የአባ ገብረኪዳን መጽሐፍ አሐቲ ድንግል | የግብጽ ወይንስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በማርያም ጉዳይ የሳተው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 15 днів тому +28

    እባካችሁ የሜላን አግልግሎት እንደግፍ በደንብ ሼር ና ላይክ እናድርግ 🙏🙏

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 15 днів тому +15

    ሜላ! በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፤ ወንድማለም! ጌታ ዘወትር ከክፉ ሁሉ እንድጠብቅህ ፀሎቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenBalem-xg7fw
    @AmenBalem-xg7fw 15 днів тому +11

    የክርስቶስ ወታደር ተባረክልን ፀጋ ያባዝልህ

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 15 днів тому +23

    ሜላ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @eleni311
    @eleni311 15 днів тому +7

    ውሼታቼውን የሚያፈርሰ የወንጌል አማኝ ሰላለ አሰቀድመው ከአጋንንት ነው አሉ እኔ ለነሱ ሳይሆን ለማያነበው ሰው እንዚህን እዬሰማ ተከትሎ ገደል ለሚገባው አዝናለሁ ተባረክ ሜላዬ🙏❤

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf 15 днів тому +10

    በርታ ውንድማችን የተባረክ ነክ 😇🙏❤️

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 15 днів тому +11

    ወንድማችን
    ጌታ በሁሉም ይባርካችሁ ❤

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 15 днів тому +16

    ተባረክ ወንድም ሜላ በጌታ ወንጌል ላይ የተጫነ ተረት እናፈርሳለን መርሐግብር ተጠናክሮ ይቀጥል ክበርልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 15 днів тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ሜላ ለወንጌል የጨከንክ ወንድማችን ጌታ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ

  • @joeking2028
    @joeking2028 15 днів тому +5

    EYSUS yadnal Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 15 днів тому +6

    ኢየሱስ ያድናል ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ በብዙ ጸጋ ሜላ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 15 днів тому +9

    ሻሎም ቅዱሳን ሼሎም ሜላዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 15 днів тому +4

    ተባረክ

  • @FasikaFantahun-i5y
    @FasikaFantahun-i5y 15 днів тому +6

    የክርስቶስ ጀግና ወታደር በርታ ይሄን ገለባ ትምህርት በለው 🥰🥰🥰

  • @MirafSeyoum-cx5ww
    @MirafSeyoum-cx5ww 7 днів тому

    እውነት ነው ኢየሱስ ያድናል
    ተባረክ ሜላ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 15 днів тому +3

    ተባረክ ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @FasikaFantahun-i5y
    @FasikaFantahun-i5y 15 днів тому +4

    ፀጋ ይብዛልህ 🥰😊

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 14 днів тому

    ሜላዬ በጣም ደስ እያለኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ማይክራፎኑን ብገዛ ለአገልግሎትህ ? በአገልግሎትህ ሁሌም ተጠቃሚ ነኝ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 15 днів тому +2

    EYSUS Marnata ❤❤❤
    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
    GOD bless you and your family bro 🙏❤️

  • @dehababdela1655
    @dehababdela1655 15 днів тому +2

    Melos you are so blessed❤

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 днів тому +1

    ❤ሜላ ተባረክ

  • @Kiyulje-ve3ke
    @Kiyulje-ve3ke 15 днів тому +2

    Tebarek 🙏🙏

  • @weyniyohannes6855
    @weyniyohannes6855 11 днів тому

    አንተ በእውነት የወንጌል አርበኛ ነህ ተባረክ

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g 15 днів тому +3

    ክርስቲያን ወገኖች ይህን አገልግሎት በማንኛውም መንገድ እንደግፍ!

  • @samcomnow
    @samcomnow 15 днів тому +2

    ፀጋ ይብዛልክ ሜላ በርታ

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 15 днів тому +3

    mela indet indmwedk geta yibrkh❤

    • @SaraAl-i6n
      @SaraAl-i6n 15 днів тому +1

      mela ye hakmn agzalew wendme

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 15 днів тому +3

    46 ማርያምም እንዲህ አለች።
    47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 15 днів тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @Wassie12
    @Wassie12 15 днів тому

    ተባረክ ሜሊ እግዚአብሔር ፀጋውን ያዛልህ

  • @BelayMulugeta-v6y
    @BelayMulugeta-v6y 15 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanBizuayehu-ik5ce
    @BirtukanBizuayehu-ik5ce 15 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 15 днів тому

    ተባረክ ሜላ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 15 днів тому

    በጣም ይገርማል ማርያም ከየት ነው የመጣችው ከአዳማ ዘር አይደለም ከሰማይ ነው የመጣችው ወይም የወረደችው??? ጌታ ኢየሱስ ይገስጻቸው እሄ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መሳለቅ ነው ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጣቸው አባ አደራ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ሰጢያን አዕምሮን አሳዉራል አንቴ በምህረት ጎበኛቸው ጌታ እግዚአብሔር አንተ ትችላለ ለአንተ ምያቅት ነገር የለም የኔ ከዚህ ከሰጢያን ወጥመድ ማምለጥ የሁንላቸው በስም ጉልበት 😭😭😭😭🙆🙆🙆🙏🙏🙏🙏

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 15 днів тому +5

    ይኼ አባ ገብሬ የሚባለው መነኩሴ መቼ ነው አጋንንትን ከማምለክ እና ማስመለክ ሥራ የሚወጣው ? ጌታ ይገስፀው :: የጌታን ወንጌል በማጣመም ህዝቡን ወደ ሲኦል ሲነዳው ተዉ የሚለው ፍጥፋ ? በብዙ ክርስቲያን ወንድሞች ቢመከር እምቢ ብሏል :: ጭራሽ መፅሐፍ መፃፍ ጀመረ ? ኧረ የፈጣሪ ሆይ ይህንን ሰውዬ አንድ በልልን :: የርሱ አመፃ ምድርን የሰርግማል :: መአት ያስመጣብናል :: የዚህን መነኩሴ ትምህርት መስማት እራሱ የሰርግማል :: ጌታ ከመንገዱ ላይ ዞር ያደርገዋል ብዬ አምናለሁ :: ሜላዬ ተባረክ ።

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 12 днів тому +2

      በጣም ጌታ ወደ ንስሐ ያምጣዉ እምቢ ካለ ያንሳዉ ከምድራችን ላይ የዉሸት አባት ህዝባችንን ወደጥፋት የሚነዳ

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 15 днів тому

    የሚገርም ነው። እርስ በራሱ የሚጋጭ ትምህርት በአንድ ቤተ እምነት ! ለማንኛውም አቡነ ጳውሎስ የተሻለ መረዳት አላቸው ።

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 15 днів тому

    ሜሎስ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ 💜💜💜💜💜💜💜🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @FasikaFantahun-i5y
    @FasikaFantahun-i5y 15 днів тому +2

    Wow 👏👏👏

  • @ayiguwagu
    @ayiguwagu 15 днів тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ሜሎስ..... ክፉ ይፈርሳል በኢየሱስ ስም::

  • @YohannesAsfaw-s1q
    @YohannesAsfaw-s1q 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 15 днів тому +5

    ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 15 днів тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 15 днів тому +4

    በዕጅ አዙር ሕዝቡን የጠረፏን ንግሰት እያስመለኩት ነው

  • @LemlemTeare-kf4uh
    @LemlemTeare-kf4uh 15 днів тому +2

    ሜሉስየ ጽጋ ያብዛልክ ደሞ እኔ ዛሬ ቤቤቴ ውስጥ ያለ ትሌፎኖች ይልጆቼ ብሁሉ ሳብስክራይብ ኣድርጌሃሎ በሄድክበት ቦታ ኣባገኝሁበት ቴሌፎን ስብስክራይብ ኣድርጋሃሊ ኣይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው ወንጌል ይቀጥላል ጥላት ይቃጠላል😂😂😂

  • @Godaannisa
    @Godaannisa 15 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 15 днів тому +1

    ወይ ገብሬ

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 15 днів тому +1

    46 ማርያምም እንዲህ አለች።
    47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    48 የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና፡- እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 15 днів тому

    God bless you mela

  • @solomonkas
    @solomonkas 15 днів тому

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 15 днів тому

    ሜላ ጠያቂ ሳይኖር ለማዉራት ሁላችንም በሰፈራችን አንበሳ ነን ህዝቡን ወንበር ላይ ተቀምጠህ አታጃጅለዉ የኦርቶዶክስ እዉነት እየወጣ ነዉ ኢየሱስን ብቻ እንደምታመልክ አስተዋይ ጴንጤዎች/except you/ እየገባቸዉ ነዉ።
    ኢየሱስ ያድናል!❤

  • @ZelalemHizkel
    @ZelalemHizkel 15 днів тому

    please guys share share share...ihen wendm emiserawn sra inagiz

  • @Beluna798
    @Beluna798 15 днів тому +1

    wow

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 15 днів тому +1

    እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆነ ተረት እና ወፈዘዘ ወደንዘዘ ሁሉ ይፍረስ

  • @solomonkas
    @solomonkas 15 днів тому

    አሁን ደሞ አንድ ግዜ በእግሮቻችን ቆመን ይሄኮ ዶግማ አደለም ለሚሉን ወገኖች የህሊና ፀሎት እናረጋለን።

  • @haqiwalatmrer7739
    @haqiwalatmrer7739 15 днів тому +1

    እግዚኣቢሄር ኣምላክ ኣምባሳደሮች ብሎ ከላከን እንዴት ለማኞች ሆን ? የንጉሱ ኣምባሳደሮች ሆነን ስንለም እሱ እንዳልላከን ያመለክታል።ወንጌል መስበክ እንጂ፡መገናኛችን ማሳመር መበልጸግ እንዳልተጠራን ማስተዋል ተገቢ ነው።ጌታ እየሱስ ኣይለምንም፡ሲፈልግ እሱ ይሰጠናል፡ልመና ማሳፈሪያችን ነው።

  • @mercy9108
    @mercy9108 12 днів тому

    Protestant እንደስማቸው መቃወም እና መክሰስ እንጂ መረዳት የላቸውም ::የወንድሞች ከሳሽ ማን እንደሆነ ክርስቲያን ያውቃል እግዚአብሔር ይገስፅፃችሁ!!! ስታወራ ለየዋሁች አዋቂ ትመስላለህ ግን ፍርድ አለ
    " ወንድሞችን የሚያስት በአንገቱ የድንጋይ ወፍጮ ታስሮ በጥልቁ ቢጣል ይቀለዋል "

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 14 днів тому

    Mela Enwadhalen iko ye Geta Eyesus watader nk

  • @henoktariku5036
    @henoktariku5036 15 днів тому +1

    Lemawrat fekedegna kehonk mawrat enchlalen....betmhrt endalbeselk eyayehugn new

  • @shalomteferi
    @shalomteferi 11 днів тому

    ቆላስይስ 1 (Colossians)
    15-16፤ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።
    17፤ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 15 днів тому

    ስለዚህ ገብሬ ካቶሊክ(ኮትልከዋል ) ማለት ነዋዋዋ

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 14 днів тому

    Ibakachiwu kidusan nagaru ye Calama ina ye Birhan mangest Gudey nw satan ba Ale akim hula ye kristosin ye maskel sira lemagred eyatetatere nw.akim ye alachewu Geta ye kabalin Melos agalgilotun Endagif Bewunet.Ene nabse Aset tadergalech be enasu semar.

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 14 днів тому

    Ene iko yamigeramign Tinesh Koyito Dagmo Lazi sawuye/matsafun le tsafe/ Gadil Azagajito ba isu sim zakir sezakiru nw iko ....Endazi nw be wushet kibibilosh ezi ye darasech orthodox

  • @FasikaFantahun-i5y
    @FasikaFantahun-i5y 15 днів тому +1

    ጉድ 😁

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 15 днів тому

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው:: ከተረተረት ውጡ

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 15 днів тому

    እዚ ያላቹ ሁላቹም ቢያንስ የነ ሜላን አገልግሎት ለመደገፋ በአካውንታቸው የቻላቹትን አስገቡ ትንሽ ትልቅ ሳትሉ የቻላቹትን

  • @Zedo_Baladera
    @Zedo_Baladera 14 днів тому

    🔨🔨🔨🔨🔨

  • @MulugetaBentiwwgc2025Benti
    @MulugetaBentiwwgc2025Benti 15 днів тому

    ene yemlk wendme sew endet yebelabetn tiri yregtal bemejemerya bedenb anbbew mejemrya esun satreda lemetechet atmokir kom blek asb wendme metfiyakn atakarbew beakal metek teyk

    • @shalomteferi
      @shalomteferi 11 днів тому

      ወዳጄ ማርያም ለፍጥረት መፈጠር ምክንያት ናት እንዴ?? አባ ገብሬ እኮ በግልጽ ነው የጻፉት ምኑን ነው በደንብ ሳታነብ አታስረዳ የምትለው?? ለመሆኑ መልስ አለህ??

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 15 днів тому

    በጣም ያሣዝናል በእውነት የመፈጠራችን ምክንያት እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጠንቋይ የደብተራ የመተተኛ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው አገሪቱዋ ሠላም ያጣችው በእነዚሕ ጠንቋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 13 днів тому

    Beka anta dankor manfki 😂😂😂hona kara

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 15 днів тому

    ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ ... ደሞ ምን ያክላል መፅሀፊ በጌታ ለውሸት ይሄ ሁላ ገፅ ምን ያረጋል

  • @danieltesfaye7450
    @danieltesfaye7450 14 днів тому

    አንተ እያፈረስክ ሳይሆን እየፈረስክ ነዉ አይታወቅህም

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 15 днів тому

    እኚ ሰውዬ የአባባ ተስፉዬን ኘሮግራም ለምን አያስቀጥሉም ፣ የሚያስተምሩት ሁሉ ተረትተረት ነው🤣

  • @nunujufar8398
    @nunujufar8398 15 днів тому

    ገና ትቃጠላለህ...እንደተቃጠልክም ትኖራለህ...

    • @LemlemTeare-kf4uh
      @LemlemTeare-kf4uh 15 днів тому +2

      ወንጌል ይቀጥላል ጥላት ይቃጠላል

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 15 днів тому

      በምን በመጥቆራ ነው የምንቃጠለው ይሔ እኮ የአጋንንት ትምሕርት ነው

    • @ሬድኤትሙሳ
      @ሬድኤትሙሳ 15 днів тому

      በወንግል መቃጠል፡ጥሩነው።መንፈስ፡ቅዱስይርዳሽኑሁኑሀ