🛑በጣም ገራሚው ቦታ በወሎ ጢጣ ገደል ገብቸ ነበር 😌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #habeshacomedy #africanmusic

КОМЕНТАРІ • 142

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +36

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ 2 місяці тому +3

      የኔ ዉድ ደግሞ ለላይክ አብሽሪ ሀያቲ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 місяці тому

      የኔ መልካም❤❤❤​@@ሀናንጎደሬዋ

    • @Toyba1234
      @Toyba1234 2 місяці тому

      ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FatumaHusean
      @FatumaHusean 2 місяці тому +1

      የምን እረጉዝ የላይክ😂😊

    • @z.e598
      @z.e598 2 місяці тому

      ለቀላሉውድች

  • @farahmedia5126
    @farahmedia5126 2 місяці тому +6

    ማሻ አላህ አይ ሀገራችን ውበት ያድላት አላህየ ሰላምን ያውርድልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
    ሀገሩ ንፍቅቅቅ ንፍቅፍቅ ያለው እስኪ ላይክ❤

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 2 місяці тому +4

    ማሸአላህ ሀገሪንአሣየሀኝ ደሤ😊 መሥከረም እገባለሁ ኢሸአላህ እያመመኝነዉ ኩላሊቴን በዱአችሁ አሥታዉሡኝ የሥደትትርፋህመምነዉ😢

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @user-qx2px4xt7y
      @user-qx2px4xt7y 2 місяці тому

      አይዞሽ የኔናት አላህያሽርሽ

    • @z.e598
      @z.e598 2 місяці тому

      @@emanahmed-vb6fy አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @Khadija-d3f9s
    @Khadija-d3f9s Місяць тому +1

    ወይ ሀገሬ ተወልጀ ያደኩብሽ ውድቀት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Halimet
    @Halimet 2 місяці тому +2

    ለመጀመሪያነወ ኮመትየምኮመትው ጀዛክላኸይር እንኳንአሳየህንሀገራችን አላህሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @EMANNurye-k8l
    @EMANNurye-k8l 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሀገራ ውብናት ስለአሰየኸኝ ደስብሎኛል

    • @EMANNurye-k8l
      @EMANNurye-k8l 2 місяці тому

      አይ አግዳገት ትዝታ ብቻ ❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 2 місяці тому +1

    ጌታሆይ ይች ሳክል ወደ 4ጎማ ቀይረለት ለወድሜ 😂😂😂አሜን🤲🤭🥰

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut 2 місяці тому

      ወደ ሶስት ይሻላል ባጃጅ ከዛ ወደ አራት ይሄዳል

  • @ልኑርተደብቄ-ኀ6ኈ
    @ልኑርተደብቄ-ኀ6ኈ 2 місяці тому

    እረ ሌላ አለ እሱን ደግሞ አንድ ቀን አሳየን ከተማዋ ጋር መናፈሻ እሚ ባለው ሰፈር ❤❤

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም 2 місяці тому +2

    አብዲሻ. አሰላሙ አለይኩምመሻአላህ. ብያለሁ. ሳይክልህ መኪና ታስንቃለችጀግናነህ. አገር ሰላም እየሆነነዉወይከቤዲ

  • @user-wq5us8hy7e
    @user-wq5us8hy7e 2 місяці тому

    ቦሩ ስላሴን አሳየን ወድማ አለም በተርፍ ማሻ አላህ

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v 2 місяці тому

    የሺ እያሱ ከኬላው ከፍ ብሎ አለች ሰልምልኝ በጦርነቱ እድናት የተከባከበችን ምርጥ እናት ወላሂ መቸም አንረሳት 14 ሁነን ሳንከብዳት 2 ወር በላይ አስቀምጣናለች

  • @melektube
    @melektube 2 місяці тому +2

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ደስይላል እስኪ ፍሪጂ ባለፋኑን የሚባለውን እና የልብስ ማሽን ቲቪ ቢድዬ ስራልን አሁንያለውን ነባራዊ ዋጋ

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 місяці тому

    ሰላም ነው አብዱ ጢጣ ቦታ ፍልግልኝ

  • @Wxoc9Kfdle
    @Wxoc9Kfdle 2 місяці тому

    አብዲ ስትቀርፅ እንዳት ወድቅ ወንድም ከሳይክል ጋር ብዙ ይመች አይመስለኝም እምትለቃቸውን ማሻ አላህ ሀገራችን እኮ ታምራለች

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 місяці тому +1

    አብዲ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 2 місяці тому

    ቀጣይ ቦሩ ሜዳን አሳየን❤❤❤

  • @الحمداللّه-ش3ي
    @الحمداللّه-ش3ي 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ አገሬን ስላሳየኸኝ

  • @hayatyimamtube9596
    @hayatyimamtube9596 2 місяці тому +1

    ያምራል ግን ጓደኛህ ሙስጠፍ ለምን ጠፈ በሰላም ነው

  • @amenatsaeed9724
    @amenatsaeed9724 2 місяці тому

    እኔም ጢጣነኝ አብዲ ማሻአላህ ያምራል አገራችን

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 2 місяці тому

    ማሻአላህ ደሥ ይላል ሥላሣየኸን አመሠግናለሁ

  • @Hll-mo6bf
    @Hll-mo6bf 2 місяці тому

    አብዱየ ቀጣይ ጦሳ ተራሬን አሳየን ኩታበርይ ይዞ ወደታች😢😢😢😢አሳየን ጦሳ ተራራላይ ሁነህ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 2 місяці тому

    ሚስት አግባእንጅ ያገሬልጅ❤❤❤❤

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 2 місяці тому

    ያሰላምምም በጣም ነው የሚያምር ማሽ አላህ የሳዱላዋ ነገር 😜

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 2 місяці тому +1

    ማሻአላህወንደሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል Місяць тому

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አብዲ ወንድም እኮን ሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elhammohammed1486
    @elhammohammed1486 2 місяці тому

    እናቴን ሰላም በልልኝ ከአብዲሻ

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @Hll-mo6bf
    @Hll-mo6bf 2 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስይላል❤❤❤

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 2 місяці тому +1

    😂አረ በመኪና ሲያልፉ እፊትህ ላይ እዳይለጥፉብህ 😂😂😂 የምር እኔ አጋጥሞኝ ያቃል

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 2 місяці тому +1

    አብደላዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 місяці тому

    አህሌን አብድሻ ወላሂ ወሎ ገደል ገብቼ ነበር ስትል ጢጣ ነዉዴ እያልኩኝ ከታች ጢጣ ብለሀል ቀጣይ ደግሞ ቆርኬን አሳየኝ እዛነዉ ቤት የሰራሁት

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ደረሴ ማሻ አሏህ ለጢጣ ያለህ ፍቅር ግን እንደት ነው የሳዱላዋ ሀገር እየመሰለኝ ነው 😅😅 ንገረን

  • @seadakedir6832
    @seadakedir6832 2 місяці тому

    ደስ ሲል ሰፈሬን አሳየህን ማሻ አላህ

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 місяці тому

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድምዋ

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 2 місяці тому +1

    ገራዶን አሳየን ከትምህርትቤቱ ጀምርህ

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 2 місяці тому

    አብዱዋ የስዱላዋነገርክክክክ

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 2 місяці тому

    ማሻአላህቁረአን አቀራርህ

  • @sart820
    @sart820 2 місяці тому

    የፈረደባት ሳይክል😂😂😂😂 ደሞ ስወዳት❤❤❤❤❤

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w Місяць тому

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱዉ እዳትወድቅ እሽ ወድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SafsDadd
    @SafsDadd 2 місяці тому

    Abdi selam new E tubu likeft new ena edet new mikftew wedme❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 2 місяці тому

    ፐ ብልፅግና ነው የማለማህ😢 አይይይይይይይ እስኪ ተወን አብዲ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱሏሕ ወበረካትሁ ወስላቴ
    አሑን እኔ ያመረኝ ነገር ቢኖር በእግሬ መንገድ መሔድና ጎራ ለጓራ መሔዴ😢😢አይኔ ፈዘዘ በነጭ ግድግዳና በነጭ ሠው ማየት
    የሣዱላይቱ ነገርሥ😂😂😂 ደሞ ውነት መሥሎኝ።።።

  • @user-uw3rc9ii8t
    @user-uw3rc9ii8t 2 місяці тому

    ገራዶንአሳየንእሰከሀያትሠፈረያለውን

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 2 місяці тому +1

    አብዲ ባጃጅ እንዲገዛ ለይክ አድርጉ

  • @ኩብራወሎየዋቲውብ
    @ኩብራወሎየዋቲውብ 2 місяці тому

    ዋውውውውው ጢጣየ

  • @abukitube1151
    @abukitube1151 2 місяці тому

    ሙህዲን ሰላም ብሎሀል ከኔጋ ነው ደረሴ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 2 місяці тому

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ 😎

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 2 місяці тому

    አብዲየ እሲኪ ወልዲያን አሳየኝ❤❤

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 2 місяці тому

    ሀይቅን መቸ ነው የምታሳየን

  • @user-jf5pb7zf8b
    @user-jf5pb7zf8b 2 місяці тому

    አብዲ ምሬት እዳለ እሲ ንገረነ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 місяці тому +1

    ደሴነቶክ አለ ወይ👍👍

  • @SaadWmnn
    @SaadWmnn 2 місяці тому

    አብድየ መቼ ነው የምታገባው❤❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

    በደዶ ይበልጣል

  • @saedasaid1716
    @saedasaid1716 2 місяці тому

    ሁሌ ፈገግእዳልው መሻአላህ😘😘😘

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም አህለን ወንድማችን

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 2 місяці тому

    ቧንቧሀ ሀናን ካፌን አታሳየንም ነበር በነካ እጂክ

  • @user-nh6hw3um4h
    @user-nh6hw3um4h 2 місяці тому

    ቤት ፈልግልኝማ ጢጣ እገዛለሁ የወረባቦንውን ቤት ሽጬ

  • @WtWer-rx2bv
    @WtWer-rx2bv 2 місяці тому

    ሀይቅ ግን መቸነዉ ኢተርኒት እሚለቀቀዉ

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 2 місяці тому

    ማሽአላህ ብያለሁ 🥀🥰🥰

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 2 місяці тому

    ሀይቅ ሸበካ አልተለቀቀም አብዲ?

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ልጅ በነበርኩበት ግዜ ከአባቴ ጋ ጦር ካንፕ ውስጥ ኖሬለሁ ከ 1ኛ ክፍል እስከ 3ኛ ክፍል ድረስ ጢጣ ነው የተማርኩት አባቴ የወታደር office ነበር ከዛ Dessie ተቀየረ Long time ago story

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 2 місяці тому

    ኑሮው እያጦዛቸው የምን መዝናናት😂😂

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 місяці тому

    አሀለን አብዲ አሰለም አለይኩም ሰለም አገረችን ኢት

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Місяць тому

    ማሻ አላህ ደረሤ

  • @hhff3964
    @hhff3964 2 місяці тому

    ክክክክ ጫት አይመችኝም

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 2 місяці тому

    አብዲ አደት ነው ኔቶርኩ አለ አልሄደም

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f 2 місяці тому

    ባጃጅስንትነው?????

  • @mhmfmhmj7384
    @mhmfmhmj7384 Місяць тому

    እሸ

  • @Aleemaaleema-jy7zv
    @Aleemaaleema-jy7zv 2 місяці тому

    ማሽአላህ😂😂😂😂

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 2 місяці тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-by7kn5pr1l
    @user-by7kn5pr1l Місяць тому

    ማሸ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rነኝወሎየዋየደሴልጅ
    @Rነኝወሎየዋየደሴልጅ 2 місяці тому

    አህለን አብዲ ቀጣይ ቆርኬን አሳየን❤

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Місяць тому

    ማሻ አላህ አብድ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 2 місяці тому

    ደረሴ አንተን ሳይ ተስፋ አለኝ ፈገጊታህን ሁሌ ኢወድህላሌዉ

  • @user-qq8zk3om5k
    @user-qq8zk3om5k 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 місяці тому

    Yameral.hagery🎉🎉

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h 2 місяці тому

    ከጊባ ደጎሎ ለመሄድ መገዱን ሳስበው ድክም ይለኛል

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 2 місяці тому

    ዋውዋው❤❤❤❤❤

  • @ekramasefa-u8x
    @ekramasefa-u8x 2 місяці тому

    ሀይቅን አሳየን ደረሴ አላህ ጫቱን ከምድር ያጥፋልን ያን ይመሥል መዝናኛ በጫት አጥለቀለቁት ሲቀጥል ባልተቤት ወር ሆነው ሀገር ከገባ ሀይቅነው ኔቶርክ ከተከፈት ዩቱብ ክፈትለትሲ ይሸቅል

  • @hayat-w7k
    @hayat-w7k 2 місяці тому

    ماشاءالله ደሰ ይላል ❤❤❤

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 2 місяці тому +1

    esti keza teru sadula kaleche agba 😊

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 2 місяці тому

    መሸአላህ ያመራል መካና እዳይበላህ

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 2 місяці тому

    ማሸአላ ኩታበር ነበር የመስለኝ

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 місяці тому

    የጧኢፍን ድንጋይ አስታወሰኝ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 2 місяці тому

    ደረሴ እንደት ነህ አቦ ደሴ ነህዴ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 2 місяці тому

    ጢጣሚርጢእገርናትስውሚማሀበራውይኖሮደሲይልነበረግኒእላደገችሚ

  • @hhff3964
    @hhff3964 2 місяці тому

    ኪላ ሰፍሪ ነው

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 місяці тому

    አብዲ ቁጥርክን እፈልጋለሁ ???

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 2 місяці тому

    ትዝታ አለብኝ ጢጣ በተለይ …………………… መለየት መጣ ሳናሥበው የፍቅር ሀገር ነች ወላሂ

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 місяці тому +1

    እባክህ እየነዳህ አትቅረፅ ሥላንተ ጨነቀኝ

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 2 місяці тому

    መኪናህ😮😮😮

  • @aniyimam5472
    @aniyimam5472 2 місяці тому

    ቆርኬንም አሳየን አብዲ ❤❤

  • @sufiyasaeed3941
    @sufiyasaeed3941 2 місяці тому

    😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 2 місяці тому

    የምፈልጋትን ሰፈር ስላሳየኸኝ አመሰግናለው❤😂🎉

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 місяці тому

    Hagare❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h 2 місяці тому

    ያይጥ መገድ ለምን ተባለ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 2 місяці тому

    Wow👍👍👍👍👍👍👍