Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ እንደኔ ሀገሩና እናቱ የናፈቀው ሰው እጁን ያውጣ ሁላችሁንም ፈጣሪ ለሀገራችሁ። በሰላም ያብቃችሁ
አሜን
Amin
አሜን ፫ እናቶቻችንን እድሜአቸውን ያርዝምልን 😘
አሜን አሜን አሜን
Kabey Alkaabi እኔ አለሁት ኦፍፍፍፍፍ
ስለአክብሮታችሁ ስለአድናቆታችሁ ስለሰጣችሁኝ መልካም አስተያየት እግዜአብሄር ያክብርልኝበውጪ ያላችሁም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በሀገር ውስጥም ያለን እግዜር ከክፉ ጠብቆ ያቆየን
Chernet Fikadu አንተ ብሎ ደራሲ ዘረኛ ገደል ግባ ቆማጣ
wow Belnal
Chernet Fikadu love u
አሜን አሜን
chera meret sew 1ኛnew
እንይኔ ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ😘❤😍🙏
ፈጣሪ ሆይ እባክህ ለስደተኞች ሁሉ ትግስትን አድለን!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen mar
Amen
አሜንንንን
Seble Brhanu Amen Amen Amen 🙏
እስኪ ገጠር የሚወድ እንደኔ ላይክ
አለሁሽ.እኔ
geter westeye Naw yemceacehu
geter ekko ye ketemma minch new ihitiye
ፎዚ ማሚ እወድሻለሁ ምርጥ ነው
እኔ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የከተማ ሰው ክፊ ነው
ቃልዬ የኔ ምርጥ ዘመኔ የኔ ውብ የዘመኔ እናት በጣም የምወዳት ሴት ረጋ ያለች አስተዋይ ሴት!!!!!!
Ganat ይመቻል ጰፊልሙ Sara
የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የገጠር ፊልም በጣም ነው የምወደው።
እ ግርማ ሞገስራሱ አለውአ
እኔም ነኝ
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ፍቅር የገጠር ልጅ መሆን መታዳል ነው
@@rakdig7579 በጣም ማሬ ገጠር ማንነቴ ነው
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ገጠር ማንታችና ውባታን ነው የኔ ልዩ
እንደኔ ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ
እኔም ፊልሙን ሳላይ ኮሜንት ነው የማነበው
እኔማ ከፊልሙ ይልቅ ኮሜት ነው ዘና እሚያረገኝ እና ላይክ እርጌሻለሁ
Mimi Abera የኔ ስራ ነው እያዩ ኮሜት ማበብ
Enam betam new mwedew manbeb
እኔ ሁሌም ኮሜንት ሰጭወች ደስ ካላሉኝ ፊልምም ደስ አይለኝ
በጣም ርቦኛል እስኪ ፈጣሪ በተአምሩ ያጥግብሽ የምትሉኝ በላይክ አሳዩኝ
እኔን ይራበኝ
ምነው ምግብ የለም?
Sam Bely የኔ ሺታ ምነዉ እኔን ይራበኝ
🙄🙄🙄🙄🙄😙😙
ክ
ከዘረኝነት የፀዳችሁ ውድ የሀበሻ ልጆች የት ናችሁ?
ፎዚ 123
እኔ
Tigray becha nat
@@ahmednasri3680 Mn maleth new
the best city from ethiopian just mekelle
አዲስ ፊልም ተለቆላ ማሮች ቶሎ ኑ #ልክ እንደ እኔ #ገጠር የሚወድ ገጠር እኮ ውስጤ ነው
ቦታ ያዢልኝ እመለሳለው sisyeee
@@emu2779 እሺ ማሬ ቶሎ ነይ
ishi❤ayichshlewu
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት የኔ አንደኛ ነሽ ውዴ ደሞ እወድሻለሁ
እንደ ገጠር ደስ የሚል አለ እኔም ውስጤ ነው
እውነት ፊልም አያለሁ እንደዘመኔ ድራማ ተመችቶኝ ያየሁት የለም ውይ በጣም ደስ እሚል ነው ። የማዳምን ስራ ጨረሽ እናቴጋ እንደዚህ ዳገቱን ወጥቸ ወርጀ ወደናቴ ቤት እምሄድበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ የናቱ ጓዷ የናፈቀ like ያድርገኝ የናቴን ቤት ነው ያስታወሰኝ እፉፉፉፉፉፉፉ!
ሀይ
Bitikikil. Marrr. Ayzosh. Yihanal
አንደኛ ነኝ ዛሬስ Lij Bini Tube ጎራ በሉ። አይገርምም ዛሬ ገና ኮሜንት ብሰጥ አንደኛ ሆንኩ።
ቀደምከኝ
Bini አተም ጀመርክ መሽቀዳደም kkkkkkkkk
ቢኒዬ ቅቅቅ ቀደምከኝ
እንዴ bini አንተም ፊልም ታያለህ እንዴ 😂😂😂😂😂
Hunkan das alek kkkkkk
ከዘረኝነት የፀዳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንመሰጥ 😘💚💛❤
እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ለዛውም የጀግናኦቹ ልጅ ዘራፍ ዘራፍ ዘረኝነትን ከስሩ እንቀለው
እሺ መጣሁ
Hi
እሺ
ፍቅር ነው ጎዳናዬ i don't care how people's think i am proud to be ahmara Ahmara first.
በጣም ኣሪፍ ፊልም ኤርትራዊ ነይ የኣምሪኛ ፊልም በጣም ነይ ምወደው like ኣሩግልይ ወንዱሞማቼ
ፍትሒ ይደሊ ኣለኩ fthi ydeli alku 😂😂
👍👍
ፍትሒ ይደሊ ኣለኩ አይዞህ ምርጥ ሰው ወድማማች ህዝብ ነን
እኔም
የቃልኪዳን ጥበቡ እና የእዮብ አድናቂነኝ ስወዳችሁ የገጠር ፊልም ዉስጤነዉ 😍😍👍👍
xxx
ያልሰማ ይስማ አሪፍ ፊልም ነው እኔ የድርሻዬን ተወጥቻለው እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ
ኧር ተይ የኔ ቆንጆ አላየዉሺም 💖💖💖
😂😁😁iski hodish
Mekdes። ፈጣር ጥሩ ልጅ ይስጥሽ
ሰሞኑን እኮ አንበሸበሹን እኮ
Ho
ዋውውውው አንደኛ ነው ዘመንይ ዘመንክ ይባረክ እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ♥♥
1ኛ ፊልም በጣም ደስ የሚል ፊልም ቃልዬ ስወድሽ የኔ መልካም ♥♥በነገራችን ላይ እኔ አንድም ቀን ፊልሙን አይቸ ሳልጨርስ ኮመንት ሰጥቼ አላዉቅም :::::::::::::ዘመኔ ♥thanks all😍😍😍😍
ዋው እንዴት እንደ ሚያምር ዘመኔ ቃልዬ እዮብ ለኔ አንደኛዬ ናቹ ዋው ቃላት ያጥረኛል ምን ብዬ ልንገራቹ በዚው ቀጥሉበት እንደዚ አሪፍ ፊልም ሰርቶ ማሳያት ነው ጀብድብት የኔ ጀግኔች ዳይሬክተር ብሮዲውሰር ደራሲ ተዋናይ ዋው ምስጋናዬ የላቀ ነው ባለፈው ebs ዘመኔ እንደ ምትለቁት ተናግራቹ ነበር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ዛሬ በመልቀቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል
ምርጥ ቁም ነገር ያለው ኮሜንት 👏👏👏👏
selam selam አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ደራሲውም ዳይርክተሩም ተዋናዮቹም 100% ምርጦች ናችሁ
tigist fantahun ዋዉዘመኔይመችህአቦየሴትቀበጥአልውድም
tigistfantaunhii😙
በጣም የማደንቃት ቃልዬ ፍቅር የገጠር ልጅ ሆና እና ምርጥ አራዳ ልጅ ሆና መስራት ትችልበታለች በጣም ነው የማደንቃት ደግሞ የምወዳት ኢስኪ እንደኒ የሚወዳት ማነው
Kaly fekr I relly love her films and her hasbond love ya'll guys
That is true, she had natural love. Best of best
ነኝ የጀግኖቹ ልጅ
የእዮባና የቃል አድናቂወች ላይክ ሚ ፈንድሻ አምጥቻለሁ😂
Zebeye.sewedeshe
አምጭ ልየውና እነግርሻለው
Susu tabeye Yafendash abo
susu hassen እች ልጅ እስኪ ዛሬ ኮሜንት ልስጥሽ ጎንደሬ ስታይ ምናለ ጎንደሬ ሆኜ ኖሮ ትያለሽ ትግሬ ስታይ እንደዚው እርግጠኛ ነኝ ወሎየ ነሽ አለማወሽ እንጅ ወሎየነት ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው ወሎ ማለት ኢትዮጵያ በያት የብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ተፍቅረው ተጋብተው በስላም የሚኖሩባት ወሎ ናት አርጎባው ሀረሩ ራያው ኬምሴው አማራው ሙስሊሙ ክርስቲያኑ የሚኖሩባት ወሎ ማንም የሚመኛት የምሁራን የፃሀፊያን የአሊሞች የገጣሚወች የአርቲስቶች ሀገር ወሎ ብዙ ታሪክ ያላት ቁንጅና ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠቢባን ..ፍቅር የሚታይባት ወሎ ስንቱን ልዘርዝርልሽ በአርቱ እንኳን የስንቶቹ ሀገር መስለችሽ የነ አደም ካሚል ሙሀመድ አወል ሳላህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ የተቀዳሚ ሙፍቲ እንድርስ ሀገር የነ ኢሳም ሀበሻ የነ አቡበክር አረ ስንቱንልጥቀስልሽ እናም የስው ከመመኘት የራስሽን ለማወቅ ሞክሪ እንኳንሌላ ልትመኝ ፍጣሪን አመስግነሽ ባልጠገብ ነበር ወሎገራገሩ ....ለማንኛውም ብዙ ቦታ አይቸሽ ገርመሽኝ ነው ሲቀጥል ወሎ የወሎወች ብቻ ናት ኢትዮጵያውይነታችንን ነው የምናስቀድመው ዘረኝነት የለብንም
ሽተተኝ እኮ ዋልጄ እርጉዝ ነኝ
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱልን ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ወላሂ የገጠር ልጅ መሆን እንደት መታደል ነው !! ያምራል ቀጥሉበት!
@Abate Tigabu እሽ እንኮንም የሀገሬ ልጅ ሆንክልኝ
Betam
ekru wolloyewa ere min bewtaghe demo geter
Alkerebishm
@@merong137 ወሬ አለብሽ ባክሽ የገጠር ሰው ባይኖር ባዶ ቤት በረሀብ ደርቀሽ ነበር የምትገኝው እንደው ሁሉ ነገር ከገጠር የመጣ እየበላችሁ ደግሞ ገጠር ስትሉ አታፍሩም ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ
ገጠር ላይ የተሰራ ፊልም ውስጤ ነው
Me tooo
Enem😃👍
*በእውነት ለዚህ ፊልም ቃላት ያጥረኛል ሰውን ከሀጢያት ማጥ እንዴት ማውጣት እንደሚቻል ሀይማኖት በገጠር እንዴት ውብ እንደሆነ እረ ስንቱ አለማዊ ሳይሆነ መንፈሳዊ ድራማ ብዬዋለሁ ተዋኞቹም ጀግና ብያችኋለሁ ስወዳችሁ* 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🍀🍀🌷🍀🍀🍀🍀🍀
Em is
በጣም እዉነት ነዉ
subscribe ስለምታደርጉ እጅግ እናመሰግናለን
በጣምመሳጭፊልምነው
እኔም በጣም ነው የተመቸኝ
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
Mekdi Mekdi kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
እንኳን ደስ ያ ለሽ
እንካን ደስ አለሽ
Mekdi mekdi ዛሬ እኔም ደስ ብሎኛል በሰብስክራይብ እንኴን ደስአለሽ በይኝ ደወሉን ተጭነሽ
Mekdi Mekdi ምን ተገኘ እና...
ሰላም የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ስደት ምን ያህል ከባድ እደሆነ የምናውቀው የቀመሰው ብቻ ነው እባካቹ በጣም ከብዶኛል ጨንቆኛል ፈጣሪን ለምኑልኝ በየ እምነታቹ ጭቅጭቅ ሊያሣብደኝ ነው እባካቹ
Ayzose Yana Wede Tagase Dagmo Tankare Bay
Ns As ayzosh
Ns As ምደነው የሚያስጨንቅሽ ማር
እህቴ አይዞሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል እሺ ብቻ መታገስ ነው ታገሺ እመብረሀን እመቤቴ ታቅልልሽ
Ayzoshi hulum yalfale tagesh ye ene enat yet new yalshew
ፈጣሪ ኢትዬጲያን ከዘርኝነት, የጎጠኝነት ይጠብቃት አርቲሰቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይባርክላችሁ
የዘመኔን ካራክተር የሚጫወተው ልጂ በጣም ጥፍጥ አድርገህ ተጫውተሃዋል አቦ ሰላምህ ይብዛ
የሰይፉ ፋንታሁን ስልክ እንልክልሽ እደ
+Abdurre sweet የሰይፉ ስልክ ምን ሊሰራልኝ
ምርጥ ያገሬ ልጆች አገሬ ልገባ 7 ቀንነው የቀረኝ እስኪ መርቁኝ😍😍😍😍💋💋🌷🌷🌷
Salm gabi wadeeeeee
Be selam gibi
Eg/r kanchi gar yhun..tadlesh😍😘
Alah yasakalish.
be selam gibbi
ዘመኔ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ትወና አስተማሪ ፍልም ያምራል ተባረኩ
እዮብዬ እድግ በል እውነት በጣም ነው የሰራህው እዴው ክንብል እዴው ደፋ ይላል ጎፈሬው 😂😂😂😂😂 ዋው ምርጥ ዘፈን ነው
😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ የወንድ አስተዋይ ባል ይስጣችሁ በተለይ ስደት ላይ ላላችሁ እህቶቼ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ ❤❤❤ምን አለ ፍቅር ልክ እንደፊልሙ ቢሆን ❤❤❤አምላክ መልካም ነው መልካሙን ህይወት ይስጣችሁ❤❤❤
አሚን እህቱ
እኔስ የአማላጅቷ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Aneen
ዘመነ
ደራሲውም ተዋናዎቹም ዘመናችሁ ይባረክ ፐ ያበደ ነው እውነተኛዋ ያልተበረዘችው ትክክለኛ ማንነታችን ኢትዩጲያ አቢሲኒያን ስላሳያችሁን ከልብ። እናመሰግናለን ቸርዬ ጀለሴ እውነት የገበሬ ቆራጥነትና ለእምነቱ የማይደራደር ገራገሩ ለእምነቱ የሚሞት የሀገሬን ገበሬ በብቃት ስላሳይህን ተባረክ እዩ እደግልን ጎበዙ ቃልዬ ሁሉን መሆን የምትችይ ምርጥ ተዋናይ ተባረኪ
ዋው በጣም ደስየሚልፊልምነው በዝሁአጋጣሚእኔም ከፍቅርኛየጋት ዛሬታርቀን በጣምደስስስስብሎኛል እስኪመልካምየፍቅርዘመይይሁንላችሁ በሉኝ
ዘመናችሁ ን ሁሉ በፍቅር የተሞላ በተሰብ መስርታችሁ ንሩ
የኔ ማር ለዘላለም አይለያችሁ
አይለያቺሑ ማር
Ayeleyacho
የድን ተማሪ ብለሽ ፍቅረኛ አይከብድም ማሚ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆች ከልባችሁ ፀልዩልኝ በሰላም ወደ እናት ሀገሬ እድገባ 💕
ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው የእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት ያለማቍረጥ ቃልዬ እና እዬ ውይኔ በሳቅ ግድል አረጋችሁኝ በእውነት ልቤ ጧሽ አለች ሁላችሁም በርቱ በጣም ትምህርት ያለው ፊልም ነው ዘመኔ ወይኔ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሁላችንም ውድ ድድ ድ እማረጋችሁ♥👌
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ ባይሆን እያየው ልፅናና
ሳምንት አርብ ሀገሬ እገባለሁ ሁላችሁንም የስደት እህቶቸ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድ አደርጋችሀለሁ።
ዋው ከኔጋር አንድ ቀን ደስ ሲል
Selam gbi eheta emberhan teketalshi 💝😍
Tadlse
እመብርሀን በሰላም ላገርሽ መሬት ታብቃሽ እታለሜ 🙏🙏🙏🙏
በሰላም ግቢ ኮሜት ማበብ መፃፍ ቀረ
የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ በጣም እጅግ የሚማርክ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ፍቅርያለዉ ገጠርነዉ አሁንስአገሬ ናፈቀኝእምየገጠርልጁነኝ
ህፃን ዳዊትን የምትወዱ ላይክ
እስኪ ሀገሩ መሄድ የናፈቀው ✔☑☑☑#ገጠር መወለድ ከመታደልም በላይ መታደል ነው
እውነት ነው እውነተኘው ኢትዩጵያዊነት ያለው እኮእዚያነው
I missed my Ethiopian and wollo Desse. No matter what I will move Desse. The people ever I love.
@@Tewodros52 me also l love dessa and haik❤
ካናዳ መሄዳ ነው የናፈቀኝ
@@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ አይሻልሽም ኦማን 😛😛
የመጨረሻ ምርጥ እና መሣጭ ፊልም።ዋው ነው ያላያችሁ እዩት
ምርጥ የሆነ ፊልም 😍 ቃል ሲሰጡት ሳይሆን ሲጠብቁት ነው ሚከብደው😍 ምርጥ መልዕክት
ቃልዬ ሰራሽው ለጉድ ዘመኔ ምርጥ ነክ እዬባማ እንደተለመደው ዋው ነው ባጠቃላይ ምርጥ ፊልም ነው
ዋው ካየሁት ፊልም ሁሉ ልዩ ነው ዋው
ዋው ገጠሬ ሆነው የሚሰሩት ፊልም ውስጤ ነው ምክኒያቱም ፍቅርን ቁምነገረን ምክረን ምርቃንን የቃል ትልቅነት ሁሉ ያስተምረሰል እደከተሜው በምቀኝነት በመገዳደል የማያምን ንፁህ ህዚብ ነው ፈጣሪ ኢትዩጽያን ጠብቃት
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ፊልምተዋንያኖቹም ጎበዞች ናችሁ ዘመኑ ቃልዬ እና እዮብ ዳዊት እወዳቸዋለሁ
ውይ እደው የባላገር ልጅ መሆን መታደል እኮነው ሆደ ቡቡ የሚያዝኑ ሰውን የሚወዱ ውይ ቃል የለኝም ሰላማቸው ይብዛ 😘😘
ወይኔ እንዴት ደስስስ ይላል ውድ የኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ደግሞ እንደ ዘመኔ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ 😍😘😘💕💞💕💞👌👌👈
የ እዩወብ አድናቂ የሆናችሁ like አድርጉኝ
አረ ለመጀመርያ ግዜ comment እስቲ like ግቡሊን
ምን ያደርጋል like?
Tekeme alewe gne like
እወዳለው like LOL
@@bienhurtsegay9498 like setenhi eko kkkk ayebkahim endy hooo
*እንኳን አደረሰን ለቅዱስ **#ገብርኤል** ለአመቱ ክብረ ባህል በጣም ደስ ብሎኛ እዮብ የኔ ልዩ ሲችልበት*
❤❤❤❤❤በጣም ነው እሚያምረው 😂😂ያሰቃል 😢ያሳዝናል በጥቅሉ ያምራል ❤❤❤🎉
ቃል እና እዮባ በሳቅ ገደሉኝ በተለይ ሲጣሉ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ♥♥ አምሮኝ ነው ፕሊስ ላይክ
ቅቅቅቅቅቅቅ ሽሮመሠለሽ እዴላክ አረገዘሻል እዴ
OMG, what a movie, 1. ለ ደራሲዎቹ እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው2. ለዳይሬክተሩ በጣም ደስ የሚል እይታ ነው በጣም ነው የወደድኩት3. ቸርነት ከምር እንዲህ አይነት ብቃት አልጠበኩም ነበር በጣም ጎበዝ መሆንህን ያሳየህበት ፊልም ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም4. ቃል እንደሁልጊዜው ጀግና ነሽ እዮብም ጭምር ትንሽ ግን የገጠሩን ዘዬ ለማምጣት ስትቸገር አይቻለሁ (ግን ትንሽ ነው)በመጨረሻ በጣም ደስ የሚል ፒክቸር ለሰጣችሁን ልክሩ አባላት እና ለፕሮዲውሰሮቹ በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ጠብቃት
አሜን እደቸርነቱ ይጠብቀን
አሜንንን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Amen amen marrrrr tabareki
ትልቅ መልዕክት ልጀን ሳያውቃት ሀገሬን እዳያስተዳድራት ብዙዎች አሉ ኢትዮጵያን ሳያውቋት ስልጣን ላይ መሆን እሚፈልጉ እፍፍፍፍ ደስ እሚል ድራማ ነው አቦ እንኳን የገጠር ልጅ ሆንኩ በቃሉ ሚፀና የዛ የጀግና ልጅ መሆን መታደል ነው ቃል ሃያል ነው ሰማይና ምድርም የፀኑት በቃል ነው
ዋው ትክክለኛ ኢትዮጲያውይ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነው ፊልም ብዙም አልወድም ነበር ተመቻችሁኝ ።
ቃል አለችበት ቃልን ምትወዱ እስቲ ላይክ አድርጉ
እስኪ የገጠር ልጅ ነኝ የሚል like ይግጨኝ
Ene
👍👍💚💛❤
ere wedeza
Hii
የሀገሬ ልጆች ሁላቹህንም ሰለም ሰላም ብያለው ከዚህ ድርቀት አውጥቶን ሀገራችነን ሰላም ፈጥሮልን በሀገራችን ላይ ያድርገን በዱአ አንረሳሳ
በጣም ስጠብቀው ነበር አራዶች አመስግናለው ቃልነ እዮብ ያሉበት ፍልም ማየት ውስጤ ነው
Mechetesha negn ebakachu gichugn one love Ethi+Eritrea🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹👐🌷🌷🌷🌷😍😍👍👍
ይህ ፊልም መቀጠክ አለበት !!!!! በተረፈ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሀለው ያሀገሬ አርቲስቶች በሙሉ
*አንደ ባሪያ ና ሉሌ ንጉስ ነበሩ**አንድ ቀን ንጉሱ ለባሪው አንድ ተያቄ አቀረለት ጠያቄው የፍቅር ጨዋታ (ወሲብ) ለአንድ ሰው ስራው ነው ወይስ ደስታው ብሎ ባሪያውን ይጠይቀዋል ባሪያው ደስታው ነው ብሎ ይመልስለታል ንጉሱ ቆጣ ብሎ አንዴት አወቅ ይለዋል በሪያውም አንዴ ጌታዮ ስራማ ቢሆን ለኛ ይሰጡን ነበረን ብሎ መለሰለት ይባለል ተረቱ ይተመቸው subscribe ያድርገኝ*
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አቤት ኮሜንቶ ባይኖር በምን እስቅ ነበር
wallo app kkkkkkkk mrt teret
Kkkkkkkk
ክክክክክክ ዋው ይቀጥል ሎል
Kkkkkk aref terti yektil loll
I’m from Eri🇪🇷I was waiting for that movie thanks 🙏
Correction to this movie NOT for this movie
I.am from Eritrea but i.like Ethiopia film
Dod with me i am Eritrea but i like Ethiopia films 🤣🤣
Wow
ተመስገን ነው 641 ደኛ ኮማች ይሁና ለማንኛውም ምርጥ ነው ፊልሙ ያላያቹ እንየው ውድ የሀገሬ ልጆች
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ወድጀዋለሁ ቃል ቆንጆ ስወድሽ ትንሽ ልጅ ትመስያለሽ ሁሌም ውብ ነሽ እዮብ እና ዘመኔ ውስጤ ናቸው
እምየ ኢትዮጲያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ አቤት የሀገር ውበት የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይሌል የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ያሰብነው ተሳክቶ ለውድ ሀገራችን ያብቃን
ዋዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ፊልም እዉነት ያላያችሁት እዮት ቃልዬ የእዉነት ምርጥ ትወና ነዉ 💚💛💖
ዛሬ ገና አሪፍ ፊልም ሰራቹ የገጠር ሰውኮ የዋህ የፍቅር ሰው ነው ውይ ምናለ ገጠር ተወልጄ አድጌ ብሆን
መመረጥህን ሳይሆን መራጮችህን ውደዳቸው!!!ምርቃት የበጎ ስራ ክፍያ ነው!!!
ፊልም ከማየት ይልቅ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው 😘
እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
በጣም አሪፍ የተዋጣለት ፊልም ነው ደስ እያለኝ ያየውት ፊልም እውነተኛው የኢትዮጵያ ካልቸር ያለዉ ነው በርቱ ❤💛💚😍😍
የ ገጠር ሰው የሚመቻቹ like ግጩኝ ምርጦች
እኔ እራሴ የገጠር ልጅ ነኝ ስለዚህ ይሄው like
Tseganesh Asefa:"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን"!ጊንጥ አና ጊንጠኞችበዳንኤል ክብረትብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ ነው ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና ሊያድኑት ይፈልጋሉ፡፡ ከዚያም ጊንጡን ከውሃው ለማውጣት እጃቸውን ዘርግተው አነሱት በዚህ ጊዜ ጊንጡ ነደፋቸው እሳቸውም ደንግጠው ለቀቁት ጊንጡም ተመልሶ ወደውሃው ገባ፡፡ ሽማግሌው አሁንም የጊንጡን ውሃ ውስጥ መስመጥ ተመልክተው ድጋሚ እጃቸውን ለእርዳታ ዘረጉለት አሁንም በድጋሚ ጊንጡ ነደፋቸው ሲለቁት አሁንም ውሃ ውስጥ ገባ፡፡ ይህንን የሽማግሌውን ትእይንት የሚመለከት አንድ ሰው ወደ ሽማግሌው ጠጋ ይልና ‹‹ይህ እኮ ክፉ ፍጥረት ነው ጊንጥ እሱን ለማዳን ሲሉ እርሶ እየተጎዱ እኮ ነው›› አላቸው።ሽማግሌውም እንዲህ ሲሉ መለሱ ‹‹የጊንጡ ተፈጥሮ መናደፍ ነው፡ የኔ ተፈጥሮ ደግሞ መርዳትና ማገዝ ነው፡ ስለዚህ ተፈጥሮዬ ክፉ አደለምና ጊንጡን ከመርዳት አላቋርጥም አረዳዴን ግን አስተካክላለሁ›› አሉና ጥቂት አሰብ አድርገው ተነስተው ከዛፉ ላይ አንድ ቅጠል ቀንጥሰው በቅጠሉ ጊንጡን ይዘው አወጡትና ህይወቱን አተረፉለት፡፡እኛም እንዲህ ነን ሰውን ለመርዳት ስንሄድ ብዙ ጊንጦች ይነድፉናል፡ ደግ ልናደርግ ስንጓዝ ብዙ እንቅፋቶች ይመቱናል፡፡ ነገር ግን ጊንጡ እንዳይነድፈን እናደርጋለን እንጂ እንቅፋቱ እንዳይመታን እንጠነቀቃለን እንጂ እንዴት ደግ ማድረግ እናቆማለን ???አንተም አንቺም ሁላችንም እዚህ ምድር ላይ ያለን ሰዎች በሙሉ ስንፈጠር ደግና መልካም ነን፡፡ ግን ሰውን ክፉ የሚያደርገው ተፈጥሮው ሳይሆን መጥፎ አጋጣሚ ነው፡፡ ለዛ እኮ ነው በነዚህ ጊንጦች ስለተነደፍን መልካም ለማድረግ ቅስቀሳ በጎ ለመስራት ማጣራት መጠራጠር በሌላ አይን መመልከት ጀመርን፡፡እስኪ የዛሬዋን አዲስ ቀናችንን እንዲህ ብንውላትስ ሰው ስንረዳ እንደጊንጥ በሚሆኑ ሰዎች ተሸንፈን መልካም ከማድረግ ከምንቆጠብ የምንረዳበትን መንገድ ለይተን ብናውቅስ፡፡ በነገራችን ላይ ለሰው በጎ ማድረግ ሲባል በገንዘብ ብቻ ይመስለናል አይደለም በየቤቱ ገንዘብ ኖሮት ሰው የናፈቀው ህሊና አለ ስለዚህ አንዳንዶች ፈገግታችንን አንዳንዶች እኛነታችንን አንዳንዶች መሰማትን ይፈልጋሉና በየደረስንበት ለመልካም ነገር ጊንጥ ፈርተን እምቢ እንዳንል፡፡መልካም የምታደርጉ ሁሉ ግን ጊንጡንም ቢሆን ከማዳን አትቦዝኑ!!!@Mahbere_estnfase_krstos @Mahbere_estnfase_krstos @Mahbere_estnfase_krstos
ሳራችን የውሎ ሽላ teru mker new amsgnalhu
በዉዉ
በጣም አስተማሪ መልክት ነው እናመስገናለን
ሳራችን የውሎ ሽላ
ሳራችን የውሎ ሻላበጣም ቆንጆ ምክር ነዉእግዚአብሔር ያሳወቅሽንን ምክር ከልባችን ያኑረው።
በእውነት በጣም ተመሰጨ ያየሁት ፊልም ነው በጣም ያምራል እኔጃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ፊልምም ቢሆን ልብ ለልብ የተግባቡ ወይም የተፋቀሩ ሰወች መጨረሻ አንድ ላይ ሲሆኑ ደሰ ይለኛል
ወላሂ እኔም
እኔም ጠርጥሪየ ነበር ተፋቅረው አርፍ አሉት አይ ፊልም ፍቅር እደፊልም እየመሰላቸው ስት እህቶቼ እያለቀሱ ይስታዋላል አይ ትዳር የሌላችሁ መልካም ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ ትዳር ያለን ትዳራችንን አላህ ያሰምርልን እወነተኛን ፍቅር ይጨምረለን ታዳ በትዳር ውስጥ ብቻ ነው
አሚንንንን ያራብብብ
Aman aman aman
አሚንንን ያረብ
amen enem gemche neber ye ethio film megemet aykebdm
احبك ياربي iselam Love
ዋው በጣም ያምራል በቱ አገራችን ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤💚💛❤
ዋውውውው አንደኛ ዘመኔ ስወዳቺሁ ሁልግዜም ይልመዳባችህ እንደዚህ እማምር ፊልም
ሳታዩት እንዳታልፉ ፀዴ ነው እዩት 😍😍😍😘😘😘ግን የኔ አዳም አረ የት ነው ያለው ፍቅር መጫወት እንዴት እንዳማረኝ የዘመኔ ባል የሰጠን😉😘😘😘
Ezi negn
Lj nesh gena🙄
O
በስንት ጊዜው ተለቀቀ ሆዳችንን አጩኽው ለቀቁልን አሁን ስራ አልጨረስኩም ስጨርስ አየዋለሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ዋውውውው በጣምያምራል
ዋውውው ደሥ ሢል በእግዚአብሄር ወይ ልጅ ቢኒ ኮሜት ላይ ሣይህ ገርሞኝ ነበር ለካሥ ሀይማኖት ነህ ነው ከምር እዩብና ቃል አሣቃችሁኝ ይመቻችሁ ተመችቶኛል ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ።
ምርቃት የጥሩ ስራ ምርቃት ነው ጥሩ ሳይሰሩ መመረቅ ሳይሰሩ ማጨድ የለም ምርጥ አባባል
በጣም ያበደ ነዉ ምርጥ ፋልም ጥበብ እና እዉቀት የከተማ ልጅ በሆነ አደለም ከስነምግባር አስቶ እስከፍቅር አስተማራት
ያራዳጅይመችሽወይንምይመችህ
በጣምደስየሚልፊልምነው።ከመጀመርያአስከመጨረሻኣችዋለው።በተለይ ሰለ ዘረኝነት የቃኘ ነው።ሰለዚእኛበኛእንዋደድእንከባበርወድሞቼ።እኛኢትዮጰያውያንቡዙታርክቡዙባህልያለንሰዎችነን።ሰለዚውድያሃገሬልጅዎችእንዋደድእንተጋገገዝ
ዊል# ዘመኔ የክርስቶስ ስጠብቃ አይልያችሁ አይልይን ግባ ግባ አብርን እንየው" ኅድኞች ውድድር በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ' ብሩህ ምሽት 😍😍
Waaaawwwww
2019 ኝን በ አዳዴስ ፊልሞች እየተቀበልን ነው ደስ ይላል ።እዬብዬ እንዴት እንደምወድክ።ግን ቆይ ኮሜንተሮች ለምን አጠሩኝም አዲስ ፊልም ሲመጣ።ታዘብክዋችሁ እሺ
አልሰማኝ ብለሽ እኮ ነው
ዘሜኔ እወድሃለዉ ኣይዞክ በርታ ሁላቹ በታምኔዉ ምወዳቹ ኢግዚኣብሄር ከሁላቹ ጋር ይሁን
እናንተ😜ቆይ ግን likeበዝምድና ሆነ ታዘብኳቹ እሽ😁😁
Yasibelal kemri 😜
የሬያዹምንአጠፋን
በናታቹ እርጉዝነኝ ኮሜንታተሮች ላይክ አምሮኛል በናታቹ ግጩኝ አያስከፍልም😏😏😏😏
I like marr😀
አንገጭም ከግድግዳ ያጋጭሽ 😆😆😆
@@alhmdurillahforeveryting1250 አር አንቺን እንደ ጀመረ ይጨርስሽ
@@مارتا-غ2م አይ ባንቺ ያምራል ማርትዬ
Yaseregezesh hulaem like yesetesh Aweka maer
ጀግና አበት በመጨረሸም የልጅህን ምኞት አሰክተሀል ጀግና አበት ስሜቱዉ ስለ ተረደሀት በጠም ደስ ብሎኛል
የአመቱ ሳይሆን የዘላለሙ ምርጥ ፊልም ነው። ዘመኔ ምርጥ ገጠሬ ሁነህ ሰርተከዋል እና የአመቱ ምርጥ ተዋናኝ በማለት እንደምትሸለም እርግጠኛ ነኝ። ሌላው እንደው በፈጠራችሁ ሸገር/አድስ አበባ/ ያላችሁ ሰወች የገጠር ሰውን ጅል እድርጋችሁ አትዩ እደ እናንተ ፊደል አያቆላምጥም እንጅ፣ ሰው አይንቅም እንጅ ፣ሱሪው እቂጡ ላይ አድርጎ አይጎትትም እንጅ ፀጉሩን አይፈትልም እንጅ፣ ሲጋራ መጠጥ አይለምድም እንጅ። ውስጡ ብልጥ ነው ከፈለገ ሸገር ያላችሁትን ይሸጣችኃል። ስለዚህ የከተሜ ሰው በክሎሮክስ እደተጎዳ ልብስ ልቡ በመጠጥና በአራዳ ነኝ ባይነት በዘረኝነት የተበጣጠሰ ልብና አእምሮ ያለው ሲሆን፣ የገጠር ሰው በመጠጥ ያልተጎዳ ልብ ያለው። በዘረኝነት ያልጨቀየ ፣ ውስጡ በክፋት ያልተሞላ ባህሉን ቃሉን ወጉን አክባሪ ምርጥ ኦርጅናል ማንነት ያለው ነውና ባትንቁ ተገቢ ነው። የተመቸው ሰብስክራይብና ላይክ አድርጉኝ።
ትክክል
@@ليلاادم ትክክል
ZD ኑ እንደመር Tube የአድስ አበባ ልጅ ነው ዘረኛ የምትይው ?
ልክነሽ የገጠር ልጅ ግን ቡሽቲ ነዉ ካላመንሽ ነይና ሸገር እይ
ትክክል 100%
የገጥር ልጅ ነኝ የገጠር ልጅ ነኝ የምትሉ ውላ ሰምታችዋል ከይም ቀያችን ነው ከያም ቀያችን ነው አበቃ
ፍልሙእንዴትያምራልግንህይወትምእንደፍልሙቢሆንእንዴትመልካምነበር
ፊልሙ በጣም ወድጄዋለው ኣሪፍ ነው ።ቸርነት ና ቃልኪዳን መሪ ተዋንያኖቹ ዋው ኣስብላቹኛል። የ ኣቶ ሓጎስ ነገር ግን የ ህውሃት ነገር ትመስላለች ።
እደዚህ አይነት ኑሮ ለሆላችንም ይስጠን
እስኪ እንደኔ ሀገሩና እናቱ የናፈቀው ሰው እጁን ያውጣ ሁላችሁንም ፈጣሪ ለሀገራችሁ። በሰላም ያብቃችሁ
አሜን
Amin
አሜን ፫ እናቶቻችንን እድሜአቸውን ያርዝምልን 😘
አሜን አሜን አሜን
Kabey Alkaabi
እኔ አለሁት ኦፍፍፍፍፍ
ስለአክብሮታችሁ ስለአድናቆታችሁ ስለሰጣችሁኝ መልካም አስተያየት እግዜአብሄር ያክብርልኝ
በውጪ ያላችሁም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በሀገር ውስጥም ያለን እግዜር ከክፉ ጠብቆ ያቆየን
Chernet Fikadu አንተ ብሎ ደራሲ ዘረኛ ገደል ግባ ቆማጣ
wow Belnal
Chernet Fikadu love u
አሜን አሜን
chera meret sew 1ኛnew
እንይኔ ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ😘❤😍🙏
ፈጣሪ ሆይ እባክህ ለስደተኞች ሁሉ ትግስትን አድለን!
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen mar
Amen
አሜንንንን
አሜን
Seble Brhanu Amen Amen Amen 🙏
እስኪ ገጠር የሚወድ እንደኔ ላይክ
አለሁሽ.እኔ
geter westeye Naw yemceacehu
geter ekko ye ketemma minch new ihitiye
ፎዚ ማሚ እወድሻለሁ ምርጥ ነው
እኔ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የከተማ ሰው ክፊ ነው
ቃልዬ የኔ ምርጥ ዘመኔ የኔ ውብ የዘመኔ እናት በጣም የምወዳት ሴት ረጋ ያለች አስተዋይ ሴት!!!!!!
Ganat ይመቻል ጰፊልሙ Sara
የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የገጠር ፊልም በጣም ነው የምወደው።
እ ግርማ ሞገስራሱ አለውአ
እኔም ነኝ
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ፍቅር የገጠር ልጅ መሆን መታዳል ነው
@@rakdig7579 በጣም ማሬ ገጠር ማንነቴ ነው
ነፍጠኘዋ አማራ እኔም ገጠር ማንታችና ውባታን ነው የኔ ልዩ
እንደኔ ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ
እኔም ፊልሙን ሳላይ ኮሜንት ነው የማነበው
እኔማ ከፊልሙ ይልቅ ኮሜት ነው ዘና እሚያረገኝ እና ላይክ እርጌሻለሁ
Mimi Abera የኔ ስራ ነው እያዩ ኮሜት ማበብ
Enam betam new mwedew manbeb
እኔ ሁሌም ኮሜንት ሰጭወች ደስ ካላሉኝ ፊልምም ደስ አይለኝ
በጣም ርቦኛል እስኪ ፈጣሪ በተአምሩ ያጥግብሽ የምትሉኝ በላይክ አሳዩኝ
እኔን ይራበኝ
ምነው ምግብ የለም?
Sam Bely የኔ ሺታ ምነዉ እኔን ይራበኝ
🙄🙄🙄🙄🙄😙😙
ክ
ከዘረኝነት የፀዳችሁ ውድ የሀበሻ ልጆች የት ናችሁ?
ፎዚ 123
እኔ
Tigray becha nat
@@ahmednasri3680 Mn maleth new
the best city from ethiopian just mekelle
አዲስ ፊልም ተለቆላ ማሮች ቶሎ ኑ #ልክ እንደ እኔ #ገጠር የሚወድ ገጠር እኮ ውስጤ ነው
ቦታ ያዢልኝ እመለሳለው sisyeee
@@emu2779 እሺ ማሬ ቶሎ ነይ
ishi❤ayichshlewu
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት የኔ አንደኛ ነሽ ውዴ ደሞ እወድሻለሁ
እንደ ገጠር ደስ የሚል አለ እኔም ውስጤ ነው
እውነት ፊልም አያለሁ እንደዘመኔ ድራማ ተመችቶኝ ያየሁት የለም ውይ በጣም ደስ እሚል ነው ። የማዳምን ስራ ጨረሽ እናቴጋ እንደዚህ ዳገቱን ወጥቸ ወርጀ ወደናቴ ቤት እምሄድበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ የናቱ ጓዷ የናፈቀ like ያድርገኝ የናቴን ቤት ነው ያስታወሰኝ እፉፉፉፉፉፉፉ!
ሀይ
Bitikikil. Marrr. Ayzosh. Yihanal
አንደኛ ነኝ ዛሬስ Lij Bini Tube ጎራ በሉ። አይገርምም ዛሬ ገና ኮሜንት ብሰጥ አንደኛ ሆንኩ።
ቀደምከኝ
Bini አተም ጀመርክ መሽቀዳደም kkkkkkkkk
ቢኒዬ ቅቅቅ ቀደምከኝ
እንዴ bini አንተም ፊልም ታያለህ እንዴ 😂😂😂😂😂
Hunkan das alek kkkkkk
ከዘረኝነት የፀዳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንመሰጥ 😘💚💛❤
እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ለዛውም የጀግናኦቹ ልጅ ዘራፍ ዘራፍ ዘረኝነትን ከስሩ እንቀለው
እሺ መጣሁ
Hi
እሺ
ፍቅር ነው ጎዳናዬ i don't care how people's think i am proud to be ahmara Ahmara first.
በጣም ኣሪፍ ፊልም ኤርትራዊ ነይ የኣምሪኛ ፊልም በጣም ነይ ምወደው like ኣሩግልይ ወንዱሞማቼ
ፍትሒ ይደሊ ኣለኩ fthi ydeli alku 😂😂
👍👍
ፍትሒ ይደሊ ኣለኩ
አይዞህ ምርጥ ሰው ወድማማች ህዝብ ነን
እኔም
የቃልኪዳን ጥበቡ እና የእዮብ አድናቂነኝ ስወዳችሁ የገጠር ፊልም ዉስጤነዉ 😍😍👍👍
xxx
ያልሰማ ይስማ አሪፍ ፊልም ነው እኔ የድርሻዬን ተወጥቻለው እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ
ኧር ተይ የኔ ቆንጆ አላየዉሺም 💖💖💖
😂😁😁iski hodish
Mekdes። ፈጣር ጥሩ ልጅ ይስጥሽ
ሰሞኑን እኮ አንበሸበሹን እኮ
Ho
ዋውውውው አንደኛ ነው ዘመንይ ዘመንክ ይባረክ እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ♥♥
1ኛ ፊልም በጣም ደስ የሚል ፊልም ቃልዬ ስወድሽ የኔ መልካም ♥♥በነገራችን ላይ እኔ አንድም ቀን ፊልሙን አይቸ ሳልጨርስ ኮመንት ሰጥቼ አላዉቅም :::::::::::::ዘመኔ ♥thanks all😍😍😍😍
ዋው እንዴት እንደ ሚያምር ዘመኔ ቃልዬ እዮብ ለኔ አንደኛዬ ናቹ ዋው ቃላት ያጥረኛል ምን ብዬ ልንገራቹ በዚው ቀጥሉበት እንደዚ አሪፍ ፊልም ሰርቶ ማሳያት ነው ጀብድብት የኔ ጀግኔች ዳይሬክተር ብሮዲውሰር ደራሲ ተዋናይ ዋው ምስጋናዬ የላቀ ነው ባለፈው ebs ዘመኔ እንደ ምትለቁት ተናግራቹ ነበር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ዛሬ በመልቀቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል
ምርጥ ቁም ነገር ያለው ኮሜንት 👏👏👏👏
selam selam አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ደራሲውም ዳይርክተሩም ተዋናዮቹም 100% ምርጦች ናችሁ
tigist fantahun ዋዉዘመኔይመችህአቦየሴትቀበጥአልውድም
tigistfantaun
hii😙
በጣም የማደንቃት ቃልዬ ፍቅር የገጠር ልጅ ሆና እና ምርጥ አራዳ ልጅ ሆና መስራት ትችልበታለች በጣም ነው የማደንቃት ደግሞ የምወዳት ኢስኪ እንደኒ የሚወዳት ማነው
Kaly fekr I relly love her films and her hasbond love ya'll guys
That is true, she had natural love. Best of best
ነኝ የጀግኖቹ ልጅ
ነኝ የጀግኖቹ ልጅ
የእዮባና የቃል አድናቂወች ላይክ ሚ ፈንድሻ አምጥቻለሁ😂
Zebeye.sewedeshe
አምጭ ልየውና እነግርሻለው
Susu tabeye Yafendash abo
susu hassen እች ልጅ እስኪ ዛሬ ኮሜንት ልስጥሽ ጎንደሬ ስታይ ምናለ ጎንደሬ ሆኜ ኖሮ ትያለሽ ትግሬ ስታይ እንደዚው እርግጠኛ ነኝ ወሎየ ነሽ አለማወሽ እንጅ ወሎየነት ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው ወሎ ማለት ኢትዮጵያ በያት የብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ተፍቅረው ተጋብተው በስላም የሚኖሩባት ወሎ ናት አርጎባው ሀረሩ ራያው ኬምሴው አማራው ሙስሊሙ ክርስቲያኑ የሚኖሩባት ወሎ ማንም የሚመኛት የምሁራን የፃሀፊያን የአሊሞች የገጣሚወች የአርቲስቶች ሀገር ወሎ ብዙ ታሪክ ያላት ቁንጅና ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠቢባን ..ፍቅር የሚታይባት ወሎ ስንቱን ልዘርዝርልሽ በአርቱ እንኳን የስንቶቹ ሀገር መስለችሽ የነ አደም ካሚል ሙሀመድ አወል ሳላህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ የተቀዳሚ ሙፍቲ እንድርስ ሀገር የነ ኢሳም ሀበሻ የነ አቡበክር አረ ስንቱንልጥቀስልሽ እናም የስው ከመመኘት የራስሽን ለማወቅ ሞክሪ እንኳንሌላ ልትመኝ ፍጣሪን አመስግነሽ ባልጠገብ ነበር ወሎገራገሩ ....ለማንኛውም ብዙ ቦታ አይቸሽ ገርመሽኝ ነው ሲቀጥል ወሎ የወሎወች ብቻ ናት ኢትዮጵያውይነታችንን ነው የምናስቀድመው ዘረኝነት የለብንም
ሽተተኝ እኮ ዋልጄ እርጉዝ ነኝ
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱልን ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ወላሂ የገጠር ልጅ መሆን እንደት መታደል ነው !! ያምራል ቀጥሉበት!
@Abate Tigabu እሽ እንኮንም የሀገሬ ልጅ ሆንክልኝ
Betam
ekru wolloyewa ere min bewtaghe demo geter
Alkerebishm
@@merong137 ወሬ አለብሽ ባክሽ የገጠር ሰው ባይኖር ባዶ ቤት በረሀብ ደርቀሽ ነበር የምትገኝው እንደው ሁሉ ነገር ከገጠር የመጣ እየበላችሁ ደግሞ ገጠር ስትሉ አታፍሩም ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ
ገጠር ላይ የተሰራ ፊልም ውስጤ ነው
Me tooo
Enem😃👍
እኔም
*በእውነት ለዚህ ፊልም ቃላት ያጥረኛል ሰውን ከሀጢያት ማጥ እንዴት ማውጣት እንደሚቻል ሀይማኖት በገጠር እንዴት ውብ እንደሆነ እረ ስንቱ አለማዊ ሳይሆነ መንፈሳዊ ድራማ ብዬዋለሁ ተዋኞቹም ጀግና ብያችኋለሁ ስወዳችሁ* 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🍀🍀🌷🍀🍀🍀🍀🍀
Em is
በጣም እዉነት ነዉ
subscribe ስለምታደርጉ እጅግ እናመሰግናለን
በጣምመሳጭፊልምነው
እኔም በጣም ነው የተመቸኝ
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
Mekdi Mekdi kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
እንኳን ደስ ያ ለሽ
እንካን ደስ አለሽ
Mekdi mekdi ዛሬ እኔም ደስ ብሎኛል በሰብስክራይብ እንኴን ደስአለሽ በይኝ ደወሉን ተጭነሽ
Mekdi Mekdi ምን ተገኘ እና...
ሰላም የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ስደት ምን ያህል ከባድ እደሆነ የምናውቀው የቀመሰው ብቻ ነው እባካቹ በጣም ከብዶኛል ጨንቆኛል ፈጣሪን ለምኑልኝ በየ እምነታቹ ጭቅጭቅ ሊያሣብደኝ ነው እባካቹ
Ayzose Yana Wede Tagase Dagmo Tankare Bay
Ns As ayzosh
Ns As ምደነው የሚያስጨንቅሽ ማር
እህቴ አይዞሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል እሺ ብቻ መታገስ ነው ታገሺ እመብረሀን እመቤቴ ታቅልልሽ
Ayzoshi hulum yalfale tagesh ye ene enat yet new yalshew
ፈጣሪ ኢትዬጲያን ከዘርኝነት, የጎጠኝነት ይጠብቃት አርቲሰቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይባርክላችሁ
የዘመኔን ካራክተር የሚጫወተው ልጂ
በጣም ጥፍጥ አድርገህ ተጫውተሃዋል አቦ ሰላምህ ይብዛ
የሰይፉ ፋንታሁን ስልክ እንልክልሽ እደ
+Abdurre sweet የሰይፉ ስልክ ምን ሊሰራልኝ
ምርጥ ያገሬ ልጆች አገሬ ልገባ 7 ቀንነው የቀረኝ እስኪ መርቁኝ😍😍😍😍💋💋🌷🌷🌷
Salm gabi wadeeeeee
Be selam gibi
Eg/r kanchi gar yhun..tadlesh😍😘
Alah yasakalish.
be selam gibbi
ዘመኔ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ትወና አስተማሪ ፍልም ያምራል ተባረኩ
እዮብዬ እድግ በል እውነት በጣም ነው የሰራህው እዴው ክንብል እዴው ደፋ ይላል ጎፈሬው 😂😂😂😂😂 ዋው ምርጥ ዘፈን ነው
😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ የወንድ አስተዋይ ባል ይስጣችሁ በተለይ ስደት ላይ ላላችሁ እህቶቼ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ
❤❤❤ምን አለ ፍቅር ልክ እንደፊልሙ ቢሆን ❤❤❤አምላክ መልካም ነው መልካሙን ህይወት ይስጣችሁ❤❤❤
አሚን እህቱ
እኔስ የአማላጅቷ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Aneen
ዘመነ
ደራሲውም ተዋናዎቹም ዘመናችሁ ይባረክ ፐ ያበደ ነው እውነተኛዋ ያልተበረዘችው ትክክለኛ ማንነታችን ኢትዩጲያ አቢሲኒያን ስላሳያችሁን ከልብ። እናመሰግናለን ቸርዬ ጀለሴ እውነት የገበሬ ቆራጥነትና ለእምነቱ የማይደራደር ገራገሩ ለእምነቱ የሚሞት የሀገሬን ገበሬ በብቃት ስላሳይህን ተባረክ እዩ እደግልን ጎበዙ ቃልዬ ሁሉን መሆን የምትችይ ምርጥ ተዋናይ ተባረኪ
ዋው በጣም ደስየሚልፊልምነው በዝሁአጋጣሚእኔም ከፍቅርኛየጋት ዛሬታርቀን በጣምደስስስስብሎኛል እስኪመልካምየፍቅርዘመይይሁንላችሁ በሉኝ
ዘመናችሁ ን ሁሉ በፍቅር የተሞላ በተሰብ መስርታችሁ ንሩ
የኔ ማር ለዘላለም አይለያችሁ
አይለያቺሑ ማር
Ayeleyacho
የድን ተማሪ ብለሽ ፍቅረኛ አይከብድም ማሚ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆች ከልባችሁ ፀልዩልኝ በሰላም ወደ እናት ሀገሬ እድገባ 💕
ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው የእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት ያለማቍረጥ ቃልዬ እና እዬ ውይኔ በሳቅ ግድል አረጋችሁኝ በእውነት ልቤ ጧሽ አለች ሁላችሁም በርቱ በጣም ትምህርት ያለው ፊልም ነው ዘመኔ ወይኔ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሁላችንም ውድ ድድ ድ እማረጋችሁ♥👌
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ ባይሆን እያየው ልፅናና
ሳምንት አርብ ሀገሬ እገባለሁ ሁላችሁንም የስደት እህቶቸ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድ አደርጋችሀለሁ።
ዋው ከኔጋር አንድ ቀን ደስ ሲል
Selam gbi eheta emberhan teketalshi 💝😍
Tadlse
እመብርሀን በሰላም ላገርሽ መሬት ታብቃሽ እታለሜ 🙏🙏🙏🙏
በሰላም ግቢ ኮሜት ማበብ መፃፍ ቀረ
የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ በጣም
እጅግ የሚማርክ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ፍቅርያለዉ ገጠርነዉ አሁንስአገሬ ናፈቀኝእምየገጠርልጁነኝ
ህፃን ዳዊትን የምትወዱ ላይክ
እስኪ ሀገሩ መሄድ የናፈቀው ✔☑☑☑
#ገጠር መወለድ ከመታደልም በላይ መታደል ነው
እውነት ነው እውነተኘው ኢትዩጵያዊነት ያለው እኮእዚያነው
I missed my Ethiopian and wollo Desse. No matter what I will move Desse. The people ever I love.
@@Tewodros52 me also l love dessa and haik❤
ካናዳ መሄዳ ነው የናፈቀኝ
@@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ አይሻልሽም ኦማን 😛😛
የመጨረሻ ምርጥ እና መሣጭ ፊልም።ዋው ነው ያላያችሁ እዩት
ምርጥ የሆነ ፊልም 😍 ቃል ሲሰጡት ሳይሆን ሲጠብቁት ነው ሚከብደው😍 ምርጥ መልዕክት
ቃልዬ ሰራሽው ለጉድ ዘመኔ ምርጥ ነክ
እዬባማ እንደተለመደው ዋው ነው
ባጠቃላይ ምርጥ ፊልም ነው
ዋው ካየሁት ፊልም ሁሉ ልዩ ነው ዋው
ዋው ገጠሬ ሆነው የሚሰሩት ፊልም ውስጤ ነው ምክኒያቱም ፍቅርን ቁምነገረን ምክረን ምርቃንን የቃል ትልቅነት ሁሉ ያስተምረሰል እደከተሜው በምቀኝነት በመገዳደል የማያምን ንፁህ ህዚብ ነው ፈጣሪ ኢትዩጽያን ጠብቃት
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ፊልም
ተዋንያኖቹም ጎበዞች ናችሁ
ዘመኑ ቃልዬ እና እዮብ ዳዊት እወዳቸዋለሁ
ውይ እደው የባላገር ልጅ መሆን መታደል እኮነው ሆደ ቡቡ የሚያዝኑ ሰውን የሚወዱ ውይ ቃል የለኝም ሰላማቸው ይብዛ 😘😘
ወይኔ እንዴት ደስስስ ይላል ውድ የኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ደግሞ እንደ ዘመኔ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ 😍😘😘💕💞💕💞👌👌👈
የ እዩወብ አድናቂ የሆናችሁ like አድርጉኝ
አረ ለመጀመርያ ግዜ comment እስቲ like ግቡሊን
ምን ያደርጋል like?
Tekeme alewe gne like
እወዳለው like LOL
@@bienhurtsegay9498 like setenhi eko kkkk ayebkahim endy hooo
*እንኳን አደረሰን ለቅዱስ **#ገብርኤል** ለአመቱ ክብረ ባህል በጣም ደስ ብሎኛ እዮብ የኔ ልዩ ሲችልበት*
❤❤❤❤❤በጣም ነው እሚያምረው 😂😂ያሰቃል 😢ያሳዝናል በጥቅሉ ያምራል ❤❤❤🎉
ቃል እና እዮባ በሳቅ ገደሉኝ በተለይ ሲጣሉ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ♥♥ አምሮኝ ነው ፕሊስ ላይክ
ቅቅቅቅቅቅቅ ሽሮመሠለሽ እዴላክ አረገዘሻል እዴ
OMG, what a movie,
1. ለ ደራሲዎቹ እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው
2. ለዳይሬክተሩ በጣም ደስ የሚል እይታ ነው በጣም ነው የወደድኩት
3. ቸርነት ከምር እንዲህ አይነት ብቃት አልጠበኩም ነበር በጣም ጎበዝ መሆንህን ያሳየህበት ፊልም ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም
4. ቃል እንደሁልጊዜው ጀግና ነሽ እዮብም ጭምር ትንሽ ግን የገጠሩን ዘዬ ለማምጣት ስትቸገር አይቻለሁ (ግን ትንሽ ነው)
በመጨረሻ በጣም ደስ የሚል ፒክቸር ለሰጣችሁን ልክሩ አባላት እና ለፕሮዲውሰሮቹ በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ጠብቃት
አሜን እደቸርነቱ ይጠብቀን
አሜን
አሜንንን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Amen amen marrrrr tabareki
አሜን
ትልቅ መልዕክት ልጀን ሳያውቃት ሀገሬን እዳያስተዳድራት ብዙዎች አሉ ኢትዮጵያን ሳያውቋት ስልጣን ላይ መሆን እሚፈልጉ
እፍፍፍፍ ደስ እሚል ድራማ ነው አቦ እንኳን የገጠር ልጅ ሆንኩ በቃሉ ሚፀና የዛ የጀግና ልጅ መሆን መታደል ነው ቃል ሃያል ነው ሰማይና ምድርም የፀኑት በቃል ነው
ዋው ትክክለኛ ኢትዮጲያውይ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነው ፊልም ብዙም አልወድም ነበር ተመቻችሁኝ ።
ቃል አለችበት ቃልን ምትወዱ እስቲ ላይክ አድርጉ
እስኪ የገጠር ልጅ ነኝ የሚል like ይግጨኝ
Ene
👍👍💚💛❤
ere wedeza
Hi
Hii
የሀገሬ ልጆች ሁላቹህንም ሰለም ሰላም ብያለው ከዚህ ድርቀት አውጥቶን ሀገራችነን ሰላም ፈጥሮልን በሀገራችን ላይ ያድርገን በዱአ አንረሳሳ
በጣም ስጠብቀው ነበር አራዶች አመስግናለው ቃልነ እዮብ ያሉበት ፍልም ማየት ውስጤ ነው
Mechetesha negn ebakachu gichugn one love Ethi+Eritrea🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹👐🌷🌷🌷🌷😍😍👍👍
ይህ ፊልም መቀጠክ አለበት !!!!!
በተረፈ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሀለው ያሀገሬ አርቲስቶች በሙሉ
*አንደ ባሪያ ና ሉሌ ንጉስ ነበሩ*
*አንድ ቀን ንጉሱ ለባሪው አንድ ተያቄ አቀረለት ጠያቄው የፍቅር ጨዋታ (ወሲብ) ለአንድ ሰው ስራው ነው ወይስ ደስታው ብሎ ባሪያውን ይጠይቀዋል ባሪያው ደስታው ነው ብሎ ይመልስለታል ንጉሱ ቆጣ ብሎ አንዴት አወቅ ይለዋል በሪያውም አንዴ ጌታዮ ስራማ ቢሆን ለኛ ይሰጡን ነበረን ብሎ መለሰለት ይባለል ተረቱ ይተመቸው subscribe ያድርገኝ*
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አቤት ኮሜንቶ ባይኖር በምን እስቅ ነበር
wallo app kkkkkkkk mrt teret
Kkkkkkkk
ክክክክክክ ዋው ይቀጥል ሎል
Kkkkkk aref terti yektil loll
I’m from Eri🇪🇷I was waiting for that movie thanks 🙏
Correction
to this movie
NOT for this movie
I.am from Eritrea but i.like Ethiopia film
Dod with me i am Eritrea but i like Ethiopia films 🤣🤣
Wow
ተመስገን ነው 641 ደኛ ኮማች ይሁና ለማንኛውም ምርጥ ነው ፊልሙ ያላያቹ እንየው ውድ የሀገሬ ልጆች
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ወድጀዋለሁ ቃል ቆንጆ ስወድሽ ትንሽ ልጅ ትመስያለሽ ሁሌም ውብ ነሽ እዮብ እና ዘመኔ ውስጤ ናቸው
እምየ ኢትዮጲያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ አቤት የሀገር ውበት የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይሌል የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ያሰብነው ተሳክቶ ለውድ ሀገራችን ያብቃን
ዋዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ፊልም እዉነት ያላያችሁት እዮት ቃልዬ የእዉነት ምርጥ ትወና ነዉ 💚💛💖
ዛሬ ገና አሪፍ ፊልም ሰራቹ የገጠር ሰውኮ የዋህ የፍቅር ሰው ነው ውይ ምናለ ገጠር ተወልጄ አድጌ ብሆን
መመረጥህን ሳይሆን
መራጮችህን ውደዳቸው!!!
ምርቃት የበጎ ስራ ክፍያ ነው!!!
ፊልም ከማየት ይልቅ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው 😘
እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
በጣም አሪፍ የተዋጣለት ፊልም ነው ደስ እያለኝ ያየውት ፊልም እውነተኛው የኢትዮጵያ ካልቸር ያለዉ ነው በርቱ ❤💛💚😍😍
የ ገጠር ሰው የሚመቻቹ like ግጩኝ ምርጦች
እኔ እራሴ የገጠር ልጅ ነኝ ስለዚህ ይሄው like
Tseganesh Asefa:
"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን"!
ጊንጥ አና ጊንጠኞች
በዳንኤል ክብረት
ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡
ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ ነው ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡
አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና ሊያድኑት ይፈልጋሉ፡፡
ከዚያም ጊንጡን ከውሃው ለማውጣት እጃቸውን ዘርግተው አነሱት በዚህ ጊዜ ጊንጡ ነደፋቸው እሳቸውም ደንግጠው ለቀቁት ጊንጡም ተመልሶ ወደውሃው ገባ፡፡
ሽማግሌው አሁንም የጊንጡን ውሃ ውስጥ መስመጥ ተመልክተው ድጋሚ እጃቸውን ለእርዳታ ዘረጉለት አሁንም በድጋሚ ጊንጡ ነደፋቸው ሲለቁት አሁንም ውሃ ውስጥ ገባ፡፡
ይህንን የሽማግሌውን ትእይንት የሚመለከት አንድ ሰው ወደ ሽማግሌው ጠጋ ይልና ‹‹ይህ እኮ ክፉ ፍጥረት ነው ጊንጥ እሱን ለማዳን ሲሉ እርሶ እየተጎዱ እኮ ነው›› አላቸው።
ሽማግሌውም እንዲህ ሲሉ መለሱ ‹‹የጊንጡ ተፈጥሮ መናደፍ ነው፡
የኔ ተፈጥሮ ደግሞ መርዳትና ማገዝ ነው፡ ስለዚህ ተፈጥሮዬ ክፉ አደለምና ጊንጡን ከመርዳት አላቋርጥም አረዳዴን ግን አስተካክላለሁ›› አሉና ጥቂት አሰብ አድርገው ተነስተው ከዛፉ ላይ አንድ ቅጠል ቀንጥሰው በቅጠሉ ጊንጡን ይዘው አወጡትና ህይወቱን አተረፉለት፡፡
እኛም እንዲህ ነን ሰውን ለመርዳት ስንሄድ ብዙ ጊንጦች ይነድፉናል፡ ደግ ልናደርግ ስንጓዝ ብዙ እንቅፋቶች ይመቱናል፡፡ ነገር ግን ጊንጡ እንዳይነድፈን እናደርጋለን እንጂ እንቅፋቱ እንዳይመታን እንጠነቀቃለን እንጂ እንዴት ደግ ማድረግ እናቆማለን ???
አንተም አንቺም ሁላችንም እዚህ ምድር ላይ ያለን ሰዎች በሙሉ ስንፈጠር ደግና መልካም ነን፡፡ ግን ሰውን ክፉ የሚያደርገው ተፈጥሮው ሳይሆን መጥፎ አጋጣሚ ነው፡፡ ለዛ እኮ ነው በነዚህ ጊንጦች ስለተነደፍን መልካም ለማድረግ ቅስቀሳ በጎ ለመስራት ማጣራት መጠራጠር በሌላ አይን መመልከት ጀመርን፡፡
እስኪ የዛሬዋን አዲስ ቀናችንን እንዲህ ብንውላትስ ሰው ስንረዳ እንደጊንጥ በሚሆኑ ሰዎች ተሸንፈን መልካም ከማድረግ ከምንቆጠብ የምንረዳበትን መንገድ ለይተን ብናውቅስ፡፡ በነገራችን ላይ ለሰው በጎ ማድረግ ሲባል በገንዘብ ብቻ ይመስለናል አይደለም በየቤቱ ገንዘብ ኖሮት ሰው የናፈቀው ህሊና አለ ስለዚህ አንዳንዶች ፈገግታችንን አንዳንዶች እኛነታችንን አንዳንዶች መሰማትን ይፈልጋሉና በየደረስንበት ለመልካም ነገር ጊንጥ ፈርተን እምቢ እንዳንል፡፡
መልካም የምታደርጉ ሁሉ ግን ጊንጡንም ቢሆን ከማዳን አትቦዝኑ!!!
@Mahbere_estnfase_krstos @Mahbere_estnfase_krstos @Mahbere_estnfase_krstos
ሳራችን የውሎ ሽላ teru mker new amsgnalhu
በዉዉ
በጣም አስተማሪ መልክት ነው
እናመስገናለን
ሳራችን የውሎ ሽላ
ሳራችን የውሎ ሻላ
በጣም ቆንጆ ምክር ነዉ
እግዚአብሔር ያሳወቅሽንን ምክር ከልባችን ያኑረው።
በእውነት በጣም ተመሰጨ ያየሁት ፊልም ነው በጣም ያምራል እኔጃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ፊልምም ቢሆን ልብ ለልብ የተግባቡ ወይም የተፋቀሩ ሰወች መጨረሻ አንድ ላይ ሲሆኑ ደሰ ይለኛል
ወላሂ እኔም
እኔም ጠርጥሪየ ነበር ተፋቅረው አርፍ አሉት አይ ፊልም ፍቅር እደፊልም እየመሰላቸው ስት እህቶቼ እያለቀሱ ይስታዋላል አይ ትዳር የሌላችሁ መልካም ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ ትዳር ያለን ትዳራችንን አላህ
ያሰምርልን እወነተኛን ፍቅር ይጨምረለን ታዳ በትዳር ውስጥ ብቻ ነው
አሚንንንን ያራብብብ
Aman aman aman
አሚንንን ያረብ
amen enem gemche neber ye ethio film megemet aykebdm
احبك ياربي iselam Love
ዋው በጣም ያምራል በቱ አገራችን ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤💚💛❤
ዋውውውው አንደኛ ዘመኔ ስወዳቺሁ ሁልግዜም ይልመዳባችህ እንደዚህ እማምር ፊልም
ሳታዩት እንዳታልፉ ፀዴ ነው እዩት 😍😍😍😘😘😘ግን የኔ አዳም አረ የት ነው ያለው ፍቅር መጫወት እንዴት እንዳማረኝ የዘመኔ ባል የሰጠን😉😘😘😘
Ezi negn
Lj nesh gena🙄
O
በስንት ጊዜው ተለቀቀ ሆዳችንን አጩኽው ለቀቁልን አሁን ስራ አልጨረስኩም ስጨርስ አየዋለሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ዋውውውው በጣምያምራል
ዋውውው ደሥ ሢል በእግዚአብሄር ወይ ልጅ ቢኒ ኮሜት ላይ ሣይህ ገርሞኝ ነበር ለካሥ ሀይማኖት ነህ ነው ከምር እዩብና ቃል አሣቃችሁኝ ይመቻችሁ ተመችቶኛል ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ።
ምርቃት የጥሩ ስራ ምርቃት ነው ጥሩ ሳይሰሩ መመረቅ ሳይሰሩ ማጨድ የለም ምርጥ አባባል
በጣም ያበደ ነዉ ምርጥ ፋልም ጥበብ እና እዉቀት የከተማ ልጅ በሆነ አደለም ከስነምግባር አስቶ እስከፍቅር አስተማራት
ያራዳጅይመችሽወይንምይመችህ
በጣምደስየሚልፊልምነው።ከመጀመርያአስከመጨረሻኣችዋለው።በተለይ ሰለ ዘረኝነት የቃኘ ነው።ሰለዚእኛበኛእንዋደድእንከባበርወድሞቼ።እኛኢትዮጰያውያንቡዙታርክቡዙባህልያለንሰዎችነን።ሰለዚውድያሃገሬልጅዎችእንዋደድእንተጋገገዝ
ዊል# ዘመኔ የክርስቶስ ስጠብቃ አይልያችሁ አይልይን ግባ ግባ አብርን እንየው" ኅድኞች ውድድር በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ' ብሩህ ምሽት 😍😍
Waaaawwwww
2019 ኝን በ አዳዴስ ፊልሞች እየተቀበልን ነው ደስ ይላል ።እዬብዬ እንዴት እንደምወድክ።ግን ቆይ ኮሜንተሮች ለምን አጠሩኝም አዲስ ፊልም ሲመጣ።ታዘብክዋችሁ እሺ
አልሰማኝ ብለሽ እኮ ነው
ዘሜኔ እወድሃለዉ ኣይዞክ በርታ ሁላቹ በታምኔዉ ምወዳቹ ኢግዚኣብሄር ከሁላቹ ጋር ይሁን
እናንተ😜ቆይ ግን like
በዝምድና ሆነ ታዘብኳቹ እሽ😁😁
Yasibelal kemri 😜
የሬያዹምንአጠፋን
በናታቹ እርጉዝነኝ ኮሜንታተሮች ላይክ አምሮኛል በናታቹ ግጩኝ አያስከፍልም😏😏😏😏
I like marr😀
አንገጭም ከግድግዳ ያጋጭሽ 😆😆😆
@@alhmdurillahforeveryting1250 አር አንቺን እንደ ጀመረ ይጨርስሽ
@@مارتا-غ2م አይ ባንቺ ያምራል ማርትዬ
Yaseregezesh hulaem like yesetesh
Aweka maer