መዝሙር ዳዊት 19 8፤ ስርዓት እግዚኣብሄር ቅኑዕ እዩ፣ ንልቢ የሐጕሶ: ትእዛዛት እግዚኣብሄር ንጹህ እዩ፣ ነዒንቲ የብርሄን። God, thank You for Your word and for Yariedo who preaches Your Gospel boldly.
It is availability not capacity... from all ethnic group...and by the authority of Jesus.. Energy is the ability to do work...አዎን ልክ ነህ dyanamite ነው! ይህ የተልእኮ መታደስ ነው! ለኔ ነው! መርህ! It is not to preach, not also to make members...and teach..NO..IT IS TO MAKE DISCIPLES, who does the will of the lord: to love God and live for people... It is to make them live the life of Jesus here on earth to other fellow human beings...Amen...BlessU... it is a warning to retreat and take your position and move out again...God bless you! "ቃሉን ሲናገርኾ ልባችን ይቃጠልብን ኣልነበረ!!!"
ቅዱስ አባት ሆይ አመስግናለሁኝ፡፡ልቤን ክፈትልኝ፤አሜን!!
ያዳ አንተ በረከታችን ስጦታችን ነህ ዝም ብለህ በጌታ ኢየሱስ ለምልምልን
በእውነት የህይወት ዘመን ስንቅ ነው የሰጠኸን። ተባረክ። ዘመንህ ይባረክ።
Geta yesus zemen ulu ybarky 🙏🙏🙏
ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ከ ጭንቅላቴ እስከ እግሬ ወረረኘ እባዬ ፈሰሰ ነፍሤ ዘለለች የዚቃል ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክ
ያሬዶ ያንተን የፓስተር አስፋው በቀለን የዶክተር መለሰ ወጉን ትምህርቶች አብዛኛውን download አድርጌ እንደ መዝሙር ነው በየቀኑ ስሰማው ነው የምውለው ።internet የጠቀመኝ የእናንተን ትምርቶች በቀላሉ እንዳገኝ ስላደረገኝ በጣም በጣም ጠቅሞኛል ።ተባረክ።
ጥሩ መርጠሻል ፡መምህር ኣስግድም ፡ጳውሎስ ፍቃዱ፡ዶክቶር ተስፋይ ሮቤላ፡
@@maranata893 እነሱንም ባገኘሁት አጋጣሚ እሰማቸዋለሁ ጥሩ መምህራን ናቸዉ ።
Enem endanchi
ያሬድ አንተን መልካም ስጦታ አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ !!!! እኔና ቤተሰቦቼ ባንተ ጸጋ ተጠቅመናል ።
መምህር ያሬድ ተባረክ ።
ብሩክ ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ስለአንተ ይባረክ ተባረክ ወንድምዬ
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የሚረዳ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለአንተ ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያሬዱ ቃሉን በጥልቀት እያስተማርከን ሰለሆነ ጌታን ሁልጊዜ ሰለአንተ እባርከዋለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏
Geta abezeto yebarkh bezu temerealehu
Egziabhern bememslu , bembezuna bemigezu sewoch medren memulat:: wow
ያሬዶ በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ:: ህይወት ለዋጭ ትምህርቶችን ስለምታስተላልፍ ማዳመጥ ማሰላሰል ህይወትን ያለመልማል አዕምሮን ያድሳል::
አሜን አሜን ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬም አማሁት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በአንተ ተናናግሮኛል ።
ተባረክልኝ ያሬዶዬ 🙏❤️አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
ዘመንህ ሁሉ በጌታ የተበረክ ይሁን
በቅዱስ ተልዕኮው አሰራር ለሙሉ ደቀመዛሙርትነት ያብቃን ❤ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና
Glory to God it was a powerful massage God bless you and all yours
መዝሙር ዳዊት 19
8፤ ስርዓት እግዚኣብሄር ቅኑዕ እዩ፣ ንልቢ የሐጕሶ: ትእዛዛት እግዚኣብሄር ንጹህ እዩ፣ ነዒንቲ የብርሄን።
God, thank You for Your word and for Yariedo who preaches Your Gospel boldly.
ለብዙ አገልጋዮች በድፍረት ሽር ያደርግኩት ትምህርት ነው እኔ ብዙ ስማሁት እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ እንደት እንደምወድህ እኮ
ተባረክ ወ/ጌ ያሬድ
Tibareki windme
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ as usual ግሩምና ድንቅ መልእክት ጌታ ሆይ የመጣንበትን አላማ እናከናውን ዘንድ እርዳን
.
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ! እዝች ምድር ላይ ስኖር እንዴት እና ለምን አላማ እንደምኖር ቁልጭ አድርጎ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ አሳይቶኛል ዝም ብዬ ላልተፈጠርኩበት አላማ ዘመኔን እንዳላባክን, መኖር ማለት የእግዚአብሔር ፈቃድና ሃሳብ እንዲፈፅም ቧንቧው መሆን ነው ስሙ ይባረክ, ዋናው ለእሱ መገኘት ነው, ይህን መልክት ለሰማነው ሁሉ ፀጋ ይለቀቅልን! በእየሱስ ክርስቶስ ስም!!!
"It is not your ability rather your availability " Yared Tilahun
My heart leaps like a deer!....astounded...Glory to God and blessings to you dear brother!
ውድ ወንድሜ ያሬድ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ በትምህርትህ በጣም እደነቃለሁ ጌታ አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ 🙏
Goyta yesus ybarekh.
tebarkilin
ዛሬ ደግሞ በትኩረት ደጋግሜ ስማሁት ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ ልቤ ውስጥ ቁጭ ብሎልኛል የተግባር ስው ያድርገኝ
Be blessed. Yared
Egzaber yebakelen!!!! Nebsen yemeyaneka dewel
የዚ በረከት ተካፋይ በመሆኔ አምላኬን አመሰግነዋለሁ 👏👏👏👏
ተባረክ ወንድማችን! ለመኖር እተጋለው
god bless you.
Amen 🙏🏽. Stay blessed Evangelist Yared. ወንጌል ማቴዎስ 28
18፤ የሱስ ቀሪቡ ኸምዚ ኢሉ ተዛረቦም፡ ኣብ ሰማይን ኣብ ምድርን ኵሉ ስልጣን ተዋሂቡኒ አሎ።
19-20፤ ስለዚ ኺዱ ንዅሎም ኣህዛብ ብስም ኣቦን ወድን መንፈስ ቅዱስን እናኣጥመቕኩም፡ ዝኣዘዝኩኹም ኵሉ ኺሕልዉ ኸኣ እናመሀርኩም፡ ደቀ መዛሙርቲ ግበርዎም። እንሆ ድማ፡ ኣነ ኽሳዕ መወዳእታ ዓለም ኵሉ መዓልቲ ምሳኻትኩም እየ።
ወንጌል ማቴዎስ 22
35-36፤ ካባታቶም ሓደ ምሁር ሕጊ ኪዕዘቦ ደልዩ፡ መምህር፡ እታ ዓባይ ትእዛዝ ኣብ ሕጊ ኣየነይቲ እያ፧ ኢሉ ሐተቶ።
37፤ የሱስ ከኣ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ብምሉእ ልብኻን ብዅሉ ነፍስኻን ብዅሉ ሓሳብካን ኣፍቅሮ፡
38፤ እዚኣ እታ ዓባይን ቀዳመይትን ትእዛዝ እያ።
39፤ እታ እትመስላ ኻልኣይታ ድማ፡ ንብጻይካ ኸም ነፍስኻ ኣፍቅሮ፡ እያ።
GOD bless you MORE Pastor ♥️
ውንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ባርኮሀል አሁንም በረከቱን ይጨምርልህ የቀረ ካለ ❤️🙏🏼
God bless you
Glad to hear your inspiring teachings
Glad you like them!
@@EvangelistYaredTilahun
ውድ ው/ዊ ያሬድ ጥላሁን የብዙዎች ደስታ ያንተ አክሊል ነው ፡፡ ወንጌላዊ ቢሊ ግርሃም ወንጌላዊ ሆነው ነው በዘመናቸው ወንጌልን ሰብከው ያለፉት፡፡ ታስታውስ እንደሆነ ወደ ጌታ ከመሄዳቸው በፊት ፕሬዝዳንት ኦባማ ወደ ቤታቸው ሄደው ነበር፡፡ በዚያን ሰሞን ታላላቅ ሚዲያዎች ዋይት ሃውስ ወደ ቢሊግራም ቤት ሄደ ተባለ፡፡ ከዚያ በፊት ወደ ዋይት ሃውስ ሄደው ይጸልዩላቸው ነበርና፡፡ ቅጽል ስማቸውም ሚር ክሊን ነበር ፡፡ ከዚህ በላይ አንተም እስከመጨረሻው ከነቤተሰብህ ንጹህ ሆነህ ንጹሁን ወንጌል በጨመረ ክብር ገልጠህ/ሰብከህ እንድታልፍ፣ ታላላቆች ወደ ወንጌል እውነትና መንገድ እንድትመልስ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ፡፡ አሜን፡፡ እወድሃለሁ፡፡ Brother and fellow servant in Christ, SA
Well come my best
GETA yitebkih🙏🙏🙏
ያሬዳ ያሬዳ በአዲሰ አመት እንኩዋን አየውክ መለካም አዲስ አመት ከነቤተሰብክ ለምልሙ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ!!
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሁል ግዜ በምታስተምራቸው የወንጌል ትምህርቶችና ስብከቶች፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ራሴን እና ሕይወቴን ስመዝነው ገና እጅግ ገና እንደሆንኩኝ ይታወቀኛል። በዛሬው ርዕሰ ትምህርት " ተልዕኮ መር ህይወት " ራሴን እንድመረምርና ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ፣ መንገድ እና አካሄዴን እንድፈትሽ እረድቶኛል።
እባክህ እንደዚህ ያሉትን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርቶችን ስራዬ ብለህ ( ማለት በተከታታይ ክፍለ ግዜ) እንድታስተምረን እጅግ እፈልጋለሁ።
መሰረቱ ያልፅና እና በደንብ ያልተገነባ ህንፃ ውጩ/ላዩ ምንቢያምር ወጀብ እና አውሎነፋስ የመጣለት መንገዳገድ እና መፍረስ አይቀሬ ነውና።
ሌላው ልጠይቅህ የምፈልገው ጉዳይ ምንም እንኳ በየግዜው በተለያዩ ርዕሶች እና መድረኮች እንዲሁም አንዳንዴም ከራስህ እስቱደዮ ትምህርቶችን ብታካፍለንም፣ ካለፉት አመታት አንፃር ፣ የዕብራውያን ትምህርትን ከጨረስን በሗላ I'm not sure the the time exactly, but it might be end of November or goes to December 2020...... ተከታታይ ትምህርት ወይንም የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ጥናት ካደረግን 11 ወራት አለፉን። በእርግጥ በየመሀሉ አጫጭር የሆኑ ነገርግን በጣም እጅግ ወሳኝ የሆኑ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎችን ( የያዕቆብ መልእክትን/ የመዝሙር መፅሐፍን) አልፎአልፎ አስተምረህናል።
ለዛም የፀጋው ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን።
ግን አሁን መቼ ነው ረዘም ያለ ግዜ የሚወስድ ትምህርት መማር የምንጀምረው?? የትኛውስ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ነው?? ይሄ ጥያቄ መቼስ የሁላችንም ያንተን ትምህርት የምንከተል በየትኛውም ስፍራ ያለን ሰዎች ጥያቄ እንደሆነ አምናለሁ ። መልስህንም በናፍቆት እጠብቃለሁ።
እጅግ በጣም የምወድህ እህትህ.......
ውድ እህቴ ጽጌ ስለሚያንጸው አስተያየትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ልክ ነሽ! ተከታታይ ትምህርት ከመጣ ቆየ። ሁለት መጽሐፍት እየጻፍኩ ነበር። አንደኛው አልቆ ማተሚያ ቤት ገብቷል። ሁለተኛው በመጻፍ ላይ ነው። ጽሑፍ በጣም አድካሚ ሥራ ነው። እንደ ሕንጻ መሠረት ወደ ላይ ወጥቶ ስለማይታይ ወደ ታች ይደብቅሻል። ነገር ግን አሁን ለብዙዎች ከመድረሱ ባሻገር የሚመጡትን የወደፊት ትውልዶች ያገለግላል። (ወደ ጌታ ከሄድኩም በኋላ በመጽሐፎቼ ማገልገል መቀጠል እፈልጋለሁ፡)። አሁን በቅርቡ በያዕቆብ መልዕክት ትምህርት እመጣለሁ። ያዕቆብን የመረጥኩበት ዋና ምክንያት ተግባር ተኮር በመሆኑና ለዘመናችን ክርስትና እጅግ ወሳኝ በመሆኑ ነው።
ይገርማል እንዲያ ሊሆን እንደሚችል ገምቼ ነበር።
ከዛሬ አራት ወይም አምስት አመት በፊት አንድ በጣም ጥሩ ክርስቲያን እህት ያንተ መፅሐፍት ከሆኑት ውስጥ " ታላቅ ርዕት" የኤፌሶን መልእክት ማብራሪያን በስጦታ አበርክታልኝ ነበር እጅግ በጣም ነው የጠቀመኝ። ያሁኖቹ መፃህፍት ሲታተሙ ግን ቃል እገባለሁ እኔ ነኝ ገዝቼ ለሌሎች በስጦታ የምሰጠው፣ እግዚአብሔር ሰላምና በስጋ የመኖርን እድሜ ከሰጠኝ።
በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው። መፅሀፍ መፃፍ ብዙ ማንበብን፣ መመራመርን፣ ማመሳከርን፣ ማሰላሰልን፣ ጥንቃቄን፣ ገንዘብን ከምንም በላይ ውድ የሆነውን የእግዚአብሔር ስጦታን- "ጊዜን" የራስህን እና የቤተሰቦችህን ጭምር የሚፈልግ እጅግ ውድ የሆነ ተግባር ነው። ባልሳሳት እኔ ካነበብኩት ውጪ ሶስት ወይም ከዛ በላይ መፃህፍት እንደፃፍክ አውቃለሁ። በመፃህፍቶችህ ልታስተላልፍ/ልታስተምረን ከምትፈልገው መልዕክት ባሻገር፣ በራሱ ሰው በዘመኑ ባለፈበት የህይወት ጎዳና ያገኘውን እውቀትና መረዳት፣ በህይወት እና የስራ ልምድን፣ እምነትና ግለሰባዊ የህይወት ፍልስፍናውን በመፃህፍት ሰድሮ ማስቀረትን በማስተማር ደረጃ ለመላው ኢትዮጵያውያን በተለይም ደግሞ ለወንጌል አማኙ ማህበረሰብ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ልመሰክርልህ እወዳለሁ። በዚህም ትጋትህ ላይ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ እለት እለት እንደ ስር ጉልበት እና ኃይልህን ያድስልህ ብዬ መረቅሁ። እስካሁን ካገለገልከን በላይ በእጥፍ ድርብ እንድታገለግለን እድሜን እውቀትና ማስተዋልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ። አንተና ቤተሰቦችህ፣ ዘርማንዝርህ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ለዘላለም ይኑሩ። ብዙ ጊዜ በቆየ ቁጥር የወይን መጠጥ ጥዑም እና ጣፍጭ እየሆነ እንደሚሄድ እንዲሁ ያንተም የክርስቶስ አገልጋይነትህ እየጨመረ፣ እየበዛ እና እያፈራ ይሒድ። ልጆችም ቅዱስ እና ፍቅርም ያንተን ህይወት መንገድ የሚከተሉ፣ የሚያግዙህ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያሻግሩ የተባረኩ ልጆች ይሁኑልህ። ስለውዷ ባለቤትህ "ምኞቴ" አንተ እንደምትጠራት ከሆነ ምን እላለሁ በእያንዳንዱ የአንተ አገልግሎትህ ውስጥ ስውር እጅ ሆና እያገለገለችን እንደሆነ እደምገነዘብ መልዕክቴን አድርስልኝ። ባይሆን የሳን መልካም ሜስትነትና እናትነት ፀጋ እግዚአብሔር ለኔም እንዲሰጠኝ መንፈሳዊ ቅናት ነውና ይህን ስል ደግሞ ከልቤ ነውና እግዚአብሔር አያትነት ፀጋ ይባርካት ፣ ይባርክህ ።
@@EvangelistYaredTilahun ዋዉ በጉጉት እንጠብቃለን! ያሬዶ
"ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፣... ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና"
እኛን ወደ ራሱ ሲጠራን ለነፍሳችንም ረፍትን ስናገኝ:ራሱን ሲያስተምረን ደግሞም ሲልከን ቀንበሩንም ሲጭንብን: ወንጌል ምን እንደሆነ አይተንና ሰምተን ነክተንና ዳስሰነው ለአለም የምንመሰክረው ክርስቶስ ይህ ነው:: ረፍት ያለበት ቀንበር:ለደህንነት የሚሆን ሸክም:- ወንጌል::
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያሪ ውዱ ወንድማችን...መቼም ት/ት አፕሎድ አድርገህ ሳይ እንዴት በደስታ ፈጥኜ መከታተል እንደምጀምር
ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዓመት ኑርልን፥ታማኝ የቃሉ አስተማሪ፥በረከታችን።
ነፍፍፍፍፍፍፍፍ ዓመት ኑርልንን ወድጄዋለሁ፡) ተባረኪ።
@@EvangelistYaredTilahun አወ ነፍ አመት ኑርልን በእውነት ታስፈልገናለህ አይቻልም እንጂ ከእድሜአችን ብንስጥህ እኮ የሚገባህ ስው ነህ ያሬዶ በጣም ነው የምወድህ አንተን ያወቅኩባት ቀን ትባርክ ጌታም ክብርን ሁሉ ይውስድ
ወንድም ያሬድ ውሃ ከውሃ የተከፈለው ለምን ይመስልሀል ::ከየት ጠጥተህ ነው የምታጠጣው?
It is availability not capacity... from all ethnic group...and by the authority of Jesus..
Energy is the ability to do work...አዎን ልክ ነህ dyanamite ነው! ይህ የተልእኮ መታደስ ነው! ለኔ ነው! መርህ! It is not to preach, not also to make members...and teach..NO..IT IS TO MAKE DISCIPLES, who does the will of the lord: to love God and live for people... It is to make them live the life of Jesus here on earth to other fellow human beings...Amen...BlessU... it is a warning to retreat and take your position and move out again...God bless you! "ቃሉን ሲናገርኾ ልባችን ይቃጠልብን ኣልነበረ!!!"
Dear bro. Dr. Segid I like your comments as usual. You are a blessed.