🔴አብረን እየኖርን ግኑኝነት መፈፀም አቁመን ነበር 🔴

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #donkeytube #comedianeshetu#ethiopia #motivational #lovestory #dinklejoch #tiktokers
    የተከበራችሁ ተከታዮቻችን በዚህ ቪዲዮ ላይ የምትመለከቷቸው ግለሰቦች የባለ ታሪኮቹን ቦታ ተክተው ያቀረቡልን ተዋንያኖች እንጂ ባለ ታሪኮቹ አይደሉም
    መልካም መዝናኛ
    በባለታሪኮቹ ፍቃድ ማህበረሰቡን ለማስተማር በተዋንያን የተተወነ መሆኑን ማሳወቅ እንውዳለን::
    ተዋናይ ማስረሻ እና ቤተልሄም ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን!
    #dinklijoch #ebs #ebs #ethiopian #ethiopiannewmusic #seifuonebs #untoldlovestory #ethiopianmovie #ethiopianews24 #ethiopiancomedy #ethiopianews #dinklijoch #ebs #seifuonebs #ethiopiannewmusic #ethiopian #untoldlovestory #ethiopianmovie
    ​⁠‪@seifuonebs‬ ​⁠‪@ebstvWorldwide‬ ​⁠‪@EBCworld‬ ​⁠‪@SAMANDLIHA‬ ​⁠‪@ArtsTvWorld‬ ​⁠‪@comedianeshetu‬ ​⁠‪@ashruka‬ ​⁠‪@artistgenetnigatu1371‬ ​⁠‪@fanabroadcastingcorporate‬ ​⁠‪@AbelBirhanu‬ ​⁠‪@salkantube‬ ​⁠‪@NahomRecordsIncMusic‬ ​⁠‪@sewasewmultimedia‬ ​⁠‪@ebcentertainment3193‬

КОМЕНТАРІ • 14

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n 11 місяців тому +6

    አይነ ጥላ ነው ገጠመኝ አዳምጪ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ የህክምና ነገር ሳይሆን ይሄ ችግር የሚቀርፈው በስግደት በፆም በፀሎት ማሸነፍ ነው

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጣል ፀልዩ እግዚአብሔር ይስጣል እግዚአብሔር ፊትውደቁ ፊቱን እዩበሽታ አይደለም መንታ መንታውን እስጣችሁ እግዚአብሔርከናንተጋር ይሁን

  • @genzebendewagaw3308
    @genzebendewagaw3308 11 місяців тому

    የናንተ ችግር እኮ ልጅ አይደለም ወንድና ሴት ሳይገናኙ እንዴት ልጅ ይመጣል ? መጀመሪያ ፀልዩ እንድትፈወስ እና የባልና የሚስት ግንኘነት እንዲኖራችሁ ሲቀጥል ግን ልጁ በጣም የሚደነቅ ወንድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 11 місяців тому

    ትግስትህ ልዩ ነው አግዚኣብሄር የራሱ ቀን አለው

  • @ABBereket-zu9rs
    @ABBereket-zu9rs 11 місяців тому +1

    አንቺ ቤቲ ብሬን አታመጪም እሺ ባቲ መቼ ነው የምትመጪው ስልክሽም ብደውል አይሰራም ለካ አንቺ ሙሰልሰል ላይ ነሽ፡

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 11 місяців тому

    ነገ ዛሬ ስትሉ ፀበል ሂዱ ድግል ማሪም ትርዳችሁ

  • @gakmankinfu
    @gakmankinfu 10 місяців тому

    አርባምንጭ ገረሴ ዮሐንስ ፀበል ሂዱ ነገ ዛሬ ሳትሉ። በእርግጠኝነት አንድ ፍንጭ ትገኛላችሁ(ትድናለች)

  • @ethiorecord
    @ethiorecord 11 місяців тому

    Er sax bati alakshim 😂😂😂

  • @hayatadela
    @hayatadela 11 місяців тому

    ፈጣሪ ያግዘሽ

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ 11 місяців тому +1

    ባንቺ ቤት አገርሽንና ስምሽን መቀየር አራድነት መስሎሽ ነዋዋ ይብላኝ ለባልሽ ስምሽ ግን ቤቲ ነው

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 11 місяців тому

    Everyone watch discrbtion box before commeting.......tewanagn nachewnendzi aynet interview drama ayten banakem anyways wushet tarik new

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 11 місяців тому

    ሁለታችሁም ፀበል ሂዱ

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 11 місяців тому

    Lemen discrbtion lay kemtsfu comment lay atsefum sewun lematalel new enji