Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አህሙድ ለሴት ልጅ ክብር አለው የምትሉ እስኪ በላይክ 🎉❤
😂😂😂😂በራሱመኪናላመጣትሆ
አወ አለዉ 100%
ይሀማ ግልፅነዉ😂😂😂😂😂@@ZaharaMuhammad-wg6mh
አወንአሞትክክልነው
ትክክል
አህሙ የቤታሰቡ ክብር ስለለዉ የሰዉንም ቤታሰብ የከብራል አህሙ አሁኑም ሴት ልጅ ከቤሰቡወጋ ስቶን ነዉ ምየምርበት
አህሙ 100k ማቼ ነው ግን ሚጋባው😢😢😢ጫናቃኝ እኮ እናስጋባው 😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😊😊🎉🎉
እደትነውላይክ እኔ ላድርገው እኔ ስለማልከታተል ማንንም አላውቅም
❤❤❤❤❤
አብሽር ይገበል
@IsekMohammed ሹክረን👌👌❤❤❤
@@TamkeenNoraldeen አፉዋን
አህሙ መልካም ሰው ለሴትልጅ ያለህ ክብር ጀግና አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤
አህሙን እኣ ሀሰንን የሚወድ ብቻ ላይክ
የአኬራ ወድሞ ቻችን እና በር ታታ ቸዉ ቆመሞች ❤❤❤❤
Alih yfebcashhu❤❤❤
❤❤❤❤❤hassen❤❤❤❤❤
❤❤❤ Hassan ❤❤❤
❤🎉🎉🎉
ነባየ የኔውድ አለባበስሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላህ አለይሒ ወሠለም
ሰለ ላሁ አለሂወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሱለላህአለይሂ ወሰለም
አህሙ ትልቅ ክብር አለው ለሴት ልጅ የምር ነባየ አህሙን የመሰለ ወንድም አታገኝም ልገርሽ
ያኔ ማሮች ስወደቹ እኮ አህሙ 100kሊገባ ነው እስኪ እንደ እኔ ደስ ያለው ለይክ
እኔም
🎉🎉🎉
አህሙ ነባን ጠበቅ አርገህ ያዝ አህሙ እኮ ቅን ሰው ነው 😊❤
ማነዉ እንደኔ ነባን የሚወድት❤🎉🎉
የአላህን ቃል ድካም ማስረሻየ ጨቀት ማሻሪያየ ነዉ የምትሉ ነይታችሁ አበረታቱኚ አትለፊኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
Xአድረጊሻለሁ ሁቢ ሀራምነገር እዳይቀላቀልብሽ አደራሺን
@OusmanAminu-su2ip ጀዛከላህ ኢሸአላህ አላቀላቅልም
@Hawa-ji4hi ወኢያኪ በረችልኝ ቅመም ቂረአትሥ ትቀሪያለሽ
@OusmanAminu-su2ip አወ አልሀምዱሊላህ
@Hawa-ji4hi ማሻአሏህ በረቺ
እደው ነባየ ወድጀሽ ልሞት ነው አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹
እኔሳ😂😂😂
እኔም ስወዳት
እኔምስወዳትማሻአላ
አህሙንና ነባን ሀሰንን የሚወድ ብቻ ላይክ❤🥺💖🙏💖🥺
በሰው ሰም መክፈት ምን ይሉታን😂😂😂
ጀማአችሁ ደስ ይላል ነባ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ሀሰን እኮ አዝግ ነገር ነህ ክክክክ
ላኢላሀኢለላህ አላህ አንድ ነው ነብያችን ሰለላሁ አልሂወሰልም ያአላህ መልክተኛናቸው❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉
saw saw saw saw saw
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
አህሙና ሀሰን ሁለቱም እወዳችኋለሁ ወንድሞቸ ❤😍😍😍😍😍 Go 100k🏃🏃🏃የኔ ሸበላዎች 😘😘😘
ነባ እና አህሙ ሀስን ለአላህ ብየ እወዳችሁለሁ
Allah ywdadsh habibty❤❤❤❤
ማርያምን ነባዬ ቁጅናዋ ፈገግተዋ ሲያምር ከአይን ያዉጣሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አህሙዬ የኔ የዋህ❤❤🎉🎉
ወላሂ ነባን በጣምነው የምወዳት ❤ሀሰን ያለበት ይደምቃል አህሙ የኔ የዋህ የኔማራጭ አህሙ ቻለው😂❤
አህሙ ወሏሂ ጎበዝ ነህ ሴት ልጅ በቻለችው አቅም ከቤተሰብ ባትርቅ ጥሩ ነው አህሙ ስለሚያስብልሽ ነው እንድህ የሚል ሰው በዚህ ሰአት አይገኝም
ትክክል ❤❤❤❤
ነባየኔ ቆጆ እርጋታሽ አለባ በስሽ ፈገ ግታሸ በቃሁሉነገርሽ በጣምነዉ የምወድልሽ አህሙየ ነባን አታሰከፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሀሰን ሁላችሁንላላብየ እወዳችዋለዉ
ነባዩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል እረጋ ያለች ናት አህሙ አታስቀይማት በናትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህሙ ትክክል ነዉ ሀሰን ምተወረዉን እየወክ ኮሾሮ
5:25 የኔ ውድ ነባዬ❤❤🥰🥰🥰እሕሙኮ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል የምር❤🥰ሀሰንዬ የሳቃችን ምንጭ😁💪
የኔ ቆንጆ አይናፋርነትሽ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰
አህሙ ሁሌም ደስ ይበልክ የኔ ፀባይ ሰናይ
ትክክል ነው ያአህሙ ሀሳብ ይመችህ
ይችን የምታነቡ አላህ ይማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤🎉
አሚን❤
አሚን
አህሙና ነባ እወድችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ
ሀሠን ግን ሥወድህ የኔወድም ፈታ ታረገኛለህየምር አህሙ ወድማለም አላህይጠብቃችሁ በርቱልኝ
እናት ና ልጅን አላህያገናኛቸው ከባድነውወላሂ የኔእናት አይሰደት ጎደሎው ብዛቱ
አህሙ ምርጥ ሰው ትለያለህ ኢሻ አላህ ኡሚ አስፈቅዷት እና ከነባ ጋር ስሩ አህሙየ ነባየ አብሮነታችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
ሁላችንም እወደቹሀለዉ ናባዬ ቅመም🎉
አህሙና ነባ ይጋቡ የምር ቆንጆ ናት የምትሉ ላይክ አርጉ ሀላል ያርጋት❤❤❤
ክክክክ ሚስጡሩኮጣ የህቱንልጅነዉ እሚያገባት
በጣም የረጋችልጅ
እኔምነኝ🎉
ደምሩኝ የኔ ቅን ልቦች
አረ ይስሩበት አናቱዋ ጋራ አንዳታታሉት ምን ጎድ ናችሁ
ማነው እንዳኔ በነርሱ ፍቅር የተያዛ❤😂
እኔ የኔደርባባ ነባየ❤❤❤
እኔ ተጠምጃለሁ እየደገምኩ ነዉ እማያቸዉ😢😢
እኔም በተለይ አህሙ ተነሽ ወንድሜ ነው ሚማሰለኝ
እኔ❤❤
ኦ ማይ ጋድ ሀሰን ልታስታርቅ ወይስ ለራስህ ልትጀነጅን ማለቴ ልታጣላ😅😅😅😅❤❤❤❤❤ነባችን አሚን ብለን ተቀብለናል አሁሙ እናቷን አስፈቅድላት ❤❤❤❤ሰሞኑን ተመችቶናል አህሙ ድሮ የምናውቀው አህሙ መጣልን
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392 ደምሬሻለሁ
ደምሬሻለሁ❤@ekramemohamad7392
አንች የተመታሽ😂😂😂😂
ሳህ የኔ ዉድ አችኮ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤አወ ተመችቶናል እሩጫ ይዘናል እነሱን ለማየት💃💃💃💃
ነባቆጆ❤ አህሙ ጠብቅ አርገህያዝ እችቆጆ እዳታመልጥህ😂
አህሙ፡ይችን፡ጠበቅ፡አድርገህያዝ፡እሚወድትንማግየት፡ትልቅ፡ነገርነው፡ከማይወድህ፡አትጋተት
አሁን ገና ሳላየው ሳቄመጣ ሀሠን ብሎ አስታራቂ በመካከል ያጣላቸው የለምደ😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉አዝግ❤መቶ አለቃ ይሻል ነበር ትንሺ ቀብረርበይበት እያለ እሚያስታርቅ😮😅😅😅😅
liki nesh wed hhhh
😂😂😂😂
😅😅😅😅asetarak bilo zim
አር ግፈኛ ነው
ሀሰንዬ የጨረቃወቸ መከታ❤❤ የኔ አዝግ❤ የኔ እህት ሲት ሀይሚን ደስደስደስ ያለው ብቻ😮❤❤
አህሙዩ ነባዩ ሀሰንዩ የኔ ልዩወች🥰🥰🥰❤❤🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ዛሬ በረራዋ ነው አላህዬ ደህና እንዲያስገባልኝና መልካም ሰዎች ላይ እንዲያደርስልኝ ዱዓ አድርጉላት ሀባይቢ ጀዛኩም አላህ ኸይር 🤲💝
Abshri wde alah beselam yasgebat
@MeremTadese አላሁመ አሚን አላህ በጀነት ይበሽርሽ ሁቢ
አላህ ከከይረኞቹጋ ያርጋት
@seadaJemal-ym8zp አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ውዴ
@@Alhamdulilah37 aminnn...
ነባ ቆንጆ የፀጉር እስታይልሽን አስተካክይ ዉደ❤❤
አህሙ ትክክል ነው ለነባ ብሎ ነው ቢሆንም ነባዬን አታስከፋት አህሙ ወንድሜ በጣም እኖዳቹ አለን በርቱ ሀሰን አዝግ አስታርቃቸው አታጣላቸው በጣም እወዳቹአለሁ አህሙ$ ሀሰን 100k እናስገባቸው
Yene widoochii bertuu Haseen And Ahumuu dey 100k Ensha allah🎉🎉🎉🎉
ሀሰን ነሳቄ ምንጭ ነባየየኔ ዴርባባ አለባበስሺ እርጋታሺ ዴሥ ሲል መሻ አሏህ አህሙ ነባየን አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤
አህሙየ ለምንየጎደኛህንቻናል ኳሜትላይአላስቀመጥከዉምብዙሰወቺአላገኘነዉምቲክቶክላይአይቸወነዉእደከፈክለትያየሁትኢቶብላይግንአላገኝነዉም
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህሙዬ አትጩህባት በቀስታ ምከራት ገና እኮ ልጅ ናት የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የምወድሽሽሽሽሽ
ማሻኧላህ ነባ አላህ ይጨምርልሽ አለባበስሽ ሀጅ ነቢ እዳትነካኪ ሚድያዉ እዳያበላሽሽ❤❤❤❤
የሌሎቹን ቪድዮ ጨርሸ አላይም ወይም እያለፍኩ ነዉ የማየዉ ያአህሙን ግን ደግሜ ደግሜ ነዉ የማየዉ ማታ አይቸ ጧት እደግመዋለሁ አህሙ አዝናኛችን❤❤
አሙንና ሀሰንን እኒን ውድ ወድሞቻችን 100 ኬ እናስገባቸው
ሱበሀን አላህለእለሀ እለለአለሁ አክበር👆👆👆👆📚💪
🥰🥰🥰🥰🥰🥰አህሙ ለሴት ልጅ የለዉ ክብር አለህ ይጫምርል አህሙ
ነባ ለአህሙ በጣም አሪፍ ይሆናል ረጋ ያለች ነች
ሁላቹንም ስወደቹ ❤❤❤ነባ ስልክሽን አስቀምጪልኝ በአላህ
አህሙ ግን. ይችን ልጅ. ሌላ አሳልፈህ ከሠጠህ. ከኛጋ ነዉ ጠብህ. ላተ ብላ. እደዝህ. መሠዋትነት. እየከፈለች ነዉ. ያለችዉ
አዳድ አጋጣሚ እደዚህ ሲሠጣቸው የሚቀባረሩት ነገር😅😅😅😅😅
ነባየዬ የኔ ውድ ማሻአላህ አለባበስሽ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቅንጄ❤❤❤❤H&A&N😢😢❤❤❤አህሙዬን 100k እናስጋባው😢😢🎉🎉🎉
አለባበሷ የልጅቱ ደስሲል ማሻአላ 🥰
ነባየ ሥወድሺ የሤት ልዲ ሂጃቧ ነው ውበቷ የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
አህሙ የነባ ፕራክ ያደረጋት መስሎኝ ነበር ነባዬ አብሽሪ አህሙ ልክ ነው በሌላ እዳታስቢበት ቀሽቷ ነባዬ❤❤አስታራቂው ሀሰን
አህሙን ነባን ሀሰንን የሚወድ ብቻ በላይክ👍 ደምሩኝ😊🙏
ነባዬ የኔ ውድ አህሙ ሲግደረደር ሌላ እንዳይረከብብህ ቢያንስ አዳምጣት አንተን ብሳ ነው የመጣችው እንግዳህን ምንም ቢሆን
Wellahi ahmu lik nek mknyatum set lij silahonechi endafalagachi zm bila mahed yelebatm gn lij silahonechi nw yalasebachiw nabaye habibty xiru ayidalam eshi kabetshi riqashi athij hulum gizyawi nw
ነባየ የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ አህሙየ የኔ ጠበለል የኔ ሸበላ❤❤❤ ሀሰን የኔ አዝግ😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
አህሙየ የዋህ እውነተኞ ይሄ ቀላል ነው አይዞኝ ስራህን ስራ ፈጣሪ ካተ ይሁን ወደፊት
የኛ ጨረቃዎች እንኳን መጠቹ 😊A&N❤❤ሀሱዬ ይመችህ ብቻ ለሽምግልና አትሆንም😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹
ወደሀሳቤ ስመለስ አህሙ ትክክልነው ነባዬ ለተግዲሁ እናትሺንአስፈቅደሺ ፍቃዷን ስታገኚነው ደስየሚል ስራውምውጤትየሚኖረውእሺማማ እናደሞእወዳቹሀለሁ😍😍🌹🌹🌹🙌
አህሙና ነባ አብረው ይስሩ የምትሉ ሀሠን መሀል አትግባ
ማሻአሏህ ሀሰን &አህሙ & ነባዬ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ጠክሩ
የማሚ ደዉሉላት አሳዉቁዋት አህሙ ልክ ነዉ ደሞ ስለምትወድህ ነዉ ሙሉ እምነት ጣለችብህ ተረዳት የኔ የዋህ❤❤
አልሀምዱሊላህ አስታረክየኔአዝግ ግናሳይህ እምስቀዉነገር ሀሰንየ በማሀል ታጣላቸዉአለህብየነበር ዛሬቁምነገረኛሁነሀል እሰይ ነባየየኔደርባባ አህሙየ የኔአስታዋይቤተሰብአክባሪ ቻናልህ አሁንደህናእየታቀሳቀሰነዉ አዳዲቦታወቺን ነባን እያስየህ ምርጥምርጥቢዶ ስራ 100 K እዲገባ የኔምርጥወድም
አህሙ አላህ ያክብርህ ቀድሚያ ለቤተሰብ ሲቀጥል ረሱል ሰዐወ መልካም ሰው ማለት ለቤተሰቡ መልካምን የዋለ ነው እኔ ለቤተሰቤ መልካም ነኝ እናንተም መልካም ሁኑ ብለዋል ❤❤❤አህሙ አንደኛ በጣም ልክ ነህ ወላሂ
አህሙ አሏህ ይጠብቅህ ልቤህን አይቀይርብህ ከሀጅ ነብይ ጋር የማተነካካ ጀግና ነህ አሏህ ይጨምርልህ 💪💪💪
ሀሰን ሲያወራ ደስ ሲል
ኣይ ሃሰን ዝብርቅርቅ ምታድርጎ ነገርሰ የሳቄ ምንጭ ነባየ ኣህሙየ ፅንኣቱ ይስጣቹ😂😂😂😂
የእውነት አህሙ በጣም አስታዋይ ነው ለቤተሰብ ክብር አለው ❤❤
አቤት ይችልጁ አለባበሷ ሲያምር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባ የኔ ዉድ እህት ማሻ አላህ አህሙ ስነስራአት
አህሙዬ ፈዲሻችን ጉዞ 100k ሀሰን ማስታረቅ ሳይሆን ማቧጨቅ ነው😂😂
ነባ የኔ ቆጆሰወዳት❤❤❤ 🎉🎉
ነባ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ ነባዬ ስወዶሽ አብሽሪ አህሙ ደጉ ሞ አትቆጣ ይቅርታ አለችህ
ያአህሙ ቤተሰብ ግን ለምን እኔንም የማደምሩኝ እህታችሁ አደለሁ እዴ😢😢😢😅😅
ሀሰን የኔ ውድ ማሂ አላለም የተደበቀ ነገራለ ይገለፆ ልን የምትሉ ደምሩኝ 😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያለባበስ ስነ ሥረአት አደኛ ነሽ እደሆኑ ሠዋች ባትቀየሪ ማለቴ እደፈኪ 💁
እኔም ልል ነበር ታዋቂ እስኪሆኑ ስርአት አላቸው
Ahemuyyyyyy yen mar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️yen aseteway ❤❤❤❤❤❤❤❤❤nebay ahemu betam mesekin lej new adera eshi edategojew ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ሃሰን የሳቅ ምንጭኮ ነህ 😅😅😅😅 ልጅቱግን ስታምር እወዳችሆለሁ ሁላችሁንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህሙ ሚሲኪን አኮነዉ😍😍😍
Ahmu mucaati tun Daimaa hin loliinin gorsii😢😢Dogoggoru dandeeti,, garuu bifaa ishee rifachiisun itti hin dheekamin😢siif jette arsaa kana kafala jirti,siif jette dogogora jirti💔😿
እናትና ልጅን አላህ ያገናኛቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ነባ,ሁሉ,ነገርሽ,ያምራል,ማሻ,አላህ❤❤❤❤
የኔአሥተዋይ አህሙየ❤❤❤❤
ሙቢ የዋህ ነው ለዛ ነው አህሙም ትክክል ነው ነባየ አይዞሺ ለናትሺ ክብር አለው ለዛ ነው 8000 ሺነው የቀረው 100k. እናስገባው
ነባዬ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ደሞ ውበት ነው
ኡሚፈቀደችማሸአላህደስብሎናልበልበርቱቶቶሎስሩአህሙዬ❤
She's beautiful smile mashallah
ወለህ ያሰን ሀረከት ያስቃል ።ግን አጨወችነዉ ተመቼን❤🎉😊
አህሙና እና ነባዬ ወደ ፍት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህሙ መልካም ሰው ለሴት ያለው ክብር ደሞ ልቡ ንፁህ
አህሙድ ለሴት ልጅ ክብር አለው የምትሉ እስኪ በላይክ 🎉❤
😂😂😂😂በራሱመኪናላመጣትሆ
አወ አለዉ 100%
ይሀማ ግልፅነዉ😂😂😂😂😂@@ZaharaMuhammad-wg6mh
አወንአሞትክክልነው
ትክክል
አህሙ የቤታሰቡ ክብር ስለለዉ የሰዉንም ቤታሰብ የከብራል አህሙ አሁኑም ሴት ልጅ ከቤሰቡወጋ ስቶን ነዉ ምየምርበት
አህሙ 100k ማቼ ነው ግን ሚጋባው😢😢😢ጫናቃኝ እኮ እናስጋባው 😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😊😊🎉🎉
እደትነውላይክ እኔ ላድርገው እኔ ስለማልከታተል ማንንም አላውቅም
❤❤❤❤❤
አብሽር ይገበል
@IsekMohammed ሹክረን👌👌❤❤❤
@@TamkeenNoraldeen አፉዋን
አህሙ መልካም ሰው ለሴትልጅ ያለህ ክብር ጀግና አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤
አህሙን እኣ ሀሰንን የሚወድ ብቻ ላይክ
የአኬራ ወድሞ ቻችን እና በር ታታ ቸዉ ቆመሞች ❤❤❤❤
Alih yfebcashhu❤❤❤
❤❤❤❤❤hassen❤❤❤❤❤
❤❤❤ Hassan ❤❤❤
❤🎉🎉🎉
ነባየ የኔውድ አለባበስሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላህ አለይሒ ወሠለም
ሰለ ላሁ አለሂወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሱለላህአለይሂ ወሰለም
አህሙ ትልቅ ክብር አለው ለሴት ልጅ የምር ነባየ አህሙን የመሰለ ወንድም አታገኝም ልገርሽ
ያኔ ማሮች ስወደቹ እኮ አህሙ 100kሊገባ ነው እስኪ እንደ እኔ ደስ ያለው ለይክ
እኔም
🎉🎉🎉
አህሙ ነባን ጠበቅ አርገህ ያዝ አህሙ እኮ ቅን ሰው ነው 😊❤
ማነዉ እንደኔ ነባን የሚወድት❤🎉🎉
የአላህን ቃል ድካም ማስረሻየ ጨቀት ማሻሪያየ ነዉ የምትሉ ነይታችሁ አበረታቱኚ አትለፊኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
Xአድረጊሻለሁ ሁቢ ሀራምነገር እዳይቀላቀልብሽ አደራሺን
@OusmanAminu-su2ip ጀዛከላህ ኢሸአላህ አላቀላቅልም
@Hawa-ji4hi ወኢያኪ በረችልኝ ቅመም ቂረአትሥ ትቀሪያለሽ
@OusmanAminu-su2ip አወ አልሀምዱሊላህ
@Hawa-ji4hi ማሻአሏህ በረቺ
እደው ነባየ ወድጀሽ ልሞት ነው አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹
እኔሳ😂😂😂
እኔም ስወዳት
እኔምስወዳትማሻአላ
አህሙንና ነባን ሀሰንን የሚወድ ብቻ ላይክ❤🥺
💖🙏
💖🥺
በሰው ሰም መክፈት ምን ይሉታን😂😂😂
ጀማአችሁ ደስ ይላል ነባ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
ሀሰን እኮ አዝግ ነገር ነህ ክክክክ
ላኢላሀኢለላህ አላህ አንድ ነው ነብያችን ሰለላሁ አልሂወሰልም ያአላህ መልክተኛናቸው❤
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉
saw saw saw saw saw
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
አህሙና ሀሰን ሁለቱም እወዳችኋለሁ ወንድሞቸ ❤😍😍😍😍😍 Go 100k🏃🏃🏃
የኔ ሸበላዎች 😘😘😘
ነባ እና አህሙ ሀስን ለአላህ ብየ እወዳችሁለሁ
Allah ywdadsh habibty❤❤❤❤
ማርያምን ነባዬ ቁጅናዋ ፈገግተዋ ሲያምር ከአይን ያዉጣሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አህሙዬ የኔ የዋህ❤❤🎉🎉
ወላሂ ነባን በጣምነው የምወዳት ❤ሀሰን ያለበት ይደምቃል አህሙ የኔ የዋህ የኔማራጭ አህሙ ቻለው😂❤
አህሙ ወሏሂ ጎበዝ ነህ ሴት ልጅ በቻለችው አቅም ከቤተሰብ ባትርቅ ጥሩ ነው አህሙ ስለሚያስብልሽ ነው እንድህ የሚል ሰው በዚህ ሰአት አይገኝም
ትክክል ❤❤❤❤
ትክክል
ነባየኔ ቆጆ እርጋታሽ አለባ በስሽ ፈገ ግታሸ በቃሁሉነገርሽ በጣምነዉ የምወድልሽ አህሙየ ነባን አታሰከፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሀሰን ሁላችሁንላላብየ እወዳችዋለዉ
ነባዩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል እረጋ ያለች ናት አህሙ አታስቀይማት በናትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህሙ ትክክል ነዉ ሀሰን ምተወረዉን እየወክ ኮሾሮ
5:25 የኔ ውድ ነባዬ❤❤🥰🥰🥰እሕሙኮ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል የምር❤🥰ሀሰንዬ የሳቃችን ምንጭ😁💪
የኔ ቆንጆ አይናፋርነትሽ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰
አህሙ ሁሌም ደስ ይበልክ የኔ ፀባይ ሰናይ
ትክክል ነው ያአህሙ ሀሳብ ይመችህ
ይችን የምታነቡ አላህ ይማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤🎉
አሚን❤
አሚን
አሚን
አሚን
አህሙና ነባ እወድችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ
ሀሠን ግን ሥወድህ የኔወድም ፈታ ታረገኛለህየምር አህሙ ወድማለም አላህይጠብቃችሁ በርቱልኝ
እናት ና ልጅን አላህያገናኛቸው ከባድነውወላሂ የኔእናት አይሰደት ጎደሎው ብዛቱ
አህሙ ምርጥ ሰው ትለያለህ ኢሻ አላህ ኡሚ አስፈቅዷት እና ከነባ ጋር ስሩ አህሙየ ነባየ አብሮነታችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
ሁላችንም እወደቹሀለዉ ናባዬ ቅመም🎉
አህሙና ነባ ይጋቡ የምር ቆንጆ ናት የምትሉ ላይክ አርጉ ሀላል ያርጋት❤❤❤
ክክክክ ሚስጡሩኮጣ የህቱንልጅነዉ እሚያገባት
በጣም የረጋችልጅ
እኔምነኝ🎉
ደምሩኝ የኔ ቅን ልቦች
አረ ይስሩበት አናቱዋ ጋራ አንዳታታሉት ምን ጎድ ናችሁ
ማነው እንዳኔ በነርሱ ፍቅር የተያዛ❤😂
እኔ የኔደርባባ ነባየ❤❤❤
እኔ ተጠምጃለሁ እየደገምኩ ነዉ እማያቸዉ😢😢
❤❤❤❤❤
እኔም በተለይ አህሙ ተነሽ ወንድሜ ነው ሚማሰለኝ
እኔ❤❤
ኦ ማይ ጋድ ሀሰን ልታስታርቅ ወይስ ለራስህ ልትጀነጅን ማለቴ ልታጣላ😅😅😅😅❤❤❤❤❤ነባችን አሚን ብለን ተቀብለናል አሁሙ እናቷን አስፈቅድላት ❤❤❤❤ሰሞኑን ተመችቶናል አህሙ ድሮ የምናውቀው አህሙ መጣልን
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392 ደምሬሻለሁ
ደምሬሻለሁ❤@ekramemohamad7392
አንች የተመታሽ😂😂😂😂
ሳህ የኔ ዉድ አችኮ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤አወ ተመችቶናል እሩጫ ይዘናል እነሱን ለማየት💃💃💃💃
ነባቆጆ❤ አህሙ ጠብቅ አርገህያዝ እችቆጆ እዳታመልጥህ😂
አህሙ፡ይችን፡ጠበቅ፡አድርገህያዝ፡እሚወድትንማግየት፡ትልቅ፡ነገርነው፡ከማይወድህ፡አትጋተት
አሁን ገና ሳላየው ሳቄመጣ ሀሠን ብሎ አስታራቂ በመካከል ያጣላቸው የለምደ😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉አዝግ❤መቶ አለቃ ይሻል ነበር ትንሺ ቀብረርበይበት እያለ እሚያስታርቅ😮😅😅😅😅
liki nesh wed hhhh
😂😂😂😂
😅😅😅😅asetarak bilo zim
አር ግፈኛ ነው
ሀሰንዬ የጨረቃወቸ መከታ❤❤ የኔ አዝግ❤ የኔ እህት ሲት ሀይሚን ደስደስደስ ያለው ብቻ😮❤❤
አህሙዩ ነባዩ ሀሰንዩ የኔ ልዩወች🥰🥰🥰❤❤🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ዛሬ በረራዋ ነው አላህዬ ደህና እንዲያስገባልኝና መልካም ሰዎች ላይ እንዲያደርስልኝ ዱዓ አድርጉላት ሀባይቢ ጀዛኩም አላህ ኸይር 🤲💝
Abshri wde alah beselam yasgebat
@MeremTadese አላሁመ አሚን አላህ በጀነት ይበሽርሽ ሁቢ
አላህ ከከይረኞቹጋ ያርጋት
@seadaJemal-ym8zp አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ውዴ
@@Alhamdulilah37 aminnn...
ነባ ቆንጆ የፀጉር እስታይልሽን አስተካክይ ዉደ❤❤
አህሙ ትክክል ነው ለነባ ብሎ ነው ቢሆንም ነባዬን አታስከፋት አህሙ ወንድሜ በጣም እኖዳቹ አለን በርቱ ሀሰን አዝግ አስታርቃቸው አታጣላቸው በጣም እወዳቹአለሁ አህሙ$ ሀሰን 100k እናስገባቸው
Yene widoochii bertuu Haseen And Ahumuu dey 100k Ensha allah🎉🎉🎉🎉
ሀሰን ነሳቄ ምንጭ ነባየየኔ ዴርባባ አለባበስሺ እርጋታሺ ዴሥ ሲል መሻ አሏህ አህሙ ነባየን አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤
አህሙየ ለምንየጎደኛህንቻናል ኳሜትላይአላስቀመጥከዉምብዙሰወቺአላገኘነዉምቲክቶክላይአይቸወነዉእደከፈክለትያየሁትኢቶብላይግንአላገኝነዉም
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህሙዬ አትጩህባት በቀስታ ምከራት ገና እኮ ልጅ ናት የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የምወድሽሽሽሽሽ
ማሻኧላህ ነባ አላህ ይጨምርልሽ አለባበስሽ ሀጅ ነቢ እዳትነካኪ ሚድያዉ እዳያበላሽሽ❤❤❤❤
የሌሎቹን ቪድዮ ጨርሸ አላይም ወይም እያለፍኩ ነዉ የማየዉ ያአህሙን ግን ደግሜ ደግሜ ነዉ የማየዉ ማታ አይቸ ጧት እደግመዋለሁ አህሙ አዝናኛችን❤❤
አሙንና ሀሰንን እኒን ውድ ወድሞቻችን 100 ኬ እናስገባቸው
ሱበሀን አላህ
ለእለሀ እለለ
አለሁ አክበር
👆👆👆👆📚💪
🥰🥰🥰🥰🥰🥰አህሙ ለሴት ልጅ የለዉ ክብር አለህ ይጫምርል አህሙ
ነባ ለአህሙ በጣም አሪፍ ይሆናል ረጋ ያለች ነች
ሁላቹንም ስወደቹ ❤❤❤ነባ ስልክሽን አስቀምጪልኝ በአላህ
አህሙ ግን. ይችን ልጅ. ሌላ አሳልፈህ ከሠጠህ. ከኛጋ ነዉ ጠብህ. ላተ ብላ. እደዝህ. መሠዋትነት. እየከፈለች ነዉ. ያለችዉ
አዳድ አጋጣሚ እደዚህ ሲሠጣቸው የሚቀባረሩት ነገር😅😅😅😅😅
ነባየዬ የኔ ውድ ማሻአላህ አለባበስሽ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቅንጄ❤❤❤❤H&A&N😢😢❤❤❤አህሙዬን 100k እናስጋባው😢😢🎉🎉🎉
አለባበሷ የልጅቱ ደስሲል ማሻአላ 🥰
ነባየ ሥወድሺ የሤት ልዲ ሂጃቧ ነው ውበቷ የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
አህሙ የነባ ፕራክ ያደረጋት መስሎኝ ነበር ነባዬ አብሽሪ አህሙ ልክ ነው በሌላ እዳታስቢበት ቀሽቷ ነባዬ❤❤አስታራቂው ሀሰን
አህሙን ነባን ሀሰንን የሚወድ ብቻ በላይክ👍 ደምሩኝ😊🙏
ነባዬ የኔ ውድ
አህሙ ሲግደረደር ሌላ እንዳይረከብብህ
ቢያንስ አዳምጣት አንተን ብሳ ነው የመጣችው
እንግዳህን ምንም ቢሆን
Wellahi ahmu lik nek mknyatum set lij silahonechi endafalagachi zm bila mahed yelebatm gn lij silahonechi nw yalasebachiw nabaye habibty xiru ayidalam eshi kabetshi riqashi athij hulum gizyawi nw
ነባየ የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ አህሙየ የኔ ጠበለል የኔ ሸበላ❤❤❤ ሀሰን የኔ አዝግ😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
አህሙየ የዋህ እውነተኞ ይሄ ቀላል ነው አይዞኝ ስራህን ስራ ፈጣሪ ካተ ይሁን ወደፊት
የኛ ጨረቃዎች እንኳን መጠቹ 😊A&N❤❤ሀሱዬ ይመችህ ብቻ ለሽምግልና አትሆንም😅
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹
ወደሀሳቤ ስመለስ አህሙ ትክክልነው ነባዬ ለተግዲሁ እናትሺንአስፈቅደሺ ፍቃዷን ስታገኚነው ደስየሚል ስራውምውጤትየሚኖረውእሺማማ እናደሞእወዳቹሀለሁ😍😍🌹🌹🌹🙌
አህሙና ነባ አብረው ይስሩ የምትሉ ሀሠን መሀል አትግባ
ማሻአሏህ ሀሰን &አህሙ & ነባዬ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ጠክሩ
የማሚ ደዉሉላት አሳዉቁዋት አህሙ ልክ ነዉ ደሞ ስለምትወድህ ነዉ ሙሉ እምነት ጣለችብህ ተረዳት የኔ የዋህ❤❤
አልሀምዱሊላህ አስታረክየኔአዝግ ግናሳይህ እምስቀዉነገር ሀሰንየ በማሀል ታጣላቸዉአለህብየነበር ዛሬቁምነገረኛሁነሀል እሰይ ነባየየኔደርባባ አህሙየ የኔአስታዋይቤተሰብአክባሪ ቻናልህ አሁንደህናእየታቀሳቀሰነዉ አዳዲቦታወቺን ነባን እያስየህ ምርጥምርጥቢዶ ስራ 100 K እዲገባ የኔምርጥወድም
አህሙ አላህ ያክብርህ ቀድሚያ ለቤተሰብ ሲቀጥል ረሱል ሰዐወ መልካም ሰው ማለት ለቤተሰቡ መልካምን የዋለ ነው እኔ ለቤተሰቤ መልካም ነኝ እናንተም መልካም ሁኑ ብለዋል ❤❤❤አህሙ አንደኛ በጣም ልክ ነህ ወላሂ
አህሙ አሏህ ይጠብቅህ ልቤህን አይቀይርብህ ከሀጅ ነብይ ጋር የማተነካካ ጀግና ነህ አሏህ ይጨምርልህ 💪💪💪
ሀሰን ሲያወራ ደስ ሲል
ኣይ ሃሰን ዝብርቅርቅ ምታድርጎ ነገርሰ የሳቄ ምንጭ ነባየ ኣህሙየ ፅንኣቱ ይስጣቹ😂😂😂😂
የእውነት አህሙ በጣም አስታዋይ ነው ለቤተሰብ ክብር አለው ❤❤
አቤት ይችልጁ አለባበሷ ሲያምር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባ የኔ ዉድ እህት ማሻ አላህ አህሙ ስነስራአት
አህሙዬ ፈዲሻችን ጉዞ 100k ሀሰን ማስታረቅ ሳይሆን ማቧጨቅ ነው😂😂
ነባ የኔ ቆጆሰወዳት❤❤❤ 🎉🎉
ነባ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ ነባዬ ስወዶሽ አብሽሪ አህሙ ደጉ ሞ አትቆጣ ይቅርታ አለችህ
ያአህሙ ቤተሰብ ግን ለምን እኔንም የማደምሩኝ እህታችሁ አደለሁ እዴ😢😢😢😅😅
ሀሰን የኔ ውድ ማሂ አላለም የተደበቀ ነገራለ ይገለፆ ልን የምትሉ ደምሩኝ 😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያለባበስ ስነ ሥረአት አደኛ ነሽ እደሆኑ ሠዋች ባትቀየሪ ማለቴ እደፈኪ 💁
እኔም ልል ነበር ታዋቂ እስኪሆኑ ስርአት አላቸው
Ahemuyyyyyy yen mar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️yen aseteway ❤❤❤❤❤❤❤❤❤nebay ahemu betam mesekin lej new adera eshi edategojew ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ሃሰን የሳቅ ምንጭኮ ነህ 😅😅😅😅 ልጅቱግን ስታምር እወዳችሆለሁ ሁላችሁንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህሙ ሚሲኪን አኮነዉ😍😍😍
Ahmu mucaati tun Daimaa hin loliinin gorsii😢😢
Dogoggoru dandeeti,, garuu bifaa ishee rifachiisun itti hin dheekamin😢siif jette arsaa kana kafala jirti,siif jette dogogora jirti💔😿