim

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Рік тому

    Dr Dereje gin ahun medrek sayhon tselot new miyasfeligew

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia Рік тому

      ፀሎት የሚያስፈልግህ አንተ ነህ ። ህዝቤን አትግደሉ አታፈናቅሉ ማለት ስህተቱ የቱ ጋር ነው ? ሙሴ አንኳን ለወገኑ አግዞ ግብጻዊውን ገሏል።

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 Рік тому +2

    Sewadachw eeeeeemmmmm

  • @shimelesgessesse2788
    @shimelesgessesse2788 5 місяців тому

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 Рік тому

    አባቴን አምላኬንና መድኃኒቴን ስለ ተቀቡ ወንድሞቻችን ዝማሬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔርን ከመፍራት ድምፁን እንደመንጋው እየሰሙ የመልካም አባትነቱን ክብር ከመስጠት እና ፈቃዱን አውቆ ከማድረግ ለማይሻር ለማይሻሻል ቃሉ ከመገዛት ጋር የጠላትን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳጌ ላይነሳ ተሰባብሮ የወደቀ አከርካሬውን ዕለት ዕለት የሚያደቅቅ፣ ጠላት አፈር ልሦ መሰሪ ዓላማውን ለማሳካት ኃይል አስተባብሮ በመነሳት ቅዱሳንን ሊያውክና እግዚአብሔር አባታችን ከአሰበልን ክብር፣ ከፍታና ግብ በመንገድ በነበር ለማስቀረት ከሚተጋ ዕኩይ ዕቅድን ዕለት ዐለት በማፈራረስ ወጥመዱን የሚሰባብር ፈፅሞ ምኞቱን በመጐምዠት በሚያስቀር የዝማሬ ቅባት ማገልገል ከቅድስና ጋር እየጨመረ ይብዛላችሁ፡፡

  • @yaineassefa3855
    @yaineassefa3855 Рік тому +1

    ተመለሰ?

  • @adagneeyesusnw5788
    @adagneeyesusnw5788 Рік тому +2

    Amen God Bless you more and more!😍