ቀረፃ መሀል ተጣሉ ~አስታርቁኝ ብሎ እግሯ ላይ ወደቀ ~ ጥፋቱን ስለሚያውቀው መቼም ይቅርታ አላደርግለትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ተምሳሌት -- 0933389097
    ቤሊ እና ቃዬን ቀረፃ መሀል ቀውጢ ፀብ ተጣልተዋል ድንገት ቤሊ ቃዬ የደበቃትን ነገር አውቃ ተናዳለች ይቅርታ አድርጊልኝ ቢላትም እሺ የምትል አልሆነችም መጨረሻው ምን ይሆን?
    Beli and kaye youtube :- / @beliandkaye689
    ‪@-temsalet6234‬
    ‪@khelot‬
    ‪@rohemedia‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@fanisamri4394‬
    ‪@MikoMikee‬
    ‪@fetadailyanalysis‬
    ‪@AbelBirhanu‬
    ‪@NetsebraqMedia‬
    ‪@nebilnur1‬
    ‪@FegegitaReact‬
    ‪@BrexHabeshawi‬
    ‪@-haddiszema‬
    ‎ ‪@SAMANDLIHA‬
    ‪@MAHIKIDVLOGS‬
    ‪@SodereTV‬

КОМЕНТАРІ • 570

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 роки тому +17

    ውይ በማሪያም እውነት መስሎኝ ማልቀሴ ሞቼ ነው የምወዳችሁ ማሮቼ ማሪያምን የኔ ማሮች ሆይይ የምን መለየት የሴጣን ጆሮ ይደፈን ፍቅራችሁ ለዘላለም ያብዛላችሁ ማሮቼ 😘😘😘😘ስወዳችሁ

    • @beliandkaye689
      @beliandkaye689 2 роки тому

      እናመሰግናለን

    • @user-sy9wk4dc8m
      @user-sy9wk4dc8m 2 роки тому

      የኔ እህት ሆድ ብሶሽ እጅ አሁን ይሄ ምኑ ያስለቅሳል 😀😀😀😀😀

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 роки тому +126

    መጨረሻውን ሳታዩ የምትኮምቱ ሠዎች ተዋረዳችሁ 😂😂😂😂

  • @በቁበቂ
    @በቁበቂ 2 роки тому +22

    ሰው ሲጣላ እኔ ጭንቀት ውስጥ እምገባውስ እፍፍፍ ከምር የሰው ፍቅር እራሱ ለኛም እረፍት አለው ካአስተዋልንው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 роки тому +11

    ወይኔ እፋ እናት የሆነች ሚስት ነች አለኮ ዋውው ደስስ ስትሉ😍

  • @alemituberhanu3405
    @alemituberhanu3405 2 роки тому +7

    እውነት መስሎኝ ደናገጥኩ ፍቅራችሁ ያምራል ደስላለ ፊጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m 2 роки тому +5

    እደትንሽነቴ ልምከራችሁ ሆድ መባስ ማለቃቀስ ለሚለው ሁለታችሁም ንስሃ አባት ያዙ ከዛ በፆም በፀሎት በርቺ እህቴ አይዞን ለሰይጣንማ አታልቅሺ ምክንያቱም ክብር ይግባውና ጌታችን የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእኔ ላይ ጣሉት ይላል።

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 роки тому

      ፕራንክ እኮነው

  • @aynekulutekeste4361
    @aynekulutekeste4361 2 роки тому +10

    የምገርም ልጅ ነህ እንደዚህ እየወደደችህ ለአንተ ብላ የገዳም ህይወት ያሰበች ልጅ ናት

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 роки тому +5

    ወይኔ እኔም ቁርአን ልቀራ ገብቸየ ነበር ።ስሰማ ልቤ ቀጥ ሊል

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 2 роки тому +53

    ካፕል እሚባል ነገር ዘግቶኛል😂😂 ምን ዋጋ አለው አሁን ብታምሩ ስንቶቹን ሲያምር ስንል ተለያይተው አበቁ ከውስኖች በስተቀር።

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 2 роки тому +3

      ክክክክክክክክክክ የኛ የሲግሎኝ አይን ነው እኮ ትያለሽ

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 2 роки тому +1

      @@jajjjjajjj3066 ከከከከከከከ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 роки тому +2

      እኮ አምላኬ ሆይ እውነተኛ አፍቃሪ ስጠን

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому +2

      Hahahaha ኑሮ ፍቅር ከካሚራ ፊት ቀላል ነው ከካሚራ በዋላ ነው ከባዱ ሁሉን ስታምሩ እያላችሁ ይሄው😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

    • @mdmm133
      @mdmm133 2 роки тому +1

      ልጂቷእረጋታዋ በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 роки тому +19

    ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ

    ሰራችሁልኝ ሀ ብዬ ሳዳምጥ ካሁን ካሁን እሽ አለች እያልኩኝ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሁሌም ሳቁልኝ ዉለዱ ክበዱ አይለያችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p Рік тому +1

    የኔ ጣፋጭ እባክህ ትወድሀለች ተከባከባት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +86

    የራሳችሁ ጉዳይ ምድረ ርካሽ እዚህ እየመጣችሁ አትላላጡብን። እኛ ብዙ የሚያሳስበን የሚያስጨንቀን ነገር አለብን

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 роки тому +17

      ማን እይ አለክ ትርፍ አንጀት

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 роки тому

      ውይ አረ በጣም ነው ሚደብረው ወላጆቻችን እኮ ከድሮ ጀምሮ እንድህ ሚዳያ ላይ ወጠው እንድህ ነን ሳይሉ ነው ፖይለቱንም ዶክተሩንም ስንት ታለንት ያላቸውን ልጆች ያፈሩት አሁን የ8አመት ልጅ ስለፍቅር ጉዳይ ብጠይቀው ያውቃል

    • @MsNexus
      @MsNexus 2 роки тому +1

      እውነት ነው እኔምለው ይህ ፍቅር ማለት መጫዎቻ ሆነ እኮ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 роки тому +2

      @@የጠፋውልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣ትርፍ አንጀት ምንድ ነው ወይ ያገሬሰው ፍቅር

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

      @@የጠፋውልጅ ጣኦት አምላኬ ሰለ ለራሰሸ እምነት ሳታወቂ አህዛብ እራሰሸ ነሽ እራሰሸ መፅሐፍ ላይ ነው ያለው ደነዝ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +10

    ስታምሩ❤ ታየኝ እኮ ከእናተ የሚወለዱት ልጆች በጣም ውብ ናቸው ከለራቸው 😁

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому

      በጣም

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 роки тому +1

      የስራሺን ክክክ

    • @alamalame4344
      @alamalame4344 2 роки тому

      @@meditube4525 እዉነት ለመናገር ሀሆና የጠይም ቆጆነዉ

  • @etsaytegegn9018
    @etsaytegegn9018 2 роки тому +10

    የሚገርም ፕራንክ ነው በተለይ እስዋ በደንብ ችላበታለች ገራሚ ነው

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 роки тому +4

    ወይ መላላጥ እኔን ለማሥቀናትነው እኔበጠሥደት አሥረጂቶኛል እና ቀናሁ 😘😘😘👍👍👍 ታምራላቺሁ አይለያቺሁ

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 2 роки тому +3

    እረ ወገን እየተሳሰብን አ እኛ ሲግሌቹ የመዳም ታክሲወች እኮ ስትጋጋጡ እያየን እኛም አማረን

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 роки тому +3

    ተመልካች ሁኝ ቀርሁ 😥ስታምሩ እውይ❤❤❤❤

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Рік тому +3

    እውይ ማርያምዬ ትጠብቃቹ ስታምሩ በናታቹ ደሞ አይን መጥፍነው ብዙ አትታዩ ውለዱ ክበዱ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 2 роки тому +14

    በጌታ ፌት በልቺ ነበር ምነው እኳንም ብራክ ሆነ ሞቼ ነው የሚወዳችሁ😘😘

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +24

    እንደዚ አይነት የወንድልጅ ከለር 👌ሲያምር 💝💝💝ዉብ ናቹ ❤በጣም

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 роки тому +1

      አያቴ መሸጦ ትል ነበር ጥቁር ሰዉ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому

      @@s.ss.s3592
      😁😁😁መሸጦዎች ዉበታቸው ይለያል በጣም

    • @hiatmohameed4278
      @hiatmohameed4278 2 роки тому

      እኔም ከለሩ በጣም ያምራል

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Рік тому

      Kkkkk konjit yelibsh charash uko arada

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 2 роки тому +3

    ውይ የእውነት መስሎኝ እዴት እደደነገጥኩ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ

    • @nhhhh9498
      @nhhhh9498 Рік тому

      ታምራላችሁ💋💋💋💋💋💋

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os 2 роки тому +3

    በስመአም የልጅትዋ ስነስረአት አቤት አስተዳደግ ይላል

  • @ayalayal1553
    @ayalayal1553 2 роки тому +4

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ አስደነገጣችሁኝ ማርያምን ኮሜት አይቸ ተረጋጋሁ መልካም የትዳር ዘመን

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 роки тому +4

    ልጅ ሳምር ወይኔ የጥቁር ቆንጆ ነው

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 роки тому +4

    እናተ ልጆች አላችሁ ግን የእውነት አስደንገጣችሁኝ ፍቅር የሆናችሁ

  • @zed8788
    @zed8788 2 роки тому +1

    ሀሳብ ዳሱ የል ነበር አባቴ የደላችሁ ስንት ሀሳብ አለብን አቦ የሄን የቃቃ ጫወታ እድሜ አልፌ አሁን ያለሁበትን አመለካከቴ ተመችቶኛል ወደቀኝ የሀ ወደግራ ርፍ ብሎ መጠበቅ :አወ ዛሬም ነገም መጠበቅ ከየት ከሰማይ ::🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedhabashi5172
    @mohammedhabashi5172 2 роки тому +4

    ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ

  • @geneteshito5289
    @geneteshito5289 2 роки тому

    በዚህ ጊዜ ❤️❤️😍 ምን ያህል ነው ይህ ሰው ያለህበትን አካባቢ በጉግል ካርታዎች ላይ ዕድሜ ያለው ጥንታዊ ከተማ ናት የቤኒን የቆዳ ስፋት ነው ከዚያ በሁዋላ ግለሰቦቹ እንዳሻቸው መሆን ይችላሉ ድርጅቱ ግን ይህ ሰው ያለህበትን አካባቢ በጉግል ካርታዎች ላይ ዕድሜ ያለው ጥንታዊ ከተማ ናት የቤኒን የቆዳ ስፋት ነው ከዚያ በሁዋላ ግለሰቦቹ እንዳሻቸው መሆን ይችላሉ ድርጅቱ ግን ይህ ሰው ያለህበትን አካባቢ በጉግል ካርታዎች ላይ

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 Рік тому +1

    ውይይይ ደስ ስትሉ ጭራሽ ተጋባችሁ መልካም ትዳር ውኔ ደስ እደምትሉ ግን

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Рік тому

    ዉይ በጣም ሢበዛ ያሥጠላል በተግባረ ማይሆነዉን ነወ ሚዲያ ላይ መሣሣም ሚያበዙት ትዳረን በፕራክ ባትሞክሩት ጥሩ ነበረ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 роки тому

    ይኤ ነው ሴትነት ጎበዝ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ በተቻላት መጠን እራስዋን ማስከበር አለባት እሱም የሰራው ጥፋት ነው

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 роки тому +2

    ቆይ ለምን ታሥደነግጡናአላችሁ 🥺🥺🥺

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 2 роки тому +7

    አስደነገጣችሁኝ እኮ 🥺🥺🥰

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 роки тому +3

    ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 роки тому +3

    ቆንጅየ ናቸዉ
    ግን መጨረሻችሁ ይመርላችሁ👍

  • @milatbairiy4889
    @milatbairiy4889 2 роки тому +2

    ሰታምሩ አለያቹ ዊዊዊዊ ደግጭ ነበር😍😍😍😍

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks 2 роки тому

    ዋዉ ሴት ልጂ እደዚህ ስንናገራችሁ ነዉ የምትወዱት ወዶች😂😂😂😂😂❤❤❤❤👏👏👏👏⛪️⛪️❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇸🇦❤❤🇸🇦❤⛪️_❤❤❤❤

  • @Hadya18
    @Hadya18 2 роки тому +2

    ዋው ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ጭንቅ አለኝ እዴ እኳንም ፕራክ ሆነ

  • @feyorina_9970
    @feyorina_9970 2 роки тому +2

    Congratulations Yene wudoch ❤️❤️

  • @user-oe3dv4wz5s
    @user-oe3dv4wz5s 2 роки тому +5

    ወይኔ ስትገርሙ🤣🤣🤣 አስደነገጣችሁኝ ማርያምን ❤ ያጣፍጥላችሁ ሚስትዬዋ ግን የምር መስሎኝ ይቅርታ አድርጊለት እያልኩሽ🤣🤣

    • @afomiyayedengele8443
      @afomiyayedengele8443 2 роки тому

      ውሸት ነው እንዴ

    • @user-vb9dx2jj2m
      @user-vb9dx2jj2m 2 роки тому

      ክክክ ጭራሽ በሷም ፈረድሽ.አትማይ ከይቅርታ ጋር

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 роки тому

      @@afomiyayedengele8443 አወ ፕራንክ ነው

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 роки тому +1

    ወይ ስታስጠሉ በጣም ነበር የተናደድኩት የእውነት መስሎኝ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 2 роки тому +3

    ታምራላችሁ ፈጣሪ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ

    • @Aste221
      @Aste221 2 роки тому

      አስደነገጣችሁኝ ፊጣሪ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +2

    ወይኔ በጣም ደግጨ ነበር እውነት መስሎኝ እኮን ፕራክ ሆነ ደግሞ ተናፍቃችሀል ለምን ጠፉችሁ በቻናላችሁ ሁሌ ነው እማስባችሁ ጠፉ ምነው እያልሁ እና ቶሎ ብላችሁ በራሳችሁ ቻናል ቶሎ ኑ

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 роки тому

    ወይኔ አረ የምን መለያየት ነው የሰይጣን ጆሮ አይስማ ኧረ በማርያም ቤሊዬ ፍቅር ከእግዚአብሄር ነው ጸባችሁ በጣም ያስደነግጣል እንዴ እግዚአብሄር መቸም አይለያችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ!!!

  • @yamrotfekadu6236
    @yamrotfekadu6236 2 роки тому +1

    Ere temechachihugn prank telaw benanite des siluw 😍ayileyachiw fetari

  • @kemalhusein5431
    @kemalhusein5431 2 роки тому +2

    ደስ ሥትሉ። በተለይ ልጅቶ እዝነቶ ደስ ሲል።

  • @ጨረቃሚድያ
    @ጨረቃሚድያ 2 роки тому +3

    እእእ ከሜት ባላነብ ተሸዉጀ ነበር ኮመታትሮች ኑርልኝ 😄😂😂😂

  • @meseymamomamo
    @meseymamomamo 2 роки тому

    እውነት መስሎኝ ምን አይነት ደረቅ ናት እያልሁ ነበር ዋው ደስይላል ስታምሩው

  • @urjiioro8110
    @urjiioro8110 2 роки тому +1

    Congratulations ❤🎊 dhugaa see bayy'ee gaaddee tu'ree horaa bulaa

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому

    እረ በስማም እንዴት እንዳስደነገጣቹውን እንኳን ደስ አላችው የአብረሃምና የሳሪ ጋብቻ ያድርግላች

  • @senayettsegaye5911
    @senayettsegaye5911 Рік тому

    ስታምሩ ማሪያሚን ወይ

  • @hawahawa8690
    @hawahawa8690 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት በመጀመሪያ በጣም ነው የምወዳቹህ በነገራችን ላይ ኮምቸ አላቅም ግን ሁሉም ነው የምከታተላቹህ ዛሬግን እውነት ለመናገር ደግጨነበር ፕራክ ሁኛለሁ በርቱ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ ውለዱ ክበዱ እሷ ግን ከመጀመሪያ ጀምራ ያወራችውን ሁሉ ስከታተላት በእውነት ልክ እንደ እኔ ከልቧ አፍቃሪነች እኔም አሁን ላይያለሁበት ህይወት እሷ ያሳለፈችው ህይወት ነው ዱአ አድርጉልኝ ከሀገሪ ከወጣሁ 7አመቴነው በተረፈ በርቱ

  • @alexstesema2946
    @alexstesema2946 2 роки тому +1

    የቅራታ የእግዚአብሔር ነው እህት የቅራታ አራግልት እሸ

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 2 роки тому

    ምነም ነገር በመሀከላቸው ከሌለ ለምን በግልጽ አታደርገውም።

  • @user-yd6yi4mh1h
    @user-yd6yi4mh1h 2 роки тому +3

    ወይኔ ተበላን😂😂ወገን ተጫወቱብን

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @selam5099
    @selam5099 2 роки тому +2

    ሁለት ቆንጆ ስታምሩ ♥️

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +2

    አይ ይዋደዳሉ መሸአላሕ ይወድሻል

  • @Ethiopia804
    @Ethiopia804 2 роки тому +1

    ቱ እያራገምኩ ጀምሬ መጫራሻ መራኩ 😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐

  • @mashaalamulhim6908
    @mashaalamulhim6908 2 роки тому +1

    በስማም እውነት መስሎኝ ደግጬ ነበር ውይ ፕራክ ይሚባል በሽታ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому

    ትክክል ነሽ እርግፍ አርገሽ ተይው ።ይቀልዳል።

  • @user-fm9wm2dy6y
    @user-fm9wm2dy6y 2 роки тому +3

    የምር መስሎኝ ተናድጀ ነበር 😂😥

  • @user-qv3nu8kc2g
    @user-qv3nu8kc2g 2 роки тому

    ዋው የእውነት መስሎኝ ተናጅጄብህ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Рік тому

    Wow amazing girl you right ✅️ 👏

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 роки тому

    እኮንድነመጣችወእነተ ድቅ የሆነችወልጀችይ ፓራከ መሆንአለበት

  • @lemra3523
    @lemra3523 Рік тому

    የሚገርመኝ ነገር የሚስመው ነገር።

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q 2 роки тому +1

    ማማር ናችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 роки тому +1

    ታምራላቸሁ🌹🌹🌹ዉለጀለት

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia 2 роки тому +1

    ፕራንክ ? ቀልባችው ይገፈፍና ኤጭ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 роки тому +1

    እንኳን ፕራክ ሆነ 😘😘

  • @najunknk142
    @najunknk142 2 роки тому +1

    ያስደግጣችሁ ዉይ

  • @zinat8042
    @zinat8042 2 роки тому +1

    ኮሚትባላነብኮ እስከመጨረሻውላይው ነበር እደው የቃቃ ጨዊታ አረጉን እኮ ጎብዝ 🙈🙈😃😃😃

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 7 місяців тому

    Mirti tindochi taskenalchu edma ina tenachun ybzalchu❤❤❤❤❤

  • @weinshetgebrie7632
    @weinshetgebrie7632 2 роки тому

    አይዞሽ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ከትንሽ ነገር ነው ሚከፋኝ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 роки тому

    ኡኡኡኡኡ እውነት መስሎኝ በእውነት ፍቅር እንደዚህ ከሆነ ይቅር እያልኩ ነበረ

  • @shaloshalo6182
    @shaloshalo6182 2 роки тому +3

    በእግዚአብሔርስም እንኳን ፕራንክ ሆነ መጀመሪያ ደንግጭ ነበረ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ😘😘😘ሁሌም ነበረ ምን ሆነው ነው የጠፉት እያልሁ የማስባትሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ወይ ሊላም ጀምርህ ነበር

  • @Tewfikeyre
    @Tewfikeyre 10 місяців тому

    እውነት አለቀስኩኝ ለሱ ከምሩ የገጠመው መስሎኝ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому +1

    ወይኔ ደሜን ተንተከተከ ይስራችሁን አይሁባችሁ ባርይ እንዴት እንዳሳዘንከኝ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 2 роки тому

    ዉይ የእዉነት መስሎኝ ነበር እስከመጨረሻው ማየት ግን ጥሩ ነው

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 роки тому +5

    የስራቹሁን ይስጣቹ ማርያምን እውነት መስሎኝ እንዴት እንዳሳዘናቹሁኝ ቱ🙄 ለማንኛውም የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ🥰

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому

    እንኳን ፕራክ ሆነ ማርያምን በጣም ነበር የደነገጥሁት

  • @mariamsaeed3244
    @mariamsaeed3244 2 роки тому +2

    እኔ እራሱ መፈጠሬን ጠልቸ ነበር አይ ፕራክ የሷ ነገር አሳዘነችኝ ልቤ መታ ልሞት? ሚስትህ ስጦታህ ናት።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +1

    አታስድቡን እባካችሁ ኤጭ ከመለያየት ሌላ የምትሰሩት ጠፍቱዋቹ ነዉ ምኞትን ጥሩ ተመኙ ቺት አረገ ምን ችት አደረገች እያላችሁ አታዉሩ በስመ አብ ክርስትያንኖች እንደዝህ ናቸው እያሉን ይሰድቡናል በእዉነት አስተዉሉ 🤭

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 2 роки тому

    እውነት መስሎኝ እዴት እደደነገጥኮ ግን ለምን ጠፍችሁ በሰላም ነው ኧረ ኑልን

    • @luluhabeshwete1131
      @luluhabeshwete1131 2 роки тому

      ወላሂ ብርክ አይገልፀውም በጣም ደግጭ ነበር ሥይ የነበር ብራኩ ትንሽ ሢቀረው ኮምትላይ ገባሁ ከዛ ብራክ ነው ውይ ሣልደነግጥ ኮምት ባነበብኩ ብቻ ፍቅራችሁን ያጣፍጥላችሁ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +2

    ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን ሚስኪን

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido1595 Рік тому

    ወይኔ በላ እንዴት አንደሰዘኑኝ መጀመሪያ ለይ አንከን አለህ ዉሸት አረገዉ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 2 роки тому +4

    ዋው ተሳክቶላችሃል ሁለታችሁም በጣም ጎበዛች ናችሁ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 2 роки тому

    ማሻአላህ ደስየሚል ፍቅር ነዉ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому

    ወይ ጉድ ታሪክን እስከ መጨርሻዉ እንደመስማት ጥሩ የለም ባርዬ የብዙዎች ወንዶች ባህሪ ነዉ አጥፍተዉ ይቅርታ ከማለት ይልቅ መናደድ ኦፍ እጭ ማለት መልስዉ እኛን ጥፍተኛ ማድርግ ብዬ ልወርድብህ ነበር እሷ ደግሞ የኔ ቢጤ ብዙ ነገሯ እኔም ትንሽ ሲያመኝ በላዬ ላይ የማላወርደዉ የማላስበዉ በሽታ የለም በዛላይ የመጨርሻ አልቃሻ በትንሽ ነገር የምከፍ የማለቅስ በጣም

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 2 роки тому

    ዉይ በጣም ከፍቶኝ ነበሪ እንኳን ፕራክ ሆነ የኔ መጨነቅ ሳ ስለምወዳቹ ነዉ

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 роки тому

    አቦ አትጃጃሉ ስንት ማስጨንቀን ነገር አለ። ስጀመር ሚፋቅር ሰው ገመናውን እዛው ነው ሚሸፍነው ምነው እወቁን አላችሁ።ሚድያላይ መታችሁ እጭ የቃቃ ፍቅር ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተማሩ ወላጅ አታሰደቡ ሀገራችን ሀዘን ላይ ናት እናንተ ምንም አይሰማችሁም እዚህ መታችሁ።ምትጨቃጨቁት

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 роки тому

    የኔ ማሮች ፕራንኩ ዋውው ሁለታችሁም ትችላላችሁ

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 2 роки тому +6

    ውይ በጣም እምወዳቸው ጥዶች በዚህ መልኩ መታችሁ ታሰደነግጡኝ ፕራክ ተደርጌአለሁ እመብረሐን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ

  • @sintayehumelese6711
    @sintayehumelese6711 2 роки тому +5

    አሁን በዚህን ሰአት ስንት ህጻን :እናቶች እህቶች ወንድሞች በአሰቃቂ ሁኔታ በሞት እየተለዩን የእናንተ በህይወት መለያየት ምንም አይገርምምም!!!!!!!

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 2 роки тому

    ምን ስመ ስመ ጨረስካት

  • @user-jf3gi6iy6h
    @user-jf3gi6iy6h 2 роки тому

    እውነት ነው እሚመስለው

  • @jemalhussenjh2020
    @jemalhussenjh2020 2 роки тому +1

    በጣም እሚገርም ኘራክ

  • @adisalam843
    @adisalam843 2 роки тому +1

    እረ በስመአም ትገርማላቹ የእውነት 🤣🤣